ለተከበሩት ጋሽ ውብሸት የክብር ሽኝት Gash Wubshet Workalemahu Farewell, Megabi Haddis Eshetu.

  Рет қаралды 32,169

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #WubshetWorkalemahu

Пікірлер: 65
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ታላላቅ ሰዎች እየሄዱብን ነው እቤቱ ጌታ ሆይ አስበን
@igo1071
@igo1071 4 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼ነብስ ይማር ሀቀኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነበሩ💚💛❤️🙏🏼
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
በትክክል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር
@1548sammy
@1548sammy 4 жыл бұрын
Gash Wubshet he was the most Amazing person! may God give the strength to the family & friends the departed soul Rest in peace.
@mulufker1052
@mulufker1052 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው ሰው ነበሩ በእውነት ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
ሀገሬ የማይተኩ ሰዎችን እያጣሽ ነው ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በገነት ያኑርህ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 жыл бұрын
ስራህና ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ነፍስህን በገነት ያኑራት
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
ይጋባቸዎል ለኝህ ትጉህ ታታሪ አገር ወዳ ድ አባታችን
@meskeremtilahun6268
@meskeremtilahun6268 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር ጥሩ ኢትዬጵያዊ ነበሩ መፅናናትን ለቤተሰቦቻቸዉ
@yambiwgetie8802
@yambiwgetie8802 4 жыл бұрын
ድምፃቸውን ሁሌ ብሰማው አልጠግበውም ነበር ነፍስ ይማር
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 жыл бұрын
ነብስ ይማረ 💒💒💒
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
እግዝያብሄር ነብስህን ይማርው ።
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ነፍሳቸዉን እግዚአብሄር ይማርልን
@meluaraya1904
@meluaraya1904 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
በጣምየምውዳቸው፡ሰውናቸው፡ጋሽ፡ውብሸት፡አለባበሳቸው፡እራሱ፡የጥንት፡የኢትዮጲያዊያንአባቶቻችንን፡ነውየሚመስሉት፡ሞትየተፈጥሮ፡ሕግነው፡ምንይደረግ፡ነፈሳቸውን፡በአፀደገነት፡ያኑርልን፡
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 4 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር🙏🙏🙏
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
ምን መልካም ቢሆኑ ምን ሀብታም ቢሆኑ ምን ደሀ ቢሆኑ ከሞት ጥሪ ያሚያመልጥ የለም ግን እንደ ጋሽ ውብሸት መልካም ስራ መስራት ባንችልም በአቅማችን መልካም ስራ ሰርተን ለመሞት ያብቃን ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን
@kcatorder3314
@kcatorder3314 4 жыл бұрын
asalapchi
@bezaitejgu2763
@bezaitejgu2763 4 жыл бұрын
እግዛቤር ነፍሳቸዉን ይማር
@alemushiferaw1040
@alemushiferaw1040 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር ።
@kalamakalama4876
@kalamakalama4876 4 жыл бұрын
የጋሸ የጋሸዉብሸታ ነብሰ ይማሩ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የሀገር ባለውለታ ጋሽ ውብሸት
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 4 жыл бұрын
Weyena Ethiopia ande mehore atache atan gashe webeshet nebesachewen yemare😭😭😭😭😭
@ሜሮንሐበሻዊት
@ሜሮንሐበሻዊት 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@mihretkebamo5957
@mihretkebamo5957 4 жыл бұрын
ነፋስ ይማር
@እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
@እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ 4 жыл бұрын
Milkam sew hulam heyaw new egzabhar nibsewoten begenit yasarfeln lebatesibewom mitsenanaten yesteln amen
@ethiopiayena1178
@ethiopiayena1178 4 жыл бұрын
Nefsachwen begent yanurlen😭😭😭
@mekedesalamu3332
@mekedesalamu3332 4 жыл бұрын
ነብሥይማር
@susuberhane929
@susuberhane929 4 жыл бұрын
Nefsr yemar
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
Nefes yemarelen 🙏
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 4 жыл бұрын
Ethiopianochi yewalelachihun ematresu enku hzbochi nachihu nebs ymar
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 4 жыл бұрын
Nafise yemare yadegele mareyam leje egzebher
@mewe4713
@mewe4713 4 жыл бұрын
Nefes yemalen
@hiwotegeberegebere9998
@hiwotegeberegebere9998 4 жыл бұрын
Nafes yemar
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
Nebes yemar
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን 4 жыл бұрын
እኔ ያሳዘነኝ አቤል ነው በወጣትነቱ የተቀጠፈው ጋሽ ውብሸት ኳን መኖር ያለባቸውን እድሜ ኖረዋል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አይባልም ለቤተስብ ቢያረጅም
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 жыл бұрын
አቤል ማነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
አይባልም ሁሉም ለቤተሰብ አይጠገብም
@tilahunbekele3047
@tilahunbekele3047 4 жыл бұрын
who is Abel???
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
@@tilahunbekele3047 ምን አውቃለሁ ካሌብ ማለቷ ይሆናላ
@firefeleke134
@firefeleke134 4 жыл бұрын
Nfse yemari
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 4 жыл бұрын
Be limutu bandera finale bishegnut??
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Nefese yemare
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
ነፍስ፡ይማር
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 4 жыл бұрын
Nebes yimar
@birktitesfaye1583
@birktitesfaye1583 4 жыл бұрын
Nebs ymar
@sarahagos4500
@sarahagos4500 4 жыл бұрын
Ato Adisu Ante yebetekristian sew weym ye Haimanot sew Aydelehim Yepoletika enji
@addisalemteferi9250
@addisalemteferi9250 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 🙏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 жыл бұрын
Nebes yemar
@mimi.9272
@mimi.9272 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@gfbh4631
@gfbh4631 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@hiwotalene8884
@hiwotalene8884 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@ethioacat4641
@ethioacat4641 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@almalm1555
@almalm1555 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@romanromi6501
@romanromi6501 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር
Webeshet Werkalemawe Interview On Seifu Fantahun Late Night Show
36:30
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 51 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ዓርሰ  ምርኮሳ ትግራይ ብብሉፃት ደቃ
1:29:41
Tigrai Development Association
Рет қаралды 366
ገጠመኝ(ኣጋጣሚ) - 40 ኣቡኡ ዘዋረሶ መንፈስ መከላኸሊ ጥይት ኢሉ ዘምጻሉ ፈተና ....   #share #like #comment
1:03:01
ታኦስ taos tube ( ናብ ትግርኛ ዝተተርጐመ ገጠመኝ )
Рет қаралды 292
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН