ለተማሪዎች በወር 30ሺ ድረስ የምታገኙባቸው ስራዎች | Real Jobs

  Рет қаралды 393,657

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

Пікірлер: 800
@yonasmoh
@yonasmoh Ай бұрын
If you want to know how to sell yourself this is for you :- kzbin.info/www/bejne/sIKpY4eObsR1r8Usi=TPXUbKKNWkNpXqB_
@yonasmoh
@yonasmoh Жыл бұрын
When I was a 4th year university student, I used to make 30k-45k. So this is not a bullshit. If you just pick one of them and commit to it, you’ll make even more .
@WynTayir
@WynTayir Жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ ውዴ
@cashflowqueen478
@cashflowqueen478 Жыл бұрын
Have you ever tried affiliate marketing or are they same with digital marketing and do you think its profitable for teens I wish you could make a video about it
@racysounds9470
@racysounds9470 Жыл бұрын
🤝
@JosephRodriguez-wg6ig
@JosephRodriguez-wg6ig Жыл бұрын
What's the solution
@tinsaehailemariam1329
@tinsaehailemariam1329 Жыл бұрын
How can find tell us
@abdurezakesmael7936
@abdurezakesmael7936 Жыл бұрын
በቀን 20 dolar ምናገኝበት ስራ ፈልገህ ቀለል ባለ መንገድ አሳየን ቀላል ነገር አልጠየቅኩህም አቃለው ግን ይሄ ካደረግክ ለሺዎች ከድብርት ማውጣት ትችላላህ😢
@MengistuTilahun-vr3cx
@MengistuTilahun-vr3cx 5 ай бұрын
እንዴትነው የሰረሀው
@SK-io4ti
@SK-io4ti Жыл бұрын
1:36 Reason 4:00 social media management 5:15 copyright(content writing) 6:53 Designing 9:28 tutoring 11:42 podcating 13:06 online reselling
@Nadmmmaahhhamiidahh-bt6wo
@Nadmmmaahhhamiidahh-bt6wo 10 ай бұрын
ገን ሁሉም እንብ አለ አረ በአለህ ወሸትኑ እንዴ
@ArsemaAmanuel-ro1gq
@ArsemaAmanuel-ro1gq 10 ай бұрын
oline reselling
@melatfekadu-fs4ii
@melatfekadu-fs4ii 7 ай бұрын
Online reselling endet new mengemerew koy
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
ይህን ኮመት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤ሀሳባቹን ይሙላላቹ ❤❤ የታመሙትን ይማርልን❤❤ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያርግልን❤❤❤አሜን እያላቹ❤❤እረተውን ሰዎች ❤❤ብዙ ተብለናል
@asedmngashe315
@asedmngashe315 Жыл бұрын
እንታባብር ስብሳክራያብ አደረገ አለሁ
@djwilla5271
@djwilla5271 Жыл бұрын
1:22
@AlmazReta-hf2gb
@AlmazReta-hf2gb Жыл бұрын
Amen
@SiteramesfinKedir
@SiteramesfinKedir Жыл бұрын
❤❤❤
@FootballEvents2
@FootballEvents2 Жыл бұрын
amen
@HazanMeki
@HazanMeki Жыл бұрын
እኔ የ11 ክፍል ተማሪ ነኝ laptop የለኝም በስልክ መስራት እችላለሁ ወይ ? 2, ኢንጊሊዘኛ ላይ ያን ያህል አይደለሁም መስራት እችላለው ወይ? 3,ገንዘቡን እንዴት ልቀበል እንደምችልና እንዴት መስራት እንደምጀምር አላውቅም ። ቤተሠብ አሁን ላይ ከባድ ሁኔታ ላይ ስላለ የራሴን አስተዋጽኦ ማረግ ፈለኩኝ እና መልስ ብትሠጠኝ።🙏
@AbenezerFekadu-ub9js
@AbenezerFekadu-ub9js 9 ай бұрын
Enem endezaw
@bitaniyanetsanet9629
@bitaniyanetsanet9629 9 ай бұрын
Tadya ezi mn taregareh
@musiclyrics-vn3ln
@musiclyrics-vn3ln 8 ай бұрын
@@bitaniyanetsanet9629 languge temar
@besufikad212
@besufikad212 7 ай бұрын
አሁን ምን ላይ ደረስክ ኮሜንትህ ሳነበው ብዙ ያሳሰበህ ይመስለኛል
@friends-forever781
@friends-forever781 7 ай бұрын
Me too bro inem 11 gna kifl ngn tmrt ly dedb silahonku father kabetu liyaberagn nw
@BilisumaCust
@BilisumaCust Жыл бұрын
You are all right my brother. Thank you for everything🙏
@ethio582
@ethio582 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብሮ ።ሀሳቦችህ በጣም ነው የሚመቹኝ። በቃ ብራ Please እርዳኝ ታለንቱ አለኝ podcast ውስጤ ነው። you tube ጀምሬ ነበር እንዴት promot ላድርግ። ግጥም ማንበብ መፃፍ ተውኔትም እንዲሁ እሞክራለሁ ።እና እርዳኝ Please በተረፈ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን አደንቅሃለሁ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 8 ай бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ በወር 40 ሺ አገኛለሁ ተመሥገን ነው ይሄም ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን ይመሥለኛል
@NegasiGebremedhin-h9l
@NegasiGebremedhin-h9l 2 ай бұрын
መላ ፈልጊ እህት...
@supremeleader989
@supremeleader989 Жыл бұрын
0:30 Thank you! እንደዛ ብቻ ይ"ሰ"ራል የሚሉ ሰዎች አደነቆሩን! ግልፅ ስላደረከው 10q
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 Жыл бұрын
Given your age and experience, I am really impressed by your presentation- well planned, to the point [with out much jargon] and very practical.
@GechTenew
@GechTenew 10 ай бұрын
ስልክ ብትልክል ወይም ቴሌግራም ጋ በግልጽ አስረዳኝ ስራውን መስራት በጣም እፈልጋለሁ please
@EyobAsrat-lj6uq
@EyobAsrat-lj6uq Жыл бұрын
በትክክል ስራ በonline የምትሰሩ እባከችሁ እርዱኝ ባጣም መስረት እፈልጋለሁ
@marakigetu1327
@marakigetu1327 15 күн бұрын
Enem
@ራሔልጊርማ
@ራሔልጊርማ 2 күн бұрын
እሺ ኑ
@Samifan357
@Samifan357 11 ай бұрын
online ስራ መስራት እፈልጋለው።እንድታማክረኝ ፈልጋለው።ስልክ ቁጥርህን ማግኘት ፈልጋለው።
@Caalaa_Curraa
@Caalaa_Curraa Жыл бұрын
I like your effort bro, keep it up. I wanna know more about podcast. Can you explain it more please
@RomanMilke
@RomanMilke 5 ай бұрын
ሰላም እኔ ያልገባኝ ነገር እንዴት ነው በali experess ላይ ማለት ነው ማስተር ካርድ አግኝተን ከዛ እቃ አዘን ምናምን በምን መልኩ ነው የምንቀበለው የትስ? Please 🙏 ንገሪኝ እስቲ
@YakobEndeshew
@YakobEndeshew 11 күн бұрын
እውነት ዮኒ እነትህን ነው ሙሉ ግዜየን እያጠፉብኝ ነው
@rahelh7587
@rahelh7587 Жыл бұрын
You are so matured I’m so happy for you
@Mekdifasa
@Mekdifasa 10 ай бұрын
Selam endet nachu accounting and finance temari nege sira felige nbr asteginet enante yemtawkut sew kal endtagenagug nbr ?
@kedirrahmeto812
@kedirrahmeto812 Жыл бұрын
I think I should start the tutoring, because it is the only thing I can do right now. It will also help me increasing my knowledge. Any way thanks for guiding me.
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw Жыл бұрын
Me too especially in Maths phy bio
@amanet126
@amanet126 Жыл бұрын
bro eski kagegneshe enenm shuk beyign wuleta keflahu😊😊
@muhabahassen2806
@muhabahassen2806 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው እኔ ግን በጣም ፍላጎት ያለኝ Website ላይ ነው አሁን php ደርሻለው ግን youtube ላይ ስለሆነ diseplend መሆን አልቻልኩም ግን እንዴት ነው እስከ php በለው በ frontend ብቻ ስራ ላገኝበት እችላለው እንዴ? ሌላው ደግሞ ከwebsite እና ከgraphic design የቱ ይሻላል?
@shereritnet
@shereritnet Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/l5qzfIeQoq2niKs
@abd41528
@abd41528 5 ай бұрын
Endet nw wondime dena nek Subscribe arigelehalew lenem melisilgn
@yosefsolomon790
@yosefsolomon790 Жыл бұрын
Good job as always bruh🎉
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 11 ай бұрын
እና youtube መጀመርና video edit ማድረግ እፈልጋለሁ ግን መንገዱን አላውቅም
@yohanestola-g3f
@yohanestola-g3f Ай бұрын
For cast መስራት እፈልጋለው ታግዘኛለክ????? 🙏🙏🙏Please
@abeldaniel4813
@abeldaniel4813 Жыл бұрын
የኔን interest የነካው part video editing ነው social media ላይ በተለይ ig ላይ የልብስ እና የጫማ ሱቆች ማስታወቂያ(sponsored) አያለሁ ግን ጥራታቸው የተቀረፁበት መንገድም እንብዛም ሳቢ አይደለም ለዛ እነሱን በማናገር ባለኝ ትንሽ የvideo ሀሳብ እነሱ ከሚሰሩት video ትንሽ አሻሽዬ በመስራት ላቀርብላቸው አስቤ ነበር ምን ትለኛለህ ??
@yonasmoh
@yonasmoh Жыл бұрын
Go for it
@EnjifetoAbdela
@EnjifetoAbdela 10 ай бұрын
Waw it was very interesting video thanks a lot. Go ahead.
@abelwendaferash6663
@abelwendaferash6663 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገርከው ሀሪፍ ነው
@mrteme4058
@mrteme4058 Жыл бұрын
The ethio ali abdl is back. first comment
@yonasmoh
@yonasmoh Жыл бұрын
🙏🙏
@qaasoomaansoo7382
@qaasoomaansoo7382 6 ай бұрын
1:53 ​@@yonasmoh
@KeletawAsrat
@KeletawAsrat 4 ай бұрын
ብሮ እኔ አሁን be wab and data base ተመርቄ አለሁ ምን ማድረግ አለብኝ
@KalKali-p9y
@KalKali-p9y 21 күн бұрын
Geraffek dizayen memar efalgalaw gen eseka 12 becha naw yetamarkut echelalaw? Kachalku yet mamar endamchel ena selk kuter betasekametelgn🙏
@dangbangy
@dangbangy Жыл бұрын
i want to start video editing and online selling but i don't know how to start i am just 11 grade studet and i can't get the access that is what it is holding me just i want some starting point if yu can show me
@hope-pp7zk
@hope-pp7zk Жыл бұрын
I don't have a computer.there is any work i can do by phone,Please help me
@selamkonjo6971
@selamkonjo6971 9 ай бұрын
እሱ በአማርኛ እያወራ እናንተ በእንግሊዘኛ ኮመንት የምትሰጡት ነገርስ 😂😂😂😅😅
@Error_Mode1219
@Error_Mode1219 Жыл бұрын
best as usual. I am thinking long term career like web development. eski mn tlaleh?
@yonasmoh
@yonasmoh Жыл бұрын
That’s so great bro
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss Жыл бұрын
keep it up brother
@SeniyaNuro
@SeniyaNuro 11 ай бұрын
አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉
@GjhjGjfj
@GjhjGjfj 11 ай бұрын
Thanks you roll model 😊
@AbduTakele-qs8fx
@AbduTakele-qs8fx 6 ай бұрын
ብሮ እኔ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ እባክህ እዴት መጀመር እዳለብኝ አሳየኝ please 🙏🙏🙏
@alxkbd
@alxkbd Жыл бұрын
a good wake up call thank you and I appreciate. wish you the higher power than now.
@ahmedesma1694
@ahmedesma1694 3 ай бұрын
ena 9 kfl nge bziy sat yhon online sra bjmr ds ylgal mkyatom ymayhon dbata wst eygbahu nw ena ebakhn kll yal online sra recomend argge pleas🙏🙏🙏🙏
@abieaschale2816
@abieaschale2816 7 ай бұрын
Since Ethiopia banks are not international. i try to open paybal with other country code. but the PAybal need to connect with bank. please help me my big bro.
@QueenKing-nb9qn
@QueenKing-nb9qn 5 ай бұрын
የምፈልገው ግራፊክ ነው ብር ማግኝት እፈልጋለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ተባባበረኝ ምን ላድእግ እሺ
@BekeleDemisew-fd8el
@BekeleDemisew-fd8el 7 ай бұрын
ሀይ እንደሚመስለኝኝ መልዕክቴ ታነባዋልህ ብዬ አምናለሁ ፤ ትምህርትን ጨርሻለው እናም ስራ ግን ምንም የለኝም so please help me
@ReduGetahun
@ReduGetahun 4 ай бұрын
አንድጥያቄአለኝ ?? አሁንእኔተማሪነኝ ሶሻልሚዲያየመጀመር ሀሳብአለኝ በምን አይነትነገርመዉታት እንዳለብኝ እያሰብኩነው ግን በምን አይነትነገር እንደምወታ አሰብኩ ብንል እና ልዉጣብል ቪዲዮዉ በምንአይነት መንገድ ብሰራው ተሰሚነት/ቫይራልሊወጣልኝይችላል 🙄🤔ሀሳቤ የገባህይመስለኛል የገባኸይመስለኛል ??????????
@YemaryamwarkYemar
@YemaryamwarkYemar 4 ай бұрын
እኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ላፕቶፕ የለኝም በስልክ መስራት የምችለው ኢንጊሊዘኛላይ ብዙምአይደለሁም
@yabon87
@yabon87 Жыл бұрын
thanks man keep going.....
@mahletbelay2198
@mahletbelay2198 6 ай бұрын
ዋው ምርጥ ማብራሪያ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@Barockmerkneh
@Barockmerkneh 5 ай бұрын
እኔ 9ክፍል ተማሪ ነኝ መስራት እች ላለዉ birr ኬት ነዉ ምወስደዉ እኔ english lernig menager alecelem ok comment melese lecl qution?
@MubarekHasen-t1j
@MubarekHasen-t1j Жыл бұрын
እውነትህን ነው ብሮ
@LeliYebirelij
@LeliYebirelij 9 ай бұрын
Ebakini tebaberegn 🙏 enidet lijemiri
@KhalidJibril-hs9mq
@KhalidJibril-hs9mq 6 ай бұрын
Good job bro I liked it. And I want to know more about thumbnail design
@Geez1206
@Geez1206 Жыл бұрын
Content Writter Podcast And on line re-selling are my favorites
@ሽያጭ
@ሽያጭ Жыл бұрын
ችግሩ እኮ ማን አለ የሚያሰራ
@Amarech-m8m
@Amarech-m8m Жыл бұрын
7ኛ ክፍል ነኝ ይሆናል?በጣም ሚመስጥ ቪዲዮ ነው 😦😦
@LuckySiberianHusky-uj1kv
@LuckySiberianHusky-uj1kv 7 ай бұрын
Yeah me too
@AddisMan-b7s
@AddisMan-b7s 7 ай бұрын
Hi
@GechTenew
@GechTenew 10 ай бұрын
ወንድሜ ይህን ለመሥራት እንዴት መጀመር እንዳለብኝ በግልጽ ልታስረዳኝ ትችላለህ
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ 9 ай бұрын
😁
@songohan185
@songohan185 Жыл бұрын
good job Iman gadzhi!
@SamsonBekuma
@SamsonBekuma Жыл бұрын
Keep it up bro you make us love working
@DagimZerhun
@DagimZerhun Ай бұрын
በስልክ በቼ መስራት እምንችለዉ የonly ስራ ግን ይኖራል🤔🤔🤔
@yoniman-e6l
@yoniman-e6l 10 ай бұрын
Video Editing client endet endemigegn ena detail video besera
@SurafelAbebaw-f7g
@SurafelAbebaw-f7g 17 күн бұрын
እንዴት ነው ምንሰራው ?ምንስ ውስጥ ገብተን ነው ምንስራው ?እንዴት ገንዘቡንስ ማውጣት ይቻላል? ወንድሜ ዮናስ
@KetemawLakew
@KetemawLakew 22 күн бұрын
Selam! I'm freshman 2nd year marketing management department student. I want to do but, there is no know-how
@MuradHussein-kr5sn
@MuradHussein-kr5sn 11 ай бұрын
Thanks brother
@seidjemal179
@seidjemal179 Жыл бұрын
The first comment 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yonasmoh
@yonasmoh Жыл бұрын
❤️❤️
@MucaaAanoleeAanaa
@MucaaAanoleeAanaa 8 ай бұрын
Thanks much bro.i want the tutorial job.how can I do that?
@ethio582
@ethio582 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብሮ ።ሀሳቦችህ በጣም ነው የሚመቹኝ። በቃ ብራ Please እርዳኝ ታለንቱ አለኝ podcast ውስጤ ነው። you tube ጀምሬ ነበር እንዴት promot ላድርግ። ግጥም ማንበብ መፃፍ ተውኔትም እንዲሁ እሞክራለሁ ።እና እርዳኝ Please በተረፈ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን አደንቅሃለሁ። እኔ አሁን ልመረቅ 4 ወር ቀርቶኛል
@AzebAbew
@AzebAbew 3 ай бұрын
እኔ 10ኛ ክፍል ነበርሁ አሁን ግን አቋርጫለሁ ሥለ ሥራዉ ሞር ብታሥረዳኝ ደሥ ይለኛል
@AzebAbew
@AzebAbew 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@TewodrosWorku-s4t
@TewodrosWorku-s4t 4 ай бұрын
ለሀሳቦችህ እናመሰግናለን ። ግን አንተ ምትነግረን ስለስራው ብቻነው እንዴት እንደምንጀምር ንገረን ሊንክ ብታስቀምጥልን ጥሩነው። አኔ የ11 ክፍል ተማሪነኝ ከናቴ በወር 6000 መቀበል ሰልችቶኛል ።አመሰግናለው
@SeadaSeman-zg1vb
@SeadaSeman-zg1vb 3 ай бұрын
I think I am able to be copy writer but I want to know how can I get the job
@EkramEkram-j1j
@EkramEkram-j1j 3 ай бұрын
Ene silk alegn gn laptop 💻 yelegnm pls bicha asjemregn stepun nigeregn melewet efelgalehu please 🙏
@Gemi_unique
@Gemi_unique Жыл бұрын
Brother be mn melku litredagn tichilaleh??ene be graphics design and photoshop graduate adrigealew,,,but still know sira aljemerkum,,ena demo ye 4th year university temari negn,,wode siraw endigeba erdagn.pls....ena Thanks for guiding me,,,
@VIPGame-er7qv
@VIPGame-er7qv Жыл бұрын
ኢሺ አውን ኢነ ሳራተኛ ነኝ ኢናም ስልክ ና ኢንተረነተ አለኝ ስራ ዳገሞ ኢፋሊጉአሎው
@rahmetyimer6857
@rahmetyimer6857 Жыл бұрын
thank you betam bertalign
@MekdelawitMillionhunde
@MekdelawitMillionhunde 3 ай бұрын
Ene ahun ye 12 kfl.temari negn laptopm yelegnm slk gn alegn ahun social managment endet new malet mn bsera yemilew yasasbegnal ene endet mesrat endemchlm btnegner des ylegnal
@mister_fab
@mister_fab 4 ай бұрын
24 seat yemserabet websayt ngern wendmachn pay pal yemaytey🙏🙏🙏🙏 ebakh
@AlmazReta-hf2gb
@AlmazReta-hf2gb Жыл бұрын
Hi 12 fetena wesja wtat almetam deppretion wst negh ena bzu ye online sira ayalew gn mnm income magghet alchalkum pls help me
@zekichekolNeversleep
@zekichekolNeversleep 8 ай бұрын
You are so smart in communication
@funzezone
@funzezone Жыл бұрын
Am first like and commmet
@ZemelakZewdu
@ZemelakZewdu Ай бұрын
How can I build trust from both buyers and sellers if I am working as reselling products management?
@ZedoAyalew
@ZedoAyalew Ай бұрын
ዩኔ በጣም እዎድሀለሁ 1000 አመት ኑር journalist Zedo negne!!!
@Jonathankassahun
@Jonathankassahun Жыл бұрын
hey yonas yawu yene interest ahun balewu nebarawi huneta anitsar ene facebook page alegni lesu demo mereja yasfeligegnal payment endet endehone bizu teketayochi alugni gin endet negeru endemaskedi gira gebagni
@kohathgenesis476
@kohathgenesis476 6 ай бұрын
Thanks 👍👍👍 I have BSc in computer Science and also certificate of graphic designe. So, I am interested in graphic designer field Can you help me with that?
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot Ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ከነሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ገደል ይጎባ
@online164
@online164 Жыл бұрын
thank you yoni .your are very interesting boy
@FontanaY
@FontanaY Жыл бұрын
I'm incredibly intrigued by your video, it's genuinely impressive! Keep up the fantastic work!
@Tiktok_combo
@Tiktok_combo 9 ай бұрын
KZbin video bemayet becha yekeflal selemibalew website seralen pleeeeeeeeeeeeeeeeeeese
@FatGe-g4l
@FatGe-g4l 3 ай бұрын
እኔ ምንም የለኝም ግን ስልክና ኢንቴርነት ነፃ አለኝ ምን ምተመረክረኛል
@BeletuDessale-o2s
@BeletuDessale-o2s 11 ай бұрын
ስዕል የማይችል ሰው graphics design መስራት ይችላል?
@sintayehuarega6121
@sintayehuarega6121 Жыл бұрын
It is great! you do bring better contents. That is why I like 'em. Keep the good work
@seblegetnet7475
@seblegetnet7475 Жыл бұрын
እኔ ዮንቨርስቲ ተማረ ነኝ ከሰኞ _አረብ ክላስ አለኝ ቅዳሜና እሁድ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እና ከቻልክ ፈልግልኝ
@SleepyBirdNest-nr5qu
@SleepyBirdNest-nr5qu Жыл бұрын
Do you want to make money online worldwide ?
@AliyademsFghjfhj
@AliyademsFghjfhj 8 ай бұрын
ahun lay ye colleg temari negn yesrawn zrzr aychalew gn ene jemari negn ena kelel yale zerf btasayegn endihum endet endemisera aserarun ajemamerun endtasayegn neber
@MahletKifle-f3g
@MahletKifle-f3g 7 ай бұрын
እንዴት ነው አፕላይ ምናደርገው ለስራው
@NigusuTeshome-i8w
@NigusuTeshome-i8w 8 ай бұрын
እኔ ተማሪ ነኝ pc የለበትም በስልክ እንዴት ነው ልሠራ ምችለው ደሞ ምንን በመጠቀም ልስራ አንተ ምትላቸው ነገሮች እኛ ከተማ የሉም ምክንያቱም እኔ የትንሽዬ ከተማ ልጅ ነኝ እባክክ መልስልኝ የኔ እና የቤተሰቤን ኑሮ መለወጥ ፈልጋለው
@gorameditationrelaxationmu6722
@gorameditationrelaxationmu6722 2 ай бұрын
My Upwork account blocked permanently during ID verification. So could i have a chance to create another account or what? Please tell me the way.
@mipan-9371
@mipan-9371 10 ай бұрын
Thank you for sharing. But I think its better if you post the links to some of the websites that helped u on the description box next time you post a video like these so that it would be as a guidance, rather than just telling us about the general works
@gadisanegash2428
@gadisanegash2428 11 ай бұрын
በsmart ስልክ ብቻ የሚሰራ ስራ የለም ግዴታ ኮንፒውተር ወይም PC አስፈላጊ ነው
@EskedarAyenew
@EskedarAyenew Ай бұрын
wendme ebakn kemn lgemr ahun lay genzeb yasfelgegnal lenem lebetesebem ebakhwendme mengedun asayegn first year temari negn ebakh betam chigr lay negn betesebem endezaw pls agzegn kemn ljemr ebakhn
@Zoom-4axis
@Zoom-4axis 5 ай бұрын
እኔ የ 9 ኛ ክፍል ተማሪነኝ በስልክ መስራት ይቻላል
@MensureAnwar
@MensureAnwar 9 ай бұрын
But I am g 7 student can I work this web
@SeifeTsega
@SeifeTsega 11 ай бұрын
Graphics design Pls tell me more Graphics design work
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Upwork በ7 ደቂቃ
7:29
Yonas Moh
Рет қаралды 195 М.
ይህንን ቪዲዮ ሳታዩ እንዳትጀምሩ how to make money online for beginners
18:47
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 127 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН