🔆 ለፈተና የሚረዱ 10 ነጥቦች 🔆 ልጆቻችን-lejochachen 🔆

  Рет қаралды 6,083

ልጆቻችን Lejochachen

ልጆቻችን Lejochachen

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@Belayneshtadese-p4i
@Belayneshtadese-p4i 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@lejochachen
@lejochachen Жыл бұрын
እንዲህም ተርጉመው የተማሩበት አሉ! የንታ እኔም ተምሬበታለሁ፡፡(ወላጅ) 1.ማመስገን- ትዳሬ ሳይቋረጥ እዚህ ሰዓት በሰላም ስላደረሰኝ፡፡ ብዙ ፈተናን ስላሳለፈልኝ እሺ ከማማረር ይልቅ አመሰግነዋለሁ፡፡ የምፈተነው ልመዘንና ዋጋ ሊሰጠኝ ነው እላለሁ 2.ባጭር ባጭሩ ማቀድ- የቀረችውን እድሜዬን እንዴት ላሳልፋት?- ለየትኛው ፈተናዬ መውጫ የሚረዳኝን መፈለግ መተግበር፡፡ ፈተናዬ በየቀኑ በየአይነቱ ነውና 3.ማጥናት- ኑሮን ክርስትናዊ ማድረግ፡፡ ለፈተና መዘጋጀት መጠበቅ፡፡ ያለፈተና ያለ ኑሮን አለመመኘት / ሰው ለምን በሰላምና በፍቅር ብቻ አይኖርም በማለት አይምሮዬ ለፈተና ዝግጁ አልነበረምና / የፈተና መምጫ መንገዶችን ቀድሞ ማጠር፣ተዘጋጅቶ መጠበቅን ተምሪያለሁ 4. ማተኮር -አለመዘናጋት-ስጋዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ከዋዛፈዛዛ ግዜን በመቀነስ የነፍስንና መንፈሳዊ ተጋድሎ ሁልጊዜ መዘንጋት እንደሌለብኝ ቢቻል ከእንቅልፌም በመቀነስ መትጋት እንዳለብኝ ተምሬያለሁ፡፡ የፈተና ግዜ 5. በጊዜ መገኘት- በፈተናው ሰዓት የሚጠቅሙኝን መታገስን፣ማመስገንን፣ራስን መግዛትን፣መጽናናትን፣መንፈሳዊ ኃይልን ...መታጠቅ እንዳለብኝ ተምሬያለሁ፡፡ በፈተና ግዜ ሞግዚቶቻችን ቅዱሳንና መላእክትን ሀሉ እንዲረዱኝ መለመን፡፡ በፈተና ግዜ ያለችኝን ትእግስቴን ጨርሼ ራሴን መግዛት ሳልችል ሌላ ጥፋት እንዳልጨምር እንዳልሸነፍ እግዚአብሔርን ረዳት ማድረግ፡፡ ቢቻል ፈተናውን ቀድሞ ማወቅ(ከልምድ) ለምሳሌ የሰዎችን ምላሽ ቁጣ፣ስድብ፣ ዱላ፣ጥላቻ.... ምን ማድረግ እንዳለብን አውቀን ፈተናውን ማሳለፍ / ፣እኒህ ፈተናዎችን የሚያስነሱ ምክንያቶችን ቀድሞ መቆጣጠር፡፡ እንዳመሉ መያዝ 6. በጸሎት መጀመር፡- የኔ ዋና ፈተና ቁጣን መፍራት ስለሆነ ቀድሞ ሰላምለኪና አቡነ እያሉ መቅረብ፣ አሳልፍልኝ፣አስችለኝ፣አበርታኝ፣እንዳልፈው፣ተግባራዊ ክርስትናን እንድፈጽም እርዳኝ፣ ሰይጣን በመሀል ገብቶ እንዳይጠቀምበት፣ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ተስፋ እንዳልቆርጥ መጸለይ አለብኝ፡፡ ቢያንስ ማማተብና የፈተናዬን መውጫ መፈለግ 7. በራስ መሥራት- ክፉ አሠራሮችን ከዓለም አለመኮረጅ አለመስረቅ--ሌባ አለመሆን፣አለመበደል፣ ክርስቲያን ተብዬ መንፈሳዊ መፍትሔ መከተል ሲገባኝ ሥጋዊ መፍትሔን መከተል እንደሌለብኝ፡፡ ምንም ቢከብደኝ እንደ መንፈሳዊ ሰው ማሰብ እንጂ ጫለማዊ መፍትሔን ማጭበርበርን አለመከተልን ተምሬያለሁ ፡፡ አንዷን ፈተና ለማለፍ ዓለም የምትለኝን ብከተልና ፈጣሪን ሳሳዝነው ና በሞት ብጠራ ልፋቴ ሁሉ ገደል ገብቶ በነፍሴ እጎዳለሁ፡፡ ለጊዜው ቢታገሰኝ እንኳ ህሊናዬ ይወቅሰኛል፡፡ 8. በዘዴ መወጣት -በፈተና ላይ ፈተና ቢደራረብ እንደእዮብ በጥበብ መወጣት፡፡ እንጂ የጠላትን ፈተናን አለመፍራት፡፡ የከበደንን ፈተና ለፈጣሪ አሳልፎ መስጠት፡፡ ለምሳሌ ልጅ ባይኖረን - እሱ ሲፈቅድ በፈለገው ግዜ ሊሰጠን እንደሚችል ማመን እንጂ በዚህ ተፈትኖ አለመጎዳት፡፡ ቀላል ፈተናዎችን በአቋም በጽናት ማለፍ፡፡ ለምሳሌ እውነቱን ተናግሬ የሚመጣውን መቀበል፡፡ ስድብም ከሆነ እኔን አይገልጸኝም....ለመታገስ ዝምታን መምረጥ... ከፈተና በኋላ 9. ወደፊት- የበዛ የጠላትን ጾር በማሰብ ያለፈውን በማሰብ ከማዘን መጪውን በማሰብ መዘጋጀት...እንደ ፓውሎስ ወደፊት መዘርጋት፡፡ ሰዎች ቢጎዱን እንኳ ለፈጣሪ መተው...ቂም አለመያዝ 10. ወደራስ- የተፈተንኩት በራሴ ምክንያት ነው፡፡ እራሴን ራሴ ከምጎዳው በላይ ሰዎች እኔን አይጎዱኝምና ራስን መጠበቅ ፡፡ አለመቅዘም...ለሰዎች መልካም ብሆን በሕይወቴ ቢማሩ ኖሮ ይህን አያደርጉም ነበር ማለት፡፡ ብወዳቸው አይከፉብኝም ማለትና ጠላትንም በመውደድ ከጨለማ ማውጣት፡፡ ራሴን ባስተካክለው ሁሉም ይስተካከላል ማለት፡፡ ምርቃቱን ሁሉ አሜን ብያለሁ
@ETH_21
@ETH_21 10 ай бұрын
እድግ በሉልኝ
@azebgera3764
@azebgera3764 Жыл бұрын
ትቺያለሽ መስዋት ሳሮን ነኝ4d
@eyobgebreyesus9545
@eyobgebreyesus9545 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏
@TigistMeshesha
@TigistMeshesha Жыл бұрын
It is very interesting and we like your video keep it up🥰😍❤️🙏🙏🙏🙏❤️🧡💛
@lejochachen
@lejochachen Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ። አብረውን ይክረሙ ለወዳጆችዎም ያጋሩ
@meseretabebe6594
@meseretabebe6594 Жыл бұрын
It’s very interesting, timely and helpful. Keep up the great work🙏🏽
@lejochachen
@lejochachen Жыл бұрын
Thank you! Will do! Egziabher yerdan
@SANCHO-RASH_2510
@SANCHO-RASH_2510 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Miryehelu
@Miryehelu Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hermilove8549
@hermilove8549 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😍😍😍
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
❤🎉❤😘😍😍😍
@MeseretBest
@MeseretBest Жыл бұрын
♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️♥️♥️✝️♥️✝️♥️✝️♥️✝️♥️🙏♥️🙏♥️💞♥️💞♥️🙏♥️🙏♥️💞♥️💞♥️💞✝️💞✝️💞
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 368 М.
ነቢዩ ሳሙኤል | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
23:32
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 14 М.