ሁለተኛውን ግድብ በአባይ ላይ... ካይሮ ታመሰች ጊዜው አሁን ነው

  Рет қаралды 38,113

Ethio Addis

Ethio Addis

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@MillionZergaw-k1v
@MillionZergaw-k1v 18 күн бұрын
የነሱን አጋጣሚ መጠቀም ሳይሆን የራስን አቅም ማጠናቀር ዘላቂ መፍትሄ ይመስለኛል።
@SintayehuMekuriya-s5l
@SintayehuMekuriya-s5l 18 күн бұрын
ግድብ ለመገደብ አቅም እንጂ የማንም ይሁንታ አያስፈልግም ለመልማት
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤አባይ የህልውናችን ታላቅ ክንድ ስለሆነ ከምንም በላይ እንጠብቀዋለን ።🎉🎉🎉🎉🎉
@negagetachew974
@negagetachew974 18 күн бұрын
ገና ኢትዮጵያ ሁሉም ወንዞችዋ ገድባ ለሕዝባ ስራ ትፈጥራለች
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 18 күн бұрын
ጀዝባ አብይ ሲያጃጅልህ ነው ቶሎ ሚጨርሰውን ኢንጂነር ስመኘው አብይ ገዳዩ ፩ደኛ ግድብ ፪ተኛ ፫ተኛ እያለ ህዝብ ያጃጅላል የኢትዮጵያ ትልቁ ጠላት ነው 4ኪሎ ያለው
@HenokKifela
@HenokKifela 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ የዉሃ ማማ የቀጣዩ ዘመን ዉሃን እንደ ነዳጅ ለአለም የምታከፋፍል ሀገር ናት ።
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 18 күн бұрын
የምን ሁለተኛውን ግድብ ነው የምትሉት 200 መካከለኛ ግድቦች በቀጣይ በሀገራችን የሚገነቡ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል ። ለግብፅና ለሱዳን ከኣሁን በኃላ የአባይ ወንዝ ውሃ በልካቸው ነው የሚፈስላቸው ።
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 18 күн бұрын
አረብች ያላቸውን የተፈጥሮ ሃብት ለብቻቸው ተቆጣጥረው እኛን የራሳችንን እንዳንጠበቅ ተረባርበው እጅ እግራችንን ለዘመናት አስረው ህዝባችንን በድህነት እየቀጡ ዘመን ተሻግረዋል ተራው ደሞ የኛ ነው ካለን ሃብት ሳናስከፍል በነፃ የሚባል ነገር የለም ዛሬ ባይሆን ነገ ይሳካል
@foadnasir216
@foadnasir216 18 күн бұрын
ይመቻቻው🎉🎉🎉
@TassewKumssa
@TassewKumssa 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ ኣባይ ላይ ግድብ ለመገደብ የግብፅን መበጥበጥ ኣትጠብቅም። በማንኛውም ጊዜ ከዚህ በዋላ ትገድባለቸ ።
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 18 күн бұрын
ሌሎች ህዝቦችን ገሎ ለመጠቀም ማሰብ ጤነኛነት አይደለም። መጀመሪያ ባለን እንጠቀም። በልማቱ ምንም የማይጠቀም ኢትዮጵያዊ፤ ውኃ ተቋርጦበት ከሚሰቃየው ግብፃዊ ብዙም አይለይም። የሚያኖረው ፈጣሪ ነው። በመጨረሻም ይህ የማይረባ ዝግጅት መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ።
@mizankebede9268
@mizankebede9268 18 күн бұрын
እነሱ ለኛ ስለማይተኙ ነው አጋጣሚን ለመጠቀም የምንገደደው ወንድሜ !
@Gishtagishta-j1f
@Gishtagishta-j1f 18 күн бұрын
የእንጉዳይ ማንነት!! በሞተ ነገር ላይ መብቀልና መባዛት? ኧረ አገራችን በራሷ ማንነት ፍቅር ይኑረን እንጂ በልጆቿ ኅብረት የፈጠራት በሰጣት የታመቀ ኃብት ታሳልጠዋለች! ግብፅ የኛን ውድቀት ስታልምና ሆዳም ወንድሞቻችንን ከርሳቸውን እየሞላች ጥራለች ፣ ትጥራለችም። እኛም የተንኮል ያደረ አፋሽ እንሁን? ዘገባህ ጥሩ ሆኖ የግብፅን ቀውስ በአጋጣሚነት መጠቀም ያልከው መልካም አይደለም። በበጎ ኅሊና በእግዚአብሔር መታመንና በሌላው ውድቀት አለመደሰት ጥበብ ነው!!!
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 18 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹እናመስግናለን በርቱ 🇪🇹🇪🇹❤
@SeyoumGebremariam
@SeyoumGebremariam 18 күн бұрын
ስህተት ነው የነርሱን አብዮት ጠብቃ አይደለም ሥራው የተጀመረው ከዛ በፊት ነበር የጀመረው አስተካክል ።
@zelalemashenafi9071
@zelalemashenafi9071 18 күн бұрын
ካልተገመረ ዝም ነዉ ሚባለዉ ሳይጠናቀቅ ሚዲያ ላይ እንደዚ አይነት ሚስጥሮችን መያዝ ነዉ ያለብን አይመስልህም
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 18 күн бұрын
Wedachu Satwedu Tsetalechu.Natur New
@abubekermohammed9527
@abubekermohammed9527 18 күн бұрын
ተንኮል እያሰብክ ሰላም ላገራችን ትላለህ
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 18 күн бұрын
ጅል ግብፅ ለኢትዮጵያ ሰላም ሰጥታ ታውቃለች ?
@oupamolapo2553
@oupamolapo2553 18 күн бұрын
1🎉
@BelaynehEshachew
@BelaynehEshachew 18 күн бұрын
Erbaki
@TesfaTamene
@TesfaTamene 18 күн бұрын
ለግብፅ አዝነህ ሞተሃል።ስንት ዶላር ተከፈለልህ እንዳን አድግ ያደረጉን የውጭ ሳይሆን የውስጥ ባንዳዎች ናቸውድ።ለግብፅ አዛኝ የሆንክ ሰውዬ ዘግነትህን ቀይረህ ስና በረሃ መግባት ትችላለህ።እነሱ እኛን እርስ በርስ እያባሉን ለምን በኮመንትህ ላይ ኢትዮጵያን አትንኩት አትልም ድሮም ጠላት ከውስጥ ነው።ከግድህ ቦኃላ አጥንቱ የግብፅ ደጋፍ ከት ይወረወርላችሁ ይሆን?መቀበጣጠር ለነ ጁዋር መሃመድም አልተሳካላቸውም ።ፖለትከኞቻችን ማገዳደል ማፈራረስ እንኝ ማስገንባት እንደ መወዳደርያ መጠቀም የለም።ስለዝህ ህዝባችን መንቃት አለበት
@rozalewis6506
@rozalewis6506 15 күн бұрын
Like nehe wandema nurelt lagerh Ethiopian 🎉❤👏 Endanta aynat lig nw yatachw hagera Ethiopian 🙏
@alishaamra7756
@alishaamra7756 17 күн бұрын
አሁን ሰው የሚበላወ የለውም ... ቦንድ ይገዛል ብለህ አፍህን ከፍተህ ትቀራለህ......በሬ! ግድቡን ለመጨረስ መከራችንን አይተን አዋጥተን ስናበቃ የመብራት ዋጋ በእጥፍ ጨመረ ታድያ ለኔ ለደሃዋ ምን ፈየደልኝ?....የምበላውን ላስብ ያንተን ቦንድ ላስብ? ገና ኮሪደር ያፈረሰብኝን ። ጠግኜ አልጨረስኩም ... የራስህ ጉዳይ .
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 17 күн бұрын
አንዱ ሣያልቅ ሥለሁለተኛ ታወራለኸ ደለሉን ለመቀነሥ ያሥፈልጋ ል ያም ቢሆነ የመጀመሪያዉ አካል ነዉ ወሬ አታብዛ
@gebreabzgiweldehawariat5378
@gebreabzgiweldehawariat5378 18 күн бұрын
እናንተ ወረኞች የምትሉትን ሁለተኛ ግድብ ለመግንባት የመለስን ብልህ ጭቅላት መከተል ግድ ነው ከዚህ የበለጠ በወደብ ላይ ቅድምያ ስጡ?
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 18 күн бұрын
@@gebreabzgiweldehawariat5378 ወድብን ያህል ታላቅ የአገር ሃብት አስረክቦ አባይን ገደበ ብልህ አሰኝም
@idiamin5811
@idiamin5811 17 күн бұрын
Ethiopia's intention is not to choke off water so other countries can not have water or to use it as a weapon to threaten others .to the contrary ethiopia is only trying to develop its own nation ..because of rhetoric like this like u wanna be journalists is the reason why ethiopia is having enemies all around please fix your attitude and the title itself ..and learn how to narrate your own writing properly . If you have speech problems seek help . Thanks
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 18 күн бұрын
ስታነብ ድምፅህ ይደብራል
@SintayehuMekuriya-s5l
@SintayehuMekuriya-s5l 18 күн бұрын
ግድብ ለመገደብ አቅም እንጂ የማንም ይሁንታ አያስፈልግም ለመልማት
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ኣብ ኤርትራ ዝሰልጠኑ ኣብ ኲናት ወዲ መደኒ
13:47
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 198 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН