ሁለተኛዉ ከባዱ የዉይይት ቀጠሮ መልስ ትተዉ በእልኸኝነት ተቋጨ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | endalk zenebe

  Рет қаралды 5,526

ኤል ቃል tube 2

ኤል ቃል tube 2

Күн бұрын

#መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
ኤል ቃል tube
ሁለተኛዉ ከባዱ የዉይይት ቀጠሮ መልስ ትተዉ በእልኸኝነት ተቋጨ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | endalk zenebe

Пікірлер: 64
@konjitDemse-go5mb
@konjitDemse-go5mb 14 күн бұрын
ቃሌ ተባረክ ተባረክ… አኬ… አዎ ወይም አይደለም እንበል ብለህ የአፍህን ቃል መጠበቅ አቃተህ እኮ! … የአፍ ቃል ይጠበቅ…።
@OliTesfaye-i9y
@OliTesfaye-i9y 16 күн бұрын
አኬ ጌታ ይባርክኽ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 20 күн бұрын
ቃልዬ የተረጋጋኸው ወንድሜ ግራ ቀኝህን የማታይ ወደፊት ብቻ መገሰገስ ይሁንልህ አባቴ በርታልን ❤❤❤❤
@meseretfene5796
@meseretfene5796 20 күн бұрын
ጌታ ሰው አለው ወንድሞቻችን እርስ በእርስ ሲባሉ ጌታ ሌሎዎችኝ እያስነሳ ነው ፀጋ ይብዛልህ ቃሌ❤❤❤
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 14 күн бұрын
ቃሌ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ ይባርክህ
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 14 күн бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እናተ ክርስትያኖች ዼንጤዎች ማለቴ ነው ትግስትህ እውቀትህም በጣም ደስ ይላል ቃሌ በጣም አድናቂህ ነኝ ጌታ ይባርክ አይምሮህን አብዝቶ ያስፋልክ ትምክህትህ ጌታ ስለሆነ በጣም አድንቄሀለው አኬ ሚሉት በጣም ትምህክተኛ ነው እሱ በራሱ ሳይሆንበሰው በሰው ድጋፍ የቆመ ነው🫵🫵🫵
@nishanraday7062
@nishanraday7062 20 күн бұрын
ቃልየ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww 20 күн бұрын
ዳኒ ከውቀትህ በላይ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ብርክ በሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TalaKbret
@TalaKbret 20 күн бұрын
አሜን ጌታ ፀጋውን ይጨምሪላችሁ
@ruthabera72
@ruthabera72 19 күн бұрын
What I learned this time, people have a lot of knowledge, but they don’t know Christ. Christianity is not knowledge it is a revelation WHEN i accept Christ, I didn't have that much knowledge. However, the Holysprit revealed to me the truth .I pray that may, bro. AKE AND all Orthodox people know Christ in Jesus name. Amenv
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww 20 күн бұрын
ቃሌ አንበሳ ከዚህ በላይ እውቀቱ ጸጋውን ይጨምፍልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 14 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው እድሜ ለዼንጤዎች በነሱ ምክንያት አኬ ና መሰሎቹ እየሱስ ብለው ስሙን በመጥራት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ መቻላቸው በጣም የሚገርም ነው ምህረትአብ እና ያ ቅዠታም ዘበነ እየሱስ ብለው ሊሞቱ ነው ያው የተንጋደደ ቢሆንም ትርጉም አፈታታቸው ከ አዋልድ መፅሀፍ ወተው አሁነ ከ ክርስትያኖች ጋር ለመከረከራቸው በመብቃታቸው በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ግ እነደ አስተያየት ለምንድነው አኬ ስታወራ በጣም የምትቸኩለው ቀስ ብለህ ለማስረዳት ሞክር ያስጨንቃል እሩጫህ እንዴ ተረጋጋ🫵🫵🫵🫵
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo 20 күн бұрын
Qaliyee zamanik Yi barak tabarakulign baxam 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 20 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayegolja148
@tesfayegolja148 16 күн бұрын
ቃሌ መልስ ከመፈለግ ይልቅ ነገር የሚፈልግ ይመስል ነበር ፍርዱን ለተመልካች ብትተዎት መልካም ነበር ነገር ግን ሀይማኖትን መሰረት አድርጋችሁ እንደዚህ አይነት ፖለቲካ መስራት ሀይማኖተኛ ነን ከምትሉ ሰዎች የማይጠበቅ እጅግ የሚያሳፍር ተግባር ነው የምትመሩት መንጋ ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ፡፡
@abebelebsemengst6168
@abebelebsemengst6168 20 күн бұрын
በርታ ቃል
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የሚባል ሰው ግን ተስፋ ቆርጧል። ማጭበርበርና መከራከርን ተደባልቆባታል።
@magisobbo
@magisobbo 15 күн бұрын
Am protestant...qale arif neh Gn tnsh aken btasweraw des yilal des ayilm chkchk bcha new
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 20 күн бұрын
ኤፊ ዳኒ ተባረኩ ሲጀመር ከዚሕ ወንጌልን ከሚቃወም ምን ማለት መናገር ከማይፈልግ የተቋም ጠባቂ ጋር ባትወያዩ ምንም ስለማይጠቅም ተረታም ጋር ጉንጭ አልፋ ዉስጥ ባትገቡ እንላለን
@be-liever
@be-liever 20 күн бұрын
አረ🤣 ፕሮቴስታንት እኮ ወንጌልን በሙላት ከመቀበል ይልቅ የማይመቻቹን ሽምጥጥ አርጋቹ ክዳቹ የራሳቹን በመሰለኝና በደሳልኝ ፍልስፍናቹ ትዳክራላቹ።
@eleni311
@eleni311 19 күн бұрын
እኛ ጣኦት የለንም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ጥርት ፅድት ያለ እምነት መፅሀፍ ቅዱሰ ብቻ የፈረንጅ ሰእል አናጥንም አራት ነጥብ ኑ ወደ ኢየሱስ ​@@be-liever
@be-liever
@be-liever 19 күн бұрын
@@eleni311 አዎ ጣኦት ዬላችሁም ይሆናል ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያመልኩት ክርስቲያኖች ላይ በሃስት ትመሰክራላቹ ጣኦት ነው የምታመልኩት ብላቹ እንሱ ግን ደጋግመው ይነግሯችሃል እግዚአብሔርን ቢቻ እንደሚያመልኩ። እናተ ግን የምታመልኩት እኛ ፕሮቴስታንቶች ነን የምናውቅላቹ ነው 🤔 ስታሳዝኑ ከኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዛት አንዱ በሃሰት አትመስክሩ ነው እናነተ ግን ከመመስከር ወደኋላ አትሉም🤔
@eleni311
@eleni311 19 күн бұрын
@@be-liever ምድነው በሀሰት የመሰከርነው? ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ማለት ሀሰት ነው ?
@be-liever
@be-liever 19 күн бұрын
@@eleni311 በአንድ እራስ ሁለት ምላስ አሉ አባው🤔 አንዴ ኢየሱስ ጌታ ትላላቹ በሌላው ምላሳቹ ደግሞ ሃሰት ትመሰክራላቹ🤔 ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ እሱ እውነተ ነው። እግዚአብሔር ቢቻ ነው የምናመልከው ሲሏቹ አይ ጣኦት ነው የምታመልኩት ብላቹ ነው በሃሰት የመሰከራቹት🤔
@FedhiiInjifano
@FedhiiInjifano 19 күн бұрын
አኬ በጣም ደስ የሚለኝ ፍጡራንን አያመሠግንም ጌታ መድኃንዓለም ኢየሱስ እንጂ!!
@Hiwot210
@Hiwot210 20 күн бұрын
ወይኔ አኬ ፍጥነቱ መስማት ይከብዳል😊😊 እውቀት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ካላማጣ ድካም ነው ትርፉ ጌታ ይብራልክ።
@be-liever
@be-liever 20 күн бұрын
ጠማማ ይቀና ዘንድ አይቻለውም ይላል ቃሉ ስለኢየሱስ ክርስቶስ እየስተማራ የውሸት ፍልስፍና ሸቀጣቹን እያጋለጠ ስለክርስቶስ እየሰበከ ከጥመት አትላቀቁም 😂 ጌታ ይብራለት ትላላቹ😂😂😂 በርቶለት ነው ስለእውነተኛው የወንጌል ትምህርት የሚሟገታቹ።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የተባልክ ጨለሌ። መጀመሪያ እንደባቢሎን የተደበላለቀባቸውን ዪንተን አስተማሪዎች አስተምር። አኬን ለማስተማር ማሰባችሁ ያስቃል። ባለፈው 5 ፓስተሮችን ስለ ዳግም መወለድ ጠይቄያቸው አምስቱም አምስት ዓይነት መልስ ሰጥተውኛል። እጅግ በጣም ነው ያፈርኩት። መጀመሪያ ባባቢሎናዊያን የሆናችሁ ፕሮቴስታንቶች መጀመሪያ ራሳችሁ ተግባቡ። በምን ዓቅምና ሞራል ነው ወደ አኬ መንደር የመጣችሁት??
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 20 күн бұрын
ዳኒ እውነት ለሁሉ የሰጠው አሰተያየት በጣም ይሰመርበት ኦርቶዶክሶች አሰተውሉ።ወንድሞቼ ሁላቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 17 күн бұрын
kemekeraker sele eyesus 🅱cha si🅱eku zemenu alkoal
@Eotc628
@Eotc628 19 күн бұрын
Ay pente gra yetegabachhu sewoch mejemeriya and hunu
@sisayamare7113
@sisayamare7113 20 күн бұрын
አቅሙን ሳያቅ አኬ ጋ ገብቶ ይርበተበታል አይ ጴንጤ ደግሞ ማስተርስ አለዉ በ ቲዎሎጂ
@idid7773
@idid7773 20 күн бұрын
የበሃሪ ችግር እስኪአሳይ ድረስ እየተርበተበተ አቅም ምናምን ትላለህ ይልቁስ አርፈህ ተማር ለሂዎት ይሆንልሃል
@sisayamare7113
@sisayamare7113 20 күн бұрын
@@idid7773 ቲንሽ ሰለ ቀኖና እዉቀት ያለዉ አኬ ሌክቸር ሰጠ እንጅ ድቤት ብሎ አይጠራም ግን ጴንጤ ድፍረት እንጅ እዉቀት የለም ሶ የቱ ልክ እንደሆነ አትረዱም እዛዉ ፕሮተስት እያደረጋችሁ ኑሩ እንደስማችሁ
@BireketeAbreha
@BireketeAbreha 20 күн бұрын
well doen kali
@be-liever
@be-liever 20 күн бұрын
አኬ ከምር ምርጥ ነው የማይመቻቸውን የወንጌል ክፍል ሲሸመጥጡ ያፋጥጣቸዋል።
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 20 күн бұрын
🎉kkkkkk ere bezih lk drama yasfogral..
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 17 күн бұрын
ake mi🅱al sew geta ydreslet sew kalgei🅱ew🅱itewsa yalemenfes kidus erdat melekotn meredat yke🅱dalko wegenoch
@abelo6917
@abelo6917 19 күн бұрын
Original Protestant malet yihe new
@chombechombe8423
@chombechombe8423 20 күн бұрын
ቃሌ ከባድ ሚዛን
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 20 күн бұрын
ከ አኬ ጋር የሚደረግ ውይይት ብዙ ባይሆን መልካም ነው።ቃሌ ከዚ በላይ ዉይይት ከሱ ጋር አታድርግ ምክንያቱም የባህሪ ችግር እንዳለበት በተደጋጋሚ እያሳየ ነው።አንድ ነገር ማስተዋል እንችላለን እሱም ስለ ካራ ኦርቶዶክሶች ፣ካራዎች ውይይት ያደርጋሉ ነገር ግን በ ጥቅስ ማሳመን ካቃታቸው አምነው አይቀበሉም ቀጣዩ ማሳመኛቸው ሀይል ነው ካራውን ይመዛሉ።አሁንም በአኬ ላይ የምናየው ይሄ የው ይወያያል ሲያቅተው ይሳደባል።አኬ=ካራ
@be-liever
@be-liever 20 күн бұрын
ትክክለኛ የልተሸራራፈ ወንጌል ነው አኬ የሚሰብከው እናም ደግሞ ስለሚያፋጥጣቹ ነው ልጁ ጨዋ ወንጌል የገባው ፀባይ ሰናይ ልጅ ነው። ፕሮቴስታነቶች ግን የምይመቻቹን የወንጌል ክፍል ትሸመጥጡታላቹ የዛኔ አይሰማችሁም ልጁ።
@idid7773
@idid7773 20 күн бұрын
​@@be-lieverእረ ባክህ ተው እንጂ ክክክክ
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
አኬ ከባድ ሚዛን። ገና ከሩቅ ያስፈራል።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
​@@be-lieverትክክል❤
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 17 күн бұрын
🅱i🅱le mige🅱aw 🅱emenfeskidus enji 🅱esga kaweranew yaweranew yesgachin were yatefanal
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 18 күн бұрын
አኬ የሚባል ልጁ በከንቱ ያለእዉቀት ልጁን በከንቱ ያስተባዩት ከእሱ የማይሻሉ ባዳ የሆኑ ልጃች ናቸዉ አንድ ዲግሪ በቲዎሎጂ ያልጨረሰ ልጁ በትቢት ተነፍቶ መኩራራቱ ከንቱ ነዉ
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የሚባል ወፍራም መሃይም የቃል ጨዋታ ነው የያዘው። ፕሮቴስታንቶች ሲጀመር ራስ በራሳቸው የተደበላለቀባችሁ። አስር ፓስተር አንድ ጥያቄ ተጠይቀው 50 የተደበላለቀ መልስ ሲሰጡ አፍረናል። ደደቦች።
@exampleexam-vs5hb
@exampleexam-vs5hb 18 күн бұрын
😂😂😂😂
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 14 күн бұрын
አቤት አቤት አንተ በጣም አዋቂ ሆነህ እሱን ያላዋቂ ማድረግ መላጣ ምንይመስላል ተደበቅ በናትህ ፈጥኖ ባወራ መሰለህ የሚፈርሰውን ነገር አንተ ጣጣጣ ባልክ ጊዜ እውነት ያወራክ መሰለክ አንተ አኬ የሚሉክ ሽልጦ እራስ🤬🤬🤬
@OliTesfaye-i9y
@OliTesfaye-i9y 16 күн бұрын
አኬ ጌታ ይባርክኽ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የተባልክ ጨለሌ። መጀመሪያ እንደባቢሎን የተደበላለቀባቸውን ዪንተን አስተማሪዎች አስተምር። አኬን ለማስተማር ማሰባችሁ ያስቃል። ባለፈው 5 ፓስተሮችን ስለ ዳግም መወለድ ጠይቄያቸው አምስቱም አምስት ዓይነት መልስ ሰጥተውኛል። እጅግ በጣም ነው ያፈርኩት። መጀመሪያ ባባቢሎናዊያን የሆናችሁ ፕሮቴስታንቶች መጀመሪያ ራሳችሁ ተግባቡ። በምን ዓቅምና ሞራል ነው ወደ አኬ መንደር የመጣችሁት??
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የሚባል ወፍራም መሃይም የቃል ጨዋታ ነው የያዘው። ፕሮቴስታንቶች ሲጀመር ራስ በራሳቸው የተደበላለቀባችሁ። አስር ፓስተር አንድ ጥያቄ ተጠይቀው 50 የተደበላለቀ መልስ ሲሰጡ አፍረናል። ደደቦች።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 19 күн бұрын
ቃሌ የሚባል ወፍራም መሃይም የቃል ጨዋታ ነው የያዘው። ፕሮቴስታንቶች ሲጀመር ራስ በራሳቸው የተደበላለቀባችሁ። አስር ፓስተር አንድ ጥያቄ ተጠይቀው 50 የተደበላለቀ መልስ ሲሰጡ አፍረናል። ደደቦች።
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 14 күн бұрын
ኮሜንት በማብዛት ትክክል የሚሆን እምነት የለም እኮ
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 14 күн бұрын
@@hirutdaniel8049 ጌታ ጌታ በሚል የአዳራሽ ጩኸት የሚገኝም ጌታ የለም😂
ትምህርት
12:24
Zeki Tube
Рет қаралды 57 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,6 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,5 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 688 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,6 МЛН