KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዶክተር ቄስ ግርማ ዘውዴ ያጋለጡት ምስጢር | እርግማን ትተው ነው የሄዱት |የተደፈሩ ልጆች አሉ
1:08:54
Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
24:47
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
Правильный подход к детям
00:18
ሁለት ቀናትን ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር |በሜዲቴሽን የተለከፋችሁ ተጠንቀቁ |ሀሙስ ዕለትም አገልግሎት አላቸው
Рет қаралды 2,913
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 70 М.
werkeaferahu Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 88
@senaitechartier7938
10 сағат бұрын
እግዚአብኤር ይመሰገን አባታችን መጡልን . ወድሜ እግዚአብኤር ይጠብቅክ ❤❤❤
@wondeZerihun
10 сағат бұрын
አንተ የምትገም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባረክህ እናመሰግናለን::
@askualaregawi2963
9 сағат бұрын
መምህር ግርማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት።ዎንድማችን ወርቅ አፈራው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@biniyamgetu257
9 сағат бұрын
መምህር ግርማ ዎንድማችን ወርቅ አፈራው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑሩልን
@محمدمحمد-ب5ظ7د
9 сағат бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን መምህር ግርማ ወድሙ ኑሩልን
@patodevagiy
11 сағат бұрын
ወርቅ አፈራው ተባረክ
@habteabsimon9055
9 сағат бұрын
አባ ገብረኪዳን ለመሆኑ በንጹህ አስትምሮ ነው የተማሩት ፣ ወይስ በ አብሾ ነው ፧ እግዚአብሔር ይወቀው፣ በተሰጣቸው ሁሉም ተዋህዶ ያገልግሉ ። በአባ ገብረኪዳን ነው የሚለካው ማለት ነው ፧ መቼም ሃበሻ ሁሌም ሆ ብሎ ከመፍረድ እና ከመመቅኘት በቀር ምንም የለም፣ ወርቅ አፈራሁ በርታ እኛም እንበረታለን፣ አባቶቻችንን እመብርሃን ትጠብቅልን፣ መላዕከ፡መንክራት፣ መምህር ግርማ ወንድሙ ምርጥ አባታችን ናቸውና ፣ አምላከ ቅዱሳን ምስጋና ይድረሰው።
@tesfahiwetgere301
2 сағат бұрын
@@habteabsimon9055 እውነትህ እኮ ወንድምየ እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቸው፡ ኣባ ገብረኪዳን የተዋህዶ መልክያ ናቸው ወይ ይገ፨፨፨፨፨፨ርማል፡ ድሮ ኣባ ገብርኪዳን ትምህርታቸው እሰማ ነበር ኣሁን ግን ሰው ኣትከተሉ ይላሉ እሳቸው ግን ሰው እዲከተላቸው ይፈልጋሉ፡ ይገርማል።
@SaraHadis-pw5hg
2 сағат бұрын
ደምርኝ@@tesfahiwetgere301
@habteabsimon9055
Сағат бұрын
@tesfahiwetgere301 አባቶቻችንን እመብርሃን ትጠብቅልን፣ መላዕከ፡መንክራት፣ መምህር ግርማ ወንድሙ ምርጥ አባታችን ናቸውና ፣ አምላከ ቅዱሳን ምስጋና ይድረሰው። እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ አባ ገብረኪዳን ጥሩ መምህር ናቸው ግን ለምንድነው የሚመለከታቸውን አገልግሎት የማያደርጉት እኔም እሰማቸው ነበር አሁን ከትምህርቱ ይልቅ ስለማያውቁት ሰው መስብክ ሲጀምሩ በጣም አዘንኩ ፣ የዛሬ ፲፬ አመት ገደማ ዳንኤል ክብረትን አግኝቸው ስለ መምህር ምንም የማያውቅ እንደሆነ ያወቅኩት ስጠይቀው ካነጋገሩ ያስታውቅ ነበረ ከዛም ቀርብህ ጠይቃቸው ስለው የንቀት መልስ መለሰልኝ እናም ዘጋብኝ ፣ ዛሬ ያለበትን ቦታ ማየት ያሳዝናል ስለዚህ ሰው እራሱን ቢመረምር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ቸርነቱን ያብዛልን።
@blenaddis8267
3 сағат бұрын
ተባረክ ወንድሜ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@tezuየእመብርሃንልጅ
5 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁላችንም አይነልቦናችንን ያብራልን
@Masi-c6z
4 сағат бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-3838
Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
@marysam9193
5 сағат бұрын
በእዉነተኛ አባቶችና በጸበል የማታምኑ አፋችሁን ብትዘጉ ምን ይመስላችኃል ሰዉ ካልፈለገ እኮ ካላመነበት ነገር መራቅ እንጂ በማያምንበት ነገር ገብቶ መፈትፈትም መቀባጠርም አያስፈልገዉም!!!!!
@saragebre4221
5 сағат бұрын
እናመሰግናለን ወርቅዬ መምህር ግርማ እድሜና ጤናውን ያብዛሎት::❤
@KingSolomon-i3f
9 сағат бұрын
Thank You. ብዙ ኢትዮጵያዊያን በyoutube ስልጣን ያገለግላሉ ።
@asefaeshete4987
5 сағат бұрын
ወንድሜ ወርቅአፈራሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@Eyob797
8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ወርቅዓፈራሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ። ገብረኪዳን የሚባለው ለግርማ ሞገስ ለተሰሚነት ምናምን ብሎ ጠንቋይ ቤት ብዙ ኮተት የተዋረሰ ደካማ ለፍላፊ ነው።
@patodevagiy
10 сағат бұрын
ፀልዪልኝ ከኔ የበረታቹ እጀምራለው መጨረስ ከበደኝ 😢🙏🙏🙏
@marysam9193
5 сағат бұрын
ወርቃችን እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን ዘላለም !!
@lulululu3892
6 сағат бұрын
አንቂዎቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@yayahala615
7 сағат бұрын
አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@kersemadesalegn2476
9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@yonasvideo
6 сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን አይዞህ አይዞህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቀን። ❤
@Embete-
9 сағат бұрын
ተመስገን አምላክ ህዝብስ በብዛት ባንዋል ከተኛበት እንቅልፍ ነቅትዋል ይብላኝለት ላልተፈቀደለት ለተዘጋበት
@የተክልዬ24-sx2cv
10 сағат бұрын
Enkuan dehna metahiln wendmachn ❤❤❤
@dahlakbrhane9430
9 сағат бұрын
Egziabiher xegawn yabzalh
@aberhemeyarede8395
10 сағат бұрын
አንተ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚለሁን ፀሎት ዘለከው ነው
@Eyob797
8 сағат бұрын
እውነት ነው ወንድም ከዓትላንታ የመጣው ዕና ከባህርዳር የመጣው ሁለቱ ል'ጆች' በጣም ነው ያሳዘኑ'ኝ'።
@Universal942
2 сағат бұрын
እባካችሁ አባታችን በተሰጣቸው ጸጋ ያገልግሉን። አትመቀኙ ቤታችንንም ለመናፍቃን ተችት አንዳርግ እባካችሁ !
@ethio_explorer
10 сағат бұрын
teyzenal betam ewunet new!
@genetgezaitewolde5530
6 сағат бұрын
Salam wandem yamtastamren hulu betam eyteleweten nen. Egziabher yhalka.
@adbarungatu2820
7 сағат бұрын
❤❤❤❤
@MilionHailemareyam
4 сағат бұрын
Sera jemerhu tdari areghu sewochi Niku Niku niku
@martaabraha1305
5 сағат бұрын
እኒ ምደሃን እፍልጋልሁ እኔ እኮ ኣሆን ኖው የገባኝ እንተትሃኩ ዶክቶሩ እንኳን ኣይንጥላ ኣልሽ እይብሎን ንብር ብUSA 🇺🇸
@MilionHailemareyam
4 сағат бұрын
Memhr grima ena werik aferahm edemeyesth gebtahale enem memhr grima 533 vidiola enem enemtefewichilehu
@ag407
5 сағат бұрын
Please please invite & interview him so many of us can learn from him. Because this time many young brothers & sisters are into meditation.
@memhirgirma-np7pv
3 сағат бұрын
ማየት ማመን ነው የሚለው ትውልድ አልቋል አሁን ያለው ክፋትን ጥፋትና እርግማንን መገለጫው እንዲሆን ራሱን በፈቃደኝነት ያዘጋጀ ነው
@abinetmulugeta9438
20 минут бұрын
I understand now ከክርስቶስ በላይ ለምን መተትና አምልኮ ለምን እንደምታዘወትር እንደምትሰብክ
@BetlhameTesfay-h8g
9 сағат бұрын
Bewnet new wendme E/G edmena tena yistachew
@Sarahaile2121
6 сағат бұрын
ወንድሜ ታበርክ ያታያዘ ያውቃል
@betsinshaw5259
7 сағат бұрын
Wendeme ebakh,/ebakwot silkwoten betam lije tamobgne naw bedengele. Ke Dire Dawa naw.
@Abey-we6my
9 сағат бұрын
Botaw yet n Ew?
@tesfahiwetgere301
4 сағат бұрын
ቅዱስ ፋኑኤል ኣያት ኣዲስ ኣባባ ነው ወንድም
@angesomkifle
9 сағат бұрын
slkhn yet enagegn
@tibebusolomon6175
4 сағат бұрын
የመምህር ግርማን ስልክ እባክህ ስጠኝ እባክህ
@tadeluabebe1244
9 сағат бұрын
እኔ ቅዳሜ ሄጄ ነበር እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ያለው ሰው ነኝ ነገር ግን መንፈስ ሆኖም አለወጣ ችግሬን እኔ ነኝ ምን ላድርግ ምን ትመክረኞለህ
@demekechgonfa
8 сағат бұрын
@@tadeluabebe1244 my sister don't give up pray & fast you will kick the devil spirit out of your body Amen🙏
@abebe-bq4il
9 сағат бұрын
ውንድሜ አውቆ ቸተኛ ቢቀሰቅሱት አይነሳም ልቦናችው በጠላት ተይዛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው
@marysam9193
5 сағат бұрын
አንተ ስለሁሉም ነገር ህዝብህን ሃገርህን ለማዳን ብዙ አየደከምክ ነዉ እኛ ግን ገና ከእንቅልፋችን አልነቃንም !!!
@demisalamirew-x8y
28 минут бұрын
ይኼንን ጋኔን ጎታች ጠንቋይ ስሙት ትላለህ እንዴ በኢየሱስ ስም ስራው ሁሉ የፈረሰ ይሁን
@mesfinsitotaw2669
10 сағат бұрын
እባክህ የኔ ወንድም አጀማመርህ ጥሩ ነው አሁን የየያዝከው መንገድ ጥሩ አይደለም ለምን እውነቱ ን ከፈለክ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን አትጠይቅም ሰውየው እኮ በእ ፅ ነው የሚያስለፈልፈው እባክህ አንተ ስተህ ሌላውን አታስተው በቅነት ተመልከተው ስትነቃ እንዳታዝን
@kerstanGhirmay
10 сағат бұрын
የኛ አባት በመንበርከከ ያገኙት ጸጋ ነው አንተ ለምን ጸሎት አርገክ ሰግደክ ንስሀ ገብተክ አትሞክረውም አንተ ይልቁን ንቃ በአመት አንድ ቀን ከመስገድ በቀን ጧት ማታ በመስገድ ቀይረውና ከዛ ታየዋለክ እሳቸውንም መከተል አይጠበቅብክም በመንበርከክክ ብቻ ህይወትክ ሰላም ይሆናል አባ ገብረኪዳንም ቢሆን እጽ ነው አይሉም ካሉም እራሳቸውን ተጠራጠር እሺ
@michaelabraham1612
10 сағат бұрын
Yene wendim egziabher ayseram bleh new ende yemitasbew wes ante yewededkew abat kalhone atsemam, egziabher dro beneneru abatoch yesera ahunm ?. Matiwos 28:20, lenegeru ltnageru enji mesmat atfelgum, egziabher mastewalu yisten.
@amenethorthodoxtewahdo6133
10 сағат бұрын
Anchi yetaweresh fetari libona yesetesh tsebel gebi
@ZelekeMaloche
10 сағат бұрын
Yetegnaw alem lay new etse yemiaslefelfew yelele neger atawura!!
@ashenafimelese21
10 сағат бұрын
exactly 👌🏻
@ElieMechleb-gl2qn
2 сағат бұрын
❤❤❤
1:08:54
ዶክተር ቄስ ግርማ ዘውዴ ያጋለጡት ምስጢር | እርግማን ትተው ነው የሄዱት |የተደፈሩ ልጆች አሉ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 7 М.
24:47
Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 33 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 14 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 33 М.
1:05:30
ጭልም ሲልብኝ ምክር አስጠልቶኝ ነበር #podcast #ethiopianpodcast #motivation #fitsumfiseha #
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 5 М.
1:52:44
ጆሲ ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ተማረ መሰራትዊ የኦርቶዶክስ ትምህርቶች እና እውቀቶች | ፈለገ አትናቲዎስ | Ermi Hd | Jossy | ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 10 М.
22:47
ያልተጠበቀ ጉድ ወጣ!,ኩላሊት ተከፍሎት ነው የሰጠው አሉ!ትዝታው ጉድ ነ ስሙ! በጋሻው ወደ ኦርቶዶክስ!ፔክታል የ ያያዘ ታሰረ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 8 М.
59:42
መምህር ደረጀ አስጠነቀቀ!! |ፓስተር ሶፊ ፀበል ይወሰድ | ልጅቷ መጠየቅ አለባት | ለሰይጣንም ቢሆን አከራየዋለሁ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 7 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 14 М.
44:57
ከ 40 ዓመታት በኋላ | ውቧን ቢሊሌን አገኘኋት | ጠንቋይ ባሏን አምልጣ አምስተርዳም ገባች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 9 М.
2:49:57
ትረካ - ኢየሱስ የሰው ልጅ | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 52 М.
1:00:54
ERIPM | ሕጊ ከነኽብር ኣስመራ ክንኣቱ ኢና| Khald and Henok
ERIPM
Рет қаралды 3,8 М.
3:04:43
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН