ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024

  Рет қаралды 603,354

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 465
@-mj8cn
@-mj8cn 2 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@fayachemeda6654
@fayachemeda6654 2 ай бұрын
❤ amen 🙏🙌
@Firehiwot-z5s
@Firehiwot-z5s 2 ай бұрын
አሜን 🙌🙏
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 ай бұрын
አሜን
@Zemzem-px8mq
@Zemzem-px8mq 2 ай бұрын
አሚን😢
@hayatabdullah9007
@hayatabdullah9007 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mequadesha
@mequadesha 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌹 #የፍቅር_ልቦች
@MesfinMesfin-io5el
@MesfinMesfin-io5el 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@RabihKh
@RabihKh Ай бұрын
አሜን
@ሜሮን-ጸ1ለ
@ሜሮን-ጸ1ለ Ай бұрын
❤አሜን 😊
@tizitabesha7137
@tizitabesha7137 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Naka-t5o
@Naka-t5o 20 күн бұрын
አ ሚንንንን
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 ай бұрын
ያለሴት አይሆንላችሁም ስለዚህ ወንዶች ብትንከባከቡን ይሻላል ስለዚህ ሴቶች ልክነው የምትሉ በላይክ ግለፁ
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@UaeDg
@UaeDg 2 ай бұрын
❤❤tnxx
@محمدعليعضابي-ب3ك
@محمدعليعضابي-ب3ك 2 ай бұрын
ኖኖ
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt Ай бұрын
😅😅😅
@ሜሮን-ጸ1ለ
@ሜሮን-ጸ1ለ Ай бұрын
😂😂ኡነት
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
የኬና አድናቂዎች የደባሪት ና ፍዮሪም አድናቂ ነኝ በርቱልኝ❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 2 ай бұрын
ደባሪትን ማነው እደኔ የሚወዳት😂🥰🥰
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
እኔ ያጎቴልጅ ቁጭ አድናቸው ሥወዳት ❤❤❤❤😢
@allall8995
@allall8995 2 ай бұрын
እኔምለው ደባሪት ምትሏት ስሟ ነዉን
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
@@allall8995 አወ አፍላፍቅር ተከታታይ ድራማላይ ፊወሪ ደባሪትነው የምትላት ትክክለኛሥሞ ሄዋንነው
@UaeDg
@UaeDg 2 ай бұрын
Menu aweka​@@allall8995
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 ай бұрын
እኔ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ደባሪትን እና ፊወሪን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤🎉እናት ሽ አመት ትኑር
@HtGx-of1pf
@HtGx-of1pf 2 ай бұрын
እኔም
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@hawulet-rv9tf
@hawulet-rv9tf 2 ай бұрын
እኔም
@SamiraAh-c8k
@SamiraAh-c8k Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@YaredSamuel-ee5me
@YaredSamuel-ee5me 2 ай бұрын
ኬና በቃ ትችላለህ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ ሁሌ እንዳስደመምከኝ ነው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤
@SingerTseganeshAbrhamOfficial
@SingerTseganeshAbrhamOfficial 2 ай бұрын
ዛሬ መልካም ዜና አለኝ እየሱስ ያድናል ✅ እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ - የእውነት ሁሉና የዘላለም ሕይወት ምንጭ ወደሆነው እግዚአብሔር አብ ለመቅረብ ብቸኛ መንገድ (ዮሐ 14፡6)።
@EmanAbdi-d2f
@EmanAbdi-d2f 2 ай бұрын
እየሱስ ነብዩ ነው ለእስራይል የተላከነው
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 2 ай бұрын
ሌላስ የለሽም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shimela-369
@shimela-369 2 ай бұрын
check spelling እየሱስ aydelem ኢየሱስ new ok? First astekaklesh tsafiw.
@سميهسميه-ب2م
@سميهسميه-ب2م 2 ай бұрын
እናቶን ጠልቶ ልጁን ያቸስ የባሰነው😂😂😂
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 2 ай бұрын
ወይኔ የናተ ጉድ😂😂😂😂 ሆ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
,ማነው እንደኔ ሳያይ ኮሜንት እሚያነበው❤❤❤
@addisukeleb2290
@addisukeleb2290 Ай бұрын
እኔ😂😂😂
@Samirah-c7m
@Samirah-c7m Ай бұрын
እኔ😂
@HawiShume-nd6xc
@HawiShume-nd6xc Ай бұрын
Ene😂
@keekiyaa
@keekiyaa 2 ай бұрын
ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ግን ቅር ያለኝ ነገር ክፍል ሁለት አለው ? ማለት ሴቶቹ ምን ላይ እንደደረሱ አላየንም ማን ሞተ ማን ተረፈ ማን ተፀፀተ ማን ታሰረ ግልፅ አልሆነም መልስ ስጡን ?
@AbdilbarShamsu
@AbdilbarShamsu 2 ай бұрын
የኛ ሀገር ፍልም ሄዶ ሄዶ መጨረሸ ሰፍ ብለን ስንጠብቅ ይቆራጠል
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ай бұрын
😂😂​@@AbdilbarShamsu
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Ай бұрын
ፊልሙን ማዬት ትቻለሁ !!
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 ай бұрын
እኔ የተሠማኝ አዛን ሲል ብቻነው❤❤❤
@BeminetSeyum
@BeminetSeyum 2 ай бұрын
ፊየሪ አይቶ የመጣ❤
@ethiotebeb
@ethiotebeb 2 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ሁሌም በራስህ መቆምን መልመድ አለብህ የሰውን ልጅ መተማመን አያስፈልግም ኬና አሪፍ ተውኔት❤❤❤
@eduu_21A
@eduu_21A 2 ай бұрын
ኬናዬ ያንተን ፊልም ማየት እኮ ሱስ ነው የሆነብኝ ትችላለክ በቃ❤❤❤
@MonBi-w5e
@MonBi-w5e 2 ай бұрын
እኔም
@SamriBirhanu-y1r
@SamriBirhanu-y1r 2 ай бұрын
ኬናዬ የተሰጠህን ካራክተር ሁሉ መስራት ትችላለህ በርታልን😍😍
@Bikeyegetalij
@Bikeyegetalij 19 күн бұрын
ደባሪት እና ፌዮሪ አልተቻላችሁም ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤
@FiraanTube1
@FiraanTube1 2 ай бұрын
Dhumti miyyoo gurraatti maal akka ta'e beekuu baadhus isaan mallaqaaf fi mallaqa malee nama jaalatan akka wol caalan bareen jira galatoomaa❤
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 2 ай бұрын
ዴባሪትን አይቶ የመጣ🎉🎉🎉😂❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
ደባሪትን እደእኔማነዉየሚወዳት😘💋❤💓 ፊወሪ ግን ሁልግዜም ክፋት የሚያስተምር ፊልሞችነዉየምትሰራዉ🙄🙄🙄🙄🙁😒
@enyewhustle
@enyewhustle 2 ай бұрын
ene
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 ай бұрын
😂😂😂ክፉሁናነዋ
@HanaAbebe-z7r
@HanaAbebe-z7r 2 ай бұрын
ሁለት ሴት ቆንጆ ፊልም ነው ግን ቀጣይ ሊኖረው ይገባል
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
ኮመንተሮች ፊልሙ አላለቀም ትላላችውሳ የሴቶቹም እውነት ተጋለጠ እርስ በርሳቸው ተደባደቡ አለማየውም በተፈጠረው ነገር ተማረበት ለበባቱም ተምሮ ብቻውን መቆም እንደሚቼል ቃል ገባለት አከተመ
@dazeEstifo
@dazeEstifo 2 ай бұрын
ኬናዬ በጣም እወድሀለሁ ሰይፉ ላይ ይቅረብልን
@ghgdfgu
@ghgdfgu 2 ай бұрын
ደባሪትን አይቶ የመጣ❤❤❤🎉🎉
@سميهسميه-ب2م
@سميهسميه-ب2م 2 ай бұрын
እና😂😂
@allall8995
@allall8995 2 ай бұрын
የትኛዋ ናት
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 2 ай бұрын
ደባሪት ፍቅር ያሸንፍል እያለች ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 ай бұрын
ይጀምር አይቼ ለአስተያየት እመለሳለሁ መልካም ቅዳሜ
@BayushDawit-zs6kh
@BayushDawit-zs6kh 2 ай бұрын
ዋው ኬናዬ አንደኛ በርታ ጠንክር ትወና ትችላለክ❤❤❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@davidmario9880
@davidmario9880 24 күн бұрын
Every human being recognizes himself in him, this film is taken from real fact in real life that the almighty preserves the pure heart and breaks the evil
@ብሩክሰይደ
@ብሩክሰይደ 2 ай бұрын
ረሴቶችን አታሰዲብ እናተ አፊላፊቅር ነዉ የሚአምር ባችሁ ዙሮ ምንም አይል❤
@aseed792
@aseed792 2 ай бұрын
ኧረ ደባሪት አልተቻልሽም በርችልን❤❤
@samarr1112
@samarr1112 2 ай бұрын
በሕይወቴ በጣም ምጠላው የሴት ጓደኛ ነው 😊
@kedosiraj7314
@kedosiraj7314 Ай бұрын
ለምን?
@samarr1112
@samarr1112 Ай бұрын
@@kedosiraj7314 ለምን ለምን ለምን 🤔 እስቲ ይሁና
@ZaharatUsin
@ZaharatUsin 2 ай бұрын
.ኸረ ቀጣይ በጣም አስተማሪ ነዉ
@Yeabsira-7Y7
@Yeabsira-7Y7 Ай бұрын
ጀግኖች!👏👏👏👏 በርቱልን!
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
ደባሪት የምወዳት አሪቲ ፀጉር ሜካፖ ላፖሥቲክ ምናምን የፀዳች ነች ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w 2 ай бұрын
ትክክል እኔም በዚህ ነገሯ እወዳታለሁ
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@ethiotebeb
@ethiotebeb 2 ай бұрын
ቀጣይ ይኑረው ምትሉ በላይክ አግዙኝ❤
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 2 ай бұрын
ደንባሪት ፊወሪ ❤
@biritukan3053
@biritukan3053 2 ай бұрын
ከመር አውነትም ህሊናበጣም አሪፍ new👌👌👌❤️❤️❤️🙏
@zizihabsha3240
@zizihabsha3240 2 ай бұрын
አሁን ይሄ ፊልም ሊባል ነው የእቃ እቃ ጨዋታ
@messymessy3926
@messymessy3926 2 ай бұрын
እወነት በጣም ነዉ የሚደብረዉ
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w 2 ай бұрын
ደባሪት እዚህስ ጀግናነች
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
ኬናን አይቼ መጣሁ ❤
@FhDy-l4w
@FhDy-l4w 19 күн бұрын
ፈጣሬይሆይከአስመሣይሰዉሰዉረኝ
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 2 ай бұрын
እሄ ነገር መጨረሻው አልገባኝም የገባው አለ😂
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 2 ай бұрын
ደንባሪት ቆንጆ አሪፍ ነሽ በርቺ
@Leeds527
@Leeds527 2 ай бұрын
Little, one she is very sweet and talented! Any way both girls 👭 look good ❤
@AaSs-jy6ne
@AaSs-jy6ne 18 күн бұрын
ሔሉ ብሽቅ
@AbdilbarShamsu
@AbdilbarShamsu 2 ай бұрын
ሴቶች በዚ ቶንኮለቹ ብትስመሙ አንታርፍም ነበር😅 በመቀጠል የእ/ያ የፍልም ደራስያን መጭራስ ልመዱ ኤሄ ፍል አለለቀም ዎይስ ቀጠይ አለው😦
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@Martakumbi
@Martakumbi 2 ай бұрын
ሦስት ሰው ተጀምሮ አለቀ 😂😂😂😂
@FsfjbcngrJfdjkthhfddhn
@FsfjbcngrJfdjkthhfddhn 2 ай бұрын
ደባሪት የኔማር❤❤❤❤❤❤
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@FiliAlem
@FiliAlem 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@SadaMuhmde
@SadaMuhmde 2 ай бұрын
ደንባሪትና ቹቻ ሲመቹኝ❤❤
@ChaltuAhmed-r5t
@ChaltuAhmed-r5t 2 ай бұрын
ማርያምን ለማየት ጓግቼ ነበር ፊልሙን እንደ ጓጓውት አላገኘውትም ለመጀመሪያ ጊዜ ከ ኬና ፊልሞች ውስጥ በሌላ እንደምት ክሰን ተስፋ አደርጋለው
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 ай бұрын
ሚስቴና ሜላት አንድ ናቸው ጸሎት አርጉልኝ😂
@feiakedir
@feiakedir 2 ай бұрын
😢😂
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@fre_gebregergs_you...t.u.b.e
@fre_gebregergs_you...t.u.b.e 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HayatSeid-b7w
@HayatSeid-b7w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 2 ай бұрын
😂😂
@ruqaya2034
@ruqaya2034 2 ай бұрын
ደባሪት እንቼ እይቼ ነው የመጣው በርቼ ምርጥ ነው
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 ай бұрын
ኬናዬ የወደፊት ባሌ ነዉ ብቻግን እንዳያገባ ፀልዩልኝ እኔ ለብቻዬ ልሞት ነዉ 😢😢😢
@DahaboSeid
@DahaboSeid 2 ай бұрын
😢😢😂😂😂😂😂😂😂
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 2 ай бұрын
ተይጅ አላልሽም
@SleepyAirboat-ei3fh
@SleepyAirboat-ei3fh 2 ай бұрын
አር😂😂😂😂😂😊
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hanaye5969
@Hanaye5969 2 ай бұрын
Yarglish
@ElineRuthAregahen
@ElineRuthAregahen 2 ай бұрын
What kind of movie is this
@DereseKero
@DereseKero Ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ፊልሙም ሆኔ ቅንብሩም አልፎም እናንተም ግን የፊልሙን ዕርህስ ሁለት ሴት ሳይሆን!አፍቃሪና አስመሳይ ማለት ነበርባችሁ!
@rastaman4069
@rastaman4069 2 ай бұрын
አስተያየት ለመስጠት ጨረስኩት ግን ትወና ድርሰት ሁሉም ነገር ባዶ በ 3 ሰው ፊልም መሰራት እንደሚችልም አሳይታችሁናል ምንም ጭብጥ የሌለው ፊልም ከቢራ አንፃር ኤዲቲንግ የለም ዳሽን አስቀምጣቹ በደሌ ምጠጡት በዛላይ ምናል ብርጭቆ ብትጠቀሙ ያን ሚያክል ቢራ ብቻ ምንም ያልተቀናጀ ስራ ነው በሴቶቹ ከቨር ሰርተካል ይመችክ
@Meazayimam
@Meazayimam 2 ай бұрын
አይ እኛ ሴቶች ሰይጣን እራሱ ይቀናብናልኮ 🥺
@MedinaEbrahim-ql9vs
@MedinaEbrahim-ql9vs 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 2 ай бұрын
ያውም ፊዎሪና ደባሪት🎉😂
@IbrahimIbra-g8m
@IbrahimIbra-g8m 2 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@Marym-x8b
@Marym-x8b 2 ай бұрын
አይ ገንዘብ እና ስግብግብነት በሁሉም ወል😢😢😢
@አጥነፍ
@አጥነፍ 2 ай бұрын
ሴቶች ፍቅር እንጅ ብር አይዎዱም ዬምትሉ ሴቶች ጉደችሁን ታመልከቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@margogirma1726
@margogirma1726 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@margogirma1726
@margogirma1726 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@DahaboSeid
@DahaboSeid 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮​@@margogirma1726
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ያጋጥማል🤣
@EeEe-x8q
@EeEe-x8q 2 ай бұрын
ክክክክ እኔ የለሁበትም ወየው 😂😂😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ናቸው በአብዝሀኛ የሠው ገዘብ የማይመኙ 😁😁😁😁ሀቂቃ እኔ ሤትነኝ ግን ብዙ ገዘብ ወዳጅ ሤቶች አጋጥሞኝ ያቃን ፍቅር እሚባልን ነገር እሚያሥቡም አይመሥለኝ 😂😂ምን አለውጅ ከልቡ ያፈቅረኛን አይሉም 😂😂😂😂ገዘቡን ብቻ ግን ይጎዳን
@Wjnjn
@Wjnjn 2 ай бұрын
ቀጣይ ካለው ❤❤❤
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube 2 ай бұрын
ቀጣይ ቢኖር አሪፍ ነው ገና ያልተቋጨ ነገር አለው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
ደባሪት ዛሬ ጥሩ አውርተሻል ውነት ተደብቃ አትቀርም ይገርማል አስመሳይ ሁላ አሌ ትችላለህ
@makiasaman4999
@makiasaman4999 2 ай бұрын
ቀጣይው ስትነው ጀማረንኝ😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት ሊኖረው ይገባል የሴቶቹ መጨረሻ መታየት አለበት 😍
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 2 ай бұрын
ደህና ፊልም መስሎኝ ነበር😢
@niwayshiferaw
@niwayshiferaw 2 ай бұрын
ቆይ ምን ነው ሀሰብ 😢አልወደድኩትም ኬና በጠም ምወድህ አድናቅህ ነኝ ግን እሄን አልገበኝም😊😊😊
@OUMU527
@OUMU527 2 ай бұрын
ደባሪት ስወድስ❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 2 ай бұрын
Kanaya.aaaa❤❤❤❤
@Yasin.7064
@Yasin.7064 2 ай бұрын
ፍቅር ጠቀለላት ፀይሟን😂😂😂
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Ай бұрын
😂😂😂
@TesnimTesnim-n5e
@TesnimTesnim-n5e Ай бұрын
Feyori Ena debaret ande laye honenewe seseru betam yamerebachewal yemel 👍yarege
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 2 ай бұрын
በጣምየጎህነህቀጥልበት
@DjDj-s9w
@DjDj-s9w 2 ай бұрын
እረ ቀጣይ የሴቶቹን አጨራረስ ፊወሪና ሄዋን በሁሉም ፊልም ላይ አትስሚማሙም ሁሌ ድብድብ
@EmebetAdis-z4q
@EmebetAdis-z4q 2 ай бұрын
አሪፍ
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs Ай бұрын
እዉነት.ሰይፉ.ጋይቅረብ.ኬኛ
@Emu-r1d
@Emu-r1d 26 күн бұрын
ኬና አድናቂህ ነኝ ❤❤❤
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 2 ай бұрын
ደባሪት አልተቻልሺም ❤ክክክክክ
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 2 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከቱርኪ ድራማ ውጭ አላይም 😂😂😂
@SaedaS-p2w
@SaedaS-p2w 2 ай бұрын
ቀጣይክፍልቢኖረዉደስይላል❤❤❤❤
@سمرالدينسمر
@سمرالدينسمر 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠቢቀዉ የነበረዉ ፍልም ተለቀቀ❤❤😂😂😂😂
@Reka4428
@Reka4428 2 ай бұрын
ደባሪት እና ፊዮሪ
@Heloo-j9p
@Heloo-j9p 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😢😢😢
@gdhhd9206
@gdhhd9206 2 ай бұрын
ሴቶች ያለ ብር ፍቅር አያቁም ውሸት ነው እንዴ ወንዶቺዬ 😂😂
@ወሰን-ጐ4ለ
@ወሰን-ጐ4ለ 2 ай бұрын
ደባሪት የምር አፍቅሪው😂😂😂
@Sara-n1k7y
@Sara-n1k7y 25 күн бұрын
ጀግኖች በርቱልን
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
ደባሪት እንቅ እንቅ ፊወሪንወይድፍረት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AaAw-l6w
@AaAw-l6w 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 2 ай бұрын
ፊልሙን ሶስቱ ብቻቸውን ጨረሱት ምን አለበት ጎረቤት ወይም ጓደኞች ብታስገቡበት 😂😂😂😂😂😂
@HayatSeid-b7w
@HayatSeid-b7w 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 2 ай бұрын
አረ ደባሪት ጭራሽ እንቅ ፊወሪን😂😂😂
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 2 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@DDd-op5tz
@DDd-op5tz 2 ай бұрын
ፊወሪ ተደፍራለች ክክክክክክ
@solomonassefa9516
@solomonassefa9516 2 ай бұрын
ታሪኩ ደስ ይላል ነገርግን አቀራረፂ ሶፋላይ ብቻ ነው
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 ай бұрын
የአማርኛ ፊልሞች በቃ በአምሰት ሰውና በአንድ ቤት መሰራት የተለመደው በቃ አደገ ተመነደገ ይሄነው
@raneems2086
@raneems2086 Ай бұрын
ቀጣይ
@rahmetwassa
@rahmetwassa Ай бұрын
ፊወሪ ደባሪት
@dazeEstifo
@dazeEstifo 2 ай бұрын
ኬናዬ❤❤❤❤❤❤❤
@Misbahaminmisaw
@Misbahaminmisaw 2 ай бұрын
good
@dagmawitaschalew6999
@dagmawitaschalew6999 2 ай бұрын
ኬና yemigerm.tiwena nw yalek berta 😘😘😘😘😘
@AsdfGhjk-pb2ij
@AsdfGhjk-pb2ij 2 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ልጆች 😂😂😂😂😂😂😂😂
@HabtamuAlebachew-fz1cv
@HabtamuAlebachew-fz1cv Ай бұрын
Betam amrobhl
@SisayAlemsyehu
@SisayAlemsyehu Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ የ3 ሰዉ ፊልም😅😅😅
አማች እና ምራት - Ethiopian Movie Amach Ena Mirat 2024 Full Length Ethiopian Film Amach Ena Merat 2024
1:21:30
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Action Movies Are Out Of Control
3:00
Abdul Wahaab
Рет қаралды 9 М.
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 955 М.
አብጃለሁ - Ethiopian Movie Abejalehu 2024 Full Length Ethiopian Film Abejiyalehu 2024
1:20:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 638 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН