ሁለት ፆታ ያላት ንግስቲ | ተደራራቢ ግፍ፣ በደል፣ መደፈር፣ ያልታበሰ እንባ!

  Рет қаралды 35,423

ADDIS-ጉዳይ

ADDIS-ጉዳይ

Күн бұрын

Пікірлер: 282
@Bale-Suk
@Bale-Suk 4 күн бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ። አድናቂዋ ነኝ ። በዚህ ወግ አጥባቂ ህብረተሰብ ውስጥ ደፍራ ይህንን ጉዳይ በግልፅ በመናገሯ ልትሸለም ይገባታል።
@workuabera6243
@workuabera6243 5 күн бұрын
አርአያ በጣም አከብራለሁ በጣም እወደዋለሁ አንተ ታላቅ እና ለእውነት የቆምክህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ፍትህ ለዚች ልጅ ያስፈልጋል! ከደሴ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 5 күн бұрын
ሀቅ ነው ።
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 5 күн бұрын
Yes ! ❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 5 күн бұрын
ሀቅ ነው
@AbdelaShafi-zv4ic
@AbdelaShafi-zv4ic 4 күн бұрын
አርአያ በህክምና ልትረዳ የምትችልበት መንገድ ካለ ባለሞያዎች ን አናግርና ህዝቡን አስተባብርላት አላህ ይረዳሃል።
@Amenadmasu22
@Amenadmasu22 3 күн бұрын
እውነት ነው ህክምና አለው ሆርሞን ማሥተካከል ይሉታል ሓኪሞች ሆርሞኑ የነሠውን አስወግዶ ወደበዛው ሆርሞን በህክምና ይስተካከላል እርዳታ ያስፈልጋታል አርዓያ ሓላፊነቱን ውሰድና አገናኛት ይሔ ተፈጥሮ እንጂ ምርጫ አይደለም
@andenetalem-fl5os
@andenetalem-fl5os 3 күн бұрын
አህያእራሱ ነውቁሰሉን የሚያድን
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 күн бұрын
ለካ የሰው ልጅ ከአውሬ በላይ ጨካኝ ነው ሰዎች እባካችሁ ተረዷት የህክምና ባለሙያዎችም እርዷት
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 5 күн бұрын
እቺን ልጅ ማገዝ ግዴታችን ነው !! ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 😭😭😭
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 күн бұрын
ወንድማችን አርአያ ከብዙ ጊዜ ቦኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኑርልኝ
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 2 күн бұрын
አርዓያ እንደስምህ ዓርዓያ ነህ! ብዙ የተጎዱ እህቶች ድምፅ ነህ!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡፡
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 күн бұрын
ሁለት መለያ ይኑራት እንጅ ፆታዋ ሴት ነዉ።
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 5 күн бұрын
አራያ እናመሰግንሃለን። ልጅቱ ታሳዝናለች! ይህቺ ልጅ መረዳት አለባት
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 күн бұрын
አንተ መልካም ሁሌም ለእውነት የቆምክ ለአመታት እፈልግሕ ነበር ተመስገን ስለአገኘሁህ ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል❤🎉
@bepositive6368
@bepositive6368 5 күн бұрын
ንግስት ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሻል!አይዞሽ!
@harpe123
@harpe123 5 күн бұрын
These criminals should be brought to justice NOW!!!!!
@eg3549
@eg3549 2 күн бұрын
Amen yabisilat 💔
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍፁም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድማችን። እህታችንን ም እግዚአብሔር ይርዳት።
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 4 күн бұрын
እችን ልጅ ማሳከም ነዉ በህክምና የሚስተካከል ነዉ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv Күн бұрын
በዝህ አለም ላይ ብዙ ልዩ ልዩ ስጦታ አለ ቄሶች ወይም ሐኪም ብትጠይቁ ይነግራችሃል ግን አገራችን ሁሉ ድብቅ ሁሉ ነውር ነው እየተባለ ስውን ማግለል የተለመደ ነው አሁን ግን እድል የለም ሁሉ ግልፅ ሆናል እግዜአብሔር የፈጠረሽ መንገድሽን እሱ ይምራሽ
@senaymelese3700
@senaymelese3700 5 күн бұрын
እንደዛሬ ልቤ ተስብሮ የሚያቅ አይመስለኝም ንግስቲ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የበደሉሽም በምድር ብዱራቸውን ይክፈል ጥሩ ጊዜ ያምጣልሽ 🙏
@fikremariamzergaw7993
@fikremariamzergaw7993 Күн бұрын
እባካችሁ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ይችን ምስኪን የአቅማችንን ያህል እንርዳት፡፡
@selamdesta8678
@selamdesta8678 5 күн бұрын
አርአያ መቸም በኢትዮጵያ የሚፈጸምና እየተፈጸመ ያለው ግፍና መከራ ልብ ያደማል From Atlanta, Georgia,USA
@bayewtadesse2450
@bayewtadesse2450 2 күн бұрын
የተከፋን የሰው ልጅ በሙሉ እግዚያአብሔር ፍትህን ይስጠው።
@MaffiMan
@MaffiMan 5 күн бұрын
ልብ የሚሰብር ነገር ነዉ ፣ በደረሰባት በደል የተሰጠው የፍትህ ሂደቱ አሳዛኝ ነው ፣ ወንድሜ እርአያ ፣ ይህችን እህት ለመርዳት የሚያስችለውን የባንክ አካውንት በማስቀመጥህ እናመሰግናለን ።ፈጣሪ ለትግራይ ህዝብ ይድረስለት ።
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 4 күн бұрын
Amen !
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
ደፋሬው TDF ነው ያለችው😢😢😢
@asterfechaa556
@asterfechaa556 5 күн бұрын
የዚች አይነት ሴት የመሳሰለው ግፍ ነው ህዋትን መቀመቅ እንዲወድ ያደረገው። ሰዎቼ ግፍ ከመስራት እግዚአብሄር ያድነን።
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 5 күн бұрын
Amen !
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 5 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳት ኢንተርቪው ለይ የወንድም የሴትም ድምፅ ያላት መሰለኝ ። እርዳታ ያስፈልጋታል ።
@GraceEri-ek3ec
@GraceEri-ek3ec 3 күн бұрын
Adelem yesiet nw dmxi eyastegaba new inji lela ga semchat dmxewa tkikil nw
@Sol-Godelias
@Sol-Godelias 4 күн бұрын
አርአያ የተገፉ,የደሆች አባት ወንድም ነህ: በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳት የዋህ ናት ❤❤
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 4 күн бұрын
@@Sol-Godelias Yes ! You are right what you call him ' The father of needy '. This is worth calling to him. I appreciate him who respect human as himself. It's my deep desire that God countinue to give him enough strength and healthy in every works. Long live our ouroutstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA.
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Күн бұрын
ንግሰቲ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ❤❤❤
@Solo--Solo
@Solo--Solo 2 күн бұрын
💔🖤 አራአያችን ድምጽዋን ስላሰማህ ክበርልን
@DanialDanial-wj4eu
@DanialDanial-wj4eu 5 күн бұрын
አርአያ ከአንአንድ ባለጌዎች ራስሕን ጠብቅ ዳንኤል አባይ ነኝ ከአዳማ
@genettesema8908
@genettesema8908 Күн бұрын
ውድ ወንድማችን አርአያ ምነው እንዲህ መጥፋትህ እንደው በሰላም ነው ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ እንዳንተ አይነት ቆራጥና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ያስፈልጋታል ሀገራችን አርአያችን ስሉመጣህልን ደስ ብሎናል።
@nigusDesale-n7f
@nigusDesale-n7f 5 күн бұрын
ሰላም እዴት ናቹህ ሮባሮቤ /አርያ ተስፋ ማሪያም /የአዲስ ሚዲያ ተከታታያቺ!!!!
@Sol-Godelias
@Sol-Godelias 4 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳት የዋህ ናት ❤❤
@gedionasrat8046
@gedionasrat8046 5 күн бұрын
Araya it's heartbreaking story but you are doing what you can!!! god bless u !!!and I wish to negesti the best in every way!!you are a strong women!!!!!!!@
@tebebuseboka2352
@tebebuseboka2352 4 күн бұрын
ስለእውነት በጣም ነው የምታሳዝነው ወንሜ አርዓያ በሃገራችን የሚሰጠው ለእንደዚ ያለ ጉዳይ ግልፅነው ሞራልን የሚነካና አሳንሶ ማየትን ነው። ስለሆነም ውድ አርዓያ በማንኛውም መንገድ ለምትረዳበት መንገድ ስታመቻችላት አሳውቀኝ እኔም እረዳታለሁ ። አሳውቀኝ ወንድም አርዓያ ……
@kassazegeye
@kassazegeye 4 күн бұрын
ተስፋማርያም ተባረክ የባክ አካውት ለጥፈዉ
@sbekele4200
@sbekele4200 3 күн бұрын
አርአያ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ደህና መጣህ።❤❤❤❤
@KuKu-l9n
@KuKu-l9n 4 күн бұрын
እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ😢😢😢
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 5 күн бұрын
ይህችን ልጅ መርዳት አለብን
@YohannesTilahun-c9j
@YohannesTilahun-c9j Күн бұрын
በጣም ጠካራ ሴት እግዛሐቤር ያግዝሽ እደዚህ የሉ ሴቶች እገዛ ማረግ ለብዙ ሴቶች አቅም ብትሆን
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 2 күн бұрын
Ethio care እግዝአብሔር ይስጣችሁ:: ንግስቲዬ አይዞሽ አንድ ቀን ቀና ብለሽ ስትሄጂ ቤተሰብሽን ጨምሮ ሊሎቹም በአንቺ የቀለዱት አንገጣቸውን ይሰብራሉ:: ጠንካራ ሴት ነሽ:: ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ:: እግዝአብሔር ከአንቺቭጋር ይሁን::
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun Күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ጌታ ምንታሰማናለል እህቴ ጌታ ለዚህነዉ ያቆየሽ እግዝያብሔር ፉቱን ያብራልሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤
@TimarKifle
@TimarKifle 5 күн бұрын
አርያ እናመሰግናለን እባካችሁ የቻላችሁትን በመርዳት እናግዛት 😢
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 Күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@tsionabraham7580
@tsionabraham7580 5 күн бұрын
So sad story! 😭Ayzosh my sister. May God take away your tears and comfort you🙏🏾
@BkTube3
@BkTube3 5 күн бұрын
በጣም የምወዳቹሁ ወንድሞቼ ሰላማቹሁ ይብዛ
@kalu8560
@kalu8560 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ ! ሥጋ የለበሰ ሰው ሁሉ ጨካኝ ዲያብሎስ ሆናል።።።
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 күн бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ አይ መከራችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@astair1568
@astair1568 2 күн бұрын
ያለችበትንእየተከታተልክ፡ ንገረን ተባረክ❤
@nabilteha4432
@nabilteha4432 4 күн бұрын
I will support her
@ekrammohammed1755
@ekrammohammed1755 2 күн бұрын
Yene wed allah yagzesh 😢😭😭 yene jegna
@californa6827
@californa6827 5 күн бұрын
አራያዬ እንደው ለሰንቱ አልቅሰህ ወንድሜ መኪና ለዚህ ጀግና ያሰፈልጋል ጀማ
@granakegn
@granakegn 5 күн бұрын
በእውነት ያልተዘመረለት ጋዜጠኛ ነው
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 4 күн бұрын
Yes !
@m.bedane7442
@m.bedane7442 2 күн бұрын
ምን ስላደረገ የብልፅግና አሽከር ስለሆነ ነው?
@gersutadros5960
@gersutadros5960 5 күн бұрын
❤ሰላም በቃቹው ቢለን ፈጣሪ
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 5 күн бұрын
በዚህ ሁሉ ችግር መሃል የማየው... የልጅቱ ጥንካሬ ይገርማል.. አርአያ የማህበረሰቡ ማግለል...ከሌላው ጋር ተመሳሳይ ነው ግን መደፈሩ... ስቃዩ.. የኔ የምትለው ማጣት.. ይገርማል.. እባክህ የደርሰችበትን ተከታትለህ ንገረን... ኢትዮጵያ ውስጥ.. ብዙ ስቃይ እያዩ ላሉ ሁሉ አርአያ.. ምሳሌ ነች... እናመሰግናለን ወንድም አርአያ 🙏
@berhanumoreda
@berhanumoreda 5 күн бұрын
አይዞሽ ውዷ እህታችን! ወገኖችሽ እንረዳሻለን! Done! አርአያ ስለዚህ እጅግ በጣም ከባድ ጉዳይን ስለተጎዳችው እህታችን በማቅረብብህ ታላቅ ስራ ሰርተሃል። አግልሏት ለከፋ የስነልቦና ጉዳት፣ እጅግ ለሚዘገንን የፆታ ጥቃትና አካላዊ ጉዳት እንዲትዳረግ ያደረጉና ዘግናኙን የፆታ ጥቃት የፈፀሙት አጥፊ ወንጀለኞችም በሰውም በእግዚአብሔርም ለፍርድ ይቀርባሉ።
@fredjean4506
@fredjean4506 5 күн бұрын
አራያ አንበሳ ጀግና እነዚህን የደናቁር ስብስብ አራገፍካቸዉ በርታ
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 4 күн бұрын
Yes !
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 күн бұрын
የኔ እናት ስታዛዝን
@تلبسالب
@تلبسالب 2 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር በሠማይ ያስብሻን
@tuhasuleman5942
@tuhasuleman5942 5 күн бұрын
አርአያ አይዞህ በርታ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 күн бұрын
❤ ማንም በዚህ ምድር ቐሚ የለም ። ❤ እግዚአብሔር እንቧዋን ያብስለት እለለሁ ። 🎉 ከተቻለ የሚትራደበት መንገድ ቢፈጠሪለት መልካም ነው ። ❤ የበኩለችንን ለማድራግ ዝግጁ ነኝ ። ❤ መልካም ማድራግ ለራስ ነው ።
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 5 күн бұрын
ወይ ወገን ዘንድሮ አጋንንት በሆኑ ወገን ተብዬዋች ተዋረድን ተጎዳን ከዚክ በላይ ሰቃይ ምን አለ እሕታችን ፈፈጣሪ ጥንካሬዉን ይስጥሽ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 3 күн бұрын
Thank you brother Araya we can what we can😢😢😢😢😢
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
ቤት ይቻለው ብዙ ሜዲያ ያልወጣ ያልስማነው ጉድም ይኖራል...👈🏽ይቺ ወጣት ላይ ይህንን ግፍ የፈፀሙ ...መናገር የማይችሉትን ታዳጊ ህፃናቶች ምን እድርገው እንደሆነ መገመት እያቅትም 😢😢😢(ሁሉን ፈጣሬ (ዋቃ እግዚእብሄር እላህ ይርዳሽ) እሜን x3👏🏽👏🏽👏🏽 ከውጭ ሀገር ለምንረዳት ስማን እስከ እባታ በእንግሊዝኛ ብትፅፈው ... የስም እፃፃፍ ስህተት ካለ ብሩ ወደላኪው ይመለሳል ...!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 күн бұрын
😢😢😢አይዞሽ እህቴ ፣ የፈጠረሽ አግዚአብሔር አለልሽ ❤ የሜዲካል እና የስነልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል፣ የእኛንም ድጋፍ እና እገዛ ትሻለች።
@nadinadi5598
@nadinadi5598 2 күн бұрын
አይዞሽ ለአንቺ ያየዘልሽ አንድት ቀን አለይ እባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ እህቴ 😢😢
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስታምርይ ጌታ ይርዳሽ
@fredpolo1234
@fredpolo1234 4 күн бұрын
ለነፍሱ አይፈራም ጀግና ተከትሎ ጉዳቸውን ይዘከዝከዋል
@TamratTsedalu-ee7jz
@TamratTsedalu-ee7jz 3 күн бұрын
ከብዙ አመት ቡሐላ መልሺ ስለአየሁ ደስ ኢሉኒ። ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ኣርኣያ ሓውና
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 2 күн бұрын
እህቴ እንደአንቺ ሁለት ፆታ ያላቸው ብዙ ሰዎች በየቤቱ እንዳሉ መገንዘብ አያዳግትም ዝምታን መርጠው ነው አንቺ ጀግና ነሽ አንቺን ተከትለው እንደሚወጡና እንደአጠቃላይ የህክምና ባለሙያዎች መፍትሔ እንደሚያፈላልጉ እርግጠኛ ነኝ
@James-oj8kq
@James-oj8kq 2 күн бұрын
What medical treatment like surgery? I don’t know what can be done as it’s nature.
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
I’m not sure if there is a treatment in Ethiopia but, there is a medical treatment for this issue…it is called gender-affirming surgeries and hormone treatments can be done in many countries, including those classified as “developing” or “third-world” countries.
@asterbeyene7747
@asterbeyene7747 2 күн бұрын
Ayzosh Egiziabher Yabertash . Enesu gin yesrachewen yistachew.
@saranur6400
@saranur6400 2 күн бұрын
Allah enbashen yabeselesh yene ehet
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 4 күн бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ይህን የወጣቷን ችግር ማቅረብህ።
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 5 күн бұрын
ፈታናዎች ይታለፋሉ ታልፊዋለሽ መርዳት አለብን
@ericasimms
@ericasimms 2 күн бұрын
አርአያ እግዚአብሔርይስጥህ ብድሩን ፈጣሪ ይክፈልህ ሳትጨርስ ነበር ኮመንቱን የፃፍኩት በባንክ አካውንቷ እናስገባለን ምንም ቢሆን እህታችንናት ሰውናት
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun Күн бұрын
አርአዬ ከጌታ ታገኛለህ እባክህ እርዳት እችን እህት መርዳት አለብን
@James-oj8kq
@James-oj8kq 2 күн бұрын
She is beautiful despite the suffering she endured! Setasazin.
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Күн бұрын
ህክምና አመቻቹላት
@hayatZewdu
@hayatZewdu 2 күн бұрын
እፍፍ የኔ እናት እድሁ ህመምሽ 😢😢😢😢ቆንቁአሽም ባይገባኝ አነበብኩት ጉዳትሽን የኔ ውድ
@granakegn
@granakegn 5 күн бұрын
welcome bro
@dawitgetachew-q9k
@dawitgetachew-q9k 2 күн бұрын
እግዚአብ ሔር እንባሽን ያብስ ደግሞም ያብሰዋል ምን አይነት የሴሰኛ ጥርቅም ያለበት ሀገር ነው ከማን ይማሩ የአባቶቻቸው ልጆች አይደሉ ውስጤን አሳምመውኛል
@EtaferahKassa
@EtaferahKassa Күн бұрын
Let's pray for her please 😢😢
@Anumma572
@Anumma572 2 күн бұрын
Ayzosh Fetari Alsh Lje
@merhabatube219
@merhabatube219 5 күн бұрын
ጥሩ.. ጭንቅላት.. አላት..she is brilliant 🌹
@WoredeHailemariam-xq5vi
@WoredeHailemariam-xq5vi 4 күн бұрын
Shishay Weres your interview with Nigsty is becoming viral. Araya continue with your effort and hope that you will get many generous Ethiopians to help Nigsty.
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Күн бұрын
Araya jegna kuratachen
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 4 күн бұрын
እነወርቅ አንጥፉ ይህን ጉድ ሰማችሁ በዚህ ህዝብ ላይ ነውግፍ የሚሰሩት እስኪ ከምትዘርፉት ወርቅ ቀንሳችሁ አግዟት ጉደኞች!!!😭😭😭😭😭
@ericasimms
@ericasimms 2 күн бұрын
አርአያ ለዝች ልጂ ጎፈንድሚ ተከፍቶ በህክምናልትረዳ መተዳደሪያና ለምትኖርበት ቦታ ሊመቻችላት ይገባል ኢትዮጵያውያን አይጨክንም እባካችሁ ይችን ልጂ እንርዳትና ታሪኳ ይቀየር ይችልጂ ፍጡር ናትና ብድሩን በፈጣሪ ታገኙታላችሁ እባካችሁ ጥጋበኞች ለራሳቸው ብሄርም አይሆኑ የዝችልጂ ስቃይ መቀጠል የለበትም በጣም ያማል
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 3 күн бұрын
ወንድሜ አርአያ እኔ በልጅነቴ ቢያንስ ከዛሬ 40 ዓመት በፊት እንዲህ እንደሶ ያለ ቢያድጊ የሚባል ሰው አውቃለሁ ።በአብዛኛው ባሕሪው የሴት ቢሆንም ከፊል የወንድነት ባሕሪ ነበረው ይሁንና እንደዚህች እህታችን የማግለል መድሎ እንደደረሰበት አላይም ነበር ።የነበረው ማህበራዊ ግንኙነት መልካም ነበር ። ከዚያ ውጭ የደረሰባት የመደፈር ግፍ ያንገፈግፋል ።እኔ አቅመ ቢስ ሁኘ እንጅ ይህችን እህቴን እንባዋን ባብስ ደስ ባለኝ ነበር ።አርዓያ እባክህ በፈጣሪ ሥም ልለምንህ ይህችን እህታችንን አቅምህ የፈቀደውን ያህል አድርገህ አሳየኝ ።ያኔ አንቱ እልሀለሁ አንተ ካልቻልክ ለመልእክተኛው ንገርልኝ ።በእውነት ያሳዝናል !!!።ፈጣሪ ሆይ እባክህ ይቅር በለን!!?።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
የት ነው ያልሽው ልጅ/ስው የነበረው ...? በጊዜው ቢያድጊ የሚባለውን ልጅ ሚስጥር ህዝቡ በእርግጠኛነት እላወቀ ይሆናል እንጂ...ሀበሻ ይሄንን ስምቶ ከማህረስቡ እያገልም ማለት በፍፁም እይታመንም !!!...
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele Күн бұрын
@Stoplying-k1w ወንድሜ እኔ የማውቀው ቢያድጌ በ1965 ዓ/ም ግምጃ ቤት ይኖር ነበር ። ይህ ግለሰብ ጠላ ጠምቆ በመሸጥ እራሱን ያስተዳድር እንደነበረ አስታውሳለሁ ።ቡና ተርቴም ገብቶ ከእናቶች ጋር ሲጠጣ አስታውሳለሁ ።ይህ ትውስታየ በልጅነት እድሜየ የማረሳው እውነት ነው ።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w Күн бұрын
@ - እዎን እኔም በልጅነቴ እንደዛ በሀሜት የሚወራባቸው 2-3 ስዎች እንዱ እያቴ ቤት ጎረቤት እንዱ ደግሞ የሀገር ፍቅር እስክስታ መቺ የነበረ 3ኛው ደግሞ ቤተስብ የቅርብ ስው የሆነ በዚህ ይታማ ነበር ...ነገር ግን እርግጠኛ ሆኖ የሚናገር እንድም ስው እልነበረም .... እሉ እሉ ነው እንጂ... በእርግጠኛነት በደንብ ቢያውቁ እያስጠጉትም ... በበኩሌ በእርግጠኛነት የሚያውቁት ነገር የለም ባይ ነኝ ...!!!
@HadasTekle-r2d
@HadasTekle-r2d 3 күн бұрын
Egziabiher ystih tebarek
@duoa8816
@duoa8816 2 күн бұрын
Oh my lord it is very touching 😢
@YaredGetahun-hu6hb
@YaredGetahun-hu6hb 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 4 күн бұрын
Tnx Araya bro👏👏👏🙏🙏🇪🇷
@genetzeyede9454
@genetzeyede9454 2 күн бұрын
women suffering is endless, I don't know what to say. Let God give her strength
@josephnegash5916
@josephnegash5916 5 күн бұрын
አርአያ እባክህ ሴቶችና ህፃናት እንድትረዳ ብታመቻችላት ከፈጣሪ ታገኘዋለህኝ
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 5 күн бұрын
Yes !
@zeharseid7044
@zeharseid7044 3 күн бұрын
የኔቆጆ አይዞሽ አላህ የጃቸውንይስጣቸው አብይ ልጅአይውጣላችው መሰሎችህም
@MemNon-h6p
@MemNon-h6p 2 күн бұрын
Yenenat Fetari kgonish yikum,s
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 3 күн бұрын
ኡፍ አምላኬ ሆይ😭😭😭😭
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@TimarKifle
@TimarKifle 5 күн бұрын
በርቺ እእት አይዞሽ አለን
@TimarKifle
@TimarKifle 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@mbenti69
@mbenti69 4 күн бұрын
I couldn't hear entirely, it's so hard to imagine that there are people like those rappers!
@ad1187
@ad1187 4 күн бұрын
እውነት የሰላም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ለትግራይ ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጠን ። አርአያ ሁሌ የማይዝነው ምን ያህል ያለው ችግር ያንተ ልብ መሰበር አልፎ ያማል ። እናንተ ለሰላም የምትደክሙ ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።በጠቅላላው እንባህ ያማል😭😭😭😭
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 6 сағат бұрын
መኖር ፈራንን ግፍ ሞልቶ ፈሰሰብሽ ኢትዮጵያ😢
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ።
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 5 күн бұрын
ሠላም
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye 3 күн бұрын
ለመስማትም ይዘገንናል እንኳን ለተበዳይ❗️😭
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 24 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН