ውለታው በዛ

  Рет қаралды 96,248

wetat7

wetat7

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Жыл бұрын
ህይወት ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለት በሆነ!ኢየሱስ የሚለው ስም ራሱ ድንቅ ዝማሬ ነው!Jesus is my Song!
@meso-v7k
@meso-v7k Күн бұрын
ይህንን መዝሙር የጻፉ እጆቹ ይባረኩ ዉለታዉ በዛ አመን
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ይሔ Live Worship VCD ማንኛችሁም ጋር አለ??? ደግሞም እነዚህስ ቪሲዲዎች ? 1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ ( Dagi 2006 ) 2. ደረጀ ሙላቱ Live Worship VCD 1998 ec / 2006 3. በረከት መርዕድ VCD 1 (የሀገሬ ሰው) 1999 ec / 2006 4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
@habeshawit2008
@habeshawit2008 11 ай бұрын
You’re asking for Dagi’s VCD when you have it
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 11 ай бұрын
@@habeshawit2008 another copy because of scratch ... ena original disc kene kefo seletefaben new
@habeshawit2008
@habeshawit2008 11 ай бұрын
@@eyesusgetanewmezmurchannel ende… kaset new wey kefo new yemitteyikew?
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 11 ай бұрын
@@habeshawit2008 ye kasetu lela copy ena kefo. Egna gar yeneberew ye Dagi vcd kefo seletefaben new ... degmom be disc bicha yalun copywoch original disc ayidelum ... ena be video file alun gene eyandandu clip scratch selehonebinim new
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 11 ай бұрын
@@habeshawit2008 በእውነት እኔ / እኛ ጋር የነበረው የዳጊ ኦሪጂናል ቪሲዲ ከነ ቀፎ ጠፋብኝ / ጠፋብን ብዙ ቦታና ብዙ ሰው ጋር አፈላለግን በኦሪጂናል ቪሲዲ ቪዲዮ ፋይል ብቻ ነው ያገኘነው እንድታምኚኝ ነው በቪዲዮ ፋይል ያገኘነውን የላኩልሽ
@tghaile2015
@tghaile2015 3 ай бұрын
እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x) አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ አቤት ምህረትህ የገነነለት አቤት እንደኔስ ማን በዛለት አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x) አስታውሳለሁ ከምን እንዳነሳኝ ሁሉም ሲጠየፍ እያየ ሲያልፈኝ ቁስሌን ጠራርጐ እምባዬን ሲያብስ አስቦ እኮ ነው እዚህ እንድደርስ
@ShimeGezu
@ShimeGezu 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሌሌ ሉያያያ ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ዳጊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንክ ሁሉ በዝማሬ ይለቅ ለጌታ የሆነ ዝማሬ ሁሉ አጥንትን ያለመልማሉ ጌታን ከዚሕ በላይ የምታገለግልበት ሞገስ,ፀጋ,ጥበብና እውቀት ይጨመርልክ ቅባት ይብዛልክ ተባረክ ብርክ በል ዳግዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 4 күн бұрын
ዘመኔን ሁሉ የምመደው ትኩስ መና ዳግዬ ተባረክ አስታውሳለሁ ከየት እንዳነሳኝ
@MameTefera-e5p
@MameTefera-e5p 19 күн бұрын
ይሄ መዝሙር ጌታን ወዳገነሁበት ዘመንመለሰን
@selamawitpetroshagos3227
@selamawitpetroshagos3227 8 күн бұрын
These were the songs I used to sing in my first years of being born again, still full of Sprit, as the motives were pure… Keep it up Dagi bruk🙏
@Meyish
@Meyish 17 күн бұрын
ይህን መዝሙር ሲዘምር የነበራቹ የእግዚኣብሄር ልጆች ኣላቹ? እግዚኣብሄር ይወዳችዋል እኔም በጣም እወዳችዋለሁ። ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 5 күн бұрын
አሉ አዜብ ሀይሉ እንዳልካቸው ሀዋዝ እና ሌሎችም
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜን ንን ንን ንን ውለታው በዛ አሜንንንን ሰሙ ይባረክ የዛሬ 12 አመት አምልኮ ነው ግን እንዴት ደሰ ይላል ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
I see the real holly fire in this congregations.❤❤❤❤ What a beautiful day.
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 5 ай бұрын
I tear up in spiritual emotion whenever I hear this song 👍👍👌👌🙏🏼🙏🏼
@yanmercy8195
@yanmercy8195 19 күн бұрын
ዳግማዊ ጥላሁን የጠላት አብሪ ጥይት ሳይሆን በፊት ግሩም ዝማሬ
@mengistutenkolu7917
@mengistutenkolu7917 7 күн бұрын
አወድሀለሁ ወንድሜ ናፈቀከኝ ተባረክ
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 5 ай бұрын
I tear up in spiritual emotion whenever I hear this song 👍👍👌👌🙏🏼🙏🏼
@MisterAddise
@MisterAddise 6 ай бұрын
ዳጊዬ የእርሱ ስፍራ ውበት ይህ ነው ከማንም ጫታም እና ዱርዬዎች ጋር መመላለስ አይመጥነውም ዳጊ ብሩክ ሰው
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
ትክክል
@dilepetros13
@dilepetros13 9 ай бұрын
Dagi...GOAT!❤
@alazar854
@alazar854 2 ай бұрын
Messi goat
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን።
@GDM82879
@GDM82879 Жыл бұрын
ዳጊሻ! ስወድክ እኮ❤❤❤❤❤❤
@TigstSugebo
@TigstSugebo 14 күн бұрын
Wow hashuuu ninate sodo maseame abayo
@melkambe123
@melkambe123 Жыл бұрын
Amen❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን ❤️❤️❤️❤️
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 7 күн бұрын
Assemble Of God Church ❤❤❤❤
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Alen❤❤❤❤❤
@WendaArekt
@WendaArekt Ай бұрын
አባቴ ለኔ የዋልከው እጅግ ልዩ ነው
@MahiderAsalif
@MahiderAsalif Жыл бұрын
የኔ ጌታ እውነት ነው
@EndaleBuchena
@EndaleBuchena 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ girum woriship
@hanaassefa7693
@hanaassefa7693 Жыл бұрын
Amen 🙏 ❤😊
@metilulu6955
@metilulu6955 2 жыл бұрын
Amen🙏
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 7 күн бұрын
Amen Amen Amen
@AbelAshenafi-k9s
@AbelAshenafi-k9s 11 ай бұрын
amen
@GutuWorkineh
@GutuWorkineh 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤amen amen
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 15 күн бұрын
❤❤
@DagneHatahu
@DagneHatahu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketkasaye9875
@bereketkasaye9875 Жыл бұрын
10Q Jesus
@kelbesasenaf1662
@kelbesasenaf1662 Жыл бұрын
Ameen
@nanaalemu8376
@nanaalemu8376 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@kidisina4949
@kidisina4949 Жыл бұрын
Eleleleleeeeee halleluya
@mertemerte8484
@mertemerte8484 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይይ
@waleligntefera1708
@waleligntefera1708 3 ай бұрын
ዳጊዬ back to your orgin😢😢
@jannathjannath8457
@jannathjannath8457 Жыл бұрын
Wwwwww
@HanaZeleke-r4d
@HanaZeleke-r4d 3 күн бұрын
Ameeeeeeeeen
@nanaalemu8376
@nanaalemu8376 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ዳጊ ዝም ብለህ ዘምር።
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fevenmelaku9483
@fevenmelaku9483 6 күн бұрын
Amen ❤
Dagi Tilahun mezmur 1998 ec TAMAGNE NEW 2006
12:11
ETHIO MEZMUR FOR CHRIST
Рет қаралды 21 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ayine ayitohal by Henok Adis   YouTube
9:37
Temesgen Sinamo
Рет қаралды 34 М.
Amlak Keante Beker yelem
8:26
wetat7
Рет қаралды 4,1 М.
Dagi Tilahun - Wuletaw Beza (ውለታው በዛ)
4:40
ETHIOPIAN GOSPEL SONG CHANNEL
Рет қаралды 9 М.
danel amde mikael ዳንኤል
13:19
wetat7
Рет қаралды 1,1 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 459 М.