ውለታ ከፋዩ ካፒቴን

  Рет қаралды 94,627

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat ውለታ ከፋዩ ካፒቴን

Пікірлер: 201
@gigilemma6133
@gigilemma6133 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዳንተ ኃሳቢ ዜጋ ብቻ እድሜና ኃብት ይጨምርልህ ትልቅ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🙏🏿
@andinettefera2471
@andinettefera2471 3 жыл бұрын
እንዲህ ነዉ ጀግና ፡ ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ፡ ለዚህ ሁሉ ስራህ የቅርብ ሩቅ ነበርኩኝ ፡ ዉለታ ከፋይ ያድርገን ወንድማለም
@Nesrw
@Nesrw 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ የምትስራ ያድርግህ አባትህንም ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው።
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 3 жыл бұрын
እምዩሀገሪመቺም:ስውአታጭም:ሀገሪ:ክፍሽንአያስማኝ:ተባረክ።💚💛❤💚💛❤🙏🙏
@tigiethiokitchen
@tigiethiokitchen 3 жыл бұрын
ጥሩ አባት ለትዉልድ ብርሀን የሆነ ልጅ አፈሩ ይህን ቅንነት እና ደግነት ያብዛልህ ረጅም እድም ከጤና እና ከሠው ፍቅር ጋር ይስጥህ ተባረክ
@Nesrw
@Nesrw 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የምርጥልጅ ምን ሊሆን ይችላል ምርጥ እንጅ ።
@jemalyasin
@jemalyasin 3 жыл бұрын
I pray we have more people like capitain Ahmed and his father in 🇪🇹 Congratulations!!!
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ እድሜህን ይጨምርልህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 жыл бұрын
የኔ አባት የልጅ ልጅ ያያሉ ይስማሉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ጀግና ቅን አባት ጀግና ተክተዋል 😍😍😍😍😍😍
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
ተአምረኛው ካፒቴን። ለወገኑ ያለው ፍቅርና አክብሮት ይገርመኛል። እጅግ ስርአት ያለው ልጅ ነው።
@eneyehussien8631
@eneyehussien8631 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም! አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት!!
@etagegenayele1192
@etagegenayele1192 3 жыл бұрын
ተምሮ አገር መርዳት ያልተማረ እንዲማር የተሻለ የትምህርት ዘዴና እውቀት ለትውልድ ማስተላለፍ ይህ ነው። አባትህን ያቆይልህ አንተም የበለጠ ለሀገር የምትጠቅም ያድርግ ካፒቴን።
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 3 жыл бұрын
የሚያምኑ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን አንተም ጃቸው. እግዚአብሐር ይባርክህ ኮንበልቻ በጣም የምወዳት ከተማ ህዝቡ እንግዳ ተቀባይ ደግ ህዝብ ነው 2 ኛ ሃገሬ ነው ወሎ
@tube896
@tube896 3 жыл бұрын
እውነት ጀግና አባት ናቸው ከመልካም ፍሬ የሚያፈራው እንዲህ ነው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ባገኝህ እግርህ ላይ ወድቄ ነበር የማመሰግንህ የጀግና ልጅ ጀግና ነው ሰው ለሀብት ወንድሙን በሚገልበት ሰአት አንተ የደሀን ልጅ አስተምረህ ትውልድ ታስቀጥላለህ እረ ቃላት አጣሁልህ መድሀኑአለም መንገድህን ሁሉ ጨምሮ ጨምሮ ያብራልህ የያዝከው ሁሉ ይባረክልህ ወልደህ ክበድልን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 жыл бұрын
እዲህ ነው ጀግና ፈጣሪ ያበረታክ ወድም አለም❤ተምሮ ያሰተማረን ሀገር መጥቀም ጀግና❤
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
ኡፍ! ሰው ሰው የሚሸት ቤተሰብ፣ ሕግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ሰው ማለት አንተ ነክ። ጌታ አብዝቶ ቤተሰቡን ይባርከው። Feel crying.
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 3 жыл бұрын
እሸ ወገኔ እሚጠቅመንን ነገር እንይ ለኛ ባይሆን ለልጆቻችን ለፕራንክ ጊዜ ከማባከን ከኔው ጀምሮ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አባትህም ለዚህ ያበቂህ ጀግና አባት አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ያደክበትን ሰፈር ውለታ ያልረሳህ ጀግና ነህ👏👏👏
@Nesrw
@Nesrw 3 жыл бұрын
ቃል አጠረኝ አላህ ከዚህ በላይ የምትሰራበትን ቅዋ ይስጥህ ። ትውልድን ማነፀ የማያልቅ የማይይረሳ እልፍ አላፍ ዘመናት የሚወሳ፣
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
ሳይማር የተማረ ልዩና ግሩም አባት እግዚአብሔር ከእናትህ ማሕጸን የመረጠህ ካፒቴን ነህ ኢትዮጵያ እናታችን አባታችን አብርሃምን እንደገና እንደ ወለደች ቆጥሬሃለሁ ዘመንህ ይባረክ
@anwarmulugeta9827
@anwarmulugeta9827 3 жыл бұрын
Smart, dedicated and inspired person. He has a lot to contribute to the city where he grow up and to the country he wanted to see prosperous. He never forget where he is coming from and he has a clear picture of what he will want to achieve. I am proud as a friend and happy for sharing my childhood with you.
@eshetuwondimagegne6965
@eshetuwondimagegne6965 3 жыл бұрын
Good Health and Much Success to you young man. God bless you.
@jemalmohammed5008
@jemalmohammed5008 3 жыл бұрын
Brother Ahmed, am glad to see you here I will never forget your contribution when we were freshman @5K University you used to give us tutorials, May Allah bless you and your family. 🙏❤️
@asegewami9905
@asegewami9905 3 жыл бұрын
ካፕቴን እግዚአቤር ይባርካህ፤ አባትህ የአባቶች ምሳሌ ናቸው እግዚአብሄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: በርታ ወንድሜ የታደልክ ነህ ቀናሁብህ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 3 жыл бұрын
ዋው ኮራንብህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለአባትህ ለአንተም ከዚህ በላይ ስኬታማ ሁን።
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
More than anything else ,I salute and appreciate his father. What a hero father. Captain you are inspiration of next generation of Ethiopian. Thank you for the hope you installed in New generation of Ethiopian.
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
አዋቂ ኖት አባቲ አባቲን መሰሉኝ አባቲ ክብር ለእርሶ ይሁን ጢናዎን ይሰጦት እላለሁ
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
God bless you and your country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽🙏🙏🙌🙌👌👌👌👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💚🧡❤️🙏
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 жыл бұрын
Proud Father! ምሳሌ የሆኑ የተባረኩ ነዎት አባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !
@muluambaw2391
@muluambaw2391 3 жыл бұрын
ጀግናችን፡በርታልን፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡ያሳብከው፡ሁሉ፡አምላክ፡ያሳካልህ፡፡
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
We need more just like you 🙏💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ምርጥ አባት ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አላህ የምኖትህን ሁሉ ያሳካልህ ቃላት የመጥራኛል እናተን ለመግለጥ የምርጥ ልጂ ምርጥ ነዉ ጀግና
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
መስጠት ይጨምራል እንጅ አይቀንስም ነብዩ ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል ለሰው ልጅ መልካም ማሰቡ መልካም መናገሩ እራሱ ስጦታ ነው አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@fhgccfokgbxcc9495
@fhgccfokgbxcc9495 3 жыл бұрын
ጀግናአባትነህ፡አላህይጠብቃችሁ፡ለወገንኩራትናችሁ፡፡
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 жыл бұрын
ዋው እኔ ዝም ብየ አስተያየት አልፅፍም ግን ለዚ ጀግና የተቀደሰ ሀሳብ አምሮ ላለው አስተያየት አለመስጠት አይቻለም ዋው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ እውቀት ይጨምርልህ ስለምትችል 👍👍❤💚💛❤
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
In Shaa Allah, አባባ የሀሳብወትን አላህ ያሳየዎ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ መሥጅዶችንም የምገነባ ያርግህ ኢሻአላህ
@temesgentesfaye9866
@temesgentesfaye9866 3 жыл бұрын
You deserve more bro, I am happy and keep going.fetrari ytebkh
@red21212
@red21212 3 жыл бұрын
A truly exemplary and inspirational family! We are proud of you, brother!
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ዘርህን አሏህ ይባርክልህ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ጒበዝ አሏህያሣካልህ ወንድም ማሻአሏህ"ከይህበላይ ትሠራለህ "አላህያስደስትህ♥♥♥
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ለአባትህም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠላህ ያርብብብ
@Wb_lyrics
@Wb_lyrics 3 жыл бұрын
ወሳኝ ሰው 💪🏾
@lishanali4252
@lishanali4252 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ይህን ፕሮግራም በማያቴ ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ በቃ ወልደህ ወላጆችህ ይደሰቱ የምታኮራ ልጅ ብሎ ዝም
@raphqnet
@raphqnet 3 жыл бұрын
Abadir my man... Keep on shining👍
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I love his father,he is amazing sweetheart ❤️🇪🇹
@dagimyared6994
@dagimyared6994 3 жыл бұрын
True inspiring story, this is what a responsible citizen looks like !
@epson3996
@epson3996 3 жыл бұрын
It is very inspiring story, Mashallah 🇨🇦 🇪🇹
@Han-Moh
@Han-Moh 3 жыл бұрын
Very inspiring keep going brother
@behirudin
@behirudin 3 жыл бұрын
ካፕቴን አህመድ እጅግ የምንወደው፤ የምናከብረው እንዲሁም ለሁላችንም አርአያ የሆነ ትጉህ አገር ወዳድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው። ገና ብዙ እንጠብቃለን! በምንችለው ለማገዝም ዝግጁ ነን!!!
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
መገን ወሎ። የዱኣው ካፒቴን በዱኣ ተወልዶ ነው ለካ ሁሉ ነገር የሰመረለት።
@zinetaliethiopia7355
@zinetaliethiopia7355 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ለአባትህም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💚💛❤🇪🇹💪
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
ኧረ ኣባቴ እርስዎ መሃይም ኣይደሉም። ሰው ሆነው እንደ ሰው ማሰብዎ ብቻ ከዚህ በላይ እውቀት የለም። ይህ የዓለም ትምህርት ተምረው ኣዋቂ የሚመስላቸው ነው'ኮ ኢትዮጵያን ሰላም የነስዋት። የልብዎን ምኞትዎን ያሟላልዎት እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን።
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከዚህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህህህህ
@bensa3017
@bensa3017 3 жыл бұрын
Congratulations to you captain Ahmed and to your friends and families. Your story is truly wonderful and inspiring. Really enjoyed watching your story. God bless you and your family
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እድሜናጤና ይስጥህ አባታችን♥♥♥ "አተምወንድም "በርታ ጀግናማሻአሏህ"አሏህያግዝህ "ጒበዝ♥♥♥ ተምሮ"የማስተር አሪፍነው ወላሂ
@belayshefraw5982
@belayshefraw5982 3 жыл бұрын
እውነት አባቱ እራስ ብርቱ ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@IB_Adam
@IB_Adam 3 жыл бұрын
This is just beautiful and wholesome! May Allah bless you all!
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
ካብቴን እባክህን አባት የተመኙትን ደምቦል ደምቦል የሚል ልጅ በእግዙሐብሄር ፍቃድ አሳቅፉቸው🙏🏾❤️
@atinkutalamirrew2157
@atinkutalamirrew2157 3 жыл бұрын
Very inspirational! I love the grace of his father! His father investment on his education is the same with my father approach!
@woldewahid2gbrieal452
@woldewahid2gbrieal452 3 жыл бұрын
መሻላህ ፡ መሻላህ ፡ አላህ ፡ ያግዝህ ፡ በእውነት ፡ ሀቁንና ፡ ሀ ቂ ቃ ው ን ፡ ለመናገር ፡ ቃ ላ ት ፡ አጠረኝ ፡ አልቅሶ ፡ አልቅሶ ፡ እንዳልጠገባ ፡ ህ ቅ ታ ፡ እንደሚያንቀው ፡ አልቃሽ ፡ የአባት ፡ መልካም ፡ ምኞትና ፡ ውጤታቸው ፡ የፈለኩትን ፡ ለማለት ፡ እንዳልችል ፡ ደሥታው ፡ ተናነቀኝ ፡ በጣም ፡ የታሪክ ፡ ታ ሪ ክና ፡ በትዝታ ፡ ቀልብን ፡ የሚያረካ ፡ አባት ወደልጃቸው ፡ የሚወረስ ፡ አ ላ ህ ያድርገው ፡፡
@jemyim9160
@jemyim9160 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድማችን እዳተ ያሉትን ያብዛልን
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 3 жыл бұрын
እንዲህም ዓይነት ኢትዮጵያዊ አለ? አባትና ልጅ የሚደነቁ ናቸዉ ። ከየት እንደጀመረ ያልረሣ ሰው ። ጨምሮ ይባርክህ ።
@samuelbikila9639
@samuelbikila9639 3 жыл бұрын
ለዚህ ፕሮግራም ቀንደኛ ደጋፊ ነኝ ግን መሳደብ ይፈቀደልኝ ።ዲስላይክ ላደረኩት ጥንብ ናችሁ ደደብ ናችሁ ምን አደረገ
@pentube6273
@pentube6273 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ወንድም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ አምሳያህን ያብዛልን የኔውብ ቃሎየ ቅን አሳቢ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 3 жыл бұрын
Ethiopia she need like is we proud of you God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐father he is very good bless him real ethiopia
@Semitehal
@Semitehal 3 жыл бұрын
የሚገርም አባት
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
የአባትህ ጀግንነት አጃኢብ አሰኝቶኛል።
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
Thank you your father 🇪🇹💪🏽💪🏽
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ካፒቲን እንዳንተ የተወለደበትን የማይረሳ የሀገሩን ውለታ የማይረሳ ያብዛልን
@oumahmed965
@oumahmed965 3 жыл бұрын
ብርቱ አባት ጀግና አባት ❤ ውጤታማ ልጅ
@konjittedla2099
@konjittedla2099 3 жыл бұрын
Blessings to you Captain! Proud of your noble cause. Appreciation to your family. May all your dreams be fulfilled🙏
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 3 жыл бұрын
wawu God bless u .I love the name of the library from all the things
@abftube4402
@abftube4402 3 жыл бұрын
ልጆቸ ካፒቴን ት/ት ቤት በመማራቸው ደስተኛ ነኝ የእውነትም ውለታ ከፋይ ነህ ቀጥልበት
@jmpoljohn1825
@jmpoljohn1825 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ የምትስራ ያድርግህ አባትህንም ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው ብዙ እንጠብቃለን ወንድም በርታ
@redietghirma8078
@redietghirma8078 3 жыл бұрын
May Great God Shower his blessings upon you and your families.
@tirualemgashaw4428
@tirualemgashaw4428 3 жыл бұрын
fetari abzeto yibarkh edmena tena yisteh
@israelasfau1919
@israelasfau1919 3 жыл бұрын
God bless you you and your father or your family is your blessing for both
@alimajid6510
@alimajid6510 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@ho1728
@ho1728 3 жыл бұрын
You did it, bro!!!
@birukzewdu1358
@birukzewdu1358 3 жыл бұрын
የአመቱ በጎ ሰዉ ላይ ማየት አለብን ጀግና አባትና ልጅ
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 3 жыл бұрын
Yih new mulu sew malet..yezeginet gidetawun yeteweta Ethiopiawi jegna...abo tena ina edmey yichemirilih..
@ነኝየናቴናፋቂወሉዮዋ
@ነኝየናቴናፋቂወሉዮዋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨመረለህየኔጀግናበረታ
@tsigegashaw649
@tsigegashaw649 3 жыл бұрын
እግዘመአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህአንተ ብሩክ ኢትዮጲያዊ ነህ።
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 3 жыл бұрын
Big respect Sir!! You proud your genius father!!
@ማሚማሚ-ለ9ጐ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ 3 жыл бұрын
ጀግና ጎበዝ ዋው ጥቁሮን አስተዋወክ በራስመተማመንጋ እድሜ ጤና ይስጥህ ከከተማ ወጣ ለገበሬውልጂ የጎፍ በታች 09 ንባራአገር ደሴ ዙሪያ ትምህርት ቤት ብታስራልን በትህትና እጠይቃለሁ ??
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 3 жыл бұрын
እረጂም እዲሜ አባታቺን ከኔሙሉ በትሠባቸዉ
@santhjsanthi3974
@santhjsanthi3974 3 жыл бұрын
Wow
@meherethaile14
@meherethaile14 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ!!!
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 3 жыл бұрын
Am so proud of u captain. U realy inspire me
@عائشهاحمد-م8ل
@عائشهاحمد-م8ل 3 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረክ አላሀ
@hamido6371
@hamido6371 3 жыл бұрын
Congratulations. I don't have enough words to say about captain any how may Allah estrength your eman and success in your life. May Allah give your father health and long life as well your Mother. Ameen
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
ጎበዝ አባት እንዲህ ነው ለልጆቹ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጠው ለወንድሞች በርታልን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሲገኝ ሀገሩን የማይረሳ ደስ ይላል ኢ/ር አምደመሪያም ወርቁም እንዳንተ ትምህርት ይወዳል ህንድ እየላከ ያስር ነበር ሳይመረቁ ሲሞት የሚረዳቸው ስጡ ሚስቱ አወቀች ጀግና ሚስት ስላለችው አብሽሩ ብላ አስተማረቻቸው
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 3 жыл бұрын
Jegina abat mashallah
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 3 жыл бұрын
ጀግና
@bezawit668
@bezawit668 3 жыл бұрын
Am so happy for you brother we proud of you my God bless you
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb 3 жыл бұрын
ሙርከኛውን ነው እንደ ጀብደኛ ያመጣችሁት? ሃሃሃሃሃሃ አረ ትንሽ እፍረት ሚባል ነገር ኣለ፡ህዋሃት ማርካ የሸኘቸውን ለድራማ ኣመጣችሁት ሆይሆይሆይ
@wubemeko345
@wubemeko345 3 жыл бұрын
Inspiring , very inspiring story.
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የሀገራችን ኩራት ጀግና አባታችን ጀግና እዲሜ ይስጠዎት
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 жыл бұрын
Wow Masha Allah 👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
የአፋር ባህላዊ ሙዝየም
19:13
Fana Television
Рет қаралды 3,4 М.
የሙስና ወንጀል መረጃ ጥቆማ
7:21
Fana Television
Рет қаралды 1 М.
የማክሮ ኢኮኖሚ ያለፉት ሁለት ወራት ትግበራ
5:53
በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት
4:51
Fana Television
Рет қаралды 1,9 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН