ውለታህን እንዴት እረሳለሁ Wletahen Endet Eresalew by Tizitaw Samuel

  Рет қаралды 1,087,041

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

7 жыл бұрын

የኢየሱስ ክርስቶስ ውለታ በቃል ከመነገር በህሊና ከመታሰብ በላይ ነው የማይረሳ የማይዘነጋ ነው ቤዛችን መድሃኒታችን ትንሳኤያችን ክብራችን ሕይወታችን መንገዳችን ሰላማችን በአጠቃላይ ማንነታችን ነው ። ይህ ዝማሬ ለጌታችን ክብር ይሆን ዘንድ በቀሲስ ትዝታው ሣሙኤል ተደርሶ ለህዝብ የቀረበ ስራ ነው ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን አሜን።

Пікірлер: 481
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ትዝታው ሳሙኤልበኢትዮጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ልጆች በልባችን ትልቅ ቦታ እና ፍቅር አለህ እባክህ ከሚባለው ክፉ ነገር ተመልሰህ ወደ ቀደመው ፍቅር እንመለስ ለጠላቶችህም አፍ ታዘጋለህ!እንወድሀለን አንድ ቀን መልካም ዜና እንሰማለን ተስፋ አለን!
@yaheasalah4281
@yaheasalah4281 5 жыл бұрын
R
@salamsalam3634
@salamsalam3634 5 жыл бұрын
ጠላታችው ማነው
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 5 жыл бұрын
my Tigray Love wendemachen eko be Geta be Eyesus Keresetos wedemegegnew ye zelalemen eko newe yagegnew ye Egeziabeher leje ke denegel mareyam yeteweledew sele hateyatachen be mesekelay moto be sosetegnaw kene teneseto ye zelalemen hiwot seten Geta Eyesus Keresetos yadenal ke zelalem mote wegene medan be Keresetos Eyesus bemamen newe ( yohannes 3-16) ye Egeziabeher kale endemenagerew. Eyesus yalew hiwot alewe Eyesus yelelew hiwot yelewem (1 yohannes 5-12) Selezeh Eyesus yewedehal be Eyesus Keresetos bemamen yezelalem hiwot tagegnaleh Yale Geta Eyesus Keresetos menegeset semayat megebat yelem tebarek
@user-io7co7os9i
@user-io7co7os9i 3 жыл бұрын
🤣🤣
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 3 жыл бұрын
+++ Amen +++ Tesfa enadergalen!
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 жыл бұрын
ለትንሽ ቀን ይሆናል እንጅ እየሱስ ክረስቶስ እሚሳነው የለም ይመልስሀል አሜን ፋቅረ እንዳለህ እናውቃለን ❤❤❤
@ameranameran4084
@ameranameran4084 Жыл бұрын
Amen yemelswe
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ሰው ቤት ሄጄ ነበር ትዜ መዝሙርህን ምሰማው ዛሬም የእግዚአብሄር ቃል ይሰራል ተባረክ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
ትዝታውና በጋሻው ለኔ በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው ነበሩ
@yeshimoges2730
@yeshimoges2730 6 жыл бұрын
በእርስ የሚያምን የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahelzebene4893
@rahelzebene4893 4 жыл бұрын
በእርሱ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው አሜን
@user-hx2gx4tk9i
@user-hx2gx4tk9i 5 жыл бұрын
እንዴት ይረሳል እውነት ነው እናተ የተከተላቹሁትን ጌታ መከተል ብልጥ መሆን ነው እንጅ ሞኝነት አይደለም እኔም እናተ የተከተላቹሁትን እየሱሴን እየተከተልኩ ነው እግዚአብሔር ኩንትራቴን ጨርሸ ወደ ሀገር ቤት ስሄድ አምኘ በንፁህ ልቤ አምኘ እቀበላለሁ በደሙ ከደገና እታጠባለሁ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው በናተ የተነሳ እኔም እውነቱን አውቄአለሁ እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክ ስለእናተ ስለዘርፌ እና ሌሎቹም እግዚአብሔር እባርከዋለሁ !!
@ermyasfitsum3949
@ermyasfitsum3949 3 жыл бұрын
I don't know you but I read your comment are you confess Jesus Christ your saver thanks
@mayedmayed7766
@mayedmayed7766 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር በጣምእወዳለሁ
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
Mayed Mayed ማይድ ልብሽ አድምጭው እማ
@christinehaddad7
@christinehaddad7 6 жыл бұрын
Mayed Mayed Amin Amin Amin
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
Mayed Mayed ጊታ ይርዳሽ ማማዬ አንብብ መፅሀፍ ቅድስ ያለ ምክንያት አልሰማሽውም ጊታ ይርዳሽ
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 6 жыл бұрын
Mayed Mayed Entewawek?
@asdgasdf6030
@asdgasdf6030 6 жыл бұрын
አሜን እህቴ ጌታ ይርዳሽ እስኪ እንተዋወቅ
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 6 жыл бұрын
ወንድሜ ትዜ ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ስም ይለምልም በዚህ ዝማሬ እንዴት እንደምባረክ በምንም ቋንቋ አልገልፀውም ጌታ ውዴ መድህኔ እየሱስ ክርስቶስ የሆነልኝ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 11 ай бұрын
ገና በእናንተ መፀን የመረጠ እግዚአብሔር ይባርክ ፖስተር ትዝታው ሳሙኤል እግዚአብሔር አለው ያዕቆብን ከእናት ማፀን መረጠ ዳንኤል ግን ከመፈጠር በፈት በስም አውቃለሁ ይላል እግዚአብሔር ስዎችን እግዚአብሔር አስቀድሞ ለእራሱ ይመርጣል ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤
@user-kn8um9ks6y
@user-kn8um9ks6y 4 жыл бұрын
ወንድማችን ትዝታው ተባረክልኝ...በዝማሬወችህ ከባራኪው እግዚአብሔር ብዙ በረከትን አግኝቻለሁ እና ሁሌም አከብርሃለሁ ያኔ ከማያምን ቤተሰብ ጌታን ብለን ስንወጣ "ስመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ" ብለን የዘመርንባቸው ጊዜያቶች ብዙ ናቸው። እና ተባረክልኝ ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሃለሁ አሁንም ስለክርስቶስ እውነት መቆምህን ሳይ እጂግ እፅናናለሁና ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@mesertwake9009
@mesertwake9009 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን በእየሱስ ስም ይባርክ መዝሙሩን ስሰማ ነብስም አልቀረልኝም የፀጋው ባለቤት ከፍ ይበል 👏👏🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙌
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-no7kt6ul2h
@user-no7kt6ul2h 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ለንሰሀ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@mizaaanmizan7217
@mizaaanmizan7217 7 жыл бұрын
አሜን አሜን ወንድም ትዝታው ተባርከህ ለበረከት ሁን አሜን ውለታው ብዙ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ገና እንዘምራለን አሜንንንንን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ውለታህን እንዴት እረሳለሁ በዋጋ የማይተመን የማይከፍል የህይወቴ መድሃኒት እረፍት የሆንከው ክርስቶስ አባቴ ውለታህን እንዴት እረሳለሁ
@amanueltilahun6975
@amanueltilahun6975 5 жыл бұрын
l love u tiztaw
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 7 жыл бұрын
አሜን ዘማሬ መላእከተን የሰማል በእደሜ በፀጋ ይጠበቀለን
@inateabatehulimnurulg942
@inateabatehulimnurulg942 10 ай бұрын
ማርያም ሰውድህ ሁሉም መዝሙር ህ ን 24በሰማው አልጥግብህም ከምር 🥰🙏🙏🙏
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 6 жыл бұрын
እውነት ኑው ውለታ አይረሳም የእየሱስ ስጦታው አይረሳም ሀሌሉያ እውነቱ ይህ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የምገባን ለሰዋች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ ይለም እየሱስ ያድናል
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
ትዜ ምን ላድርግ በናትህ መዝሙሮች እኮ አጥንትን ሰርጉደው ገብተው ከጌታ ጋር ጥብቅ ነው ሚያደርጉት ጌታ እየሱስ ይባርክክ ፀጋውን ያብዛልክ
@user-nv1tb6cj2e
@user-nv1tb6cj2e 7 жыл бұрын
እግዚሀቤር ለእኔ እንዲህ ነው አሁንም ለሰዎች የናቁኝብሆንም አርሱግን ክብሬነው አይጥለኝም እርሱ አይቀየርም እደሰውፍቅርነው በእውነት ወረትየሌለው
@NigistAnjelo-mo9mt
@NigistAnjelo-mo9mt Жыл бұрын
በተለያዬ ፀጋ የባረከህ ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ml7kc1we9g
@user-ml7kc1we9g 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ አተ ጠብቀን ፍፃሜችንን አሳምርርርልን!!!
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
አሜን
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ዉለታህን እንዴት እረሳለሁ ስጦታህን እንዴት እረሳለሁ ጌታ ይባረክ በብዙ ትዜ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 3 ай бұрын
❤ጌታ ኢየሱስ ዘመነ ክባረ ተባረኪ ❤😢🙏
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 3 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@malakhassan243
@malakhassan243 7 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ሁሌም አነባለው ቀሲስ ትዝታው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@user-wq7wk5jr7z
@user-wq7wk5jr7z 6 жыл бұрын
አሜን3ዝማሬ.መለአክትያሰማልን.የአገልግሎት.ዘመንህን.እግዚአብሔር.ይባርክልን
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውለታው አይረሳም የጌታ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mi8sz7lf1u
@user-mi8sz7lf1u 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተባረክ
@membiadal8355
@membiadal8355 7 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሁንም አሁንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ
@signalsignal2469
@signalsignal2469 7 жыл бұрын
ውንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-ws7fy1vu6k
@user-ws7fy1vu6k 7 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚያብሄር ይባርክልን
@labibahhbsh3256
@labibahhbsh3256 7 жыл бұрын
ዘማሬ መልእክት ያሰማልን እግዛብህር ያበርታህ ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@meskibalcha720
@meskibalcha720 4 жыл бұрын
ለዚህ መዝመር ምን ማለት እችላለሁ ተመስገን አምላኬ ከማለት ውጪ ምንም ማለት አልችልም ሁሌም በሰማሁት ቁጥር አዲስ መዝሙር ነው ትዝታው ሳሙኤል አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሄር ይባርክህ
@haniweldesnebte2290
@haniweldesnebte2290 6 жыл бұрын
ለንስሀሞትአብቃን።
@mariyammariyam6472
@mariyammariyam6472 7 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ብሩክ ነህ የአባቴ ልጁ ብርክ ብለህ ቅር ለዘላለም
@wuhvgfhcgd7824
@wuhvgfhcgd7824 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን በእውነት ተስፈ እረስተ መንግስተ ሰመያትን የውረስልን!!!!
@zddbogale8323
@zddbogale8323 7 жыл бұрын
ይክርታ ዝማሬ ማልእክት ያስማልን
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን በብዙ ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ
@sandosando3930
@sandosando3930 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልነ የኔ ጌታ ገና እወድሀለሁ የኔ ጌታ ገና እወድሀለሁ እውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@serkalem.tlahunoman.meseke5442
@serkalem.tlahunoman.meseke5442 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን አግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ውለታክ እንዴት ይረሳል አባ ስም ይባርክ
@zedtabzed1407
@zedtabzed1407 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lidyaulia8810
@lidyaulia8810 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!
@jannatjannat2324
@jannatjannat2324 7 жыл бұрын
ልክ ነው የኔ አባት ውለታው ብዙነው። አቤቱ አምላኬ። ለንሥሀ አብቃንንንንንን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
jannat jannat amn
@user-yd2ql6il2p
@user-yd2ql6il2p 6 жыл бұрын
jannat jannat አሜን አሜን አሜን
@abelazane47
@abelazane47 7 жыл бұрын
zemariw melkam new amen yasbelal.....gn teztaw eyhn melkam tsaga eyzeh yezemerhltn geta enatun ena wedagochun afhn kefth beadebabay setnekf setakallachew mengd seh gedl end gebah saseb azenhu
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 4 жыл бұрын
አሜንንንን ዘመነህ ይባርክ ድንቅ ሙዝመር ነው
@mulumulu828
@mulumulu828 7 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@eysusya.ewadklw7884
@eysusya.ewadklw7884 6 жыл бұрын
አሜን ጌታ ዘመንህ ይባርክ ደሥየሚል ልብየሚነካ ዝማሬ አሜን
@SamsungGalaxy-yz2pn
@SamsungGalaxy-yz2pn 5 жыл бұрын
Amen amen amen huletay endet irasalew🙏🙏🙏
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ተባርክ 10000000000🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@astermishamo4391
@astermishamo4391 6 жыл бұрын
አምን.አምን.ዝማሪ.መለእክትን.ያሰማልን.ወንድማችን.ዬእግዝአብሔረን.ዉለተ.እንደንረሰ.እሱ.ፍጠሪየችን.እግዝአብሔረም.ብቸ.ይረደን
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
እልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሚን አሚን አሚን
@user-hj6xm3sr2g
@user-hj6xm3sr2g 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የምያለመልም ዝማረ መላክት ያሰማልን እርዝም ያለ እድመ ከጤና ጋ ይስጥህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በክቡሩ ብሃይሉ ይጠብቅህ።
@platiniummobile1361
@platiniummobile1361 6 жыл бұрын
ተባርክ...ዝማሬ. መላህክት.. ያስማልን. ትዝታው...እወድህ..አለው... እልልልልልልልልልልል
@sharkkillerful
@sharkkillerful 6 жыл бұрын
ትዜ ሰወደህ ሰውዝብሎያወራል አሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
@semagnsisay2708
@semagnsisay2708 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትያሰማ ልን ይህንመዝሙርህን በጣምነው የምወደው፡፡
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 7 жыл бұрын
Zemare qalahiyotin yasmalen amen amen amen amen amen!!!!!!!!!!wulatahin edet irasaleh sexootahiin edet erasalehu yene geta gana zameralehu.
@mitiku1282
@mitiku1282 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@asnakechtadese
@asnakechtadese Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ፓስተር በኢየሱስም ተባርከህ ቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nebebecheshetu6233
@nebebecheshetu6233 7 жыл бұрын
ኣሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን
@user-kj6gh3nc3y
@user-kj6gh3nc3y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ዝማሪ መለእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜንንንን
@tadilamlgebe8151
@tadilamlgebe8151 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@brtokanbrtokan2124
@brtokanbrtokan2124 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ብዙ ወለታ አለብን ❤❤❤❤
@meseret2769
@meseret2769 6 жыл бұрын
ዝእማሪ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ህን ይባርክ ልህ
@hiwi2246
@hiwi2246 7 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ቀሲስ ትዝታው እመብርሀን ትጠብቅህ እግዛብሄረ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ እንወድሀለን
@zerihunwoldeyes3201
@zerihunwoldeyes3201 2 жыл бұрын
Mary doesn’t keep him safe, but it’s Jesus Christ who keeps him safe from eternal death. The gospel is about Jesus. He is thanking God for what’s done in his life.
@tijitechn3502
@tijitechn3502 6 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@zeko-power
@zeko-power 5 жыл бұрын
be tesekelew my soul is out of reach,,,,,,,when i listen this song...woooooowwwwwww digame digam digame digame
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 6 жыл бұрын
አሚንንንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ce4os2rp4k
@user-ce4os2rp4k 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን
@samramamo7367
@samramamo7367 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ.ቃል.ህይወት ያሰማልን
@user-ln9zr4ol8b
@user-ln9zr4ol8b 7 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ትዜ ምንሠማው ሁሉ ከምድር ይጥፍልን አተም በቤቱ ያፅናህ ብርታቱ ይሥጥህ
@melakuwmichael8234
@melakuwmichael8234 7 жыл бұрын
እመቤቴ አንቺን ጠብቂኝ የኪዳነምህት ልጅ
@hanihanna5093
@hanihanna5093 7 жыл бұрын
wuletaye Indeti yeresalyo sixtaye Indeti ersalo😍😍😍😍😍🖒🖒🖒🖒
@user-ur3yx7hk6q
@user-ur3yx7hk6q 7 жыл бұрын
እመቤቴ አንቺን ጠብቂኝ የኪዳነምህት ልጅ amen amen
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@saronthabeshawit3566
@saronthabeshawit3566 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ!!! መምህራችን እንወድሃለን🙏🙏
@haymanotmuiuken1791
@haymanotmuiuken1791 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmare malakutn yasemaln
@natinaelesrael1388
@natinaelesrael1388 Жыл бұрын
Endaw egazabiher endante ayinet dimts bisetegn..geta zemenihin yibarkih
@selamwtasfaw2939
@selamwtasfaw2939 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭🙏🏻
@elsabetdubai3074
@elsabetdubai3074 2 жыл бұрын
Amn amn uffff tebarklge😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@seblebaregegeehitubaregege853
@seblebaregegeehitubaregege853 5 жыл бұрын
አሁን እራሱ መዝሙር ብታወጣ ተባረክ
@SarahAli-st8hf
@SarahAli-st8hf 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fantufantu4683
@fantufantu4683 7 жыл бұрын
Sarah Ali
@lemlemayanew3118
@lemlemayanew3118 3 жыл бұрын
Betam new miwodeh mezimurehen betam ewoda lhelehu
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@birtuassefa3132
@birtuassefa3132 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 Жыл бұрын
AMEN ውድ ነህ ለኔ ኢየሱስ!!!
@zddbogale8323
@zddbogale8323 7 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያድማልንን አሜን አሜን አሜን
@richmar830
@richmar830 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ
@serenaobeid9914
@serenaobeid9914 6 жыл бұрын
Rich Mar masmurasopiya
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 6 жыл бұрын
Zemari malakatin yaasmaliin amen amen amen amen amen wulatahin edet erasalehu siixotahin edeterasalahu yenegeta gana zamiralehu yenegeta gana wadehalehu amen amen!!!!!!!!!
@hiwotbelay9297
@hiwotbelay9297 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜም
@zinujim7919
@zinujim7919 Жыл бұрын
Derom eyesusen nw yezemerekew zemeneh yebarek
@tigtig3096
@tigtig3096 6 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@Naif-sz8zo
@Naif-sz8zo 2 жыл бұрын
ከጨለማ ያወጣሀ እግዚበሔር
@senaytaregahagnbrehanu7801
@senaytaregahagnbrehanu7801 3 жыл бұрын
amennn zmari melayikt yasemalin yersu wuleta ejig bzu new😭😭😭😭😭
@jannathjannath171
@jannathjannath171 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ግን የሜሰማው እውነት ከሆነ በተሳሳተ መንገዲ አትሂዲ እናትን ክዶ ልጀን ማመን ይከብዳል
@mekdeskerstos2202
@mekdeskerstos2202 7 жыл бұрын
amen amen yena gata gena wedkalew gena amelkkalew uf yebarek teztawey ante tebarek gerum zemare tebarek
@smartphone6906
@smartphone6906 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanalemma6506
@hanalemma6506 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@tsehaybzuayehu5750
@tsehaybzuayehu5750 5 жыл бұрын
Zmare መላክትን ያሰማን አዎ አዴት yersal yesu wuleta
@birhanedejena9244
@birhanedejena9244 5 жыл бұрын
Amen geta eyesusi banite sim situni alefikugni sim biruki yihuni yene geta sim biruki yihun . Tebarki ye E/r liji amen
@user-pc9el2oe6g
@user-pc9el2oe6g 2 жыл бұрын
አዝናለሁ አንተም እመብርሀንን ክደህ ለካ ጴጤ ሁነሀል ያሳዝናል ።
@safiameneyesusyadenalizawd971
@safiameneyesusyadenalizawd971 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta ybarki
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Kal hiwet ysemalen mengeset semayat yawerseln amen amen amen amen amen amen amen amen amen 💙 💛 ❤ amesegenalu Genet yemariyam Leg 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢amelak ulachinem yerdan yexebken balenebet bota ulu 💙 💙 💛
Endene yeredahew yelem እንደ እኔ የረዳኸው የለም K Tizitaw Samuel
6:26
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 1,4 МЛН
Tizitaw new mezmur - kafe kafe larghe
7:10
Ananya M
Рет қаралды 4,7 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 33 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Egziabehere Sinager (እግዚያብሄር ሲናገር) - Awtaru Kebede
6:16
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 6 МЛН
03 - Fikir Neh Abate.DAT
6:04
Addis Neger1
Рет қаралды 190 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,3 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 112 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 61 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,9 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 134 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 104 М.