“ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀሳበዎ መሬት ይርገጥ ብያቸው ነበር……" ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ | Ethiopia

  Рет қаралды 15,024

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@ጉና
@ጉና 4 жыл бұрын
ፕሮፍ በየነ በሙያህ ትውልድ በመቅረጽ በፖለቲካው ለሀገርህ እና ለህዝብህ ላደረከው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ምስጋና አለኝ ; ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን! ዶክተር ኤርሲዶ ሌንዴቦ በርታ 👍
@Alfabet-1
@Alfabet-1 4 жыл бұрын
I love professor Beyene Petros! Amazing Ethiopiawi nachew. We need to support him. 🙏👍👌💚💛❤️🙏
@koricholemma7847
@koricholemma7847 4 жыл бұрын
Decent, calm, collected, truthful, intelligent, wise and genius Professor Beyene. We have so much to offer.
@meskerem6234
@meskerem6234 4 жыл бұрын
Thank you Professor!!
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 4 жыл бұрын
ለፕሮፌሰር በዬ❤ እረጅም እድሜ ሠለምና ጤና ይብዛሎት
@tyjude7594
@tyjude7594 3 жыл бұрын
A tip: you can watch series at kaldrostream. I've been using them for watching lots of of movies lately.
@tsegshusami2742
@tsegshusami2742 2 жыл бұрын
ሁለቱም ከፕሮፌሠር ጋር ማዉራት የሌለባቸዉ ሠዎች ናቸዉ
@alemushiferaw1040
@alemushiferaw1040 4 жыл бұрын
This is the reality today in Ethiopia, Thanks professor Beyene ! EPRDF is EPRDF. Abiy acts only as orator.
@maskaramimo7514
@maskaramimo7514 4 жыл бұрын
❤❤
@mickeyraya2422
@mickeyraya2422 4 жыл бұрын
ኣይ ፕሮፌሶር እንዲሁ ትርጉም ያለው ንግግርና ፖለቲካ ሳይሰሩ ኣረጁ:: ለወጣቱ ይልቀቁና ጥሮታ ወጥተው በሰላም ይኑሩ:: የሁልችሁም የ60ዎቹ ሰዎች ያ ኣድ ነው:: ኣለመታደል ሆኖ በኦፅኢትዮጵያ ትልቅ ዛፍ እንጅ ትልቅ ሰውየ የለም::
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 жыл бұрын
ጨዋ ፖለቲከኛ ናቸው ደግሞ ፕርፋስር አይደሉም እንዴ. ምን ማለት ትርጉም ያለው ንገረኝ "አፍ ሲከፈት ራስ ይታያል "
@tsegshusami2742
@tsegshusami2742 2 жыл бұрын
ለእንዳንተ ያለ ባዶ ጭንቅላት ነዉ ሚያሥረክቡት
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 4 жыл бұрын
My condolence for the 64 Ethiopian who died in their way to South Africa. As the hosts said we should bring their bodies and have a memorial service for them. I like what I hear from Professor Beyene Petros, but what I like to ask him is how he work hand in hand with the OPF and OFECO which are an extremists political party.
@henokt3206
@henokt3206 4 жыл бұрын
የእርሶስ ሀሳብ መች መሬት ረግጦ ያቅናነው፣ ሌላውን ለመወረፍ የበቁት። የአይጥ ምስክር ድንቢጥ(መራራን ይምከሩ፣ ከቻሉ)።
@ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና
@ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና 4 жыл бұрын
64 ወንድሞቻችን በከንቱ ወድቀው መቅረት የለባቸውም ታሪክ ይወቅሰናል ።
@tomk9738
@tomk9738 4 жыл бұрын
ኘ/ር በየነ ጴጥሮስ ጀግና ኢትዬጵያዊ
@danielgebremedhin3730
@danielgebremedhin3730 4 жыл бұрын
Kkkkkkk 30 amt yale wete eko nw Swywe 30 me 0 mn wga alwe Ahunm jaje eko
@AbdihakimAhmed-od4go
@AbdihakimAhmed-od4go 4 жыл бұрын
የዶክተር አርሴዶ አድናቂ ነኝ የትውልዳችን ምልክት ነው
@winstontripp8027
@winstontripp8027 3 жыл бұрын
pro trick: you can watch series on Flixzone. Been using it for watching lots of of movies during the lockdown.
@louieriver6058
@louieriver6058 3 жыл бұрын
@Winston Tripp Definitely, have been watching on flixzone} for since december myself :D
@pauldelkaso5602
@pauldelkaso5602 4 жыл бұрын
The death of 64 Ethiopians in Mozambique a truly horrendous incident. it is the duty of Ethiopian Gov. ( Abiye administration ) to investigate such atrocious case and bring the perpetrators to justice. I'm extremely concerned, with the capacity of the Ambassador, A simple sorry or apology is not good enough, and noting can explain what has happened. Ethiopian Ambassador in South Africa certainly disappointed many Ethiopians but disappointed himself most of all. I also don't think he should be judged but if I were him, I will resign and /or explain his points. --------------Going forward, the major concern I have is, the fact that there is, whether we want to admit it or not, but the tension brewing in Hadiya zone. It should be defused immediately by the Gov. Ethiopia, by repatriating the remain of these citizens and assist families in making arrangements with local authorities for preparation and disposition of the remains.
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 4 жыл бұрын
ከላይ እስከታች ድረስ ያለው ያለችሎታው የተሰገሰገው የፖለቲካ ሹመኛ ሁሉ ካልተሳና ህብረተሰቡ በታማኝነት ያገለግሉናል ብሎ ያመነባቸውን ግለሰቦች በጊዚያዊነት እስካላስቀመጠ ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ በትክክል ይካሄዳል ብሎ ማሰብ በቅሎ ትወልዳለች እንደማለት ነው
@fikretedla5794
@fikretedla5794 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ?? ከሆነ ማለቴ ነው ። ቦታውን የማይመጥን እጅግ ደካማ ደካማ ነው ። ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ ዘባራቂ የተምታታበት በቦታው ላይ የሚመጡትን ምሁሮች አይደለም ለካድሬዋችም እንኳን የማይመጥን ነው ። መላ ፍጠሩለት አቦ
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
If there is a will, there's a way ) if there is no narrow nationalism there is a solution.
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
Yettalla,yelem,)if you say so what is your solution Mr jornaliest?
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 жыл бұрын
አቶ በየነ ታማሚ ሆነዋል መሰለኝ። ደህና አልመሰሉኝም ሰውየው።፡
@habtom1980
@habtom1980 4 жыл бұрын
Every Loser mentions Eritrea or President Essayas in irrelevant issue Unnesesarily very very shame.
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Ye Dr Abiy hasab meret endiregt enante min eredachihu? Ene kihdetu ayalew bezih chinket gize enkuan ke mengist gon konew hizb endemadan yemiyawerut sleshigigir mengist new
@abebayehumekuria3277
@abebayehumekuria3277 4 жыл бұрын
Mr. Jornalist....pls. be a professional.Other Weis try to find your self. You are not comptative enough.
@sintayehutsehay4989
@sintayehutsehay4989 4 жыл бұрын
የሞቱት ልጆች አማሮች!ኦሮሞዎች!ትግሬዎች! ሱማሌዎች ስላይደሉ ነዉ!!
@meskerem6234
@meskerem6234 4 жыл бұрын
ሁሉም የራሳችን ወንድሞች ናቸው እንዲህ አትብል በቅርቡ ከትግራይም ሴቶች ወጣቶች እንደዚሁ የመን ወይንም ሊቢያ አልቀዋል!
@amsaluayalew8293
@amsaluayalew8293 4 жыл бұрын
ፕ/ር በዬነ እና ደቱ ምንም ሳስሩ እድሜአችሁን በከንቱ ጨርሳችሁ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 жыл бұрын
ማን ነበር ሲታገል የንበርው እረ ሰው ምን ነካው ከወያኔ አንገት ለአንገት ይዞ የነበር ማን ነው ደግሞ ፕርፍስር ናቸው
@tsegshusami2742
@tsegshusami2742 2 жыл бұрын
የግድ መዋጋት አለበት
@solomongetachew5823
@solomongetachew5823 4 жыл бұрын
Beteam new yemiyasaznew. Nebsachewn yimar. Professor Kennyn ehnem bedenb new yemawqew. Btkkl new yegeletsut
@zelalemxyz1869
@zelalemxyz1869 4 жыл бұрын
wurgat gazetegna tebiyrw,shimaglewun professor ante eyale yiterawal. niftam gazetegna negne bauchi abezu.
@fuadjemal8350
@fuadjemal8350 4 жыл бұрын
ፕሮፌሰር በየነ ህወሓት ያሴረዉ ሴራ ነው አሁን ለሚታየዉ ችግር ለዉጥማ አለ እንደፈለግን እየተናገርን ነዉ በአንድ ጀንበር አይሳካም የተከበሩ ፕሮፌሰር በየነ
@amanbeaman6965
@amanbeaman6965 4 жыл бұрын
TPLF Is not on the way, why not the PM solve the problem? You can’t blame woyane for everything.
@fuadjemal8350
@fuadjemal8350 4 жыл бұрын
@@amanbeaman6965 ወያኔዎች ለሰሩት ሰህተት ተጠያቂ ብቻ ሳይሆኑ አሁን ራሱ ሀገር የሚያተራምሱት እነሱ ናቸዉ አንዳንድ ተላላኪ ባንዳዎች አሉ ከነሱ ጋር የሚሰሩ ለምሳሌ አቶ ዮሐንስ ቧያለዉ,የቀድሞ የአብን ሊቀመንበር የነበረዉ ደሳለኝ ጫኔ ወዘተ በኦሮሚያ በኩል ኦነግ ሸኔ ከህወሓት ጋር በመሆን ነው ሀገር እያተራመሱ ያሉት
@amanbeaman6965
@amanbeaman6965 4 жыл бұрын
Yager lij, weyane can’t be the problem for everything, they are in Mekele. How come Abiy can’t solve the problem? If he can’t stop them then there is a problem with him. It is like Trump still blaming Obama for the corona Vires. Abey ye Ethiopia hizb mulu digaf nebetew, lemin weyanen liyashenifew alchalem?
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 жыл бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አሁን እናንተ ስልጣን ፈላጊወች ምናለ ብታርፉው የልጅ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ፆለት ብታደርጉ እስኪ በ21 ክፍለዘመን ስንት ወጣት በሞላበት ሀገር የጃጁ ሽማግሌ ካልሆነ መሪ መሆን አይቻልም ምን ኘረገም ነው ለህዝብ ማሰብ የለም ብቻ ለስልጣን መሮጥ እረ
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 4 жыл бұрын
ዶ/ር ኤርሲዶ ምነው ልደቱ ልደቱ አልክ ? '97 ላይ የት ነበር የነበርከው ዶክትሬትህን ለመስራት ወጣ ነገር ብለህ ነበር እንዴ? ልደቱ እኮ እንደ ምሳሌ ልትጠራው የሚገባ ግለሰብ አይደለም ፤ እስስት እንጂ። Please stop inviting him to this show. ፕ/ሮ በየነ ዼጥሮስ እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@amankidane6105
@amankidane6105 4 жыл бұрын
Prof. Beyene, with a due respect, you are far lagged behind the current political dynamism of Ethiopia. Stop talking about ኢሓደግ. It is already dead with Meles, and burried before two years. Now Ethiopia is marshing towards unknown direction with unfit and so called ለውጥ ኣራማጆች። No policy, no political strategy, no vision. Just full of lie and political conspiracy. They managed to mislead the whole population for few months. But the reality was unvield within short period of time. In my view, Ethioipa is already at the edge of disintegration. ቀጣይ የኢትጵያ ፖሊቲካ የሚወሰነው (ተጠላም ተወደደም) ግዜ በሰጣቸው የዘመኑ "ተረኞች" ነው። ባለፉት 27 ዓመታት የደሞክራሲ ትግል ተካሂደዋል የሚባለው የተረት ተረት ፖለቲካ ነው። የትግሉ ዋና ማጠንጠኛ "በትግሬዎች ኣንገዛም" ነው የነበረው። የኦሮማራ ቅንጅትም ይሀው ነበር። ኣሁን የትግራይ ፖለቲከኞች ልክ የባዕድ ገዢዎች እንደነበሩ ተቆጥረው፡ በጣም ኣስነዋሪ በሚባል መልኩ፡ ስድቡም ውሸቱም እየሰማን ነው። የተከበሩ ፕሮፈሰር፡ እስዎ በዚህ ውጥንቅጡን በወጣው ፖሊቲካ ገብተው መዋኘት ኣይችሉም። My advice is that retire from politics with diginity, leave space for የዘመኑ ዋነተኞች።
@rufael0747
@rufael0747 4 жыл бұрын
መቼ ነው ጡረታ የሚዉጡት? ምናገርም እቅቶቸዋል። ባይሆን ወደ አማካሪነት ይውረዱ
@philemonngoasheng6219
@philemonngoasheng6219 4 жыл бұрын
Ante ahiya Mayim dadab Yasin simun unkan matrat atichlim
@danielgebremedhin3730
@danielgebremedhin3730 4 жыл бұрын
Byne Petros Mnw aybkwotm Ende 30 le 0 nw weteto 1 kumnger syesra
@gebruma
@gebruma 4 жыл бұрын
I like the program so much. But, Bini plz prepare your self before the program. Your questions are so low n distracting the flow of the discussion.
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 4 жыл бұрын
Lidetu Ayalew & beyene petros leweyane rejim agezaz tilk astewatsewo yaderegu hulet sigbigib aderbay politician nachew endiawm enezih hulet sewoch beminim miknayat ende politica merywoch metayet yelebachewim endiawim lefired mekireb alebachew!!
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 4 жыл бұрын
ከላይ እስከታች ድረስ ያለው ያለችሎታው የተሰገሰገው የፖለቲካ ሹመኛ ሁሉ ካልተሳና ህብረተሰቡ በታማኝነት ያገለግሉናል ብሎ ያመነባቸውን ግለሰቦች በጊዚያዊነት እስካላስቀመጠ ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ በትክክል ይካሄዳል ብሎ ማሰብ በቅሎ ትወልዳለች እንደማለት ነው
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
የወለጋ (ቢዛሞ) የአማራ ፋኖ ውስጠ-ሚስጥር!
1:14:47
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН