ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከፓስተር ቸሬ ጋር ክፍል 2 Answers for your questions with pastor chere Part 2

  Рет қаралды 155,719

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

3 жыл бұрын

ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከፓስተር ቸሬ ጋር ክፍል 2 Answers for your questions with pastor chere Part 2

Пікірлер: 211
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 жыл бұрын
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ በዚህ Facebook facebook.com/726661514082196/posts/4333175996764045/?app=fbl Inbox ያድርጉልን።
@abeba3977
@abeba3977 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ተበርክ ደግሞ እናመሰግናለን🙏🙌 እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም እኔ እድሜ 24 ዓመት ነው በእምነትም ጎበዝ ነኝ ነገር ግን አንድ ሱስ ለይ ተቻግራለሁ እሱም ብዙ ጊዜ የፍቅር ፍልሞቹን በዬውት ጌዜ ወደ ሌላ ሰሜት ውስጥ እንበለው ለዚህ ምን መድርጊ አሌብኝ እበክ መፉቴውን ... ይበል💕💕 እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይበርክ🇪🇹💕😘
@abeba3977
@abeba3977 2 жыл бұрын
ደግሞ በለትደርም አይደለሁም ገና ፍቅኛም አልዚኩም ያለውትኝ ሰገደት ለይ ነው😓
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እስካሁን እንደ ፓስተር ቼሬ አይነት እውነተኛ አገልጋይ አይቸም ሰምቸም አላውቅም እባክህ ፀልይልኝ ዋው እውነተኛ ማንነት ያለው የእግዚአብሔር አገልጋይ ዋው!!
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
ምብሎ ይፀልይልሽ?
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ለመሆን ነው የሚፀልይልሽ?
@hanasefa7889
@hanasefa7889 2 жыл бұрын
@@kiyaethipoha3148 mn awkilatalew esu bedenb endigebat new meselegn Chere gin le pente bicha aydelem timihrtu eyesera yalew le hulum sew new
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b Жыл бұрын
@@kiyaethipoha3148 ምነው ምክር መሆኑ ነው ደስ የምለትን እራሷ ታቀለች በማያገባሽ አትግብይ 🤔🤔
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 2 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው የ ሚሰጠው ትምህርት እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ነው ኑርልን 🌹🌹🌹🌹
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 2 жыл бұрын
❤🥰ኢየሱስ በጣም ይወድሻል//ሃል ዮሐንስ 3 ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ገራሚ መ ምህር በግልፅነት የመጀመሪያው የሃይማኖት መ ምህር ነህ👏👏👏 እጅግ የምትደነቅ!!!❤❤❤
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 2 жыл бұрын
ዋው። ድንቅ ካውንስሊንግ!!! በፍርሃት ተከድየው የተቀመጦ ችግሮችን በግልጽ አውጥቶ መነጋገር በቤ/ክ ሊዳብር የሚገባው ባህል ነው።
@tigistbereket7710
@tigistbereket7710 3 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 жыл бұрын
መምህር ቸርነት መልሶችህ ፈውስ ናቸው ። እግዚአብሔር ይባርክ ከእነ ቤተሰብህ።🙏🙏
@tadesseabate4809
@tadesseabate4809 3 жыл бұрын
ልክልካችንን ነገረን ተባረክ ቀጥልበት
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 жыл бұрын
አዎ ቀጥልበት በጌታ አታቆም ጌታም ይረደሃል
@helengdefewu2282
@helengdefewu2282 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ዛሬ ዘመኔን ሙሉ አእምሮዬን ሲጎዳኝ የነበረውን ጥያቄ ነው የመለስከው በህልም ሰለ ሚደረግ ሴክስ በጣም እጫናነቅ ነበር እኔ እራሴን ጠብቄ በቅድስና ፀሎት አድርጌ ነው የምተኛው ግን ለምን ይህን መንፈስ አይመታውም ብዬ ከጌታ ጋር እከራከር ነበር ጌታን ማመኔ ትርጉሙ ምንድነው በዬ ነበር
@hichamaboumjahed9345
@hichamaboumjahed9345 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በትምህርት በጠም እየታመርኩኝ ነው ግን እኔ በግሌ ቢጠይቅህ ደስ በለኝ ነበረ ፓስቴር ቻሬ እግዚአብሔር ፀጋ ይበዛል እግዚአብሔር በአንቴ ዉስጥ ያስቃመጠ ጥበብ ሰደምጥ ያስገርመኛል ብቻ ሁሉ ነጋርክ ይበረክ💌🙏🙏
@ሳርዬ
@ሳርዬ 3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ ለውድፌቴ ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው ተባርክ ደስ እያለኝ ነው የምስማህ ትውልድ ይቅድስና የፀድቅ ህይውት ይኖርዋል በዝህ ዘመን እንደዝህ ብጥር አድርጉ ማስተማር አስፍላጌ ነው በርታ ጌታ ካንተጋ ነው!
@astershewitgebrekidan8876
@astershewitgebrekidan8876 3 жыл бұрын
አንደኛ አስተማሪ በዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር ቸረ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 3 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር አክብረን በሁሉም ነገር ማለፍ ይሁንልን ብዙ ትምህርቶች አግቻለው ፀጋውን ያብዛልህ
@bezujesus8033
@bezujesus8033 3 жыл бұрын
ዋው የሜገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልሶችህ ስለማያመቻምቹ በጣም ደስ ይለኛል። ዘመንህ ይባረክ
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
በህልም የተጠይቀው ጥይቄ መልስ አገኝቻለው በጣም ጥያቄ ሆናብኝ ነበር ፓስተር ችሬ ብረክትክ ይብዛ እዳተ አይነት አግልጋዮች ጌታ ይውለድ ለትውልዱ
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጉጉት የጠበኩት ክፍል 2 እናመሰግናለን ተበረኩልን💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rq6ij3yn4l
@user-rq6ij3yn4l 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሜን 13 ዓመት ስጨነቅበት የነበረ ነገር ዛሬ በዚህ ጥያቄ መልስ አገኛሆ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ አሜን መንፈስ ቅዱስ ተባረክ አሜን
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ መካሪ አንተንም እናመሰግናለን
@memea5774
@memea5774 3 жыл бұрын
Wowowowow የእግዚአብሔር በርያ ቸርዬዬዬዬ ስውድድድድድ ዘር መንዘርህ በጌታ ስም ይባርክ በእውነት በጠም የምላውጥ ትምህርት ነው
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
የምታስተምረው ሁለ ድንቅ መልክት ነው ተባረክ
@merryda8293
@merryda8293 3 жыл бұрын
Wow pastor cheriye welcome I’m so excited thank you god bless you
@almasshama689
@almasshama689 2 жыл бұрын
አንተ፡ደግ፡ግልፅ፡ሰው፡ፈጣሪ፡በብዙ፡ይባሪክህ፡እኔ፡የሐይማኖቱ፡ተከታይ፡አደለሁም፡ትምህርቱ፡በጣም፡ቀያሪ፡አስተማሪ፡ነው፡እኔ፡የቱጋነኝ፡እኔ፡ማነኝ፡እንድንል፡አርጎኛል፡በጣም፡አስፈላጊ፡ነው፡ተባረክ፡ቸርነት፡ስወድህ፡
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 2 жыл бұрын
Very useful and important discussion.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ ክርስትያን ብሆን ካንተ ግን ብዙ ተምርያለው
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እኔ ብዙ አስተማሪ ሒወት አለኝ ጌታን አሳዝኜዋለሁ
@fozujemal2499
@fozujemal2499 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😁ቸርዬ አክባሪህ ነኝ ፈታ እያረክ ነው ምታስተምረው
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ጌታ ይባካችሁ እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ተባርክ 🙏❤️❤️❤️🥰🙌🙌🙌
@ekramabdu2289
@ekramabdu2289 3 жыл бұрын
you are blessed pastor, geta zemenhen yibark
@alganeshmosazgi3861
@alganeshmosazgi3861 2 жыл бұрын
በጣም እምትደነቅ ሰው ነህ።አንተ ራሱ ከዛ ከሚገርም የእግዚአቢሄር ስራ አንዱ ነህ።እግዚአቢሄር ይመስገን
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 3 жыл бұрын
ዋው ብዙ ተማርኩበት ጌታ ይባርክህ ።
@hiwi6200
@hiwi6200 3 жыл бұрын
ብነ ነገሮችን አስተምረህኛል ፓስተርዬ ስላተ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 жыл бұрын
Bewunati hiwotehe zamehane nurehe yebarekehe GOD bless you all time 🙏🙏
@mismtg5829
@mismtg5829 3 жыл бұрын
Zemenk ybarek letyakewoch gizen mestetk yasdestal ketlbet
@lominaye-2251
@lominaye-2251 2 жыл бұрын
ፕሮቴስታንቶች አንድ ምርጥ መምህር ወቶላችኋል ከእብድ ነብያቶቻችሁ ይልቅ ከዚህ ሰው ተማሩ
@hanasefa7889
@hanasefa7889 2 жыл бұрын
Paster Chere ye misetew timihrt le Protestant bicha aydelem lesew zer bemulu yemitekim new egziabher edme yistew
@user-jb7hd2dg3w
@user-jb7hd2dg3w 2 жыл бұрын
Wow wow betam teru mikir now p .t .r chare geta zamanki yibareki tabarekilegn enwodalegn
@emu88
@emu88 3 жыл бұрын
You are loved Pastor Chere ❤️❤️❤️
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ጨምሮ ይባርክ ብዙ ተምራለው
@sm1825
@sm1825 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሉንም ይችላል ለሁላችንም ልቧናይስጠን
@lensatemesgen7561
@lensatemesgen7561 3 жыл бұрын
Wow tebareki tebareki
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 2 жыл бұрын
ውይ ፓስተር ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@yenehungashaw166
@yenehungashaw166 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 3 жыл бұрын
Tebarek Paster Betam Tekame New
@almualmwu9486
@almualmwu9486 3 жыл бұрын
God bless you paster chere🙏
@kufituborana6370
@kufituborana6370 3 жыл бұрын
I just love you God bless you family 👌🙏🙏🙏
@rekikhawas1559
@rekikhawas1559 3 жыл бұрын
God bless you paster i miss this video.
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Egzihaber yibarki Mamihir Tsagawun yabzalik 🙏❤️❤️❤️
@hannagetachew9024
@hannagetachew9024 3 жыл бұрын
EnKwan be' dehna metah pas.Chereye🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
Really the man is send from God amen wow
@Tk-cg2uj
@Tk-cg2uj 3 жыл бұрын
Tebarke pastor ye bexam new yetamrkute
@astuwelde6972
@astuwelde6972 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY AND YOUR WONDERFUL NEW 🙏 ❤ ♥
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
pastor tebarek zemenih yelemlem
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 жыл бұрын
Shalome shalome yegizabeher sawu tebareke geta yitebikehe
@abrihamtumoro5068
@abrihamtumoro5068 3 жыл бұрын
Wow You are Amazing teaching my god blessed you pastor chare❤
@mesertmelekamu1249
@mesertmelekamu1249 3 жыл бұрын
Wow geta yibarkachu bixu tamarkut ❤️💕
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 жыл бұрын
Wow Thank you🙏❤
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓሰተር
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
በመጨረሻ የመከርከን በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ ሰነፍ ለሆንን ሴቶች 🙈❤
@godislord1396
@godislord1396 3 жыл бұрын
wow pastery God bless You
@samuelgirma1116
@samuelgirma1116 2 жыл бұрын
Gobez sew Berta! Leloch agelgay kesu temaru
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በብዙ።እኔም በብዙ ጭንቀት በብዙ ወጥመድ ውስጥ ነኝ ያለውት።ነገር ግን የት አግንቼ ልጠይቅ መፍቴውን?
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Ilove ♥ ❤ 💖 💕 💓 you ❤ 💖 pastor cheru thank you so much 💓 uuuuuuuuuuuf
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 3 жыл бұрын
Well come...
@almazfeleke5439
@almazfeleke5439 2 жыл бұрын
Ene mnm All .Fetari Zmenkn Hulu yibarklh.
@setotasetota5068
@setotasetota5068 2 жыл бұрын
እዉነት ጌታ ይባረክ ቸሬ እንዴት እንደ ምወዲ
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 жыл бұрын
WOW THANK YOU SIR
@abdiieyesus3885
@abdiieyesus3885 3 жыл бұрын
ጌታ ዘማንህን ይባርክ
@amenadisu4991
@amenadisu4991 3 жыл бұрын
Wow Tebarek paseter chir
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
አዎ በአውነት ጌታ ይባርክህ ብሩክ ነህ ❤
@samibini2481
@samibini2481 2 жыл бұрын
አዎ ጌታ ይባርክህ
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ባስተር .።
@gospelofjesuschristrome1-16
@gospelofjesuschristrome1-16 3 жыл бұрын
owww will Come my love brother
@bezawoldeyesus3442
@bezawoldeyesus3442 3 жыл бұрын
God bless you
@user-ri2ks9ei1m
@user-ri2ks9ei1m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ❤
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
enkwan dhna mtachu ewnt bezu ngerochn enbarbtaln amnalw betly bahun geze lalan wtatoch endi memarachn mtadl nw ytmarnwm bhiwtachn endntgberw geta yerdan❤🙏chere geta eysus berk yadergh beqa lelea mnm mlw ngr ylm amsgnalw berta❤🙏
@mihrettube5211
@mihrettube5211 3 жыл бұрын
ፀጋና ጥበብ ይጨመርልህ
@addisjebir5334
@addisjebir5334 3 жыл бұрын
Wowww u are blessed
@user-jz8jy7vp1b
@user-jz8jy7vp1b 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN 👍👍❤❤
@firdutolosa7567
@firdutolosa7567 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ብርክ ያድርግህ አሆ ጌታ እየተጠቀመብህ ነው ተባረክ
@yesusjireenyaabarabaraati2742
@yesusjireenyaabarabaraati2742 3 жыл бұрын
Eebbifama Eebbifama dhugaa baayeeni isini jalladha dhugaa barumsa guddaadha 🙏🙏🙏📚📚📚❤❤❤👈
@samuelabrham1850
@samuelabrham1850 2 жыл бұрын
ayrarulhem yekersuhal yeposthole 100 % Leke new paster geta yebarkhe
@melate1677
@melate1677 3 жыл бұрын
Wow ፓስተር ተባረክህ ፣❣️😍
@mulemulermulemuler3608
@mulemulermulemuler3608 2 жыл бұрын
Hi
@tnssyabda6861
@tnssyabda6861 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@astersam5820
@astersam5820 3 жыл бұрын
God blesss you cheryeyea
@genettiturigal9997
@genettiturigal9997 2 жыл бұрын
ጌታ አገልግሎትክ ይባርክ ፓሥተር ቸሬ
@tsegagirmay845
@tsegagirmay845 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ቸሬ
@tigistdetamo9285
@tigistdetamo9285 2 жыл бұрын
Wwwwwwwww iiiiiiiiiiiiiame amen 💖💖 so beautiful 💕 yes hwaraa
@obsagirma4496
@obsagirma4496 2 жыл бұрын
God bless my brother
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
Tebarki 😘
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ተባረክ
@melatmuluneh1741
@melatmuluneh1741 3 жыл бұрын
Baxem xerw temirt naw❤️❤️🙏
@boozooozo426
@boozooozo426 3 жыл бұрын
Waaaaaw geta yibarkek
@glaxiglaxi2176
@glaxiglaxi2176 3 жыл бұрын
God.bless you
@user-em3dv9wo2o
@user-em3dv9wo2o 3 жыл бұрын
tebarek chere
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
God bless you Pastor Chere. Church preach about lots of things except Sex. So people learn this from the world which is not of what God says.
@mimilomitu1294
@mimilomitu1294 2 жыл бұрын
GOD bless you
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h 3 жыл бұрын
Wooowwww tabarak❤❤❤👏👏👏
@dinatabaja7436
@dinatabaja7436 2 жыл бұрын
tebarekuu
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Wow paster chere tsegawin yabzalik
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 19 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 18 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 19 МЛН