ለፈጣን የፀጉር እድገትና ባጭር ግዜ ፀጉርን የሚያፋፋ heir mask

  Рет қаралды 209,572

Eske Crochet Tube

Eske Crochet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 452
@habtishtube6178
@habtishtube6178 4 жыл бұрын
እስኩዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺልን ሴቶች እንግዲ ተጋበዙ ዝም ብላቹ ሻንፖና ኮንዲሽነር ለምኔ እያላቹ ምርጥ ነው
@hannacake9822
@hannacake9822 4 жыл бұрын
ጎራ በል ቤተሰብ እንሁን
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
እውነትነው ቤተሰብ እንሁን
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
@@hannacake9822 ማማየ ቤተሰብ እንሁን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት እስኬ ሰብስክራይአድርጊኝማር
@jshdindgie8607
@jshdindgie8607 4 жыл бұрын
🥀
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 4 жыл бұрын
ስታወሪ በጣም ትጎትቻለሽ ትደጋግሚያለሽ የኔ ቆንጆ እሱን አሻሽይ ጊዜ የለንም
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 2 ай бұрын
እኔም ስንቱን ጀምሬ ተውኩት 😂😂
@kalyadegelileji3732
@kalyadegelileji3732 3 жыл бұрын
ዋዉዉ እሰኩዬ በጣም አሪፍ በርች ልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽ ይብዛው ውድ
@tube-up8wu
@tube-up8wu 3 жыл бұрын
ዋው ነው ፀጉርሽ እህቴ እናመሰግናለን ግን እኮ ሞክሬው ፀጉሬን በጣጠሰው ለካርደደ ፀጉር የሚሆን ስሪልን እሺ
@yorditube1928
@yorditube1928 4 жыл бұрын
ዋናው ተፍጥሮን መታደል ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድና የስጋ መጥበሻው ሳይፈጭ ዘይት ዘይቱን አድርገን አቆይተን ብንጠቀምስ ምን ችግር አለው
@fafialinegnyabatalij9324
@fafialinegnyabatalij9324 4 жыл бұрын
አይይይይይይይይ እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ ካለበት ንቅንቅ አልልም አለኝ ምናልባት ያንች ቅድሚያ በተፈጥሮው ቆንጆ ይሆናል እህቴ የኔ በጣም ከርዳዳ ነው
@user-ld7wf1ph8z
@user-ld7wf1ph8z 4 жыл бұрын
ጭፍ ጭፉን ቁረጭው ዘይቱን አሻሺው በ2ወር ለውጥ ታያለሺ
@meheletderb2681
@meheletderb2681 4 жыл бұрын
@@user-ld7wf1ph8z እህቴ ተሰፋ አትቁረጭ እኔም እንዳንች እል ነበረ ግን ዋናዉ የፀጉረሺን ፕሮሰቲ ማወቅ ነዉ ከዛ እንዴት እደሚያድግ ታይዉለሺ
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 4 жыл бұрын
የኒም ምንም ለውጥ የለው እቁላል ሽኩርት መዳምን አሠለቸሁ ትርፍ የለም
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ።ነው ውዴ በርችልኝ
@zeharaali1021
@zeharaali1021 4 жыл бұрын
እር ፍጠን ብለሺ ለማውራት ሞክሪ
@fevenbelete3888
@fevenbelete3888 4 жыл бұрын
ክክክክ እና እራሱ ደከመኝ
@user-pd1tm5wn3s68
@user-pd1tm5wn3s68 4 жыл бұрын
ትክክል
@betimariedi4377
@betimariedi4377 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@salem4086
@salem4086 4 жыл бұрын
ጣፈጭ ልጅ ነሽ እኔ ስለ እጠቀማለሁ በራሰ ተፈለስፈ አንተ ዘይት ተጠቀሚሽ እኔ ኮኩናትን ነዉ የጠቀመዉ
@birhananbese4809
@birhananbese4809 4 жыл бұрын
እናት እርጉዝ ነሽ ወይ?ስታወሪ ትደሃግሚያለሽ ፈጠን በይ ታውቆሻል ሰዓት ትገያለሽ ይመችሽ በተረፈ
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 жыл бұрын
ነይ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 жыл бұрын
@ከዲ ቱብ ነይ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 жыл бұрын
@ከዲ ቱብ እውነት ነው ቤተስብ ነን
@SAli-pi3mu
@SAli-pi3mu 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@tekalingmeselech724
@tekalingmeselech724 4 жыл бұрын
መቀቢያው የትነው የገዛሽው እባክሽን ንገሪኝ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 жыл бұрын
እኔ ጥቁር አዝሙድ ውስጤ ነው ፈጭቸ በዘይት ዘይቱን ዘፍዝፎ አስቀምጠዋለሁኚ እየቆየ ሲህድ ልክ ጥቁር አዝሙድ ነው ሺታውው
@ter2065
@ter2065 4 жыл бұрын
በርች እህት እንኳን በየሄኩበት ያረብ ቤት አጋማሁ አደየ አብሽ አደየ ነጭ ሽንኩርት ስዘፋዝፍ አደየ ቀይ ሽንኩርት አሁንስ የሰዉ ቤት ማጠባት ነዉ የሰለቸኝ እኔ እኮ ዞማ ነኝ እዳዉ ሲያቀብጠኝ ነዉ
@zaboraazaboraa8017
@zaboraazaboraa8017 4 жыл бұрын
😁😁😁😁ተመቸሽኝ ሠላምሽ ይብዛ
@SAli-pi3mu
@SAli-pi3mu 4 жыл бұрын
ክክክክክ እረተመቸሽኝ ማማዬ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
ፀጉርሽን ታሸብቻለሺ አስር ነገር አትጠቀሚ የነሱ ፀጉር የተፈጥሮ ነው
@ሰኒገበያ
@ሰኒገበያ 4 жыл бұрын
የምትቀቢበትን ዕቃ ከየት ነው የገዛሽው ብትጠቁሚኝ please ቦታውን ፃፊልኝ
@emawayshtekola4162
@emawayshtekola4162 4 жыл бұрын
እህቴ አገላለፅሽ በጣም አሪፍ ነው አሰራርሽ ተመችቶኛል 10q
@selamawitnakargachew4978
@selamawitnakargachew4978 4 жыл бұрын
Hi nice mixed with hari I will do next day I like your comp how can get it pls
@martatube5156
@martatube5156 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ሁሉ ነገሬ ጥሩ አቀራረብ ከጠቃሚ መልክት ጋር እናመሰግናለን 😘
@HaniTerefe
@HaniTerefe 3 ай бұрын
Srtaweri malet new malet new malet new malet tabejjalesh mendenew????? Yeselwchal
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ስኩዬ አሪፍ ነው ጥቁር አዝሙ ፀጉር ያሳድጋል እኔ ጠቅሞኛል በርቺ ማር
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ 4 жыл бұрын
እንዴት አርገሽ ተጠቀምሽው ዴ
@bezashifra1042
@bezashifra1042 4 жыл бұрын
Endiyt adiregesh
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ 4 жыл бұрын
በእውነት ሞክረሽዋል እህት
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
እመኑኝ ሴቶችየ እኔ ከሶስት ወር ላላይ እየተጠቀምኩት ነው በኮኮናት ዘይት በጣም አሪፍ ነው ፀጉሬን በጣም ነው ያበዛልኝ በዛ ላይ እታጠበው በጣም ነው የሚለሰልሰው
@mfgytrh8560
@mfgytrh8560 3 жыл бұрын
ሠላም ነው የኔ እህት ሮሥ መሪ በአረበኛ ምን እንደሚባል ታውቂአለሽ ከይቅርታ ጋር ሹክ በይኝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
እሮዝ ሜሪ በአረበኛ ክሊል ጀባ ይባለህ ሹክረን.
@hat22l92
@hat22l92 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ኮሜንቶች ስለ አወራሯ አይመለከታችሁም ምናልባት የተፈጥሮ ፀጋ ይሆናል ስለዚህ እሳን አትውቀሡ እኔ በጣም ተመችተሽኛል እህት በድጋሜ እናመሠግናለን
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@yordanosgiday7202
@yordanosgiday7202 4 жыл бұрын
Can i leave it for a days with out washing my hair can you please answer this thanks
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
U can leave
@yordanosgiday7202
@yordanosgiday7202 4 жыл бұрын
Thank u so much May God bless u!!
@zeharahussen6029
@zeharahussen6029 4 жыл бұрын
ሁለት ግዜ ተጠቀምኩት የኔ ፀጉር ምንም ጥሩ ነገር ቢሆን አይቀበልም ይህንን ግን በሚገርም ነው የተመቸኝ
@KAschADng-mf2oy
@KAschADng-mf2oy 3 ай бұрын
ጸጉሬ በጣም ጠንካራ ነው ያለሰልሰዋል
@BerhanuLakew-gj7so
@BerhanuLakew-gj7so 7 ай бұрын
Bins sitawer lemefiten mokir
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
እኔግን አላህ ቲሰራው ረጂም ነው አረብ ሀገር ተገባሁኝ ቀን ጀምሮ እየወደቀ ነው ግንባሬም ፍጥጥአለ የምታቂ ከሆነ ንገሪኝ ወላሂ እየወደቀ አለቀ
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت 4 жыл бұрын
እኔም ከንግባሬ በጣም ነበር የሄደብኝ ከዛ ጥቁር አዝሙድ እና ቀይሽንኩር እየተቀባሁ አበቀለልኝ አልሀምዱሊላህ
@mahidani1834
@mahidani1834 3 жыл бұрын
Deraku yatefatw ayehonem rozemry?
@tuggxg8262
@tuggxg8262 4 жыл бұрын
እሩዝ መሪ ከይትነው የሚገነውይቅርታና እህት
@fikrtebayih8632
@fikrtebayih8632 4 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለው መቀቢያውን ከየት ነው የገዛሽው?
@እኔዉነኝብሶተኛዋእግዚአብ
@እኔዉነኝብሶተኛዋእግዚአብ 4 жыл бұрын
መቀቢያዉን የት ነዉ እማገኘዉ እኔግን ፀጉሬ ብዙም እረዝምም ነዉ አይረግፍም አይነቃቀልም ማንኛዉም ቅባት ይስማማዋል
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን ሞክሬ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አልተመቸኝም።
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 4 жыл бұрын
Destay ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ አሪጊኝ ማማየ
@ፀዲከርታታዋ
@ፀዲከርታታዋ 4 жыл бұрын
@@yeshiimseganaw1736 ቤተሰብ እንሁን ማማየ በቅንነት
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
ፀጉርሽ ማሽ አላህ ነው ተፈጥሮው እኔ ምንም ባደርግ ሊረዝም አልቻለም
@edreesedrees4584
@edreesedrees4584 4 жыл бұрын
Enem aledge aley
@fitsumleul4067
@fitsumleul4067 4 жыл бұрын
እስኬ መቀቢያሽ ያምራል ከየት ነው
@shayeatube1069
@shayeatube1069 4 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ በቃሚነት መጠቀም ከጀርኩ ቆየሁ አሪፍ ነው ግን ፀጉሬ በዛብኝ በጣም አሁን መቀነሻ እየፈለኩ ነው የምር
@hadushabrhethadush7394
@hadushabrhethadush7394 4 жыл бұрын
ሩዝ መሪ በኣረብኛ ሰሙ ካወቅክሽ ንገርኝ እህቴ ማር
@neimayenseralij4328
@neimayenseralij4328 3 жыл бұрын
Eske mashallha des yemil new enam emokerewalew koy gobez berechi weda
@msalem661
@msalem661 4 жыл бұрын
እርውደ እሩዝመሪ ምንድነው እኔአላውቅም እናእኔፀጉሬ በጣም ነውየተጎዳው በጣምደስእሚልነው በርች
@ሰፊያቤንትሙስጠፈ
@ሰፊያቤንትሙስጠፈ 4 жыл бұрын
ኢኔም ሩዝ መሪ መለት አለቀውም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እሩዝመሪ እኮ የሚባለዉ የስጋ መጥበሻ ማለት ነዉ እህቴ
@Hkhk-ff3iw
@Hkhk-ff3iw 4 жыл бұрын
እህታችን ተቀብቼ ባቆየው ችግር አለው ወይ ትፍሽ ጠረን ስለሌለው እደማንኛውም ቅባት ባቆየው ምንየሚፈጥረው ተፅኖአለ
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 4 жыл бұрын
Wowoo💖💖💖💖😍😍🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@saraabraham504
@saraabraham504 4 жыл бұрын
Oli oliva tsegursh ayashetewm ke sew ga stkerbi
@koki1266
@koki1266 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህቴ የበፌቱ ቻናሌ ተበላሺቷል ስሜግን አንድ ነዉ ደምሬሻለሁ ደምሬኝ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 4 жыл бұрын
እንደመረ ውደ
@koki1266
@koki1266 4 жыл бұрын
@@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ እህቴ ከበፊቱ ቻናሌ ስለነበረ ሰምሽ ቤተሠብ አረጌሻለሁ አንችግን እጃ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 4 жыл бұрын
@@koki1266 አቃለሁእህቴእዛኛዉላይነዉእዚህ ላይካልደመርሽኝደምርኝ አንችንም ካልደመርኩሽ አይቸእደምርሻለሁየኔውድበርች
@ሸዋአማራyoutube
@ሸዋአማራyoutube 4 жыл бұрын
መቀቢያዋ በጣም አሪፍ ናት ከየት ገዛሻት?
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሞሪንጋ ቅባት ስትገዢ አብሮ ነው ሚመጣው መቀቢያው
@ሸዋአማራyoutube
@ሸዋአማራyoutube 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTube እሽ እናቱ በጣም አመሰግናለሁ የእጅ ስራሽንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አሪፍ ነው!
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 3 жыл бұрын
ያሩዝ መሪ በአረቢኛ ሚን ይበላል ? ምተቁ ኒገሩኝ!
@Vip-yv2ig
@Vip-yv2ig 3 жыл бұрын
አኪለል ጀበል
@حليمةالشحي-ض9ذ
@حليمةالشحي-ض9ذ 4 жыл бұрын
እህት እኔ ምልሽ ቱፋኩን ብቻ ነው ሚሰራው አሰራሩን አልገባኝም
@zenatmohammad8422
@zenatmohammad8422 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ግን የሜያበዛ ንገሪኝ እውነቱን ካወቅሽ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ከኔ ላካፍልሽ ብዙነው ፀጉሬ ግን እየወደቀ አቃተኝ ሙቀቱ መሠለኝ
@kazkazi7619
@kazkazi7619 4 жыл бұрын
ለምን ግን ፍጠን ፍጠን ብለሽ አታወሪም? ያ ሁሉ ደቂቃ ለመስማት ግዜ የለም አስልቺም እንዳይሆን ማፍጠን አለብሽ ብከታተልሽ ደስ ይለኛል ግን በጣም ተዝናንተሽ ነው ምታወሪው ግዜ ወርቅ ነው ለኔ
@ኡምአብደሏህ
@ኡምአብደሏህ 4 жыл бұрын
ሩዝ መሪ ማለት ምንድነው ስሙ ባረበኛው
@ayelechteketelayelechteket8476
@ayelechteketelayelechteket8476 4 жыл бұрын
ሮዝ መሪ ነው የሚሉት አረቦቹም በእንግሊዘኛ ነው የሚጠሩት
@h3-3
@h3-3 3 ай бұрын
በናት እደ ለማሳየትና ለማውራት ሞክር የፈጣርያለህ
@ilhamtube7434
@ilhamtube7434 4 жыл бұрын
እኔ ሞክሬዋለሁ ግንምንም ለዉጥ አላገኛሁበትም ወላሂ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እኛ ሙስሊምች ህጅብ ነው ውብትችን ውድ
@MunaTube-pb4hs
@MunaTube-pb4hs 4 жыл бұрын
ቤትሰብ እንሁን
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
ለውጥ አለው ማማ
@ኡሙለይላያረህማንባሪያ
@ኡሙለይላያረህማንባሪያ 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ግን እሪዝመሪ ማለት ባአረቦቹ ከሙን ነው ምንድነው ? ስሙ እስኪ መልሽልኝ ቆንጂት
@cellsystem6606
@cellsystem6606 4 жыл бұрын
እሮዝመሪ ማለት በኢትዮጵያ የስጋ መጥበሻ ነው እንጂ ከሙን አደለም
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 4 жыл бұрын
ከሙን አይደለም
@edenethiopiawit8525
@edenethiopiawit8525 4 жыл бұрын
ሰብ አድርጌሻለሁ ማማዬ በርቺ
@tigisttebebu4371
@tigisttebebu4371 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ትሪትመንት የተቀባሽበትን ኬት ማግኘት ይቻላል ምን ተብሎስ ይጠራል ዱባይ ነው ያለውት ካወክሽ ንገሪኝ እሚገኝበትን
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
የኔ ውድ የምቀባበት እቃ ከሆን የሞሪንጋ ፀይት ነው ሚሸጥበት እቃው በሱ ነው ምጠቀመው ፈቢ ላይ አውሪኝ ካልገባሽ Eskelove Tesfish ብለሽ አግኚኝ❤️
@tigisttebebu4371
@tigisttebebu4371 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTube on line ayehut gin yanchi ayinet adelem የዘይቱ ብልቃት
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
ውዴ ነይ በ ፈቢ ልክልሻለው ሊንክ
@alefiyadaredo3672
@alefiyadaredo3672 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTube ሀይ
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
እኔ ያልሞከርኩት የለም ግን ከመነቃቀል እና ሽበት ነው ያተረፈኝ
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@gannatganath2570
@gannatganath2570 4 жыл бұрын
Ene bcha yimeslegn neber Chirashi mabelashet new
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@EyerusJerry
@EyerusJerry 4 жыл бұрын
የዘይኒት ቅባት ያገኜ ፀጉር አቤት ሲያምር🥰😂🙈
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 4 жыл бұрын
ቱ የኔ ገንፎ 😂😂የጥቁር አዝሙድ ያገኘ ፀጉር አቤት ሲያምር ነው የሚባለው 😜
@yahussein31
@yahussein31 4 жыл бұрын
እኔ ያደኩት በሱ ነዉ ልክነሽ በጣም አሪፍ ነዉ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 жыл бұрын
@@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ ክክክክ
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 3 жыл бұрын
ዋው በርች ይመምራል ውድ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 жыл бұрын
ሩዙማር ወይም የስጋ ጥብስ በአረብኝ ስሙን የምተውቁ ንገርኝ በፈጠሪ እዠቹዋለው
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 жыл бұрын
ባረበኛም እሮዝሞሪ ነው ሚባለው
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 4 жыл бұрын
ከሙን
@semiramillion9597
@semiramillion9597 4 жыл бұрын
አክሊለል ጀበል
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ግን ጥቁር አዝሙድ ብቻ መጠቀም ይቻላል? ?????
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
ውዴ ይቻላል
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
ውዴ ይቻላል
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTube በጣም አመሰግናለሁ ያኛውን ባረበኛ ንገሪኝ ከቻልሽ
@umuneg
@umuneg 4 жыл бұрын
መስኪየ እደነሽ እማ ፀጉርኳ ተይው ደክሞኛል😊 ሩዝ መሪ ደሞ አላገኝም
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነገር አሣየሽኝ በአረብኛ ሮዝ ሜሪወይም ሥጋ መጥበሻ ምንድነው ንገሩኝ በእናታቸው ላሥገዛ
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
ውዴ ኮሚኒቲ ላይ ጠብቂኝ አስቀምጥልሻለው ስሙን በሶስት ቋንቋ
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTubeእሺ ማማዬ
@ሪታጅሀመድ
@ሪታጅሀመድ 4 жыл бұрын
ኧረ እኔንም ባረበኛንገሩኝ ዉዶቸ
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
@@EskeCrochetTube ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ሮዝ ሜሪ አላገኘሽውም በአረብኛ ጠርሙስ ወይም የገዛሽበት እቃ ላይ እይው ስሙን
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
አሜን ሰላሙን ለሁላችንም ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለው ውዴ
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥያቀ አለኝ ተቀብቸ እስከ ሳምንት ብቆይ ምን ይሆናል
@seadaali4137
@seadaali4137 4 жыл бұрын
ካልሸተተሽ ትችያለሽ ግን ጸጉርሽ ሎውፕሮሢቲ ከሆነ በዘይዘይቱን ከሆነ የምታዘጋጂው በጣም ነው የሚነቃቅልብሽ ያሳክክሻልም ግን ሀይፕሮሲቲ ከሆነ ትችያለሽ ምክኒያቱም ሎውፕሮሢቲ ጸጉር ገባድ ዘይቶችን መምጠጥ አይችልም
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 4 жыл бұрын
ይሸታል በዛላይ ያሳክካል እኔ 1ወር ሆነኝ መጠቀም ከጀመርኩ ጠዋት ተቀብቼ ማታ እታጠበዋለሁ አሁን ፀጉሬ ለውጥ አለው
@ከይርያኡመር
@ከይርያኡመር 4 жыл бұрын
@@genetadugnahurisa9103 በፈጠረሺ እደትነው የተጠቀምሺው? ያበዛ ከሆነ ሞክሪበይኝ
@genetadugnahurisa9103
@genetadugnahurisa9103 4 жыл бұрын
@@ከይርያኡመር እሷ እንዳሳየችው ነው የተፈጨ ጥቁር አዝሙድ እኔ ግን የተፈጨ አብሽ ጨምሬበታለሁ
@ከይርያኡመር
@ከይርያኡመር 4 жыл бұрын
@@genetadugnahurisa9103 አመሰግናለሁ ማር
@lizworede-said919
@lizworede-said919 4 жыл бұрын
I like the comb you used Did you buy it in Amazon?
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
Yes dear I buy with morng oil
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 жыл бұрын
ዘይት ወይቱን ማለት ምን ማለት ነዉ በምነኛ ነዉ መልሽልኝ ማወቅ ፈልጌ ነዉ
@azidireart
@azidireart 4 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ማለት ነው በአረብኛ ነው ዘይት ዘይቱን ማለት
@neimayenseralij4328
@neimayenseralij4328 3 жыл бұрын
Olive oil barebenga zezeyetun
@geniyedingllij6676
@geniyedingllij6676 4 жыл бұрын
ለ low hair prosti ይሆናል ወይ እህቴ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና አየሁሽ አኡዙቢላህ ምንድነው ይህሁሉ ማዝገም አዝግ ፈጠን ፈጠን አትይምዴ
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 4 жыл бұрын
Kk
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ግን ብዙ ሰአት ፀጉር ላይ መቆየት የለበትም
@ababahlfe1238
@ababahlfe1238 3 жыл бұрын
በየቀኑ.ነዉ.የምንጠቀመዉ
@hayattube2390
@hayattube2390 3 жыл бұрын
በርቺልኝ❤ይምወድሽ
@selamshumet5950
@selamshumet5950 4 жыл бұрын
Hey asku, can you tell us where we can buy mekebiyawun I really like it.
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
Sure I will put in the community section
@msalem661
@msalem661 4 жыл бұрын
እስኪአናግሪኝ እኔፀጉሬበጣምነውየተጎዳው
@melekamtube5903
@melekamtube5903 4 жыл бұрын
Yene adegn siyameri tegurish mar 💪💪💪👍👍👍🏃
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ 3 жыл бұрын
ናይክሰብቤተሰብሁኛለሁኣንችምነይበቅንነትሰአትጠብቀሽ
@shawkichrem7244
@shawkichrem7244 4 жыл бұрын
Esitii malaa bayinge?
@tubeyg2127
@tubeyg2127 4 жыл бұрын
እስክዬ የኔ ልዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዉደዋ በርችልኝ
@emanali3777
@emanali3777 4 жыл бұрын
ጥሩ ማማየ ጠክሪ እሩዝመሪ እምታቁትንገሩኝ እኔ አላቀውም
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ ነው
@mereimworku9256
@mereimworku9256 4 жыл бұрын
MA Sha allah berch msmsyi
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
ፈጠን አድርጊው በጣም ቀስ ትያለሽ
@qwerasdfzx1232
@qwerasdfzx1232 4 жыл бұрын
ሮዝመረ ምድነዉ በአረበኛ ዉደ
@NuuroAbdi-mo4pc
@NuuroAbdi-mo4pc 4 ай бұрын
Lamawrat fexanhi
@NEIMAKEDERHALABA
@NEIMAKEDERHALABA 6 ай бұрын
ሩዝ ማሪ ካሌላስ
@hananethiopiawit4551
@hananethiopiawit4551 4 жыл бұрын
አንች አሳይ እኔ ልናገርልሽ 😂በጣም ትእግስት ያስጨርሳል anyway በርች
@lididonthavename9847
@lididonthavename9847 4 жыл бұрын
😂😂😂
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 4 жыл бұрын
ፈጠን ፈጠን ብለሽ ብታወሪ ጥሩ ነው ስትናገር ትተኛለሽ ጊዜ የለንም
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 4 жыл бұрын
የምትጠቀሚያቸውን ሁሉ ንገሪን ፀጉርሽ አኮ ዞማ .... ጫፋ ለሚያያዝ ፀጉርስ ? ብዙ አጠብቃለሁ👍
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት እስኬ ሰብስክራይአድርጊኝማር
@neimayenseralij4328
@neimayenseralij4328 3 жыл бұрын
Tgyaaaa weda
@neimayenseralij4328
@neimayenseralij4328 3 жыл бұрын
Tgyaaaa weda
@አላህወኪልለሁሉምአላህያቃ
@አላህወኪልለሁሉምአላህያቃ 4 жыл бұрын
ሩዝ መሪ በአረበኛ ምንድን ነው
@workneshbesher3009
@workneshbesher3009 4 жыл бұрын
Ytebes ketll new
@Masriya-dz3qo
@Masriya-dz3qo 5 ай бұрын
ልትሞቺ ነው እንዴ ሞዛዛ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
አይሸትም ወይ?
@bethelhemzerihun1864
@bethelhemzerihun1864 4 жыл бұрын
Wow.! great ideas but you are too late please hurry up.
@Rahmetanda
@Rahmetanda 2 ай бұрын
ስትሰሪ ፈጠን ለማለት ሞክሪይ
@soshitube7215
@soshitube7215 4 жыл бұрын
በርቺ አህት ቅን ልብ ያላቸው subscribers አርጉኝ🙏
@UgDy-v6u
@UgDy-v6u 6 ай бұрын
በጣም ታዘግሚያለሽ ፈጠን አትይምዴ
@hayatzain6137
@hayatzain6137 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በረቺ አዲሥ ገቢ ነኝ
@baraktsemone5559
@baraktsemone5559 4 жыл бұрын
አለመታጠብ የምፈጥረው ተፅኖ አለው 3 ወይም 4ቀን ብቆይ?
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
የለውም ማማ ሽታውም ጥሩ ነው
@AdetTougnu
@AdetTougnu 4 ай бұрын
ዘይት ፉል አይሆንም
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 жыл бұрын
Eskeyyy eimkrawalhu amsegenalo
@አሊ-ሠ8ረ
@አሊ-ሠ8ረ 4 жыл бұрын
ስብስክራፕ አርጉኝ እምወዳቹ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 4 жыл бұрын
እንደመረውደ ጎራበይ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ሩዝ መሪ ማለት ባረበኛ ምንድነው?
@fbdubduhjdujgbfygdohunf5542
@fbdubduhjdujgbfygdohunf5542 4 жыл бұрын
ሩዝመሪ ነው የሚባለው
@ethiotube4798
@ethiotube4798 4 жыл бұрын
አሰኩየ በርቺልኝ የኔ ውድ😘😘
@denahabasha5392
@denahabasha5392 4 жыл бұрын
ምን አይነት ቂባት ነው
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
መሻአላህ ፀጉርሽያምራል👍👍👍👌🌷🌷🌷
@فاطمةجمال-ذ3ه
@فاطمةجمال-ذ3ه 4 жыл бұрын
እሩዝመሪማለትምንማለትነው ይህንንአስረጂኝ ውዴ
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 4 жыл бұрын
Yesga Metbesha Newu Marr
@ayinalmayinalm404
@ayinalmayinalm404 4 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ
@hawa999
@hawa999 Жыл бұрын
ጌታየወፍቀኘእኔንም፣ፀጉሪን
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН