ለፈጣሪ ያለህ እምነት ምን ያህል ነው?

  Рет қаралды 79,752

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
" ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
Exactly
@kalkidanmhari5297
@kalkidanmhari5297 2 жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ የማከብርህ የምወድህ ትልቅ ህልም አለኝ አንተን መምሰል መታደል ነው ❤❤
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
Dawite ባንተ ምክር ትልቅ ህልም አልሚያለው ህልሜም ይቻላል እኔም አሳካዋለሁ ከእግዚአብሔር ጋር 😚
@kalkidantebkew6505
@kalkidantebkew6505 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አተን የሰጠን ተመስገን ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW WOW what a message you are true how is our faith on God? We don't have to pretend God bless you my brother you are so smart
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 2 жыл бұрын
ዴቭ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏❤
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
ምርጥ መልክት ነው ልክ እንዳንት ለሀገሬ አንዳአንተ ይርገን
@TsegayTsegay-c3x
@TsegayTsegay-c3x 9 ай бұрын
thanks ጦርነቱ ወስዶኝ የነበረ ነገር ኣሁን እያገገምኩ ነዉ በፈጣሪ +ባንተ
@HanaHana-rs5uc
@HanaHana-rs5uc Жыл бұрын
አዶናይ የምር የምር ጀግና ነህ ለ2016 እንኳን አደረሰን የኔና ያንተ ፍላጎት ባህሪ ፀባይ 90% ተመሳሳይ ሆኖ አግንቼዋለሁ ይገርማል ታሪኬን ባጭሩ ላጫውትህ ድሮ ሰዎችን አንተላይ ያደረሱብህን መከራ እኔም ደርሶብኛል አሁን ግን በቃ ብያለሁ እራሴን እወዳለሁ አከብራለሁ አደንቃለሁ sport እሰራለሁ ማንም ቢመጣ ቢሄድ ግድ የለኝም አመጋገቤአስተካክያለሁ ሁሌም መስታወት ፊት እኔ ሚሊዬነር ነኝ እላለሁ ብቻ አዶኒ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገርተመስገን በተረፈ ኮንታክትህን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ብዙ መወራረስ እፈልጋለሁ ምናልባት በረከት ባንተ በኩል ሊመጣ ይሆናል ተስፋ አለኝ በተረፈ አለህን አይደለህም መልካም ዘመን ❤❤❤ መልስልኝ
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
እምነት የስኬት መሠረቱ ነው። ሃሳብ በፅኑ እርግጠኝነት ወደ ተግባር ሲገባ ወደተፈለገው ግብ ያደረሳል። ግን ሃሳብ ሲጠነሰስ ልቦናችን የሚሆንና የማይሆን ነገርን መለየት አለበት። ለምሣሌ የሣውዲት አረብ ንጉሥ ለመሆን መመኘት በሞት መቀደምን ብቻ ነው የሚያተርፈው።
@amanuelghebregziabher2165
@amanuelghebregziabher2165 2 жыл бұрын
Absolutely TRUE. God bless you Dave
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@habibanuru9068
@habibanuru9068 2 жыл бұрын
እኔ የንታ ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ ብዙ ውድቀትን አልፌ ነው እዚህ አውን የለውበት አረብ አገር የምኖረው ቡዙ አስታማሪ አሰዛኝ ነገር አለኝ ግን አንድ ቀን አልፈው ይሆናል ብዬ ሁሌም በትግል ነበር ጉዞዬ
@helenhelen5270
@helenhelen5270 2 жыл бұрын
Wow awo yalfal berchi
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
ዳዊትየ እናመሰግናለን
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 жыл бұрын
ዳዊትየ የኔ ምትሀተኛ ዉብ የሆን ክልጅ በርታ ወድሜ በጣም እንወድሀለን አድናቂህ ነኝ የኔ ኮልታፋ 😆😆😆🍋🍋🍋
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
ሀ) "ምትሀተኛ" ለጥሩ ነገር ምሣሌ አይሆንም። ለ) ሰውየው ኮልታፋ እኮ አይደለም። ምናልባት አፉን የፈታው በትግርኛ ወይንም ብዙ ትግርኛ የሚያወራ ይመስላል። "የምታጭበረብረው" የምትለዋን ቃል ሞካከረና እንደማይሆን ሲያውቅ ትውት አደረጋት።
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 2 жыл бұрын
Dave you are great❤❤❤ tnx
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@vickydebebe3535
@vickydebebe3535 2 жыл бұрын
Just get lost when I listen to you it's like new me new 🌎 world
@jcgjgy3543
@jcgjgy3543 2 жыл бұрын
dawit bitam nw yimadinkik anid kin enidemagegnk erigtegna nign 🥰🥰🥰
@direfasi
@direfasi 2 жыл бұрын
Keep the good work. 👍
@felekeurp1
@felekeurp1 2 жыл бұрын
ጥሩ ግንዛቤ የመፍጠሪያያ መሰማሪያ ነው።
@987654321susu
@987654321susu 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ethiolucy6891
@ethiolucy6891 2 жыл бұрын
Pls Dawit online training setn lghm llgochachenm
@gadisatolera5702
@gadisatolera5702 2 жыл бұрын
Zemni yebark I wish for you long life
@gadisatolera5702
@gadisatolera5702 2 жыл бұрын
Email lakilgn
@felekeurp1
@felekeurp1 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abproduction9051
@abproduction9051 2 жыл бұрын
Denk temert new daviye enamesegnalen
@Muluberihun21
@Muluberihun21 2 жыл бұрын
ዳዊት በፈጠረህ ኦን ላይን ማስተማር ከቻልክ በጣም ችግር ላይ ነኝ በስደት ላይ ነኝ መገኛህን ብታስቀምጥልን
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 2 жыл бұрын
Davie Tnx
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@mubarekabduselam1151
@mubarekabduselam1151 Жыл бұрын
Edma yisteh
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 2 жыл бұрын
1 dollar =1 ብር
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 2 жыл бұрын
ሳአ እሚገርም ነው አገላለፅዕ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 жыл бұрын
Wey yene Taach setawera setetafet
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 жыл бұрын
Stay Blessedness
@slam5037
@slam5037 2 жыл бұрын
ማገኛት እፍሊጋለሁ
@melatmasresha3188
@melatmasresha3188 2 жыл бұрын
ስለ ሎጎህ ትነግረናለህ? 8ቁጥር ስለምትመስለዋ?????????????
@zekariyasgetachew4494
@zekariyasgetachew4494 2 жыл бұрын
wow
@girmaymulu4024
@girmaymulu4024 2 жыл бұрын
ወስጤን በረበርከዉ ተሸከሜዉ የኖርኩት ድንጋይ ፓራዳይም አዉልቀዋል።
@tashiberatufatatub8924
@tashiberatufatatub8924 2 жыл бұрын
Batam des belognal open maynd honolgnal
@geletawmitaw9837
@geletawmitaw9837 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ ጡሩ ነገርም አግኝቸበታለሁ። አንድ ግን መስተካከል ያለበት ብየ የማስበው ቄስህ ሼክህ ፌስ ቡክህ ፖለቲካህ ዩቲዩብህ የነገረህን ብለህ የተናገርከው መታረም አለበት ምክንያቱም ፖለቲካና ሀይማኖት እኩል መልክት አያስተላልፉም ሀይማኖት የማንንም ማይንድ አይዘጋም ስንፍና አታስተምርም
@AhmedAhmed-nf1pw
@AhmedAhmed-nf1pw 2 жыл бұрын
This a new thought illuminati movement , ebakachu tetenkekeu
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
Cinderella kids story|ሲንደሬላ የህፃናት ተረት
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማሬ ለልጆች
@AhmedAhmed-nf1pw
@AhmedAhmed-nf1pw 2 жыл бұрын
Scam
ሁሌም ደስተኛ የመሆን ጥበብ! @dawitdreams
25:16
Dawit Dreams
Рет қаралды 163 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
በስበት ሕግ የምታስበውን ታገኝለህ @lifestyleethiopia
10:09