🔴ፓለቲካ ያመጣብኝ ጣጣ 🤣🤣🤣 ሌላ ሰው!! another person new standup comedy! comedian aman bisetegn aman sew

  Рет қаралды 74,148

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Ай бұрын

Another person new to stand-up comedy by comedian aman bisetegn a comedian who has previously made five full-time stand-up comedy shows. His previous shows were based on themes of peace, love, unity, justice, and equality. This new comedy show is based on his true story of overcoming a long-time gambling addiction. Eventually, he was able to overcome his bad habit and became a famous stand-up comedian. He presents this amazing story with humor for comedy fans. Through this comedy, we believe that many young people will get inspiration, hope, and strength.
"ሌላ ሰው" አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ከዚህ ቀደም አምስት የሙሉ ጊዜ ስታንድ አፕ ኮሜዲ የሰራ ሲሆን ቀደምት ስራወቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ እኩልነት ላይ መሰረት ያደረጉ ነበሩ።
ይሄ አዲሱ ኮሜዲ ደግሞ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለረዥም ጊዜ በቁማር ሱስ የነበረ ሲሆን በመጨረሻም አጉል ልማዱን በማሸነፍ ታዋቂ ኮሜዲያን መሆን ችሏል ይህን አስደናቂ ታሪክ በቀልድ በማዋዛት ለኮሜዲ አፍቃሪወች አቅርቧል።
በዚህ ኮሜዲ ብዙ ወጣቶች መነቃቃት ተስፋ እና ጥንካሬ እንደሚሰጥ እናምናለን!!
0982097171 contact us only telegram!!
#standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymov
new Ethiopia comedy 2024/ 2016
new drama Ethiopia new funny video
best jock
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 169
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
Woowይሄኛዉ ክፍል በጣም ተመችቶኛል ይቀጥልየምትሉ👍👍
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ልጅ ነህ ለበጎ ነው እንዲህ አይነት ጥሩ ስራ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰናለን❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
አማንዬ ኮሜድያን ብቻ ሳትሆን መምህርም ጭምር ነህ....💞💞💞
@ahmdalqzaz7518
@ahmdalqzaz7518 Ай бұрын
አማን የኢትዩጵያን እናቶች የገለፅክበት ልዩ ነው በርታ ጀግና ደፋር ነክ
@wuhash2684
@wuhash2684 8 сағат бұрын
የኔ እናት❤❤❤ መልካም ስራቸው አንተን በከፍታ ያበርሃል
@TsediGuade
@TsediGuade Ай бұрын
ኦ አማንዬ የምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም ወንድማችን የእውነት ሰው ነህ እና አሁንም ቸሩ መድኃኒዓለም በ ሞገስ ያኑርህ🙏
@Aemiro789
@Aemiro789 Ай бұрын
በርታ አማን ሁሉንም ያካተተ ማድረግህ ( የምልክት ቋንቋው ) ደስ ይላል
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
አማን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@user-Loyalists
@user-Loyalists Ай бұрын
አማን አማንሰዉ የቤት ባለቤት የሚሉ❤ ማስታወቂያዎችን ከብልጽግና በኋላ ብትሰራቸዉ ለጊዜዉ የተሰሩ ቤቶችን ማፍረስ ላይ ብትሰራ❤❤❤ ይመችህ የወንዜ ልጅ❤
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
እናቶቻችን የዋሆች ናቸው አላህ ሆይ እድሜያቸውን አርዝምልን
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Ай бұрын
አማንየ የምር እኔ ራሱ ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር ከረቸሉህ ብየ😂😂😂 ወንድምነት በርታኝ የኔ ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉
@amansew
@amansew Ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@TigistDerbe-jy9mh
@TigistDerbe-jy9mh 21 күн бұрын
አማንዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍከፍ በልልኝ
@amansew
@amansew 21 күн бұрын
@@TigistDerbe-jy9mh አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማን የ 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Ай бұрын
ዋው ዋው ተባረክ አማንዬ
@edele3982
@edele3982 Ай бұрын
Wow እንዲህ አጠር ሲል ደስ ይላል 👏👏
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የጌችንኮ እደት እደምችልበት ይመችህ 😂😂😂😂😂😂😂
@selamkahsay7232
@selamkahsay7232 Ай бұрын
Betam ayitenewal wedenewal enameseginalen
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l Ай бұрын
ኡፍ አማን ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i Ай бұрын
ቅም ነገር አዘል ኮሞዲ ነዉ በርታ እግዚያብሄር ጠባቅያቺን ነዉ አይተኛም አያንቀላፋም
@mesitube5623
@mesitube5623 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
አህለን አማንየ በርታልን አይዞህ አላህ ይጠብቅህ
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet Ай бұрын
ወላሂገደልከኚ እህ ጨርሸነው ያየሁት ❤❤❤❤❤
@bickim5224
@bickim5224 5 күн бұрын
BrotherYou are so good ! Keep it up 👍🏾
@birukhaile5430
@birukhaile5430 Ай бұрын
Aman betam arife new gobez
@rhametali1193
@rhametali1193 Ай бұрын
አየ አማን አብሽቅ የሆክ ልጅ ይመችህ❤
@himet7737
@himet7737 Ай бұрын
This is gud...the mother joke is hillarios😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdes5013
@mekdes5013 Ай бұрын
አማንዬ የኔ ኩሩ😊😊😊 ኮሜዱ ብቻ አይደለም ስራወችህ ትምህርትም ጭምር ናቸው እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን❤❤ በርታ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 Ай бұрын
ትክክለኛ ኮሜድያን አንተነህ አማን ጀግና
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 Ай бұрын
አማን በጣም ነዉ የምንወደዉ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Ай бұрын
የኔውድ አማንየ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dl6pq6ic8g
@user-dl6pq6ic8g Ай бұрын
በርታልኘ ወንዲሜ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
አማኑ እኔ ምለው ኢትዮጵያ ውስጥ አዬደለም እንዴ ያለህው አለባበስህ ውስጤ ነው በተለይ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን የማገድ ጠኔ የያዘው መንግስት አፍኖ እንዳያግድህ ነው የፈራሁት።😂😂😂😂ወይይይ የኔ እናት እኮ በእውነት ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ይገባየዋል ።🎉🎉❤❤❤❤
@MakeEthiopiaGreatAgain
@MakeEthiopiaGreatAgain Ай бұрын
You killed it, brother 😂😂😂😂
@sodffgggyt
@sodffgggyt Ай бұрын
❤❤❤ thank you comedian aman .what an amazing show
@studentsamual6947
@studentsamual6947 Ай бұрын
Proud of you bro❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
😂😂😂አማናችን💐💐💐💐
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet Ай бұрын
ላይክ አርጉለት❤❤አማንየ በርታልን❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አማንየ የምር እኔ ራሱ ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር ከረቸሉህ ብየ😂😂 በርታ ወንድሜ❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
ተባረክ
@belayzeleke9125
@belayzeleke9125 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ ታስቃለህ Comment from USA
@mikiyasteshome5068
@mikiyasteshome5068 Ай бұрын
amanye bezih nuro basmereren gize yetegegneh asekign sew good job.
@mitkietigabie3302
@mitkietigabie3302 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔም የታሰርክ መስሎኝ ነበር። በመትረፍህ ደስ ብሎኛል።
@e-tech7509
@e-tech7509 Ай бұрын
arif comedy new gn ... tinish tinish eshetun ante wust eyayew new ,rasihn endatataw
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h Ай бұрын
አየ አማንየ ፈታ እኮነው እምታደርገኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 Ай бұрын
ብሮ ጀግና ልጅ ነህ በርታለን 🎉🎉
@user-qv9oc1we3t
@user-qv9oc1we3t Ай бұрын
ዋው👌👌👌👌
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Ай бұрын
በርታልን ❤❤❤❤❤ አማንየ
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
የዛሬዉ አሪፍ ነዉ
@comedian_linken
@comedian_linken Ай бұрын
Amezing🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Shigeza-ru5qs
@Shigeza-ru5qs Ай бұрын
Yimech bro nurelen gin ersahen eyetebek!
@mekdes5013
@mekdes5013 Ай бұрын
እታተይ 😊😊😊😊😊 እውነት ነው እናቴቻችን መኖር ይችሉበታል ምስጋና ከነሱ ነው ❤❤❤
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p Ай бұрын
በርታልን አማንየ ሳላይህ ገና ነዉ ላይክና ኮመንትን ያስቀመጥኩ😂
@nitart4949
@nitart4949 Ай бұрын
Minale bitabertatute❤
@HailemichaelZeleke
@HailemichaelZeleke 25 күн бұрын
You deserve more ❤amanua
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 29 күн бұрын
በምልክት ቋንቋ እንዲተላለፍ ማድረግህ በጣም ድንቅ ነገር ነው።
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq Ай бұрын
ዋው አማንዬ የሳቄ ምጭ🇪🇷
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
በርታ ወድማለም እኴን በሠላም መጣህ የውነት የናቶችን ንሮ ሥትናገር እናቴን አሥታወሥከኝ ተባረክ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 29 күн бұрын
ፈገግታ ከትምህርት ጋር አማኑዬ❤️❤️❤️💪💪
@masetewal6914
@masetewal6914 Ай бұрын
አማንዬ ❤️❤️
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ግን አትጥፋ እውነት ቁብ ነገር አዘል ነው የምሰራው ሁሉ
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@ahmedyirad889
@ahmedyirad889 Ай бұрын
በዚህ በጀግንነት ምንገድ ማለፍ ነበረብህ አልፈኸዋል ሀሪፍ ኮሜድያን ነህ ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለን
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
ይመችህ በጣም!!! 👍
@mehamedibrahim5133
@mehamedibrahim5133 Ай бұрын
ደገመው 😂😂😂ብሮ ኣሁን ነው ቃሊቲ የምትወርደው እንግዲህ እሱ በቸርነቱ ይከተልህ
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f Ай бұрын
እግዚአብሔር አለው😂😂😂❤❤❤❤❤
@Mahizuzu
@Mahizuzu Ай бұрын
በርታ
@EMEBETADERAJEW
@EMEBETADERAJEW Ай бұрын
ወይ አማን! ኑርልኝ! በስደት ሀገር ታስቀኛለህ!
@GeniEthio-
@GeniEthio- Ай бұрын
😂በሳቅ አማንዬ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉
@henokhagos5144
@henokhagos5144 Ай бұрын
Nice bro😂
@lily-uc2rc
@lily-uc2rc Ай бұрын
Welcome Amanu❤😅
@bickim5224
@bickim5224 5 күн бұрын
You are so funny 😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አማንዬ❤❤
@samsuga2053
@samsuga2053 Ай бұрын
አማን ይሜ😂😂😂
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
አማን,መጣህ❤ሀገርሰላምጋር❤እድሜ❤ከጤናጋርይስጥህ❤ጠራቺኝብዙእነገርነበር❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ አማን ይመችህ ይኔወንድም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dj8lu7wc6m
@user-dj8lu7wc6m Ай бұрын
Good Nice
@besu6850
@besu6850 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
አማን እኳንደና መጣህ እራስህን ጠብቅ ወድማለም💚💛❤
@epheremyilma6590
@epheremyilma6590 28 күн бұрын
extremely talented comedian ❤
@amansew
@amansew 28 күн бұрын
@@epheremyilma6590 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 alot
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 Ай бұрын
👏👏👏
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 Ай бұрын
ተመችቶኛል ይቀጥል
@HanaBelay-Tube
@HanaBelay-Tube Ай бұрын
ወንድሜ ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤❤
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob Ай бұрын
በሳቅ ደከምኩ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Ай бұрын
አማንዬ እኔም አሳስቦኝ ነበር እኳን መጣህልን መድኃኔአለም ይጠብቅክ❤❤😂
@tsiongetahun1412
@tsiongetahun1412 Ай бұрын
አማን ስለኛ የተናገርከው👍ቤ/ክ ሄደን መቅረፅ shame
@AbinetLakew-e2j
@AbinetLakew-e2j Ай бұрын
bro you are the best betam new mtmechng maryamn social media lay yhe yemejemriye comment new ድንግል ማርያም ante gar thun berta enam selam lehagerachin fetari ysten
@amansew
@amansew Ай бұрын
Betam amesegnalehi bro🙏🙏🙏🙏🙏
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy Ай бұрын
ይመችህ❤❤❤
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 28 күн бұрын
ባለፈው ስለጌች የቀለድከው ተመችቶኛል
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 Ай бұрын
It is good inclusive to the deaf (sign language)
@Aemiro789
@Aemiro789 Ай бұрын
ስንት ነው አለ አማን ነው ምለው ምግብ ልበላ ሳዝ😅
@user-fc7gj9su7q
@user-fc7gj9su7q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@aklilumulu6528
@aklilumulu6528 Ай бұрын
የዛሬው አሳጠርከው እንደ ዳጊ ቁመት:: ለሲም ካርድ ነው እንዴ የሠራሀው::😀😀😀
@SisayYeshewawork
@SisayYeshewawork Ай бұрын
amanye berta wendem sew
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew Ай бұрын
እኛም ቃሊቲ ወርደሀል ብለን ነበር የእውነት
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 Ай бұрын
Good
@YAREdMan-x1z
@YAREdMan-x1z 27 күн бұрын
wedeme 😅
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamtube2793
@selamtube2793 Ай бұрын
አማንዬ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል እዴ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስዴት መልስ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል❤❤❤❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 38 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
comedian Nahom part 1
12:36
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 176 М.