"ፖለቲኮ ሚሊተሪ ኦፕሬሽን"፣ 'በትግራይ ጉዳይ ፌዴራሉና አሜሪካ ጣልቃ እንዲገቡ?"

  Рет қаралды 8,211

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
x.com/ACM_Addis24
t.me/+8dPbAqLe...

Пікірлер: 91
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 3 күн бұрын
Ermi.the man of truth and justice.stay with the love of your country.
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 3 күн бұрын
Ermi.thank you.
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ኤርሚ እንኳን ለ2017 ዓ/ም አንተንና ቤተሰብህን እንዲሁም የአዲስ ኮምፓስ አድማጭ ተመልካቾች ቤተሰቦችን እንኳን አደረሳችሁ ።
@redaes4384
@redaes4384 3 күн бұрын
ህወሓት ሓሳብ ነው በትግራይ ህዝብ ደም እና ኣጥንት የተመሰረተ ነው ።ኣሁን ያሉ ኣመራር ግን ህወሓት ይወክላሉ ወይ ኣይወክሉም የምል ኣስተያየት ካለህ ካንተ ሓሳብ እስማማለሁ ። ነገር ግን ኢርሚ ኢ/ያ እንደ ኢ/ያ እንድትቀጥል ለትግራይ ህዝብ እንደት ታዩታላቹ ከትግራይ ውጭ ያላቹ ሙሁራን እውነተኛው የሆነ ሓቂ ማወቅ እፈልጋለሁ ግዜ ሰጥተህ መልስልኝ።
@shimelisdibaba761
@shimelisdibaba761 3 күн бұрын
thank you
@erjahziad7023
@erjahziad7023 3 күн бұрын
በፖለቲክ ዘላለም ወዳጅነትም ሆነ ዘለላም ጠላት የለም
@danielayele8254
@danielayele8254 3 күн бұрын
ለምን ይዘገንነሃል? TPLF በግብሩ ወራዳ ነው:: ለዚህ ወራዳ ድርጅት ነበር እኮ ጎንበስ ቀና እያልክ ስትለፋለት የነበረው!!!
@Anonymous-oh6yo
@Anonymous-oh6yo 3 күн бұрын
You have been contributing so much for so long the distinction of Tigrians political party to fall apart your dream came true
@woldefantu75
@woldefantu75 3 күн бұрын
ስለዚህ ዝም ብሎ የተጋለበው ደብረጽዮን ለምን አይጠየቅም ?? ስለዚህ ተጠያቂው ከህወሓት ውጪ ያለው ሳይሆን ህወሃት ነው ከነ አመራሩ ነው ማስተር ማይንድ ብለህ አትሸፋፍነው ኤርሚ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 3 күн бұрын
ይገርማል እኮ! ይሄን መፅሐፍ ፈልጌ ማንበብ እፈልጋለሁ! ያየሰው የTPLF አፍቃሪ ሆኖ በዚህ ደረጃ ከፃፈው ሳያውቀው (የሁሉንም የTPLF & Abiy's prosperity) በብዙ መልኩ የሚተነተኑ ሚስጥሮችን አውጥቶ ይሆናል።
@danielayele8254
@danielayele8254 3 күн бұрын
ባይተዋር አደረጉህ ያሳዝናል? ሸወዱህ!!! ብዙዎቹን አገኛቸዋለሁ- መረጃ ይሠጡኛል ስትለን---- አትዋሽ ላንተ መረጃ የሚሠጥህ የለም እንልህ ነበር:: የመረጃ ምንጭህ ስታሊን እና ኃይለየሱስ እንደነበሩ ይታወቃል::
@AlegroSiempre
@AlegroSiempre 3 күн бұрын
ብዙ ትግራዎት የእትዮጵያን ጥላቻ ተምረዋል ለሃምሳ ዓመታት
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 3 күн бұрын
ያነሳኸው አጀንዳ ለወደፊት የምናየው ሲሆን አሁን የትግራይ አሰተዳደር ወደ ቦታው መመለስ በአጠቃላይ የፒክቶርያ ስምምነት ማስፈፀም ላይ ነው
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 күн бұрын
እስቲ መጀመሪያ በደንብ ጻፊ "ፒክቶሪያ" ምንድነው?ፕሪቶሪያ ማለትሽ ይሆን?ሲቀጥል የፕሪቶሪያውን ስምምነት አስነብቢ
@saraayana7021
@saraayana7021 3 күн бұрын
ስምለመሳሪያው አጠቃቀም ጀነራል ጻድቃንና ጀነራል ታደሰን ጠይቃቸው።
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 күн бұрын
ጀነራሎች እኮ ሁሉንም ሞዴል የጦር መሣሪያ የማወቅ ግዴታ የለባቸውም ምናልባት በደንብ ሊያውቀው የሚገባው የታንክ አስተባባሪ ስንት ብልህ
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 3 күн бұрын
Why are you so devoted to the cuase of Tigray?
@mogesmelak4883
@mogesmelak4883 3 күн бұрын
ኤርሚያስ የተሻለ መረጃ የተከዳው የሰሜን እዝ የሚለውን የ10 አለቃውን መጽሀፍ አንብብ
@TesfayeMawcha
@TesfayeMawcha 3 күн бұрын
you right V G
@fresh-life2440
@fresh-life2440 3 күн бұрын
Great secret you are presenting. Thank you!
@teshomefayisa5690
@teshomefayisa5690 3 күн бұрын
አስገራሚ ግምጋማ❤
@mogesseifu9501
@mogesseifu9501 3 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ያልጠበኩት ፍርድ አየው ይገርማል
@halay4067
@halay4067 3 күн бұрын
ኤርሚየ ባለፉት አምስት አመታት እንደ አምስት ባህርያ ያላቸው ሰዎች ግን አንድ አይነት ስም የሚጠቀመት በ አንድ ሳምባ: በአንድ ጭንቅላት : ብአንድ ልብ የምትጠቀም ሰው እንደሆንክ ብያውቅህ. በጣም እወድህ'ለሁኝ!!!!!!!! ፩ የ ፕሮግራም አከሻሸን ምን አይነት ኮሮሪማ እንደምትጠቀም ይጣፍጠኛል! አቋም ኣልባ እንደሆንክ አውቃለሁ ግን ባለህን ጥበብ እቀና'ለሁ!!!!! የኦሮሞ መንስት እንዳይፈርስህ እንቅልፍ የለህም ግን አትመስልም አድናቂህ ነኝ::
@teklaygebremeskel8233
@teklaygebremeskel8233 2 күн бұрын
በየነ ጴጥሮስ ሲኦል ይግባ።
@yelakeshetu5587
@yelakeshetu5587 3 күн бұрын
ያየሰው ሽመልስ የትግራይ መከላከያ ሃይል መከላከያን ማረከው በሚል እጅግ አስተዛዛቢ እና ታሪክ የማይረሳው ጽሁፍ ነው ያስቀመጠልን
@reflection9636
@reflection9636 3 күн бұрын
Good question on excuse for the war trigger.Good question let's see what you say
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 күн бұрын
Féderale mengest belenem ayenet melku be tigraye talka megebaye yelebetem 😢 Never Ever❤
@EdrisAli-yj8pk
@EdrisAli-yj8pk 3 күн бұрын
1
@muhidenhamza7248
@muhidenhamza7248 3 күн бұрын
ይገርማል
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 3 күн бұрын
ANTE DEBARI MIN YSHALEHAL HODAM
@melakunegash7556
@melakunegash7556 3 күн бұрын
Brilliant Ermias! የቪዲዮው ሊንክ ፕሊሰ!
@EdrisAli-yj8pk
@EdrisAli-yj8pk 3 күн бұрын
ለካ እስከዛሬ የሸፈነህ ያ ሀብታሙ ነው ትችላለክ
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 3 күн бұрын
Ermi.wonderful.
@bairagabirabay2030
@bairagabirabay2030 3 күн бұрын
ለማንኛውም ጦርነቱ ይቀራል ነበረ ወይስ ኣይቀርም ነበረ ለሚለው ነገሮች በግዜ ከፋፍለህ ማየት ኣለብህ።
@gebrehiwotmekonnen7144
@gebrehiwotmekonnen7144 3 күн бұрын
እንዴ ይህ አንዴ ይ እያልክ የትግራይን ህዝብ ማተራመስ አንዱ ግብህ ይሆን ወይ የሚል ጥያቄ ያስነሳብኛል ፕሮግራምህ i find very good analysis in your programme I admit better than nay others programs of course Reyot is also comparable. አንድ ነገር አንተም ሆነ ተከታዮችህ ማወቅ የሚኖርባችሁ ያየሰው ከተለያዩ ሰዎች ባገኘው ኢንፎርሜሽን የፃፈው መፅሃፍ ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው ማለት አይደለም የነፃድቃንና ተውልደ አመለካከትህ በተመለከተ::just to air my views keep it up being relevant media !!!
@alula961
@alula961 3 күн бұрын
ኤርሜ እንዲያው ይህንን መሳሪያ ኦፕሬት ማድረግ ይችላሉ ይህኛውን አይችሉም ስትል እንዴያው TPLF መንግስት የነበሩ እንደሆነ ግምት ውስጥ ሳታስገባ ነው ወይም በሰሜን ዕዝ ውስጥ ስንት የትግራይ ተወላጆች ነበሩ በአመራር ደረጃ ማለቴ ነው እነዚህን ግምት ውስጥ ያስገባህ አልመሰለኝም ካልሆነ የድሮ የኢትዩ-ጣምያን ጦርነት አደረከው
@brukredai1001
@brukredai1001 3 күн бұрын
Bezi dereja werdeh tetayaleh beya asba alwqem new
@aklilukasaye1224
@aklilukasaye1224 3 күн бұрын
Leba yablstgna cadra
@sitotawaboye6777
@sitotawaboye6777 3 күн бұрын
ከበለፀግክ እኮ ቆየህ አይ ኤርሚ
@reflection9636
@reflection9636 3 күн бұрын
I believe General Tsadadkan had admitted the preemptive strike.
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 3 күн бұрын
Sekko Ture has already expressed boost fully on tv.
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u 3 күн бұрын
በግልፅ በትግራይ ላይ የተደረገው ጦርነት ትክክል ነው አትልም ዳርዳር ከምትል
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 3 күн бұрын
ተኝተህ ነበር እንዴ
@MedaGhannes
@MedaGhannes 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሙሉ ሰራዊት ወደ ትግራይ በሙሉ አቅም ሲተም ለምን ነበር ብለህ ታዉቃለህ ወይ
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 3 күн бұрын
ሰሜን እዝ ከተጠቃ ቡሃላ ነዋ።
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 3 күн бұрын
ኣንተ ማነህ ሕዋሓት ማመን ኣለማመን
@saraayana7021
@saraayana7021 3 күн бұрын
የማትረባ ስውር ተከፋይ አንዱ አስጨፍጫፊ አንተነህ ምንድነው ያለፈበት ? ያንተ ሰራዊት አዘጋጂተዋል እያልክ የነበረው ቃል ነው ያለፈበት? አታጭበርብር
@kenateshome3421
@kenateshome3421 3 күн бұрын
🎉
@reflection9636
@reflection9636 3 күн бұрын
This sounds like a mess
@mengistu9600
@mengistu9600 3 күн бұрын
ይህ ድቀት ምን ፋይዳ አለው እነዝህን የሚተካ የተሻለ ሃሳብ ያለው የትግራይ ልጅአፈላልገን ?
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 3 күн бұрын
Ethiopia must start Afar liberation operation.
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 күн бұрын
ፖለቲካ እንዴት ይታመናል ማመናቸወረ ነው እኛን ያሰጨፈጨፈን
@sitotawaboye6777
@sitotawaboye6777 3 күн бұрын
ከበለፀግህ ቆየህ
@AbdusalmnurdinHussin-hg6tm
@AbdusalmnurdinHussin-hg6tm 3 күн бұрын
ኤርሚስ በቅርቡ obn እንደምንገናኝ እርግጠኛነኝ እንደፈጣን ሎተሪ ስትፋቂ ማንነትህ ታወቀ አሁንዳርዳር ማለት ትርጉም ግልፅ ሆነህ ተናገር ኦቦ አሰንጅራ
@mengistu9600
@mengistu9600 3 күн бұрын
ኤርሚ እኝህ ዜጋ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይሰጥህ ኤርምያስ! you hit the spot. ወያኔዎች አብይን አገሩ ከባእድ አገር ሰራዊት ጋር ወጋ ይላሉ። እነሱ ከሻእቢያ ጋር ሆነው አገር ወግተው ለዙፋን እንደበቁ ግን ይዘነጉታል።አብይ ቀደሟቸው ኢሳያስን ወዳጅ አደረገ እነጂ ኢሳያስ እሺ ቢላቸው ከኢሳያስ ጋር ኢትዮጵያን መውጋታቸው አይቀርም ነበር።
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 3 күн бұрын
ጄኔራሉ ራሱ ችግር ፡አለበት።በደንብ መያዝ አለበት።
@GebremedhinAbrha-w7p
@GebremedhinAbrha-w7p 2 күн бұрын
ኤርምያስ አንተ የተረገምክ ለትግራይ ህዝብ ምን ልታመጣበት ፈልገህ ነዉ፡
@woldefantu75
@woldefantu75 3 күн бұрын
በእናትህ አባትህ የኢትዮጵያ ወታደር ነበር እመን ሰሜን እዝ ተወግቷል አራት ነጥብ።
@PejoBianci
@PejoBianci 3 күн бұрын
Sprinter!!
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 күн бұрын
አቤ እረታ የብልጽግና ካድሪ ስም ለምን ትጠራለህ እኞ ሁሌ ሰንጠይቅህ መልሰ አሰጥም?
@bairagabirabay2030
@bairagabirabay2030 3 күн бұрын
ኤርምያስ ግን ለህወሓት ታዳላለል ልበል ?አሁንም አልገባህም ማለት ነው?1.ጦርነት አይቀርም ነበረ ይባላል እንዴ ?ለምን አይቀርም ?በድርድር እና በንግግር ማስቀረት ይችል ነበረ። 2.ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ህወሐት ከአብይ ለውጥ ተቀብለው ቢሰሩ ነበረ ጦርነት ኣይቀርም ነበረ?ኣብይ ወደ ኢሳያስ የተጠጋ እኮ የህወሐት ድክመት ነው ምን እያልክ ነው ያለሀው? 3.ህወሐት ጦርነቱ የጀመረው በርግጠኝነት 4 ኪሎ እንደሚገባ አስቦ ነበረ ለምን?ሰሜን እዝ ስንት % የኢትዮጵያ ሰራዊት ይይዛል ?ከ 60% በላይ የኢትዮጽያ ሰራዊት ጀነራሎች ጨምሮ ነበሩ ስለዚ 4 ኪሎ እንገባለን ብለው አስበው ነው የጀመሩት።ሰሜን እዝ ደሞ ደሞ 100% ተጠቅተዋል ። 5.አበረ አዳሙ የተናገረው መች ነው ህወሐት የጦርነት ሰልፍና ስቅስቅ እያደረገው የነበረ መች ነው ?ህወሐት የጦርነት ቅስቀሳ የጀመረው 2011 ዓ/ም ነው።አበረ ኣዳሙ የተናገረው በሆላ ነው። ግን ኤርምያስ ሚዛናዊ ከሆንክ ህወሐት ጦርነት እንደጀመረ ልክ ከኣዲስ አበባ መቀለ ከሄዱ ማግስት የጦርነት ቅስቀሳ እያደረጉ እንደነበረ ብያንስ ጃዋር የተናገረው እንካን ተመልሰህ ማየት ኣትችልም ?ኣብይ ኣሕመድ ጦርነቱ እንዲቀር ኣልሰራም ?ኣልለመነም? 6.ያየ ሰው ስታሊን፣ተስፋኪሮስ ሳህለ ማለት ናቸው።ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህወሐት ናቸው።ግን ገለልተኛ የትግራይ ተወላጆች ለምን አትጠይቅም ሚድያህ ለምን ኣታቀርብም?ማለቴ ገለልተኛ ከሆንክ ከህወሐት ማለቴ ነው።
@girmaywoldu2203
@girmaywoldu2203 3 күн бұрын
Who starts the war
@reflection9636
@reflection9636 3 күн бұрын
What the hell is Egypt coming into this picture. I can not believe they are dealing with Isayass. To add to that why is Abiy in this picture?
@so2bk
@so2bk 3 күн бұрын
Ermias, weyewulih Tedy Reyot endaysenah?😂
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u 3 күн бұрын
ምን እያልክ ነው አለቃህ እኮ ምርጫ ስላካሄዱ ነው ጦርነት የተደረገው አላለህም እንዴ ደንቆሮ ወይስ እሳትን የመጫር ፍላጎትህን ነው እየቀጠልክ ያለህ?
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 күн бұрын
ኤርሚ አማራ አና ትግራይ አንድ ቢሁኑ የኢትዮጵያ ችግር 80ፐርሰንት ይቀንሳል አይመሰልህም እና አሚያሰማማ እንጂ የሚጠላ ነገር አታውራ ኢትዮጵያን ከወደድክ
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 күн бұрын
ህወሓትን የማዳከም ስልትህ እዛው። መግለጫ ኣውጣ ብለው ኣስገደዱት ስትል ደብረፅዮንን ለመሪነት ብቁ ኣለመሆኑን ነው እየነገርከን ያለኸው። መጠየቅም ካለበት ደብረፅዮን ነው።
@girmaywoldu2203
@girmaywoldu2203 3 күн бұрын
They meet each other by Abiy order
@raidenk12gaming15
@raidenk12gaming15 3 күн бұрын
ኤርሚያስ የጦርነቱ ምክንያት ሰ/ዕዝ ኣይደለም እሱ የመንግስት ስበብ መሆኑ ዓብይ እርስ ለደጋፋዎችሁ በግልፅ ተናግሯል አንተና ሺመልስ በግልፅ ድጋፋቹሁ ብታስቀምጡ ይሻላል።
@reflection9636
@reflection9636 3 күн бұрын
Wow such a hrendua miss calculation.
@raidenk12gaming15
@raidenk12gaming15 3 күн бұрын
ኤርሚያስ የጦርነቱ ምክንያት ሰ/ዕዝ ኣይደለም እሱ የመንግስት ስበብ መሆኑ ዓብይ እርስ ለደጋፋዎችሁ በግልፅ ተናግሯል አንተና ሺመልስ በግልፅ ድጋፋቹሁ ብታስቀምጡ ይሻላል።😊
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u 3 күн бұрын
በክት አቃጣሪ
@zerihuntafessebayou3187
@zerihuntafessebayou3187 3 күн бұрын
Ato Getachew Reda is right to do this.because they already left him aside.they isolated him.
@debebegezahagn9692
@debebegezahagn9692 3 күн бұрын
please avoid unnecessary repetitions
@nigusyayo9493
@nigusyayo9493 3 күн бұрын
If you are not sure why your talking about it?
@GedamuGirmay
@GedamuGirmay 3 күн бұрын
ቀዳዳው ታምታታለህ ታተራምሳለህ ሁሌ አሃ ሌላም እኮ ተናግረሀል ራያና ወልቃይት የአማራ አልፋና ኦሜጋ ናቸው እያልክ ስታፋጅ ነበር
@dawitfetwi7911
@dawitfetwi7911 3 күн бұрын
😂 mengest number one naw teteyakiy ye tornet zegejet nabere aleke
@DesalegnZenebe
@DesalegnZenebe 3 күн бұрын
ዋሾ.ነባር.ካድሬ.ነህ.ሁሉም.አይነት.ውጀላ.ሞኽራ.አድረገሀል.ጥላቻህ.ይቀጥላል
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 3 күн бұрын
Forgrt, all‼️ They are all, troubles‼️ Tigray and Oromo, are born for troubles ‼️ We the People of Amhara, are true Human‼️ VICTORY TO AMHARA-FANO ‼️ LONG LIVE, MY HEROE AMHARA-FANO ‼️‼️‼️💚💛❤️ 🟩🟨🟥 WE, THE PEOPLE OF AMHARA PEOPLE, ARE TRUE ETHIOPIAN‼️‼️‼️ WE STAND WITH, OUR PEOPLE ‼️‼️💚💛❤️
@eyoel69
@eyoel69 3 күн бұрын
ኤርሚ አንተ የትኛዉን ቡድን ነዉ የምትደግፈዉ??
@FaithSaves23
@FaithSaves23 3 күн бұрын
ኤርምያስ ምን አለፋህ? ይኸው በህይወት የተረፍኩ ምስክር አለሁ።የተሰራብን ግፍና ጭፍጨፋ ከተነገረው እጅግ ያነሰ ነው።
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 3 күн бұрын
. No genocide in tigray Dr debrestion
@bairagabirabay2030
@bairagabirabay2030 3 күн бұрын
ኤርምያስ ግን ለህወሓት ታዳላለል ልበል ?አሁንም አልገባህም ማለት ነው?1.ጦርነት አይቀርም ነበረ ይባላል እንዴ ?ለምን አይቀርም ?በድርድር እና በንግግር ማስቀረት ይችል ነበረ። 2.ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ህወሐት ከአብይ ለውጥ ተቀብለው ቢሰሩ ነበረ ጦርነት ኣይቀርም ነበረ?ኣብይ ወደ ኢሳያስ የተጠጋ እኮ የህወሐት ድክመት ነው ምን እያልክ ነው ያለሀው? 3.ህወሐት ጦርነቱ የጀመረው በርግጠኝነት 4 ኪሎ እንደሚገባ አስቦ ነበረ ለምን?ሰሜን እዝ ስንት % የኢትዮጵያ ሰራዊት ይይዛል ?ከ 60% በላይ የኢትዮጽያ ሰራዊት ጀነራሎች ጨምሮ ነበሩ ስለዚ 4 ኪሎ እንገባለን ብለው አስበው ነው የጀመሩት።ሰሜን እዝ ደሞ ደሞ 100% ተጠቅተዋል ። 5.አበረ አዳሙ የተናገረው መች ነው ህወሐት የጦርነት ሰልፍና ስቅስቅ እያደረገው የነበረ መች ነው ?ህወሐት የጦርነት ቅስቀሳ የጀመረው 2011 ዓ/ም ነው።አበረ ኣዳሙ የተናገረው በሆላ ነው። ግን ኤርምያስ ሚዛናዊ ከሆንክ ህወሐት ጦርነት እንደጀመረ ልክ ከኣዲስ አበባ መቀለ ከሄዱ ማግስት የጦርነት ቅስቀሳ እያደረጉ እንደነበረ ብያንስ ጃዋር የተናገረው እንካን ተመልሰህ ማየት ኣትችልም ?ኣብይ ኣሕመድ ጦርነቱ እንዲቀር ኣልሰራም ?ኣልለመነም? 6.ያየ ሰው ስታሊን፣ተስፋኪሮስ ሳህለ ማለት ናቸው።ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህወሐት ናቸው።ግን ገለልተኛ የትግራይ ተወላጆች ለምን አትጠይቅም ሚድያህ ለምን ኣታቀርብም?ማለቴ ገለልተኛ ከሆንክ ከህወሐት ማለቴ ነው።
@bairagabirabay2030
@bairagabirabay2030 3 күн бұрын
ኤርምያስ ግን ለህወሓት ታዳላለል ልበል ?አሁንም አልገባህም ማለት ነው?1.ጦርነት አይቀርም ነበረ ይባላል እንዴ ?ለምን አይቀርም ?በድርድር እና በንግግር ማስቀረት ይችል ነበረ። 2.ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ህወሐት ከአብይ ለውጥ ተቀብለው ቢሰሩ ነበረ ጦርነት ኣይቀርም ነበረ?ኣብይ ወደ ኢሳያስ የተጠጋ እኮ የህወሐት ድክመት ነው ምን እያልክ ነው ያለሀው? 3.ህወሐት ጦርነቱ የጀመረው በርግጠኝነት 4 ኪሎ እንደሚገባ አስቦ ነበረ ለምን?ሰሜን እዝ ስንት % የኢትዮጵያ ሰራዊት ይይዛል ?ከ 60% በላይ የኢትዮጽያ ሰራዊት ጀነራሎች ጨምሮ ነበሩ ስለዚ 4 ኪሎ እንገባለን ብለው አስበው ነው የጀመሩት።ሰሜን እዝ ደሞ ደሞ 100% ተጠቅተዋል ። 5.አበረ አዳሙ የተናገረው መች ነው ህወሐት የጦርነት ሰልፍና ስቅስቅ እያደረገው የነበረ መች ነው ?ህወሐት የጦርነት ቅስቀሳ የጀመረው 2011 ዓ/ም ነው።አበረ ኣዳሙ የተናገረው በሆላ ነው። ግን ኤርምያስ ሚዛናዊ ከሆንክ ህወሐት ጦርነት እንደጀመረ ልክ ከኣዲስ አበባ መቀለ ከሄዱ ማግስት የጦርነት ቅስቀሳ እያደረጉ እንደነበረ ብያንስ ጃዋር የተናገረው እንካን ተመልሰህ ማየት ኣትችልም ?ኣብይ ኣሕመድ ጦርነቱ እንዲቀር ኣልሰራም ?ኣልለመነም? 6.ያየ ሰው ስታሊን፣ተስፋኪሮስ ሳህለ ማለት ናቸው።ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህወሐት ናቸው።ግን ገለልተኛ የትግራይ ተወላጆች ለምን አትጠይቅም ሚድያህ ለምን ኣታቀርብም?ማለቴ ገለልተኛ ከሆንክ ከህወሐት ማለቴ ነው።
አዲሱ መመሪያ ምን ይዟል?፣ አነጋጋሪው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሲፈተሽ
2:00:55
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 69 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
ልዩ ቆይታ ከፕ/ር መረራ ጉዲና ጋር
1:37:27
KMN .. Voice
Рет қаралды 22 М.