ለአጻብዒክሙ እና ርእይዎ ኖሎት አቋቋማቸው በከበሮና በጸናጽል በመ/ር እስጢፋኖስ ሙላቱ

  Рет қаралды 17,985

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер
@temeteme2608
@temeteme2608 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር! እባካችሁ በርቱልን! እኛ በደንብ እንከታተላለን
@Zekariasdebalke
@Zekariasdebalke 7 күн бұрын
ይቀጥሉበት በማርያም
@mitikumulugeta5662
@mitikumulugeta5662 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አገልግሎትዎን ይባርክልዎ
@biruknigus8819
@biruknigus8819 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henoklegssie6939
@henoklegssie6939 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን
@teferigebreyohannes6741
@teferigebreyohannes6741 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ነው፡ አቋቋም ከባድ ለኾነብን ሰዎች በተለይ፤ አስበ መምህራንን፣ በረከተ ያሬድን ያሳድርባችኹ ልዑል አምላክ! ይኼ የሚገርም ትጋትና ደግነት ነው።
@Habrom1988
@Habrom1988 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው፡ደስ ይላል፡እግዚኣብሄር ያክብርልን መምህር።
@-officialchannel6544
@-officialchannel6544 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት subtitle ከታች ላይ በአማኛ ቢኖረው ቃለ እግዚአብሔሩን አብሮ እያነበቡ ለማለት ድንግል እናታችን ታክብርልኝ
@antenyismutesfaw
@antenyismutesfaw 11 ай бұрын
መህምር ቃለህይዎት ያሰማልን
@Lebetekrstiyan
@Lebetekrstiyan 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔታ። ለተጠቀመበት በፈለጉት ቦታ ሁኖ መማር እንደሚቻል እየነገሩን ነው።
@mequanentargaw
@mequanentargaw 2 жыл бұрын
"ሰብእሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረ" እንዳለው አባታችን ቅዱስ ዳዊት ብዙዎቻችን የተሠጠንን ጸጋ አልተጠቀምንበትምኮ። በሰው ልጅ አንደበት እንዲኽ አይነት ዜማ ከቀረበ በመላእክት ዓለም ያለው ዝማሬ እንዴት ይኾን? ኹለታችኹንም ከአክብሮት ጋር እናመሰግናለን በእውነቱ፤ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይሥጥልን መምህራኖቻችን።
@Thesky2114
@Thesky2114 11 ай бұрын
ግሩም የኔታ ነው ሁሉም ቪዲኦች እንዲ ቢሰሩ
@ቅዱስ_ያሬድቲዩብ
@ቅዱስ_ያሬድቲዩብ Жыл бұрын
እሚገርም ነው አባቶች በርቱልን ይህን ቻናል በደንብ እናሳድገው ።ለነዚህ ለሚለፉ አባቶችም የገቢ ምንጭ ይሆናል እንደሚታወቀው የቤተ ክህነት ደሞዝ እዚህ ግባ የማይባል ነው
@yesemaetulij9146
@yesemaetulij9146 2 жыл бұрын
መምህር እባክዎ የ ሩፍኤል እና የ ዮሐንስ ቀለማት ይልቀቁልን
@menbarumarkos9918
@menbarumarkos9918 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። በርቱልን!!!
@ethioabyssinia9977
@ethioabyssinia9977 Жыл бұрын
በጹፍ ቢቀርብ ጥሩ ይሆናል ምክነያቱም ለምእመናን እንዲደርስ
@ksanetgebrekidan9159
@ksanetgebrekidan9159 2 жыл бұрын
Yeneta ebakwotn ymelsuln akokamu gonderie new weys teklie
@muradezema5374
@muradezema5374 2 жыл бұрын
ጸናጽሉ ጎንደሬ፣ ዝማሜው ደግሞ ተክሌ ነው፡፡
@abadihaftu3084
@abadihaftu3084 2 жыл бұрын
Good Job,
@Dazeryio
@Dazeryio 11 ай бұрын
መምህር የጎንደር ዝማሜ አንዴት ያውቃሉ በተክሌው ከተማሩ ?@@muradezema5374
@kalfikir3689
@kalfikir3689 2 жыл бұрын
የኔታ የነሐሴ ተክለሃይማኖት ክብረ በዓል ማኅበር ቀለም ቢያሰሙን ጥሩ ነበር
@Haile-nw9kp
@Haile-nw9kp 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@aklilukassaw5656
@aklilukassaw5656 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር! እባካችሁ በርቱልን! እኛ በደንብ እንከታተላለን
@ethioabyssinia9977
@ethioabyssinia9977 Жыл бұрын
በጹፍ ቢቀርብ ጥሩ ይሆናል ምክነያቱም ለምእመናን እንዲደርስ
ርዕይዎ ኖሎት በካቴድራሉ ሊቃውንት
20:46
እውቀት ብርሃን Ewket Birhan
Рет қаралды 23 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ሰላም  ከመይ  ኣለኹም
1:40:54
ለምለም ትግራይ LemLem Tegray
Рет қаралды 57
ዝማሬ ዘልደት (በፈቃደ አቡሁ)
13:21
elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ
Рет қаралды 684
#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
33:31
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 47 М.
እጅግ ልብን የሚመሥጥ የቅዳሴ ተምህርት
23:52
BEAMAN KDASE በአማን ቅዳሴ
Рет қаралды 724
መልክአ ሥላሴ Melkea Selassie
24:45
Selestuzema ፫ቱ ዜማ
Рет қаралды 18 М.
#የአቋቋም ትምህርት #ክፍል ፲፬ #የልደት ዚቅ፡ ክፍል ፩
34:00
ወረብ ዘልደት በጉረሮ ወበጸናጽል ቀዳማይ ክፍል
16:24
kdus yared lebhere Agazi tsehaya
Рет қаралды 685
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН