No video

✅ለየት ያለ የትእቢት አስራር የዱለትን አምሮት የሚያወጣ Ethiopian food best Ketffo

  Рет қаралды 5,194

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
Thanks for watching 🙏🏽

Пікірлер: 69
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️ Thank you for watching 🙏🏽
@wxzlli
@wxzlli 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@meherettades5765
@meherettades5765 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በድሬ ቋንቋ (አፉና) ይባላል ወይኒ ተባረኪ❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም የሃረር ልጅ ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ወይንዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋል👍👍👍👍👌👌👌❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@wxzlli
@wxzlli 2 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ የትእቢት ምግብ አሰራር ዛሬ ነው ካንቺ የሰማሁት እስኪ ቁጭ ብዬ ልየውና ሞክሬ እቀምሰዋለሁ በተረፈ ወይኒዬ የኔ ባለሞያ ሁሌም የምታሳይን ምግብ ልዩ እና የሚያስጎመጅ ነው እጆችሽ ይባረኩ 😋😋😋😘😘😘🙏🙏🙏🌹🌹🌹💕💕💕
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚሊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
ዋው ወይኒ ምርጥ ነገር ነው ያካፈልሽን ስሙንም ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሠማውት አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👌🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 2 жыл бұрын
Looks yummy yummy will give it go thanks for sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ወይንዬ ትእቢትን በልተን እንዳንተብት እንጂ።ምርጥ ነገር ነው።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እስቲ ሞክሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@solodadg7924
@solodadg7924 2 жыл бұрын
😂😂😂 ስሙ አስገርሞኛል። the ingredients appetite ይከፍታል። 👍👏
@nora.alaoui
@nora.alaoui 2 жыл бұрын
Good luck my friend
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ውይ ሲያስጎመች ወይንዬ እጅሽ ይባረክ። ❤👌 ላይክ ሼር።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ይብዛላችው♥♥♥
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይኒዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ልዩ አሰራር ነው ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kassalisa746
@kassalisa746 Жыл бұрын
👌👌👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 2 жыл бұрын
ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ!!
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayniegach3169
@ayniegach3169 2 жыл бұрын
ወይኒ ወይኒ የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣሽ በሰላም ነው 👍👍👍🙊🙊🙊❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meleket2215
@meleket2215 2 жыл бұрын
Welcome !! Great Job !
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ወይንዬ እራሱን የቻለ ጠንቀቅ ያለ ምሳ ስሪል እስኪ።ሲመችሺ የፍሲክ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ እንደ እግዚአብሔር ይቃድ በስላም ያድርስን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ🙏🙏🙏💚💛❤️
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 жыл бұрын
እጀሽ ይባርክ ያስጎመጃል ።
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
😋😋😋😋
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eyereusalemmengistu246
@eyereusalemmengistu246 2 жыл бұрын
ወይንዬ: ሴቱን ሁሉ ባለሞያ አርግሽው እኮ🤣🤣 thank you for sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ወይንዬ የትጠፋሺብኝ ስለሰማሁ ድምፅሺን ደስብሎኛል ጌታ ዘመንሺን ይባርክ ቆንጆ ነገር ይዘሺ መተሻል ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ተናፍቀሻል ወይንዬዬዬ እንኳን ደና መጣሽልን። ኑሪልን
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Weyni, it looks delicious 😋 atetfi
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 2 жыл бұрын
I just want to tell you after I watched your video I made this dish it was so yummy I like kitfo but this one by far is a winner. Thank you 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️💕💕💕
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 2 жыл бұрын
@@weynikitchen Awww thank you 😊
@blenbitani2393
@blenbitani2393 2 жыл бұрын
ወይኒ በናትሽ ቢላሽን ላኪልኝ።የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ብሌንዬ የኔ ቆንጆ አድራሻሸን ላኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@blenbitani2393
@blenbitani2393 2 жыл бұрын
በእውነት ስለደግነትሽ አመሰግናለሁ
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
Weniye selam lanchi tefashe beselam new ?
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ግን ጠፍተሽ ነበር።እንኳን ደህና መጣሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ወይኒ ሰላምነሺ ጠፋሺ በሰላም ነው ?
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አስኩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በቅርቡ እመለሳለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Samtem serrtame alwkem est emkrwalu tftasele dgma tolo tola btemte aref newe🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Good job but gantu is for food???
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear Yes it’s for Food ❤️
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 27 МЛН
Ethiopian food ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ለበአል ዝግጅት
25:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,4 МЛН
ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት
14:55
ቅዳሜን ከኔ ጋር | ጨጨብሳ ከወተት ሻይ ጋር
16:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 42 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16