ልዩ ጣእም ያለው የመኮረኒ አስራር You never eaten such a delicious macaroni

  Рет қаралды 1,273

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
👌👌👌🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ እንዳጨርሽዉ መጣሁ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ ኑይ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
Yummy
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
እኔ በጣም ተስማምቶኛል እባክሽን እንደዚሁ አሁን ፅም ሊፋታ ስላ ደረስ የመለዋ አስራራ ብታሳይን በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እባክሽ አትጥፍ ብን
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Welcome back again thank you
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እጀሽ ይባርክ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ወይንዬ ጠፍተሻል በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏💕
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@menberewoldemichael1864
@menberewoldemichael1864 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
ሰላም ለወገኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን በርቺ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
ከስራ ጋር ግዜሽን ለኛ ስተሽ ስላሳየሽን እንወድሻለን እና ከብሪ አለን እህቴ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
@@jhonatnafu7955 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisalemkefelegn4083
@addisalemkefelegn4083 Жыл бұрын
Thank you Weyny ,eskemokerew chekuyalhu
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
thankyou weyniyi konjo newe berchi
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 Жыл бұрын
Brava ጎበዝ ነሽ ግን Perzemolo simeta dopo ፔርሲሊውን መጀመርያ ከምትጨምሪው ፓስታውን ከጨመርሽ በህዋላ ቢሆን melio ጥሩ ቃና ይኖረዋል ❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ልክ ነው እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ፕርስሊው ያልሽው ባቅዳኒስ ወይም ክዝባራ ነው አልገባኝም ንገሪኝ እሺ ውድ እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ኢትዮጵያን እያለን ማድያኖስ ነው የሚባለው ሌላ ስም ካለው አላውቅም parsley 🌿
@abyssinia8533
@abyssinia8533 Жыл бұрын
እኔም በአማርኛ ምን እንደሚባል አልዉቅም ግን Google ሳደርግ መርካቶ ዉስጥ የሾርባ ቅጠል በመባል ይሸጣል። ስትገዢ ከድንብላል ቅጠል ጋር እንዳይምታታብሽ። Presley ቅጠሎቹ ትንንሽ ሆነዉ ችፍ ያሉ ናቸዉ
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН