ለዩቱባችን ነፃ የሆኑ ቪዲዮዎች በቀላሉ | How To Get Copyright Free Videos | Royalty Free Videos For YouTube (2021)

  Рет қаралды 74,387

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 417
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ዩቱብ ላይ ይህንን ካላረጋችሁ ስትራይክ መቼም አይጠፋም kzbin.info/www/bejne/faG9nYBtqpetias
@tthabesha1199
@tthabesha1199 3 жыл бұрын
አዶብ ፕርምየም እንዴት ፉል እስክሪን ኤክስፖርት እንደምናረግ አንድ አስተማሪ ቪድዬ ብስራል ካላስቸገርኩህ ወይም የሆነ ነገር ብትለኝ ደስ ይለኛል ስለተቸገርኩ ነው እሱ ላይ ቴዶ
@zdwtube44
@zdwtube44 3 жыл бұрын
አንተ ቅን ሰው ነህ ወንድሜ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
እዚህ ቻናል ላይ ይህንን ጥያቄ የተመለከተ የሠራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቱ
@edeninfo595
@edeninfo595 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ከቪዲዮ ጀርባ የራሴን ድምፅ ልክ እንደ ዜና ለመስራት ምን አፕሊኬሽን ወይም ሶፍትዌር ልጠቀም
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Kinmaster
@Ote_Media
@Ote_Media 2 жыл бұрын
ከማንም በላይ መመስገን ያለብህ ሰው ነህ በጣም ደስ ይላል
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኦቴ
@Ote_Media
@Ote_Media 2 жыл бұрын
@@AbugidaMedia 😮😍🥰😘❤👍
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@eminseidyoutube1088
@eminseidyoutube1088 5 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ነገር ተማርኩ ካተ 🙏🙏🙏
@hanawerku5254
@hanawerku5254 3 жыл бұрын
ቴዳ ምርጥ ሰው ነህ አተ ቅን ሰው ነህ በርታልኝ ጠፍተሀሀል ወዴሜ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube 3 жыл бұрын
ቴድዬ የኛ ቅን በእውነት በጣም ነው የሚናመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድማችን💚💚❤
@naolhealth
@naolhealth 2 жыл бұрын
Betasab hungilng sis
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinichotube4175
@sinichotube4175 2 жыл бұрын
Viva Abugida media. I am learning alot!
@ethiotutorial6726
@ethiotutorial6726 2 жыл бұрын
ቴድዬ በጣም ነው ማመሰግን ጠቃም ነገር ነው ያስጨበጥከኝ👏👏
@asetube206
@asetube206 3 жыл бұрын
ቴዲ ቅን ሰው ተባረክ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥክ
@roozaldhmany3690
@roozaldhmany3690 3 жыл бұрын
ገብቶሻል ማማየ አስረጅኝ በቴሌ ግራም
@roozaldhmany3690
@roozaldhmany3690 3 жыл бұрын
አስረጅኞ
@asetube206
@asetube206 3 жыл бұрын
እሺ ያንተን ያህል እውቀቱ ቢኖረኝማ ታድዬ ነበር ወንድሜ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ምኑ ነው ያልገባህ
@hilluTube
@hilluTube Жыл бұрын
ቴዲ አቦጊዳ በጣም የምፈልገውን ነገር ስላሳየኸኝ አመሠግናለሁ❤❤❤
@ermiasfantu3488
@ermiasfantu3488 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው brother 🎉👌🙏
@elenitube3599
@elenitube3599 3 жыл бұрын
ሠላምክ ይብዛ ወንድማችን ቴዶዬ ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምረልህ እናመስግናልን በርታልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሚየ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ወድማቺን አቦግዳ እዉንት በጣም አሪፍ ዌብሳይት ነዉ ያሳህልይህን ያለምንም ልፋት መጠቀም መልካም ነዉ ሥራ ለምበዛበት ሰዉ ብዙ ቪዶ ለመስራት ጌዜ የሌላችሁ ይጠቀሙበታል ማለት ነዉ ጥሩ ነዉ በማስታወቂያ የነፃ ቪዶ ማገኘት ዋዉ እናመስግናለን ክብር በልልን ቸር ሰንብትልን አሜን 👍
@yonatantesera2842
@yonatantesera2842 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን
@michomedia7554
@michomedia7554 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ዌብሳይቶች ናቸው እናመሰግናለን በርታልን
@astersimatube
@astersimatube 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ጥሩ መረጃን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ወንድማችን #በርታልን#
@oldman7573
@oldman7573 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሠው ሰላምህ ይብዛ አመሰግናለው
@መንደዱላይቀረጭሱገደለኝ
@መንደዱላይቀረጭሱገደለኝ 3 жыл бұрын
ቴዲዬ የሁል ግዜ ተመለካች ነኝ በጣም ጣቃሚ መረጃነዉ ምታጋረን ከልብ አናመሰገነለን ግን ጥያቄ ጠይቄ አላዉቅም ዛሬ ግን አድ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ከይቅርታ ጋር ሜበር ሼፕ ተመዘገበን ይሆነ የህል ከረደን ለዛ ቻናል መዉጣት ስፈልግ ምን ነክተን ነዉ መዉጣት ምንችለዉ? ከሎጣን ሁሌምበየወሩ ይቆርጥብናል ማለት ነዉ?
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
በእውነት ለአንታ ለይክ ሺ ጊዜ ቢደርግ ቢቻል አድእግህ ነበር የዋህ ደግ ሰው ነህ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zarfetube4068
@zarfetube4068 3 жыл бұрын
ቴድዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰለምታሳየን ነገር ሁሉ ክበርልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሕት
@mikeldanatube6977
@mikeldanatube6977 2 жыл бұрын
Fetarii ytebkik wendmee lmrejak enamsegnalen😊😊🙏
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 3 жыл бұрын
ቴድዬ ውድ ወድማች በእውነት የማናቀውን እያስተማርከን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ ውድማችን ካተ ካተ ብዝዙነገር ተምሬአለሁ አሁንም በርታልን እውነተኛ ሰውነህ
@Zetuber-iz5kf
@Zetuber-iz5kf Жыл бұрын
arife new broye ketay music btasayen
@el-qg5wz
@el-qg5wz 3 ай бұрын
ከ videvo ላይ istock የሚል mark ያለባቸውን ቪዲዮዎች ዩቲዩብ ላይ ብጭን copyright claim ያመጣብኛል?
@enatealameTube
@enatealameTube 2 жыл бұрын
Anta malakme saw Egazbehir tebabun ybzelah enmsaganalan🙏🙏🙏
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ቴዲ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ደምሪኝ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ቴይድዬ እድሜ ጤና ሰላም ይሰጥ ህ የኔኔ ጌታ አክባርህ ነኝ በትምርትህ ተጠቀሜ ከ ኮፕራይት ነፃ አድርጌ አንተ በአሣዬህኝ ተጠቅመ ሞንም ሆኜለሁ ደሰ ብሎኛል ደሰ ይበልህ ወዴ. አክባርህ አድናቅህ ነኝ ትምርትህንም ወድጄዋለሁ በርታ ቀጥል እድሜ ይጨመርልህ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ገስታንዬ
@weynshetyenati9174
@weynshetyenati9174 3 жыл бұрын
ቲዲየ ዉድም ደስ የሚል ነው ያሳይህን እናመሰግናለን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
በጣም እነመስግነለን ወንድማችን በርታልን
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 3 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ከመልካም ስራ ጋ ፈጣሪ ይጨምርልክ እናመስግናለን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@umhabibatube4626
@umhabibatube4626 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግነለን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ!!!
@tadetube9162
@tadetube9162 2 жыл бұрын
wawww amazing presentation thank yoy
@hasinettube9205
@hasinettube9205 3 жыл бұрын
ቴድዬዬ የምር በጣም ሀሪፍነዉ ስንፈልገዉ የነበረ ነዉ እናመሰግናለን🌺
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እምሰጠን በርታልን ወንድም
@bebimediia_8059
@bebimediia_8059 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው
@ahlitube9156
@ahlitube9156 11 ай бұрын
አቡጊዳ ምርጥ መምህር 👍👍👍👍👍👍 እናመሰግናለን
@aroman5588
@aroman5588 3 жыл бұрын
wow teda tnx i will appreciate it thank you very much bro that i needed....
@thepromo1485
@thepromo1485 3 жыл бұрын
Thank you so much for these informations you're providing us with! I and your subscribers appreciate them! Looking forward for more content like this! Thanks a lot again!!!
@Amdesew
@Amdesew 3 жыл бұрын
thanks now i can use for my small youtube channel
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ውንድሜ በርቲ ሰላም ለሀገራችን ❤
@wagidi1647
@wagidi1647 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ስራ ከልብ የመነጨ ምስጋና ይድረስህ ካንተ ቻናል ብዙ ትምህረቶችን ወስጃለው በረታ እኝንም አበረታን
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እናመሠግናለን በጣም ክበርልን ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@NLE_FX
@NLE_FX 3 жыл бұрын
keep it up bro i joind your chanel
@mesfintube1616
@mesfintube1616 10 ай бұрын
Thank you so much for these informations
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 3 жыл бұрын
Thank you teda arif merja new
@Umufetitube
@Umufetitube 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ቴድ 👍👍👍
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ ወንድማችን ።
@christianmezmurtube4855
@christianmezmurtube4855 3 жыл бұрын
WOW ገራም ትምህርት ነዉ ብሮ እናመሰግናለን👏👏👏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
እንዳንተ ቀና ሰው ማን አለ። በርታልኝ ቴዲሻ❤🙏
@MamaTigest
@MamaTigest Жыл бұрын
Thank you so much for sharing.
@genberahealth7005
@genberahealth7005 3 жыл бұрын
teddy betam enamesegnalen .adobe primiere install complete kale behuala app appear sayaderg ytefal.eski solution btnegregn.
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ሌላ Version ሞክር
@dawited2402
@dawited2402 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ወንድሜ እናመሰግናለን
@dinqineshbadhaaso8463
@dinqineshbadhaaso8463 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታልን።
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 2 жыл бұрын
በውነት ይገበሀል በጣም ሁልም ከጓንህ ነን እጅግ በጣም ቅን ምክርህን በጣም ጠቀሚ ናቸው እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን። እኔ copyright claims አርጎብኛል እና እንዴት ነው ማንሳት የምችለው ? እባክህ የምታቀውን ብነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል
@football_7343
@football_7343 2 жыл бұрын
ወላሂ አንተ በጣም ቅን ሰውነህ አላህ ይጨምርልህ
@enanatube
@enanatube Жыл бұрын
በጣም አሪፍ የሚጠቅም ነገር
@አልኬቡላን
@አልኬቡላን 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this useful video
@ጣፋጭገበታ
@ጣፋጭገበታ 2 жыл бұрын
የምናገኛቸውን ቪዲዮች ቋንቋ መቀየር ሙዚቃውን መቀየር ይጠበቅብናል ወይስ አንዳለ መጠቀም እንችላለን?አመሰግናለሁ
@አልኬቡላን
@አልኬቡላን 2 жыл бұрын
አይጠበቅባችሑም። ቪድዮዎቹ እኮ ሙዚቃ የለባቸውም። ካለባቸው ግን ምዩት አድርገሽ ከራሱ ከዩቲዩብ የሚገኘውን ሙዚቃ አስገቢበት።
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ወንድሜ በጣም ቆንጆ መረጃ ለሁላችንም ጠቃሚ የሆኑ ወብሳይቶች በጣም እናመሰግናለን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 3 жыл бұрын
እሺ ቴዲዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው። ግን እኛም የቢራውን ማስታወቂያ ማየት አለብን ወይስ ዝም ብለን ነው የምናወርደው! አመሠግናለሁ ቴዳ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ዝም ብለህ ማውረድ ነው ብሮ
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 3 жыл бұрын
@@AbugidaMedia እሺ ቴዳዬ።እና live መች ትገባለህ የእናቴ ልጅ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
እሮብ
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 3 жыл бұрын
@@AbugidaMedia ምሽት ላይ ነው ቴዳዬ? ከሆነስ ስንት ሰዓት
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
2 ሰአት
@user-wzkal2
@user-wzkal2 3 жыл бұрын
Thank you lifaen new yekeyerkew❤
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 3 жыл бұрын
ቴድዬ በርታልኝ ሰልማህ ይብዛልኝ
@Zebiba2
@Zebiba2 3 жыл бұрын
ቴዳ በርታልን ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 жыл бұрын
ደምሪኝማሚ
@medutube45
@medutube45 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ፕሮግራሞችህ ደስይሉኛል ያልተንዛዛና ወደቁምነገሮቹ ቶሎማምራትህን እወድልህ አለሁ እናመሰግናል።
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ Жыл бұрын
ደምሪኝ
@bruktiaklogvlog471
@bruktiaklogvlog471 3 жыл бұрын
betam enamesegnalen
@ydthom
@ydthom 3 жыл бұрын
Thanks tedy🙏🙏🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Thanks bro
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
እዉነት ወድማችን እናሐሰግናለን
@lijhenitube7593
@lijhenitube7593 3 жыл бұрын
ቴዳዬ :-💚💛❤️👏👏 ብዙ ዩቲበር አቃለው በቃ ። #አንተ_👌ቴዳ ቴዳ👏👏 ትለያለክ።
@ብሩክወለተማርያምመሃተቤን
@ብሩክወለተማርያምመሃተቤን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ
@sitsettube8526
@sitsettube8526 3 жыл бұрын
ሰላምሕ ይብዛ ወድም እኳን ሰላም መጣሕ ያስፈልገኝ ነበር አሪፍ ትምሕርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏 ወድና የተከበራችሑ የአቡኬ ዳ ቤተሰቦች እዴኔ የሐገራችን ሰላም የናፈቀው በላይክ ያሳውቀኝ አመሰግናለሑ 🙏👉 በያላችሑበት ሰላም ፍቅርን ያብዛላችሑ 🤲
@Muhami_VLOGS
@Muhami_VLOGS 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የሸገረኝ እሱ ነበር
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
ቴዳ ከፒክሳቤይ የማወርዳቸው ፉቴጆች እና ክላሲካሎች ችግር ያመጣሉ እንዴ በቻላሌ ላይ? አመሰግናለሁ 🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አንዳንዶቹ አስቸጋሪ ናቸው ብሮ
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
@@AbugidaMedia ቻናሌንን ገምግምልኝ እስቲ ቴዳ ከተመቸክ🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
እሺ ብሮ
@narins89
@narins89 3 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህልን የምንወድህ
@negahtube782
@negahtube782 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ዌብ ሳይቱ የት ነዉ የሚገኘዉ ጎገል ክሮም ዉስጥ ነዉ የዌብ ሳይቱን ስም ሰርች የማደርገዉ?
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አዎ
@AseAwaze
@AseAwaze 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልህ🙏
@ሠአድነኝየረሱልወዳጅ
@ሠአድነኝየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ወንድሜዋ ከልብ እናመሠግናለን የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Wow good information brother 👍
@bruktiaklogvlog471
@bruktiaklogvlog471 3 жыл бұрын
tedaye copyright netsa yehonu music lyrics mesrat michalew endet nw ??sileezihm video bitseraln des yilegnal
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ሼር
@samuelmuche7445
@samuelmuche7445 3 жыл бұрын
ቆይ እኔ ላንተ ሰብስክራይብ ከማድረግ ላይክ ከማድረግ የተሻለ ምናባቴ ላድርግልህ የምትጨምርልኝ እውቀት ለመግለፅ ቃል የለኝም ተባረክልኝ የኔ ልዩ ዘመንህ ይለምልም ድንቅ ሰው ይመችህ አቦ
@Habeshanmoney
@Habeshanmoney 3 жыл бұрын
I appreciate what you doing keep it up
@AT.meznagna
@AT.meznagna Жыл бұрын
አቡጊዳ 1ኛ ናቹ ተባረኩ
@ፋኖሥ4ፋኖሥ4
@ፋኖሥ4ፋኖሥ4 3 жыл бұрын
ሰላም አቡ ጊዳ ሚዲያችን ቴድሾ
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
Wawwww Betame Tekami Newe Enamesegenalene Bero
@kadijamedia.3739
@kadijamedia.3739 3 жыл бұрын
አቡጊድያ..እናመሰግናለን..ምርጥውድማችን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 21 сағат бұрын
ዋዉ ቴድየ በጣም አሪፍ❤እንደኔ ጀማሪ የሆናቹ ደሙሩኝ እመልሳለሁ❤🎉
@hydromech-Tutor
@hydromech-Tutor Ай бұрын
Good info. But, the sound is not active after I downloaded.
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 жыл бұрын
ቴዲ የተባረክ.ልጅ.ወድሜ💚💛❤
@hebanarsitube2066
@hebanarsitube2066 3 жыл бұрын
Wow thanks for sharing
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
Wonderful thank you so much for sharing us teddye 🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Thanks my dear
@destatube605
@destatube605 3 жыл бұрын
ወንድም በርታ ኮቲ እራይት ክሌም በተደጋጋሚ ኑሮብን ቪድወ ካጠፍን ችግር አይኖረውም መልስልኝ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ችግር የለውም
@hussentube3118
@hussentube3118 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@habeshathinkmedia1545
@habeshathinkmedia1545 2 жыл бұрын
thanks for sharing us these videos,
@selam1244
@selam1244 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ውንድም
@richdaily143
@richdaily143 2 жыл бұрын
የአማርኛ ዘፈኖችን ማግኘት ይቻላል???
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 2 жыл бұрын
betam amesegnalehu..enem gira gebtogn neber
@ethio719
@ethio719 3 жыл бұрын
በጣም እናነስግናለን bro
@kokebeducation6201
@kokebeducation6201 3 жыл бұрын
አቡጊዳ ካየኸው መልስልኝ ከዚህ ዌብሳይት አንድ ሰው አንድ ቪዲዮ አውጥቶ ቢለቅና እሱ የለቀቀውን ቪዲዮ እኔ ከዌብሳይቱ አውጥቸ ብለቅ ዩቱብ ኮፒራይት ይለኛል አይለኝም
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አይልህም
@tewodroesgetnet
@tewodroesgetnet Жыл бұрын
des yemil tmhert new tanks
@bebetube9010
@bebetube9010 Жыл бұрын
ተድሻ በርታልኝ 🌹❤️❤️❤️
@selinachannel1870
@selinachannel1870 3 жыл бұрын
ቴዲዬ በመጀመርያ ኣመሰግናለው እውቀትህ ሳትሳሳ ሰለምታክፈለን ጥያቄ እነዴት ኦድዮ ብቻ መስራት ለምንፈፈልግ እንዴት እንስራ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በኦዲዮ ምን ነው መስራት የሰብሽው
@selinachannel1870
@selinachannel1870 3 жыл бұрын
Sle Personal development
@yibeltaltube4055
@yibeltaltube4055 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Best Copyright Free Videos for YouTube | How to Make Money Online 2024 on YouTube
8:48
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,7 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 48 МЛН
Copyright ኮፒራይት መባል ቀረ!
8:06
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
የዩቲዩብ አይምሮ #class #youtube #traning
45:15
Donkey Tube Academy
Рет қаралды 45 М.
How I Make YouTube Thumbnails on My Phone!
11:49
Techopia • 10K views • 1 hour ago
Рет қаралды 24 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН