ላም ባልዋለበት....

  Рет қаралды 35,183

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Melat tube ሜላት ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 542
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Ай бұрын
ሜሉ የኔ ውድ ኣዎ በማወቅም ባለ ማወቅም ኣጥፍተናል ተሳድበናል ኣሁን ግን የ ኣብርሽና ሩትየ ነገር ለመስተካከል ጥዋትና ማታ እየለፋሽ ነው እና በዚህ ኣጋጣሚ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ ኣይዞሽ ደሞ በፈጣሪ ፍቃድ ሁሉ በቅርብ ይስተካከላል🙏ሶ ኣንድ ኣንድ በማሃል ገብቶ የሚበጠብጡ የሚረብሹ የሚሳደቡ ሰዎች ቦታ ኣትስጭያቸው ምክንያቱ ሚድያ የበሰለ እና ያልበሰለ ሰው ነው የሰበሰበው ስለዚ በ ውስጥ እየመጡ መልስ ስጪ የምሉሽ ሰዎች ሰምተሽ እየመጣሽ መልስ ኣትስጪ ኣደራ የሚሳደቡትም ተያቸው ሲደክማቸው ይተውታል ወይም ነጌ ሁሉ ተስተካክሎ ስያዩ ወደ ራሳቸው ይመለሳሉ ሶ እንወድሻለን እንደግፍሻለን ኣንቺ ብቻ በርቺ እኛም ውድድድ የኛ ጅግና የኣብርሽና ሩትየ ደጋፊዎች ስለምናቹ የእውነት የኣብርሽና ሩትየ ጥሩ ነገር ምትወዱ ከሆነ ነግሮች ወደ ቦታው ሊመለስ እየሰራች ነው ሶ ከ ስድብ ብንቆጠብ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ማሮች ❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
@@MOMisMyLife-xe4sl አሁንመልካምለመምሰልሰታወራታሰቃለችምንእንደምትልአታቅም
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
ትክክል የኔ ዉድ ሜሉየ አይዞሽ እማ ልፋትሽን እናቃለን እማ😢❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
​@@semiraabdela5479በማታቂዉ ነገር አትናገሪ ማሬ ሜላት ሰላም እዲሆን እየለፋች ነዉ
@Zebu918
@Zebu918 Ай бұрын
ሩትየ የበሰለ ያልበሰለ ተመቸኝ የምር 😂😂😂
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Ай бұрын
@@semiraabdela5479 ..ኣያገባሽም ኣርፈሽ ተቀመጪ 😏
@user-qo6qc3pv3i
@user-qo6qc3pv3i Ай бұрын
እባክሽ ሜላት ከቤተሰብ ጋር ያለውን ነገር ተነጋገሩና እሷን ጥፋተኛ ሆና ቢሆን ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብላችሁ ካመናችሁ ፍቅርን በቤታችሁ ማምጣት ትችላላችሁ እናትና አባትሽም ቢሆኑም እድሜያቸው እየሄደ ነው ሩታ ብታጠፋ እንኳን መመለስ ባለባቸው መንገድ መመለስ ነው እንጂ ማዘንም መራገምም የለባቸውም እናቷን አባቷን እህቶቿን ወንድሟን ሳትናፍቅ ቀርታ አይደለም ያለውን ነገር በቅርብ ጊዜ ፈታችሁ እንደምታስደስቱን እርግጠኛ ነኝ አብሮነታችሁን በጣም እንፈልገዋለን የተገዳደለ እንኳን ይታረቃል እናንተ መሀል ያለው ነገር ደግሞ በጣም ቀላል ነው ❤❤❤❤❤❤🌹💯
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Ай бұрын
ማርያምን ሜሉ እኔ እውነቱን ልንገርሽ ሩትዬጋ ለመጀመሪያ ስትመጭ በጣም ነበር ተወዳጅነት የነበረሽ በራስሽ ስአት ነው የተሰደብሽው እስከ አሁን የሩትዬ ወጃጆች ብቻ 100k እናስገባሽ ነበር ግን አሁንም ሰላም ፍጠሩ በአንድ ኑቶሎ ሁሌም ከጎናችሁ እንሆናለን ❤❤❤❤
@amrazaz1232
@amrazaz1232 Ай бұрын
በጣም በራሷ ጊዜ ወረደች አሁንም በአንድ ቢመጡ ተመልካች ስድቡን ይተዋል የሚሠድቧት ሩታን ስለምታወሳ ነው 😂
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
ድምሬኝ. ማሬ
@DHEHEJRJ
@DHEHEJRJ Ай бұрын
ሩታሩ አትበሉ ጅልሁላ እውነትሥለተናገረችነው የጠላችኋት
@user-bl3fc1vg4f
@user-bl3fc1vg4f Ай бұрын
@@mamilove-di8tw ይቺ ደንቆሮ ኣይገባ እንጂ እዉነትሽ ነሽ ዉዴ
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Ай бұрын
@@DHEHEJRJ ውሀ እየጠጣሽ ሰሞኑን አብረው ይመጣሉ ማንም ይሁን ማን ሩታዬን መሆን አይችልም 😏😏
@fatimahali9975
@fatimahali9975 Ай бұрын
ሜሉየ ሩታን ከቤተሰብጋ አስታርቂ ታላቅ እህት ሁለተኛ እናት ናት እባክሽ😢 እሶም በጣም ነዉ እምታሳዝነዉ❤❤❤❤❤❤❤😢
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ዋናዋ ማናትና ታስታርቃለች
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
​@@zainabazainaba1936ኧረ በማታቂዉ ነገር አታዉሪ እኔ እመሰክርላታለሁ ለእርቅ እየደከመች ነዉ❤
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Ай бұрын
እሱዋ ናት እኮ ይሄን ሁሉ ነገር ያመጣቺሁ አሁን ሁሉም ዝም ስላት እየተመለሰቺ ነው 😂😂
@Roze-do1qq
@Roze-do1qq Ай бұрын
ሰታሰጠይ አሰመሳይ ሰገጤ ጌታን ሱሰኚ ነሺ የወሬ ሱሰ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sayedahmada3967
@sayedahmada3967 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 9 күн бұрын
አትሳደቢ
@user-pw9ts7bw7p
@user-pw9ts7bw7p 8 күн бұрын
ነገረ በላ
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y Ай бұрын
እኔ ምለው እንደኔ ግራ የገባው ላይክ ያርግ
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
ምንም ግራ አይገባም ተረድቻታለሁ🎉
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r Ай бұрын
አች ታድለሽ ቢያስ ግራ ገብቶሻል እኔ ግን ቀኙም ግራውም አልገባኝ ልጀ😂😂
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y Ай бұрын
@@Zinatibrahim-z4r 🤣🤣🤣🤣
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ አይዛሽ አንድ ቀን ሁለቱም አንደላይ የመጡልሻል ያኔ ደሞ ከበዙብሽ ለኔ ጥሪኝ​@@Zinatibrahim-z4r
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Ай бұрын
​@@Zinatibrahim-z4rእንዲህ ግራ በተጋባ ሁኔታ ታዴ የምን ላይክ አርጉ ነዉ እረ የናንተም ንግግር ግራ ያጋባል ኦሆ😂😂😂
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
ታርቁ ከህትሺ ጋር ሥድብ ልማዳቸው ነው ተያቸው ሩታ ሥርአት ያላት ልጅ ናት ጠንካራነት አብርሺም ጥሩ ልጅ ነው ታርቆ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
@@Hayat-fs7xv አኛነንይጣላንራሶምላሶንአርዝማየመጠችው
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Ай бұрын
Anechi Bamin awokshi
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
ባለጌ ናት ልትይ ነው ስረሀት ያላት ሴት ቤተሰቦን እራሷን የምታከብር ናት
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
@@eexx5392 የፍቅር አድናቅዉች ተርጋጉ ሩታ ምንም ብትሎት የሡን ልብ መሥበር አትችሎም ሩታ ጠንካራ ለሥድብ ባታ የለላት በራሡ እምትተማመን ጅግና ነት ሩታ ማሸነፍ አይቻልም
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
ሜሉየ መጀመሪያ ሳናቅ በምታመጭዉ ቪዲዮ በጣም አዝነን ነበረ እና እኔም አዛሉ ብየ ስም አዉጥቸልሽ ነበረ በጣም ይቅርታ❤አሁን ላይ ለሰላም የምትከፍይዉን ዋጋ እኔ እመሰክርልሻለሁ የኔ ጀግና ቀጥይበት በቅርቡ እነሱም ይቅርታ ጠይቀዉ እርቅ ወርዶ ሰላም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ማንም ምንም ቢልሽ አትስሚ ስድብ አይለጠፍብሽም ምንም አያመጡ እኔ ከጎንሽ ነኝ አብሽሪ የኔናት❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Ай бұрын
❤❤❤❤😛😂😢
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
​@@user-uv2vv8el9nyየምሬን ነዉ ዉዴ😂❤
@vishnuv3873
@vishnuv3873 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 5 күн бұрын
የኔ ውድ ሀሉም ያልፋል እና ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Ай бұрын
አይዞሽ ሜላት በጥሩ አይድያ ነይ የሰው ወሬ አትስሚ የአብርሽዬና የሩታዬ ወዳጅ እንደግፍሻለን አንችና ሩታም አብርሃም ታረቁ 😢😢😢😢 ❤❤❤❤
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny Ай бұрын
ትክክል❤😢😢😢
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r Ай бұрын
አዎ ታረቁቁቁቁ
@nfffdt931
@nfffdt931 Ай бұрын
ትክክል የኔ ውድ❤
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
በቅርቡ ኢንሻአላህ❤
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 10 күн бұрын
እረ ሩታየ ክፉ መሆና ኣሳምነሽ ጨርሸሽ ኣሁን ጥሩ ሰው መሆን ኣማረሽ ልበል ግን ኣይሳካልሽም ሩታየ በዝምታ ጠላትዋ ገዳይ ናት የኔ ጀግና ሩታነቴ የኣብርሽ ንግስት
@user-pw9ts7bw7p
@user-pw9ts7bw7p 8 күн бұрын
አያልቅብሽ😂😂😂😂😂 እኳን ደህና መጣሽ አቺም ጡሩነኝ ብለሽ ሌላሰው ልትመክሪ መጣሽ እሰይ የኔ ጠማማ😂😂
@LelyaAtovian
@LelyaAtovian Ай бұрын
አበሻ ለስድብ ማን ብሎኝ እንደ አበሻ አሽቃባጭ ዬለም በማያገባሁ እንደ እርጎ ዝብ ጥልቅ ይላሉ አይዞሽ እዉነት አርነትን ያወጣል❤❤❤
@AdisByew
@AdisByew 9 күн бұрын
በርች ለወሪ ቦታ አትስጭ😊😊😊
@user-hj5de3gp7j
@user-hj5de3gp7j Ай бұрын
የሰዉ ሥታቦኪ አልነበር ለዛዉም እሕትሺን ሥንት ሥታንቋሺሻት ነበርኮ ምነዉ ሥለራሥሺ ሢወራ አንቀጠቀጠሺ 😂😂😅 አሑንም ቢሖን ከእሕትሺ ጋ ታረቂ
@NishanTamiru
@NishanTamiru Ай бұрын
ሜላት ሩታን አስታርቂ ከቤተሰብ ጋር ታላቅ እህት እደናት ነዉ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
አንዴቀብርናታልሲትይነበርአንቺውታመጪአንቺውቲሮጪ።በጪ
@mama-if2to
@mama-if2to Ай бұрын
እንዴ መች ሰማቻት ግን የእውነት ቤተሰብ ሳንቀይር በጣም ባለጌ ናት ከደዚህ አይነት ቤተሰብ አንገቱዋን እናቱዋ እንደደፋች ያስታውቃል ባለጌ ልጂ ስኖር እንዲህ ነው ለዛ ዝንጆሮ ለመሰለ ልጂ ከቤተሰብ ማስበለጥ ይከብዳል ልጁ ህይወት እደሚቀጥል አሳይቶናል ፍቅርን ትቶ ሲሄድ መጨረሻው ማን ላይ ይሁን
@A03Core-uq8tb
@A03Core-uq8tb Ай бұрын
አቺበግ አብርሽ ምርጥ ልጅ የዋህነዉ በግድ ጠይቃ ፍቅር ወስጥ ከተተቺዉ እንጂ እሱምን አረገ እራስሽ ዝንጀሮ ቡዳ😂😂😂
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ Ай бұрын
ቱ ዝም አትይም​@@mama-if2to
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
ሰላም እንካን ደና መጣሸ ❤❤ሜሉሉ ለወሬ ቧታ አትሰጭጭጭ ንቀሸ ተያቸው😂😂😂 ምድረ ቱልቱላ😂😂
@Esubeman1996
@Esubeman1996 Ай бұрын
ቀዳዳ😛
@hhgg6781
@hhgg6781 Ай бұрын
አሽቃባጭ😂😂😂
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q Ай бұрын
እኮ ንቀ አተወቻውም
@user-bl3fc1vg4f
@user-bl3fc1vg4f Ай бұрын
ያንቺ ጋረድ ማሃናነዉ እምትደግፍያት ኣይዞሽ መንቀኛየይ😢
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
ብጥርቅ 😅😅😅😅
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Ай бұрын
😂😂😂😂😂ግንኮ አንድቀን ይታረቃሉ ዝምብለን አጀኢበቱን ማየት ነው😅😅😅
@emuhalid970
@emuhalid970 Ай бұрын
ሞኚ ድሮሥ ላይታረቁ ነዉዴ ምንም ሆነ ምን አዷ ጣትሽ ብትገማ ቆረጠሽ አጥያትም ከነ ግማቷ ትይዣታለሽ እናማ ነገ ሌላ ቀነዉ የታረቃሉ
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Ай бұрын
ሜላት ሰው እንዴዚ ነው ከሩታዬ ተርቃቹ እንደትመጡ ተስፍ እንረገል የኔ ውዴ ከእህቴሽ የምበለጥ የለም የስው ወረ ኣትስም እግዚአብሔር እንዴስታክከል ምኞት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 9 күн бұрын
አንች እናትና አባትሽን አክባሪ ነሺ አላህ ያግዝሽ አይዞሽ
@Fikr-k2l
@Fikr-k2l Ай бұрын
Welcome back mare 😘😘💝💝🥰🥰🥰
@user-fg6gq9iv4j
@user-fg6gq9iv4j Ай бұрын
Echinate jagina❤❤❤
@Asemafrho
@Asemafrho Ай бұрын
ጎበዝ.አዉ.ነገሮችን.አስተካክይ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
የሜሉ አድናቂዎች እስኪ ደምሩኝ🥰
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
እየትሳደብሸየመጣሾአንቺነሸ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
@@ፈኪ2 ንይ እንድማመር ውዴ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
@@user-er6xl3fh4p አድርጌሻለሁ ውዴ መልሺ🥰
@ZUMRATube152
@ZUMRATube152 Ай бұрын
ሰው ዝም ብሎ ነው የሚወራው ዝምበያቸው ራስሸን ካችበላይ የሚውቅ የለም የፈለግሸውን የማደረገ መብት አለሸ አንችን ታስደሰተሸ የኛሰው እንኳን ይሂን ሌላምይላሉ ጀግናነሸ ጠክሪ አንችን በዚህ የሰየሙሸ ሰወች እነሱ እተገባሩላይ ስላሉበት ነው ሁሉ ም ሰው እንደነሱ ይመስላቸዋል አትስሚቸው ወጥሪ ወደፊት ሜሉ ጀግናናት የምትሉ 👍👍ግጩኝ
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey Ай бұрын
ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ይባላል አችም ሰው ባልዋለበት ወሬ ፍለጋ ሀሜት ፍለጋ 😮😮😮አየጉድ መጎዳት አጀብነው ተናሿቸም 2እህት አሉኝ ታላቆቸም ሁለት እህት አሉኝ ግን ከእህትበላይናቸው የማዩምትክ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ትክክል የሰው ስታዳክር ቆይታ የሳ ሲነሳ ያቀጠቅጣታል
@ዩቲዬብ
@ዩቲዬብ Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Esubeman1996
@Esubeman1996 Ай бұрын
ቆንጆ የአማርኛ መምህር ይወጣሻል ቅኔው 😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ሜላት 12 ልቃቂ እይታ ይኖርሻል 😮😂😂
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Ай бұрын
ቅን የሆነ ሰው እንዲ ነው ተባርኪ
@khdg9783
@khdg9783 Ай бұрын
ግን የምር እህት ዋ ነት ብታረቁም ሩታየ ራስሽ ጠብቅ እጅ ብቅናት ልተግድልሽም ትችላለት ጨካይ😢 በስማኣም ሩታዩ የኔ ንግስት❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j Ай бұрын
ቺስ አሽቃባጭ ነገረኛ ከናቷልጂ አትበልጪም የትባሽታቅሻለይሩታ እኩሮ እሩታብር አስክሯታል ጋጠወጥልጆች ናችሁእሩታንየምታበረታቱት
@ashuking6066
@ashuking6066 9 күн бұрын
አር ayebalm
@maryamsabt2468
@maryamsabt2468 Ай бұрын
ሜሉየ ምንም ብታወሪ ሰው እንደሁ መሳደቡን አያቆምም ስለዚህ እህቴ በራስሽ አይድያ ስሪ ሁላችንም እንቀበልሻለን❤❤❤❤
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i Ай бұрын
ነገር ስራሽ ነዉ እንድንሰድብሽ ሚያድርገን በሩንየና በአብርሸየ ስለመጣሽብን ነዉ አጅዝዝዝዝዝዝዝዝዝ አላህ ይነአልሽ ቱሪናፋ
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss Ай бұрын
ጂላፎ ምንያሠድብሻልታድያ ምከረየያትጂ ኮተት
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Ай бұрын
ምን አይነት ቆሻሻሥድ ነሽ ቤተሠብን አዋርዳ በዚና ከማንም ወንድ ጋርየምትገረፈጥ ሴትን ማገዛሺ አንቺም የቤተሠብ ክብር የሌለሺ ሥዲ
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Ай бұрын
እኔኮ እምትሳደቡ ሰወች ትገርሙኝ አላችሁ ከቻላችሁ መምከር ካልቻላችሁ ዝም ብትሎስ ትፈነዳላችሁ አዴ በእህትምአማቾች ምሀል አቶግቡ እነሱ አንድ ቀን ይታረቃሉ እናተስ አጨብጭባችሁ ትቀራላችሁ
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 Ай бұрын
ደደብ አላህትላለይ አቺኑይዲፍሽ😅😅ምኒቱ ሞክማፊነሽ😊😊😊
@MariamMariam-f1g
@MariamMariam-f1g Ай бұрын
ለፍልፈሽ፣ደከመሽ፣እንዴ፣አንቺ፣ክፍት፣አፍ፣እነሱ፣ናቸው፣የሚያሸንፍትሰገጤ፣የሆሽ
@umu267
@umu267 Ай бұрын
በሌላ አይዲያ ነይ ከአሉ ባልታ ውጪ እንደ ሩት ጨዋ ቅብራራ ሁኚ
@Denametube
@Denametube Ай бұрын
በለው ጭራሽ ሱሰኛ ናት አቤቱሁ እያየሀን ነው የትኛዋ ሜለት😂
@Aragu-sf2yk
@Aragu-sf2yk 10 күн бұрын
ማልታ እግዚአብሔር ይባረክሺ ተባረክ❤❤❤ አንደ እዉነት ነገር ሰለ ተረድቸ ነዉ ፈጣሪይ ይሰጣሺ❤❤🤭🤭 እቺ ሩታ የሚትባ አዲሰ አባባ ልጅ ናና አለቺ ካ ከዚ በፊት😂😂😂😂
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 9 күн бұрын
😅😅😅😅😂😂
@Zeineb874
@Zeineb874 Ай бұрын
ሜሉ እንኳን በሰላም መጣሽ ጠፋተሻል አንቺ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ እውነታውን ስለምታወሪ ሊጥሉሽ ይሞክራሉ አንቺ በጣም ልዩ ሴት ነሽ እውነትን ይዘሽ ወደፊት ደግሞ በቅርቡ ሰርፕራይዝ ይኖራል ብለሽናል ሁሉም ነገር ሰላም እንዲሆን እመኛለሁ ደግሞም ሰላም ይሆናል በርቺ ጠንክሪ ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
አሂለን🎉🎉
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*ሜሉዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ለወሬ ቦታ አትስጪ ጉዞ ወደፊት ማንንም ትስሚ እርሻቸው አንቺ የራስሽን ስራ ስሪ ሰው ስለራሰ ሳያቅ ነው ስለሰው የሚያወራው*
@Nora-p8n
@Nora-p8n Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሜላትዬ ወላጆቹዋን አክባሪ ስወድሽ
@kidistasfaw-l6o
@kidistasfaw-l6o Ай бұрын
እንወድሻለን ውድ
@hayattube8643
@hayattube8643 Ай бұрын
አንቺ የታላቅነትሽን ድርሻ ቤተሰቦችሽን አሳምኝና ከነሩታጋ አስማሚያቸዉ ሌላዉን ወሬተይና
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
ወይኔ ይቺ ልጀ ቅኔ ሰተቸለበት😂😂😂😂ላም ባሌቢቱ😂😂😂😂😂ቅኔው😂😂😂
@nfffdt931
@nfffdt931 Ай бұрын
ሜላት የማንንም ኣትስሚ ከሁሉም ሰው የምትቀርብሽ እህትሽ ናት ደጋፊ መስለው እየቀረብሽ የነበሩ ሰዎች የፍቅር ኣድናቂ ናቸው እንሱ ያሰቡት ለቺ እንደምንም ብሎ ላሰምኑሽ እና ከዛ ኣብርሽ እና ሩታ ተለያይቸው ለማየት በጣም እየለፉ ነበር ግን ኣልተሳካም ወድቀው ይቀራሉ ብሃላ ያፍራሉ እና ያለፈ ኣልፈዋል ሁላችም ታረቁ ሰላም ኣውርዱ እኛም ኣይዞሽ ከጎንሽ ነን
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ሜሉዬ ለወሬ ቦታ አትሰጪ አንቺን መሆን የማይችሉ ናቸዉ ይሔን ሰም የሰጡሸ ዝም በያቸዉ አብሸሪ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉
@amrazaz1232
@amrazaz1232 Ай бұрын
ጎበዝ መገሩን ፍች ዝብለሽ ስድቡን አትመልሽ ይተዋሉ እናንተ ሰላም ስትሆኑ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Ай бұрын
አሁን ጥሩ ወደራስሽ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
@mariaflower3506
@mariaflower3506 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉. ehite lehitesh ehit hugnat
@user-qx9os8hj1d
@user-qx9os8hj1d Ай бұрын
ሜላት በፈጣሪ ስም ይጀሽ አለሁ እና ትልቅ እሕል የናት ምትክ ናት ቤቴሰብ ጋር አስማማቸዉ እሕትየ እና አስታርቃቸዉ ልጂች ናቸዉ
@Ada-z4p
@Ada-z4p Ай бұрын
ደግሞ እናት አባቲን የማይወደየሉም አታካብጅ ጆሮም
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Ай бұрын
እኔ እእናተን የሙሠሙናቸዉ የሚያሳዝኑኝ። ርእሱደግሞ ከብት ባልዋለበት ኩበትለቀማነዉ የሚባለዉ። አነጋገራቸዉ ራሡ ለፍዳዳ ሁለቱም ጭምላቃናቸዉ
@user-mw4pb4xn2c
@user-mw4pb4xn2c Ай бұрын
እኔ ምልሽ ትልቅ አይደለሽም ወጣት ነሽ አይደል በየቀኑ እንደ መንደር ሴት ወሬ እየለቃቀምሽ ባትመጪ ጥሩ ነዉ ቤተስብ ማክበር ማለት የቤትን ገበና ከመሸፈን ይጀምራል ስድብ ከምትፈልጊ ንቀሽ ብትተዪ ይተዉሻል አንቺ ነሽ ወሬ ምታነፈንፊዉ ቤተሰብ አስታርቂ የታላቅ ክብር ይሔነዉ በርቺ
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Ай бұрын
ሜሉ አቺ ጎብዝ ልጅ ነሽ ከሁሉም በላይ እነትነ አባትሽ ካከበርሽ ማንም ምንም ቢልሽ አቺ እራስሽን አቺነሽ ምታውቂው በርተሽ በልጠሽ መገኘት. ነው ያለብሽ ሲጀመር የሚዲያሰው እስከሆንሽ ድረስ ከዚም በላይ ብዙ ነገር ልትባይ ትችያልሽ ስለዚ የኔ ውድ እራስሽን ሆነሽ ስሪ በርቺ አይዞሽ
@hani8649
@hani8649 Ай бұрын
ላም በዋለበት ኩበት ለቀማ😂😂😂😂😂😂😂
@eyrsezenebe
@eyrsezenebe 8 күн бұрын
ሠገጤ በሌላ አይድያ ትይና ሠዉ መዝለፍ ለምን ትመጫለሽ አልግጥ መረሬ ለቦጭ
@user-xo1zp2fe9m
@user-xo1zp2fe9m Ай бұрын
Barch melatye Niqo mataw naw Sabr naw tru 👌👌👌🍇🍇🍇🍇
@dembaloararo2393
@dembaloararo2393 Ай бұрын
Melat jagina nat barchi❤
@rebkaamdebrhan4327
@rebkaamdebrhan4327 Ай бұрын
ወይኔ እሕቷ ልክ ናት ቁጭ ብላ የቡና ወሬ ነዉ ምታወራዉ እና ምና አገባን እኝ እራሷ ታመጣዉ እራሷ ታሮጠዉ ወይኔ ምን እያጨሽ ነዉ ምታወሪዉ
@Sarah-kt8ub
@Sarah-kt8ub Ай бұрын
ሜሉዬ መልስ አትስጪ ፀጥብለሽ እለፍያቸው የኔውድ የሚያቅሽ ያቅሻል❤❤❤❤
@user-ny4bw2nw7d
@user-ny4bw2nw7d 9 күн бұрын
ግን እስከመቸነው ለሩታ አስተያየትና መልስ እየሰጠሽ የምትኖር በራስሽ አይድያ አትመጭሞይ ሁልግዜ ስለናትሽ ልጂ ማሳት ይከቡዳል እደውም ተትልቅህት እናትናት በውስጥ መፍታት የሚቻለውን ነገር ባደባባይ ማውራት ጡሩ አደለም እሽ ገዳፍነሽ 😂😂😂😂
@toltutube4319
@toltutube4319 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ❤❤🎉
@nitart4949
@nitart4949 Ай бұрын
Yigebashale,ehiteshen yemtebocheki😂
@FtimahFfyi
@FtimahFfyi Ай бұрын
አየሽ እህቴ አችም እሩታን ስታብጠለጥይ ነበር ሲደርስብሽ አወቅሽዉ ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ፍርድ ላልሽዉ ደግሞ ማንም በማንም ላይ መፍርድ አይቻልም አትፍርድ ይፈረድብሃል ይላል ቃሉ😢😢
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
የምሬን ናው ካሩታ ብሳሪ እስካሁን 100k ትገቢ ናበር ግን ደደብ ናሽ ያእህትሽን ምስጥር አደበባይ አወጣሽ ምን አገኛሽ😁😏🤗
@Yesiydemis
@Yesiydemis 9 күн бұрын
በማርያም ሀምሳኬ እናስገባት ኘሊስ ማንንም አትስሚ አንቺጨዋነሽክብርሽን የጠበቅሽ ባለትዳርነሽ ከዚአይነትእርእስ ቀይረሽ አሪአሪፍ ቪዲዋስሪየኔቆንጆ ማንንምአትስሚ ❤❤❤❤ዠ
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx Ай бұрын
😂😂😂😂😅😅qoye sete lije hendet sujara tacesaleche 😅😅😅 anchem dureyenew fiteshe yasetawaqelale🤪🤪😜😜 qoye migebe bete hendet new yee kasareshe???ba sujaranew adel😂😂
@user-sp2mj8bq2m
@user-sp2mj8bq2m Ай бұрын
አይዝወሺ እህት ዝም በይ አቸዉ የሠዉ ወሬ አትስሚ ደግምወ ምንም የማያልፋ ነገራ የለም ሁሉም ግዝየ አዊይ ነዉ እና አይክፋሺ
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 9 күн бұрын
ለወደጅ ለጣሳት መተረቅ ነው
@user-jb8xx5xm9j
@user-jb8xx5xm9j Ай бұрын
አረጋደልጊቢ ወረኘ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉በትክክል
@user-rc1ih1uw3b
@user-rc1ih1uw3b Ай бұрын
እሩታ ዬ ጋራ ታረቁ የኔዉድ❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
ሜልዩ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል እኮ ❤❤ ለሰው ቦታ አትስጭ
@user-ho1uf8dj3j
@user-ho1uf8dj3j Ай бұрын
Amtnageriw new amiysedbsh megemerya lay mida wetesh amiweta ana amayweta zeregefshw ana rutaye yesetoch belay ❤❤❤❤❤ab and ruti ayzachu lebego new
@eruqya5674
@eruqya5674 Ай бұрын
እህትእሩታዩቱብ የላትምእዱ ለምንአከፈቱላትም ከሁላዋእየመጡመቱሺእየቡ ማነወግራየግባው 😢😢😢
@user-yt5gq3yx2b
@user-yt5gq3yx2b 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ካሳሰበሽማ እሷም መቶሽ ልገባነው በስሟ ከፍታለች እህት ግንኮ ብዙሚስኪኖችአሉ በዛውም ሰብስክራይብ አርጊያቸው
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m Ай бұрын
ሜላት በርቺ የሚድያ ሰው ስለ ሆኑሽ ቡዙ ተባላለሽ እና ዝምበያቸው ስራሽን ስሪ እህቴ
@user-sd8eg8xc2n
@user-sd8eg8xc2n Ай бұрын
❤❤❤❤❤ፍቅር የሆንሽ ጀግና ወኔሽ እኮ ደስሲል
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w Ай бұрын
ፀበልግቢ ዳቢሎስ ሰፍሮብሻል አችጨዋ ዶሮሲታልላት በመጫኛጣላት😂😂😂
@ladyurego9925
@ladyurego9925 Ай бұрын
Kuuni duubi dhugti Ati mana shishati oltaa saafela Oso betee oboleti te gadi baate hin boochistu miqanya harenn si HA saluu buulee wayyi ati mana harraqee ooli oodu dhisi zagaxee dhuga waaaqayo qiixiri tetii baribare uuluidhaa kani akkaa keeti kaan duulati 👇👇👇🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐒🐶🐶🐶🐶🐶🐶🐶🐶🐶🐶🐒🐒Akkanuma jirtaa laalii👈
@SameeraSameera-um3si
@SameeraSameera-um3si 9 күн бұрын
ሚሉ መልስ ባሰጪም የምናቅሽ እናቅሻለን ዉዲ አብሽሪ የናት አባትሽ ምርቃት ኢጠብቅሽ በናትሽ ያለዉት ዱባይ ነዉ ስመጣ ባገኛሽ ደስ ኢለኛል የኒ እእት?
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Ай бұрын
ትክክል እህት እናእህትነችሁ ሁለምቃሪነው❤❤❤
@AnisaAnisa-ph8vl
@AnisaAnisa-ph8vl Ай бұрын
Yichi lij majamariya qan rasu altamachashignm qadada ba ruta qinat litmochi new😂
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Ай бұрын
መልካም የምትባል ወሬኛ ስምተሻል 👌👍😂
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 Ай бұрын
ሁሉም ቀሪ ነው ከእትሺ ጋር ሰላም ፊጠሩ እኛ እህትሺን ይንደዚህ አትበይ ነው ያልሺ
@user-hj1st4xr2h
@user-hj1st4xr2h Ай бұрын
ስትታይምኮ እብድ ወይም የጦዘች ነው የምትመስይው ስታስጠይ ቅናታም
@user-pe2mp1fs4s
@user-pe2mp1fs4s Ай бұрын
መሻላህ የድሮሠዉ ነሽ እዴ ተረት ትችያለሽ
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 Ай бұрын
አሥመሣይ አልሣካልሽ ሲል ነው አዜዳ የቀየርሽው😂😂😂😂😂
@k-xo8rh
@k-xo8rh Ай бұрын
በሆስፒታል ነው ምቀርጭው
@fatimaseid7326
@fatimaseid7326 Ай бұрын
ወደ ሰላም መምጣትሽ ጥሩ ነው ነገሩን ያባባሽው አለች ነበሽ ያለማውቅ ይሁን እጃ ግእድህ
@semia7620
@semia7620 Ай бұрын
አብሸሪ በራች ማሬ❤❤❤❤🎉🎉
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i Ай бұрын
አር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይዉጋሽ ብሎ ይማርሽ አሉ ሀሀሀሀሀሀሀ አንቺ ምነዉ ቅንድቤን አበጥሩልኝ አላችሁ አሁንስ ኢጪ አሁንስ አበዛችሁት እያልሽ ስትሳደቢ አልነበርም እርሳን መሰለሽ አሁን ደሞ ትመሪቂያለሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀቱሪናፋ ነሽ
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z Ай бұрын
እንደው ከመሳደብ ምን እንደምታተርፍ😂😂
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Ай бұрын
❤❤❤❤አይዞሽ እህትአብሽሩ ትክክል ነሽ ዝም ታወርቅነው
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
እኔ ይጠቅመኛል ካልሁ መጠጣት ማጨስ መቃም ሌላም ነገር ባረግ የሚጠቅመኝም የሚጎዳኝም እኑነው ሰው ምን ይመለከተዋል እኔ የምጠላው ሰው እደ እህትሺ የቤተሰብን ክብር የሚዋርዱ አልወድም ሰውን ባኗኗሩ ባለባበሱ በመልኩ የሰውን ልጅ የሚቋሺሹ ሰውዎች ነው የሚወቀሱት ግን ሰዎች ጠጡ አጨሱ ወዘተ ተብሎ ሰው አይወቀስም አንቺ ሥራሺን ሥሪ የሰውልጅ ወደፊት እንጂ ወደ ካላ አይራመድም🙏
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o Ай бұрын
አፈቅቤ መሰለሸ መቀሰ ነሸ
@Ada-z4p
@Ada-z4p Ай бұрын
ምቀኛ ነሽ እንቺ
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w Ай бұрын
ኡኡኡ እቴ አችስ የሰውስታወሪ ማከለከለሽ አይዲስላጣሽ በእህትሽ ላይ የተነሳሽው አልቀረብሽ😂😂😂
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Ай бұрын
ከሩትዬ ጋ ታረቁ ታላቅ እህት እንዴ እናት ነች እና ተቀራረቡ በእናትሽ አስደስችን 💔💔💔💔💔💔
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Ай бұрын
እናተንአልፈልግም ብርና ወድ ይሻለኛልብላ የካደቻቸውእሶነች ምንያርጎት. እደሴትሁኝ ነውየተባለችው😊
@fatimahali9975
@fatimahali9975 Ай бұрын
እስኪ ዝም በሉ😢​@@aishaaisha6991
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw Ай бұрын
@@aishaaisha6991 ይቅርታ እህቴ ሙስሊም መሰልሽኝ እና እንደዚ አይነት ነገር አትናገሪ ከበፊቱ ፈቅደው ሲያበቁ 8 ወር ከሆነ በኀላ ነው እንዴ የሚከለክሏት ሲቀጥል ነገሮች ተስተካክለዋል ክፍ አትናገሩ ሩትዬ ጨዋ ነች☺☺☺
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አለንልሽ ተያቸዉ ስትሉአልነበር😂😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k Ай бұрын
ታረቁ ነገር አብርዱ🎉ሜሉዬ
@user-jb8xx5xm9j
@user-jb8xx5xm9j Ай бұрын
ያቺአይነትነወ😂😂😂😂😂😂😂
@3onktube703
@3onktube703 Ай бұрын
በህታማቾች ምሀል ገብታችሁ እምታጨበጭቡ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ እነሱም ስራቸውን እየሰሩ ነው
@Rukiya-uh2kr
@Rukiya-uh2kr Ай бұрын
ዋይ ዛሬ ስረአት ይዘሺ ነው የምታወሪ ው አወ እዲህ ነው የሚያምርብሺ
@user-dx5qv1sz6v
@user-dx5qv1sz6v Ай бұрын
Meliyyee.yenee.widii.enee.wadishaloo.rutamii.wadataloo.inatee.lanee.ukulii.nacuu.hunatii.ginii.manatachuu.taraquu❤❤🥰🥰💋💋💋💋💋💯💯💯🌹🌹🌹
💦ጓደኛዬ #ፕራንክ አደረገችኝ She really tricked me!!
12:09
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.
🛎️ኤፍሬም ሀይሚን መታት ብሩክ መጥፎ ልጅ ነው😭😳
24:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 230 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 70 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
💫 ልዩ ስጦታ ከ ሀይሚ እና ብሩኬ ለ ትንሹ
24:36
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 85 М.
በረከት || ፓስተር ሜርሲ መስፍን || Pastor Mercy Mesfin
45:13
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 27 М.
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 61 М.
የዛሬው ይለያል !! አጃኢብ ነው!
18:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.