Рет қаралды 98
In Middel East famous cookies during Eid time after finishing one month fasting prepared Maamoul.Maamoul with somolina and filling with pistacho ,walnut and as people flover they filling and dusting some icing sugar.Today I will show you how to make easy way.
በመካከለኛው ምሥራቅ ያሉ ሀገሮች የአንድ ወር ጾም ከጨረሱ በኋላ በዓላቸውን መዓሙል ከሶሞሊኖ ዱቄት በውስጡ የተለያዩ ፒስታቹ፣ዋልነት ወይም የሚፈልጉትን ግብዓት በመሙላት ከላዩ ደግሞ ሱኳር በመነስነስ ያዘጋጃሉ ።መዓሙልን እንዴት እንደሚሠራ እናያለን።#maamoul biscut#maamoul recip#maamoul