አላሁ አክበር! ከኮሜንት መንደር እህታችን ምርጥ ባል አገኘች!!

  Рет қаралды 27,511

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
የህዝቡን የወጣቱን ፍላጎት የተረዳህ አንተ ብቻ ነህ ኡስታዝ በርታ የቲክቶክ ጨፍሪወችንም እናመጣለን እንደዚህ ሙስሊሙን ካልሰበሰብነው መላ የለም ያረብ ለሁላችሁም የልባችሁን አላህ ያሟላላችሁ!!
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@saadabedru7440
@saadabedru7440 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁዝታዝ እድሜህ ረጆም ጤና ደስታህ አላህ ይስጥህ ሰበብ የሚሳካ አላህ ያርገው ትዳር ዱኒያን ታጣፈጣለች እኔ ተወዳጅ ባል አለኝ ልጆችም አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን የአጎቴ ልጆች ሁለት አሉኝ ሴቶች ባለማግባታቸዉ ወላሂ በታም አዝናለሁ ያሉት ኢቲዮፒአ ነው ሰበብ ለሁሉም እዲዳረስ አላህ ያድርገው ኢሻአላህ !!!
@amantube1554
@amantube1554 2 жыл бұрын
@@saadabedru7440 አበሺር አለህ ይርዘቀቸው እኛነመ
@sadaali3779
@sadaali3779 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 жыл бұрын
@@addf9067 መሻአላህየኛአነምአላህይወፍቀን.ሶሊህ,ባል.አላህይሰጥንንንን.ወሰታጀዛኳምአላህከርርር
@ፋጡማኩታበርYouTube
@ፋጡማኩታበርYouTube 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ እህታችን ማሻአላህ ጥሩገጠመኝ ነዉ የሰዉልጅ ስበቡ ብዙነዉ የአላህቀድርም ቢሆን በኮሜንቷ ስበብ ሷሊህ ባለ በማገኘቷ ደስ ይላል እኔም እፅፋለዉ ከአሁን ጀምሬ ኮመንት መፃፋ አልወድም ነበር ጥሩጥሩ ነገር ከአሁን በኃላ እፅፋለዉ በሉ ኮመንተሮች ከሷ ተማሩ ወይም ሞክሩ ባይሆን ለኡስታዞች ፃፋ እነሱንም ዳአዋቸዉን እንሰማለን እነሱንም እናበረታታቸዋለን ሁላችንም አላህ ይጠብቀን ነገሩ ደስአለኝእና ዛሬልፅፋ ተገደድኩ ትዳሯን አላህ እስከጀነት ያርግላት እህታችን ማሻአላህ ብያለዉ
@tube7910
@tube7910 2 жыл бұрын
አሏህ ባሎቻችንን ሷሊህ ያርግልን ያለገቡም እህቶቾ አሏህ ኸይረኛዉን ይምረጥላችሁ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ 2 жыл бұрын
አሚን
@kadejala5580
@kadejala5580 2 жыл бұрын
አሜን♥♥
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ የተረጋጋ ሂወት ይስጠን ሀቂቃ ለገጠመው ትዳር የቀልብ ሰኪናነው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
አሚን
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 жыл бұрын
አሚን
@bchd3413
@bchd3413 2 жыл бұрын
መሸአላህ ጀዛኩላህ ኸይር ኡስታዝ ምርጦች ያድርገን ያረብ
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ይህን ፕሩግራም ስወደው ሁላችንንም አላህ ህይሩን ነገር ይምረጥን
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አሚን ሁላችንንም ስላልሽ ደስ አለኝ አድ ገጠመኝ አለኝ ፈገግ በሉበት ከዚህ በፊት ሚኒስትሪ ፈተና ስንፈተን ለና ቴ ደአ ድርጊልን አልኳት ልጄ አላህ ከሁልም ያስበልጥሽ ብላ ዱአ አደረገችልኝ ከዛም አይደለም እናቴ ሁላችንንም አብረን እድናልፍ አድርጊል አልኳት ወላሂ ነው የምላችሁ 5 ሴቴ ጋደኛማሞች ነበርን ተሳካልን ውጤት መጣል በጣም ነው የገረመኝ በአላህ ተወክለን ቅናት ከሌለብን አላህ ምናም አይምሳጣንም
@مريممحمد-ظ8د2ط
@مريممحمد-ظ8د2ط 2 жыл бұрын
@@ramzia3457 ክክክክክ፣እናተ እረጅም እድሜ ለናቶች
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
@@مريممحمد-ظ8د2ط Aminnyarab
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
@@ramzia3457 በትክክል የኔ ውድ ሞእሚን ለሞእሚንን እደህት ነው የወደድነውን ለእህቶቻችንን መውደድ ግድ ነው ለነሱም ባደርግን ቁጥር መላኢካዎች ለኛም ያደርጋሉ የአላህ ያረቢ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሁሉ የልባችሁን ሀጃ አላህ ያሳካና ያስደስታችሁ ወላሂ ከልቤ ነው ያረህማን የሙጅብ አተ ታውቃለህ ሀሳባችንን ድካማችንን ማንም የማይረዳን ነገር አለ እኔም ጭንቅ ውስጥ ነኝ በዱአችሁ አትረኝ ይችን የምታነቡ ሁሉ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
@@mohammedhussen2219 ክጭንቅ አላህ ነጃህ ፈላህ ይበለን ይበላችሁ አብሽሩ ያጀመአ
@zuhabudamtovlogs2281
@zuhabudamtovlogs2281 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ ኡስታዘ አላህ ይጨምረልክ 👌👌👌👌👍👍👍👍
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ኒያሽ መልካም ነዉ እህቴ አላህ በሁለቱም ሀገር ያጠቃቅማችሁ መልካም መልካሙን እንመኝ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀናል ሰበብ ላሥባብ አይደል
@chanal7973
@chanal7973 2 жыл бұрын
አሚን ሀየቲ
@amantube1554
@amantube1554 2 жыл бұрын
አለህ የስተከለን አለሆ እኛነመ ሪዛቀን
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
ኡስታዘችን ጃዘኩም አለህ ከይር .በጣም ነው ምኖድህ...ትምህርትህ ሁሉ በጣም ዳስ ይለል..ዳስ እየለ ነው ሰንጣግበው ምየልቀው....ስለ ትዳር ህይወት.የምትማክራንም ትምህርት.በጣም ጣቀም ነው...አንዳንዴ ጣል አርጉልን
@አላህወኪል-ኈ8ተ
@አላህወኪል-ኈ8ተ 2 жыл бұрын
በ8ደቂቃ ውስጥ 75 ኮሜንት ለካ የትዳር ፕሮ ግራም ይሄን ያክል ደስ ይላል😍😍😍❤❤❤መብሩክ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ጮኛ እያለኝ ግን እዚህ ገብቸ አፈጣለሁ በቃ 😁😂
@ሀይኪየጃማልጂ
@ሀይኪየጃማልጂ 2 жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ምንትስሪለሺ🙂🙆😂የኔቢጤ እኔእኳአግብቻለሁአልሀምዱሊላህ እደውለመማርያክልነው
@አላህወኪል-ኈ8ተ
@አላህወኪል-ኈ8ተ 2 жыл бұрын
@@ሀይኪየጃማልጂ እኔ ገናነኝ አላገባሁም ታዳ ቦታ ታጣብባላችሁ እዚህ ሀሩን ሚድያ ሂዱ ባለትዳሮች😍😁😂😂😂
@አላህወኪል-ኈ8ተ
@አላህወኪል-ኈ8ተ 2 жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l የላ ወደ ሀሩን ሚድያ😄😄😋😋😂😂😂
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እዚህ ሰፈር ከዬሽ እሱም ሌለ ፍለገ እንደይመጠብሽ ከከከከከከከ
@hdhd9194
@hdhd9194 2 жыл бұрын
ኡሥታዝምክርህበጣምነውደሥእሚለውጀዛኩምላህኸይር
@ليلى-ق2ظ1د
@ليلى-ق2ظ1د 2 жыл бұрын
ሸህ በላይነህ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ትመስለኛለህ አላህ ኸይር ስራህን ይዉደድልህ ትዳሬን አላህ እስከመጨረሻዉ እዳረግልኝ ዱአ አዲርግልኝ ሁላችሁም ዱአ አዲርጉልኝ የሚያሳስበኝ ነገር አለ ባሌን ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የማየዉ እኔ ዱባይ እሱ ሳዉዲ ነበር እምፈራዉ ይመስለኛል አላህ ፍራሀትን ያስወግዲልኝ ያረብ በቅርብም ሀገር እገባለሁ ብያለሁ አላህ እዳሳካልኝ ዱአ አዲርጉልኝ
@zainabzainab6476
@zainabzainab6476 2 жыл бұрын
አይይይይ የኔ ነገር ነው ያገኘሺ አሏህ ያሥተካክልልን ያረብ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ 2 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@fetiyamohammed2716
@fetiyamohammed2716 2 жыл бұрын
Abshiri Allah Kasabshiw balay yasdasdasitish ya akira ihite
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 жыл бұрын
አብሽሪ ፈታ ብለሽ ቅረቢው ሀላልሽ አደል አትፍሪ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 жыл бұрын
ዳምርም እኔ እናዳንችናኝ
@zeharaeshteueshteu274
@zeharaeshteueshteu274 2 жыл бұрын
አላህ ላላገቡትም መልካሙን ትዳር ይወፍቃቸው ያገባነውንም መልካም ሚስቶች የባላችንን ሀቅ የምንወጣ ሴቶች ያድርገን ያረብ
@ኩንፈየኩን-ገ4ሸ
@ኩንፈየኩን-ገ4ሸ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@fetiyamohammed2716
@fetiyamohammed2716 2 жыл бұрын
Amiiiiinnnnn yarabi Amiiiiinnnnn
@sadahussen620
@sadahussen620 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሶፊያቲዩብ
@ሶፊያቲዩብ 2 жыл бұрын
አሚን
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*_ሱብሀን አላህ አላህ ለእኛ ያለው የትም አይቀርም ለእኛ ያለው ሽጋታል እንጂ ማንም አይበላውም አይደል የሚባለው_*
@hayat3928
@hayat3928 2 жыл бұрын
👍
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
አዎትክክክክክል
@Habebetoube
@Habebetoube 2 жыл бұрын
ትክክል
@boruuftube3852
@boruuftube3852 2 жыл бұрын
As wr wb
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ በርታ ጠንክር
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል🌹 እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ
@nejatmohamd7763
@nejatmohamd7763 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 2 жыл бұрын
አላሁመሶሊም አላነብይናሙሀመድ ሱለለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mohammadyasoof7872
@mohammadyasoof7872 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ሚስት እፈልጋለሁ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይን ኡስታዝ ትምህርት በጣም አሪፍ ቀጥልበት አላህ ቀጥተኛው ን መንገድ ይምራን ያረብ
@አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
@አልሃምዱሊላህተወከልአለአ 2 жыл бұрын
ትክክል ህይወት አጋጣሚ ነው ከተፆፍው ውጭ የሚሆን ነገር የለም ሰበቡን ማድረስ ነው ያላገባችሁ እህት ወድሞቼ አሏህ ከመልካሞች ያገናኛችሁ ለባለ ትዳሮችም ሷሊህ ልጆች ይወፍቀን ህይወት እዲህናት የት መቸ እዴት አሏህ ብቻ ነው አዋቂው እኛ ከመረጥነው አሏህ የሰጠን የተሻለ ነው
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ
@ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል
@ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል 2 жыл бұрын
@@addf9067 ትክክልነሽሀያቴ
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
አሚን አላህ መልካሙን ይግጠመን
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 жыл бұрын
ትክክልአሚንንያረብብ
@ፍፊነኝየከላላዋ-መ1ጠ
@ፍፊነኝየከላላዋ-መ1ጠ 2 жыл бұрын
Amin Alah awofen
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ ማሻአላህ. ወላሂ. አድነገርአለምክናየት አይመጣም. ኢዝታዝ. ለህታችን. ሰበብየሆከው. አተነህ ዱአዋህንአዳምጣነውየኮመተችው እና በጣም ደስይላል። እህት ወድሞቸ. ሶሉህየሆነው ባል. ሶሊህ. የሆነችውንሜስት. አላህ ይወፍቃችሁ. ወላሂ. ይኸነብሮግራምወድጀዋለሁ. ምክናየቱም።።።አዳዶች. ፍቅርኛየ እያሉ በሀሪም የምጨማለቁ አሉ. ይኸድሞበሀላልምገድእድገናኙሰበብመሆነመታደልነው. አተበተናገርከው. ሰበብ. ሁኖሰወችቢጋቡ. የአጁሩ ተካፍይትሆናልህ. ኡስታዝ. ኸዛከላሃሀይር. ❤. ኡስታዝ. ኮመትአነባለሁስላልክ. ኮመቴን. አብበህ እደሜታልፈኛ ተስፋ አለኛ. ወላሂ. እኔባለትዳርነኛ. ሁለትሺ. አስርላይአገባሁ. ከዛ አራትወርአብርቆየነ እኔወድስደትመጣሁ. አዳድነገሮችንአሞላሁ. አሁን. አገሮልገባነው. ከውድባሌጋርልገናኛነው. እናም. ዱአ. አድርግልኛ።ሶሊህልጁእድሰጠኛ። እናም. ደሞ. አድየምፈርውነገርአለ. 😭 እናቱ. ትነሽአስቸጋሪናቸው. እሳቸውነም።አላህ ተብርድ ያድርግልሽ።አችንም. ትግስቱንአላህ ይስጥሽብለህዱአ. አርጉልኛ በአላህ. ወዳገርለመግባትሳስብደስይለኛእና።።።ደሞክልብሽይለኛል. እናት የለኛም. አላህይርህማት. ሙታለች. ከባልቤተስቦችጋር. ጎርቢትንን. ለዛምነው።የፈራሁት. ባሊበጣምየዋህነው. በዛችበአራትወር. አስከፍተውኛል. ለአላህብየአፉብያለሁ. ግን ለወድፉቱምንማርግአለብኛ. በርግጥ. እርቅብሎመኖርጡሩነበር. ቤትየስራሁት እዛውእነሱአጥገብነው. በአላህ ፍቃድ. እርመዶንን ከባሌጋርነኜ. እደውበአላህ. ዱአአርጉልኛ. 😭
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ ባል🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹🌹
@saadas9954
@saadas9954 2 жыл бұрын
Selelahu aleyihi wossselem
@saadas9954
@saadas9954 2 жыл бұрын
Selelahu aleyihi wossselem
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@ፈስተቂምከማኡሚርተ
@ፈስተቂምከማኡሚርተ 2 жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484 2 жыл бұрын
ሡለላህ።አሊሂ።ወሠለም
@saraayalew4013
@saraayalew4013 2 жыл бұрын
ጀ ዛካ،ላህ ህይርን ወጀዛ ، ።ኡስታዝና
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውደታችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ውለዱ ከበዱ ለኛም አላህ መልካሙን ይፈቀን ያረብብ
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
አሚንያረብ ይወፍቀን
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብላለሚን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ትዳር ለአላክ ስጦታ ነው እኛም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀን ያረብ ምርጥ ፕሮግራም ነው ጀዛክአላህ ኸይር
@sikobasho6803
@sikobasho6803 2 жыл бұрын
አሏህ መልካም ሥራወች መልካም ተናጋሪወች መልካም አሣቢወች ያርገን ያረብ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን በዱዋቹህ አትርሱኝ ይችን ኮሜት የምታነቧት ሁሉ
@heyat3815
@heyat3815 2 жыл бұрын
አሚን
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
አሚን
@jameelajameela6137
@jameelajameela6137 2 жыл бұрын
አምን
@firdowstube789
@firdowstube789 2 жыл бұрын
آمين يارب አላህ ሀጃሽን ያውጣልሽ እህት
@ቢንትእንድሪስ
@ቢንትእንድሪስ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@feti_negin
@feti_negin 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ መልካም ሰው ያድርገን መልካሙንም ይስጠን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ትምርትህ በጣም ነው የምወደው
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح 2 жыл бұрын
ماشاءالله ማንኛዉም ሰዉ በማንኛዉም ስራዉ አላህን ከፈራ ያሰበበት ይደርሳል وفقنى الله ليما يوحب ويرضاه
@አልሀምዱሊላአለኩልሀልኢተ
@አልሀምዱሊላአለኩልሀልኢተ 2 жыл бұрын
ያረብ ሷሊህ የሆኑትን ይስጠን እኛንም ሷሊህ ያርገን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@ahamad5661
@ahamad5661 2 жыл бұрын
ያረቢ እኔንም ሷሊህ አረገህ ሷሊሁን ወፍቀኝ😊😊😊
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 2 жыл бұрын
አሚንን በዝሁ አጋጣሚ የነዋስ የትሁናብኝነዉ የጠፋችኝ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 жыл бұрын
@@tecnotecno1450 ትመጣለች ጠብቅትበተሠፋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ባሉን ጠብቂ ግዲህ ክክክ
@ahamad5661
@ahamad5661 2 жыл бұрын
@@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ ☺☺እሽ እጠብቃለሁ
@አሚናት-ፐ9ፀ
@አሚናት-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
እዲሜከ26 በታቺ ከሆሺ አናኅሪኚ
@halwyaawel2024
@halwyaawel2024 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይበርክልሽ ማማዬ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ
@زمزم-د3ب
@زمزم-د3ب 2 жыл бұрын
جزاك الله خير በሠማነው የምንጠቀም. ያርገን ለዱአክ አሚን እረ ወድም እና እህቶቻችን አለቁብን በሳኡዲ እስርቤት. ምን ይሻላል. ከቶ እረ ፍትህ
@matrail4794
@matrail4794 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህን የያዝ የትም አይውዲቅም. እኔ ውላሂ ኡሰታዚ. ሁልግዚ. ያትን ቁርአን በተጁዲ የለቀቀክውን ዳውሎዲ አዲረጌ አላህጋ. እተማረኩነው ቁረአን. አይገባኘም ብይ ሰተፋ ክቁርኩበሁላ ያትን የተጁዱ ትምረት አላህ መራኝ የህው አሁን እየቀራሁነው. ኢንሻአላህ ደሙ የማክትም ያረግኝ ኡሰታዜ ላትም አላህ እዱኒያ አክሂራህን ያሳምረልህ ያረብ ሁልግዚ. ጁሙአ ሱረቱል ካፋ የትንነው የምሰማው. ኡሰታዚየ ኡቁረአንን. በተጁዲ. እሰክመጪረሻውው አረግልን. አላህ የጠብቅህ ባለህ እበት
@zeharaeshteueshteu274
@zeharaeshteueshteu274 2 жыл бұрын
ወድማችንም ኡስታዛችንም ነህ አላህ ይጠብቅህ ከነልጆችህ ከነባለቤትህ ከነ ቤተሰቦችህ እልጆችህም ጋር አብረህ የምትኖር ያድርግ ወድሜ የጀመርከው ስራ በጣም ደስ ይላል በርታልን አላህ ይገዝህ
@Laeyl
@Laeyl 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኪላህ ከይር ትልቅ ትምህርት ነው
@aminatoumer3928
@aminatoumer3928 2 жыл бұрын
አላህ ሠምተው ከተጠቀሙት ያድርገን አንተንም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት
@ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ህይረን ኡሥታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብ
@fyoutube2827
@fyoutube2827 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ሱባህነ ወታአለ እኛንም ሷሊህ ሚስቶች ያድርገን ከሷሊሆቹም ያገናኘን አሚን ያረብ ወንድም እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ አሏህ ለኔ ሂዲያ የሰጠኚ አዛኙ ጌታ ቤተሰቦቼን ሂዲያ እዲሰጥልኝ የማንኛችን ዱአ እደሚሰማ አናዉቅም እና
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ሷሊህ ትዳር ይወፍቅሽ አላህ መልቶታል ተስፋ አይቆረጥም ታላህ
@حمدانالشمري-ك9خ
@حمدانالشمري-ك9خ 2 жыл бұрын
ትክክልማሻአላህ
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Batesebe enhun
@اممعذبنتعومر
@اممعذبنتعومر 2 жыл бұрын
አጂብ ሱብሃን አላህ ይገርማል አላህ ለኛም መልካም ባል ይስጠን
@tenta9017
@tenta9017 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ትክክለኛዉን መንገድ ላይ ያቁመን አላህ የጀነት ባለቤት ያድርገን ያረብ
@lalalala7065
@lalalala7065 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጥሩ ንግግር አላህም ይወደዋል እዚህ ሃይረን ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራን እንሻአላህ
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ 2 жыл бұрын
ሀቂቀተል እኛ ሙስሊሞች ከተዋደዲን አንድ ከሆንን አንለያይም መጨረሻችንንም ያሳምረልን ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ትዳር ለሌለን መልካም ትዳር ይስጠን ላገባችሁ ለኡማ ጠቃሚ የሆኑ ልጆችን ይስጣችሁ የታመመም ያዳን የሞቱትን ሁሉ ሙስሊሞች ጀነተል ፊሪዶስ ይወፍቃቸው ያረብ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን አንተው እዘንላቸው ፍትህም ምህረትን ፈረጃም ካንተ ነውና የአለማቱ ጊታ አላህየ ያኢላሂ ይህን ኮምሜንት የምታነቡ ሁሉ ዲምፃ እንሁናቸው
@fatimafatumaendris2410
@fatimafatumaendris2410 2 жыл бұрын
አሚንንን
@seadaseada3848
@seadaseada3848 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ጀዛኪ ኡስታዝ በዚህ ከተገኘማ እረ ኮምቱ እንኮምታለን ጥሩ ነገሮችን አላህ ኸይር ነገሮችን ሁሉ ይወፍቀን
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 2 жыл бұрын
ያላገባችሁ አላህ ይወፍቃችሁ ሷሊህ የሆነውን ልጅ የለላችሁ ልጅ ይወፍቃችሁ የሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ሲቀጥል ሷልህ ባል አለኛ ግን ስደት አለቀኛ አለ እናቴንና ባሊን የማገኝ በት ቀን ናፍቀኝ አላህ ያሳካልሽ በሉኙ
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 жыл бұрын
አሚንንያረብአላህአሳክትልሺየቀልብሺንየሙራዱሺንለሀገሪሺያብቃሺለውዲእናትሺለውዲባልተቤትሺእህቴዋለኝምሳልህየሆነውንዘውጂአላህይወፍቀንእኝንምሳልህያሪገንያረብያረህማን
@رابيعبنتموفتي
@رابيعبنتموفتي 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ ይወፍቀን እየጠበቅነው ሀቃቺንን
@sofiya151
@sofiya151 2 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ አጋጣሚዎች ሁሉ ምክኒያት አላቸው
@sgydhdgutfg4455
@sgydhdgutfg4455 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀሰን በላይ ነህ ጀዛክላ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለሁላችንም አላህ ጥሩ ባል ይፈፍቀን ያረብብብብ
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 2 жыл бұрын
አመንን ለኛም ሷሊህ ሚስት የወፍቀን
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@azizaassen2427
@azizaassen2427 2 жыл бұрын
አሚን
@fatimamohamed2719
@fatimamohamed2719 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 2 жыл бұрын
Amiiiiin
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው ኡስታዝ አላህጀዛክን ይክፍለው አላህ ሱብሀነወተአላ ላገባነውም መልካም ትዳር ያድርግልን ላላገቡትም አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃቸው መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@momi8826
@momi8826 2 жыл бұрын
አላህ ለኛም መልካሙን ይስጠን ለነሡም መልካም የትዳረ ዘመን ሧለሊህ ልጂ ይስጣቸወ
@hawayoutub3501
@hawayoutub3501 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ትምህርትህ በጣም ነወ የምወደው አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማንው የምንጠቀም ያደርገን
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 жыл бұрын
ላይክ ሼርርር አርጉ በርቱ ኡስታዝ 👍👍👍
@sofiaseid9967
@sofiaseid9967 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ።አላህ ይጨምርል ኡስታዝ አንተ ዝም ብለህ ቀጥልበት እኛ። እንከተለሃለን።ብዙ ግዜ ያጠቀን ቦተ አይማቻን ለዛ ነው የምንጨጫው ክክክ ሰብቡን አያስካን በዱዓ መጠንካር ነው የኛ ስራ።
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 2 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ ባለፈው በሀሩን ሚድያ የተነሳ ተመከርከን ወድህ አንድ ብየ የሙስሊም ሚድያ ነው የምከታተለው እንዳጋጣሚ ፕራክ ምናምን ሲመጣብኝ አለጡል የማሳልፈው ጥሩ ምክር እየመከርከን ነው አረእያችንን እንወቅ ባንተ ሰበብ ብዙ ይቀየራል ኢንሻ አላህ
@gsfgdfgdt492
@gsfgdfgdt492 2 жыл бұрын
ኡስተዘችን ጀዘከለህ ኸይራን አለህ መልከም ስራህን የብዘልህ ጥሩ ፕሮግራም ነው በጠም ደስ ብሎኛል ማሸአለህ
@fafatube304
@fafatube304 2 жыл бұрын
ልቤ ሆድ አታስፋ !! ቢገኝ ቢበዛ ሞልቶ ለማይሞላ ቢሽቀረቀሩለት ደምቆ ለማይጎላ ለዚህ ላጭር ሂወት ለዚህ ለሰንካላ በምፈጥረው ሃሳብ ሳዞር የኔን ናላ ስንት አመቴ ሞ ላ!! ልብም አይጠግብ ነገር ባገኝ አልል ሞላኝ ባጣም ደሞ አይደላኝ ታዳ ለዚህ ኑሮ ምን ልምከር ዘንድሮ አልኩና እንዲህ አሰብኩ ከልቤ እየሞከርኩ ከርሳ ሙ ልቤ ሆይ ቶሎ ልብ አርግና ላጠረችው ሂወት መብሰክሰክ ተውና ኢማንን ሰንቀህ ከርስ ሳታሰፋ ነገን እየቃዠህ ባሳብ ሳትለፋ ባለህ ተብቃቅተህ ባለህ ኑሮን ግፋ ልቤ ሆድ አታስፋ!!
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA 2 жыл бұрын
ምነው ዝም ብለን ብንመር አይሸልንም እንዴ አወቅን በነበዘ ያዚህን ኡስታዝ ልብ ብለሽ ወይም ብለህ ሰሚው ወይም ስመው ሌበ አደለም አላህ ይጠብቃው ክፍ አይንከው
@fafatube304
@fafatube304 2 жыл бұрын
@@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA ምን ለማለት ፈልገሽ ነው አልገባኝም ?
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA 2 жыл бұрын
@@fafatube304 እቅርታ ፁሁፉ አሁነው ያገበኝ ሌበ ያሚል ማስሎኝ ነበ ከልብ እቅርታ አርጉልኝ አፉ በሉኝ
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Batesebe enhun
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA
@ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA 2 жыл бұрын
@@hawa4324 አህላን
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል አጋጣሚ ነው ሰቡን ማድረስ ነው ቀሪውን አላህ ያቃል ሁላችንም በዱአ አንረሳሳ ሀባይቢ በርታልን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا يا استاذي وبارك الله فيك وزادك الله من فضله ووفقك الله لكل خير
@neimneim2446
@neimneim2446 2 жыл бұрын
በርታ ሀቂቃ ኸይር ስራ ነው የጀመርክ አሏህ ኒያህን ይቀበልህ ተጋቢዎችንም አሏህ በአንተ ሰበብ ምርጥ ትዳር ይወፍቃቸው።
@fafitube1904
@fafitube1904 2 жыл бұрын
አሏህ ይዘዉጀን የተዘወጃችሁ መልካም ልጆችን ይወፍቃችሁ
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሱብሀነሏህ አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ኡስታዝ በርታ አላህ ይጨምርልህ እህታችንም ማሻ አላህ
@ኢቶጲያሀገሬ
@ኢቶጲያሀገሬ 2 жыл бұрын
ያገባንም ኣላህ ሱሊህ ያርግልን የወለድነው ሱዋሊህ ያርግልን ያላገባቹም ኣላህ ሱዋሊህ ባል ይስጣቹ ኣብሽሩ
@salammia2938
@salammia2938 2 жыл бұрын
መሸአላነወ
@ፊርዶዉሥሁሴን
@ፊርዶዉሥሁሴን Жыл бұрын
አላህ መልካም ስራዋቺህን ይዉዱድልህ ኡስታዝ ትምርትህ በጣም ይመቸኛል በርታ
@መሬምከ
@መሬምከ 2 жыл бұрын
አላሁመ ጀዓልና ሚን ዒባዲከ ሷሊሂን አላሁመ ዘዉጅና ዘዉጀን ሷሊህ ያሰሚዑ ዱዓዕ
@zemzemalyu5742
@zemzemalyu5742 2 жыл бұрын
አሚንንን
@lubabaebrahim7164
@lubabaebrahim7164 2 жыл бұрын
ጀዛከላኽይር ኡስታዝ አላህለሁሉም መልካሙን ይምረጥልን
@hawaethiopia8356
@hawaethiopia8356 2 жыл бұрын
አላህ ከሷሊሆች ያርገን ያረብ መልካም ትዳር አላህ ይወፋቀን
@fatheaslutan7306
@fatheaslutan7306 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹👍
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 жыл бұрын
ትክክልነህ ኡስታዝ ያረቢ ሁላችንም መጨረሻችን አሏህያሳምርልን
@tenta9017
@tenta9017 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ባሏን የምታናድድ እዳያደርገን አላህ ይጠብቀን
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
አሚንን
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ አላህ የባል ሀቅ ከሚውጡት ያደርግን
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 жыл бұрын
አሚንያረብሳናቅያሳለፍነውንአላህይማረንለሚመጣውምእንሻአላህየባልሀቅከባዲነውወላሂሀቅየምንዋጣአላህያሪገን
@zemzemalyu5742
@zemzemalyu5742 2 жыл бұрын
አሚን
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ያስደስትህ እኛንም. አላህ ኸይሩን ይወፉቀን
@isa-y8s7c
@isa-y8s7c 2 жыл бұрын
ወሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ወላሂ እኔ እራሱ የዛሬ አመት በረሞዳን ለይል እየሰገድኩ ያረቢ ሳሊህ የሆነውን የሚያሰግደኝ ባል ስጠኝ ብይ ድዋ አረግ ነበር አልኸምዱሊላ እዳሰብኩት ተሳክቶልኛል ቁራአን ያከተመ የሚመክረኝ ወላሂ በአላህ ምንም አይታጣም
@سعادةمصطفى-ن1ح
@سعادةمصطفى-ن1ح 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይር ኡስታዜ ልጆችህንም እንዳንተ ሷሊኸል አእማል ያርግልህ
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش 2 жыл бұрын
ربنا هب لنا من ازواجنا وذرياتنا قره عيون واجعلنا للمتقين اماما
@zdo1255
@zdo1255 2 жыл бұрын
امين امين
@nebihaseid4337
@nebihaseid4337 2 жыл бұрын
አሚን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አሚን የረብ
@mohammadyasoof7872
@mohammadyasoof7872 2 жыл бұрын
እኔም ሶሊህ ሚሰት ታገኘሁ አገባለሁ ታረኘ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
መሻአላህ ኡስታዙና ጅዛከላህ ኸይር ሀቂቀትን ትምህርቶችህ ዘና እያደረጉ ብዙ ትምህርት ያላቸው ናቸው በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን አዛኞችም አላህ ያድርገን
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 2 жыл бұрын
وجزاكم الله خيرا وجعل ميزان حسناتكم
@ሠሚራሚዲያ
@ሠሚራሚዲያ 2 жыл бұрын
ሙሄ ደምርኝ በአላህ
@rmo8386
@rmo8386 2 жыл бұрын
ጂዛክከ አላህ ኸይር ያረብ አላህ ይፈቅህ ☝️🌱🌿🌴🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕌🕋🕋🕌
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 2 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ አንድ ነገር ልናገር ለወዶች ትንሽ ምክር ይስጧቸዉ እኔ ያሳለፍኩት ህይወት በጣም ያሳዝናል በመጨረሻም ከልጄ አባት ጋር ብር ከፍየ ተለያየን በቻ ብር ለሚበሉ ወዶች ምክር ስጣቼዉ በተለይ ወዶች ካገራቼዉ ሁነዉ የሴትን ብር ለሚበሉ ላኪ የባል ሀቅ አለብሽ እያሉ እህቶቻችንን የሚያሰቃዩ አሉ ልክ እነሱ እዳሉ ሁሉ ሷሊህ አላህን የሚፈራ ሴትን የሚያከብር አለ አላህ ለሁሉም ልቦና ይስጠን እና ምከሯቼዉ አላህን ይፍሩ ለዛ ነዉ ወዶችኮ የምንለዉ
@ابوحمد-12
@ابوحمد-12 2 жыл бұрын
አብሽር እህቴ ዱአ አርጊ የተሻለ እድወፍቅሽ እኔም አጋጥሞኛል ግን ምንም አላልኩ አልሀምዱሊላህ ብየ ተቀበልኩት ቤት ከነቦታው ክዶኝ ነው የኔ ደግሞ ሶስት አመት ሰርቸየ ምንምአላልኩ ግን እጆቸን ወደ አላህ መዘርጋቴን አላቆምኩም ነበር ቂራአት እየቀራሁነበር ኢትዮጵያ ገብቸየ እና በጣም ደበረኝ እና ወደየ ዱባይ ለመመለስ ወሰኩኝ እናም መጀመሪያ የሰራሁባቸው ነይ አሉኝ እሽብየ ወሰኩና ሰፊና እሚያቀራኝልጅ ባል ልዳርሽ አለኝ እደየ ያምሀልእደየ አልኩት ወንድ አልፈልግም እማታቀራኝ ከሆነ ልቅር አላያም ስለ ትዳር አታውርኝ ስለው እደየ አማኝ ሴት ነኝ ብለሽ ኒቃብ ሳይቀር ለብሰሽ ምነው እድህትሆኛለሽ አለኝ ዝምአልኩትን ያው አላህ ጡሩ ከጠበኩት በላ የትዳር አጋሪየን ሰቶኝ ልጅ ወለድኩኝ ስለዚህ ዱአ አርጊ አላህ የተሻለውን እድሰጥሽ ከምን በላይ የሚሳሳልኝ ሳልነግረው የሚረዳ ብቻ ምን ልበልሽ የባሌ ባህሪው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብቻ ዱአ አረግለት አለሁ አላህ ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት ብየ ውዱባሌን እኔም ኢንሻ አላህ ሚስት ፈልጌ ሁለተኛ እድረዋለሁ በአላህ ፍቃድእ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 2 жыл бұрын
ከችግር ብኋላ ደስታ አለ አየሽ አልሀምዱሊላህ እያሉ ማለፍ ነዉ ኢሻአላህ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 2 жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን እደሰታለሁ በአላህ ፍቃድ ዱአ አድርጊልኝ ዉድቷ እህቴ
@ابوحمد-12
@ابوحمد-12 2 жыл бұрын
@@የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ إنشاء الله
@አይሻሽፈሬ
@አይሻሽፈሬ 2 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ኸይር ያሰራን ኢንሻ አላህ
@ekrame7439
@ekrame7439 2 жыл бұрын
እስኪ ለኔም በዱአችሁ አትርሱኝ የትዳር ፍላጎት በጣም ጉጉት ቢኖረኝም በሲህር ታስሬ አለሁ ጨልሞብኛል ከደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢
@محمدمحمد-ب1ك7م
@محمدمحمد-ب1ك7م 2 жыл бұрын
አብሽሪ በ አላህ ሁሌ ተወከይ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@محمدمحمد-ب1ك7م
@محمدمحمد-ب1ك7م 2 жыл бұрын
የጧትጰየማታ አዝካር በይ
@محمدمحمد-ب1ك7م
@محمدمحمد-ب1ك7م 2 жыл бұрын
አሰቡነላሃ ወኒመል ወኪል የሚለውን ዚክር በይ ኸይረኛ ባል ይሰጥሽ
@محمدمحمد-ب1ك7م
@محمدمحمد-ب1ك7م 2 жыл бұрын
ሲህር መኖርሽን በምን አወቅሽ
@ekrame7439
@ekrame7439 2 жыл бұрын
@@محمدمحمد-ب1ك7م ጓደኛየ ቁረአን ስቀራልኝ ያመኛል ያስለቅሰኛል ሲህር ያለበትሰው ብዙ ምልክቶች አሉት እነዛም በኔላይ አሉ በቻ አልሀምዱሊላሂ
@neimatube4659
@neimatube4659 2 жыл бұрын
መሸአላህ ሁሉም እደፍላጎቱ ይሙላልን አተም ጀዛኩላህ ኸይር
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ላላገባችሁ ዘውጀን ሷሊሀን ይወፍቃችሁ ሲወጣ ሲገባ ጭቅጭቅ የለለበት ደስታና ኢማን የተሞላበትን ጀዛከላህ ኡስታዝ በመቀጠል ውድ የሀገሬ ልጆይ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ይህ ቻናል የተከፈተው ለራሴ ብቻ ሳይሆን ካደገልኝ ለሚስኪኖች ለየቲሞች እረዳበታለሁ ብየነው መልካምነትን ረበና ያድለን🌹🌹🌹
@halimakedir2810
@halimakedir2810 2 жыл бұрын
Amiin
@zuzu28
@zuzu28 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@كونفيكون-د9و
@كونفيكون-د9و 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@ኡሙሪያን
@ኡሙሪያን 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን ያረብ
@ቅድመያለተውሂድ
@ቅድመያለተውሂድ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረቢ
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝና በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተማሩበት እህት ወንድሞቼ ሲቀጥል በድናችሁ ቀጥ ብላችሁ ዱኣ አደርጉ እህቶቼ እንደኔ አይነት ባል ይወፍቃችሁ ሀቂቃ የእኔ ባል በጣም መልካም ሠዉ ነው በሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ እኔ ዱኣእ አድርጌ ነው ያገኘሁት ከፍራንክ ራቁ
@ልማርለድኔወሬለምኔቅድሚያ
@ልማርለድኔወሬለምኔቅድሚያ 2 жыл бұрын
ላላገባችሁ አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቃችሁ ላገባነውም ባሎቻችንንም እኛንም ሷሊህ ያድርገን በተውሂድ በሱና ያኑረን ሷሊህ ልጆችንም ይወፍቀን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች ካጀቴ ነው
@Tube-zuzu1iz
@Tube-zuzu1iz 2 жыл бұрын
አሚን
@امعبدالله-ي9ذ6ص
@امعبدالله-ي9ذ6ص 2 жыл бұрын
አሚን
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲❤
@samerahsemir48
@samerahsemir48 2 жыл бұрын
@@nuramohamed3900 አሚን ሆቢ
@mewbetubem4989
@mewbetubem4989 2 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ትክክል ነህ ኡስታዝ ጀዛእኪሏህ ኸይር አሏህ ያስተካክለን ምክርህ ደስ ይላ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 2 жыл бұрын
💞ምርጥ ነብይ💞ምርጥ አስተማሪ💞 ምርጥ አባት💞 ምርጥ ባል💞 ምርጥ መሪ 💞 ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💞 ፕሮፍይሌን በመጫን ኑ አብረን እንደግ ሀባይብ 💞 ኡስታ ሀስዉኒ ጀዛከላ ኸይር
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Batesebe enhun
@أممروان-ذ1ي
@أممروان-ذ1ي 2 жыл бұрын
አባት አትበሉ ሱረቱል አህዛብ አንቀፅ. 40 ግቡና አንብብቡ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሑኸይርን ያኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ትክክለኝውን መንገድ አላሕይምራን ያርብ
@hirayoutube7303
@hirayoutube7303 2 жыл бұрын
ያአሏህ ያረብ. ሷሊህ ባል ከወፈካቸው ትዳራቸውን ከባረክላቸው ሷሊህ ሙእሚን እንስቶች አድርገን ያረብ ያገባችሁ ትዳራችሁን አሏህ ይባርክላችሁ ያላገባችሁ ከሷሊሁ ያገናኛችሁ
@hlmaend8546
@hlmaend8546 2 жыл бұрын
አሚንያርብ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Batesebe enhun
@ፋፊወሎ-መ8ለ
@ፋፊወሎ-መ8ለ 2 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸይረን ኡሥታዝ ሁሉንምነገር አላህያ ያሣምርልን ኸይሩን ነገረይወፋቀን
@ሰአዲነኝከፓሶየናቴናፋቂ
@ሰአዲነኝከፓሶየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ኢላሃችን አላህ ላላገባችሁ ሷሊህ የሆነውን ባልይወፍቃችሁ ላገባነውም አላሁ ሱባሃነሁ ታአላ እሱንም እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊህም የሆኑ ልጆች ይወፍቀን ያረብ 🍒🍒🍒🍒
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 жыл бұрын
አሚንንንያረብብብብ
@kadijakadija3784
@kadijakadija3784 2 жыл бұрын
አሜንንን ያረብ
@titima142
@titima142 2 жыл бұрын
Amin
@mululove6277
@mululove6277 2 жыл бұрын
ዋአ ሊኩም ሠላም ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ ወሥታዝ ጂዛክ አላህ ከይር አላህ ቀጥተ ኛውን ምገድ ይምራን ያረብ
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظكم جميعا በጣም ደስ ይላል ሳሊሁን ይወፍቀናል ኢንሻአላህ
@ابواحمد-ص9ص6ش
@ابواحمد-ص9ص6ش 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር።
@zaharaalmenhali586
@zaharaalmenhali586 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አንተንም አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ምክር እንድት መክረን
@fetiyamohammed2716
@fetiyamohammed2716 2 жыл бұрын
Kun Fayakun Allahu Akbar Allahu Akbar Allahu Akbar Jaza kallah ustazuna
@sadahussen620
@sadahussen620 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Batesebe enhun
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክብር እውነት ነው አላህ ጤና እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ
@sofiya4653
@sofiya4653 2 жыл бұрын
ፍላጊንም ተፍላጊንም አላህ ያገናኛቸው አራፍ ፕሮግራም ነው በተለይ እውጭ ያሉእህትና ወንድሞች ትዳር እየፍለጉ እሚያገናኛቸው የለም በራታ ወድማችን
@solitube3167
@solitube3167 2 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ኡስታዝ አንተንም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲ የሀገሬልጆች. እደትናችሁ. ሰላም ለሀገሬ. ፍትህ ለእስረኞች. ተረስተው ቀሩ
@አሊመትሞህሙድ
@አሊመትሞህሙድ 2 жыл бұрын
ጃዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ባረከላህ ፊይክ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 2 жыл бұрын
ችግር ለመፍጠር ሳይሆን ችግር ለመፍታት ኑር የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ!!!! የራስህን ራእይ በግብህ ተመልከት ግብህን ቅረፅ በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፍ ከዚያም ውጤቱ ያማረ የሰመረ ይሆናል። ኢንሻ አላህ
@hawa4324
@hawa4324 2 жыл бұрын
Enzamde
@makiyayoutube449
@makiyayoutube449 2 жыл бұрын
አጅብ ያምገረም ትምህሪት ጀዘክ አለሁ ከይር አለህ. ከይሩን ይስጠን ያረቢ
@kheriayusuf1551
@kheriayusuf1551 2 жыл бұрын
Allah SWT protect our brother and sister in the world's Allah yegwzhom Ameen 🤲🤲🤲
@ሀዩነኝእህታቹህ
@ሀዩነኝእህታቹህ 2 жыл бұрын
መሺአላህ ደስየሚል አላህ ሁላቺነንም ይወፍቀን እህታቺነም አላህ ሞቅ ደመቅ ያለ ትዳር ይሁንልሺ በዱኒያም በአኬራም ኸይር ይወፍቅሺ እደሁም እኛንም አለህ ኸይርን ነገር ይወፍቀን☝
@neimneim2446
@neimneim2446 2 жыл бұрын
[ ሱረት አል-ኑር፣ - 26 ] መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡
@kadijakadija3784
@kadijakadija3784 2 жыл бұрын
ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ ለሁላችንም አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቀን ያረብ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ውደታቸውን እስከነት ያድርግላቸው
@ኢክራምነኝወለየዋ
@ኢክራምነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
ጀዛከላከይር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይሥጠዎት
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
33:58
ባለ ድኗን ምረጥ | ትዳር መረጣ |
17:04
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 11 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 12 МЛН
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
18:03
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 6 М.
Healing Ruqyah for Any Pain or Illness | Play for Peaceful Sleep
2:43:35
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 6 МЛН
Lamka khopi a V-MART Super market ana kihongdoh kit tai || anom mong2 e😊🙏
14:15
Get Deep Sleep and Cure Your Insomnia Disease with Beautiful Quran ✦ NOOR
1:10:29
ቤታችሁ ለፈረሰባችሁ እህቶችና ወንድሞቼ
15:46
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 12 М.
ወገኖቻችን በበረሃ እየረገፉ ነው!😭😭
15:07
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 43 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН