ላሐ ማርያም ሙሉ አልበም

  Рет қаралды 261,205

Abel Begena

Abel Begena

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@lidyashimeles7788
@lidyashimeles7788 Жыл бұрын
1. እመኑ በልጁ 0:00 2 ያከብርዋ 6:19 3 ለድሆች ወንጌልን 13:43 4 ሰው የለኝም 22:42 5 በከመ ምህረትከ 29:35 6 ኒቆዲሞስ 37:52 7 ሆሳዕና 44:32 8 እንደሷ ያዘነ 52:31 9 ዝም አይልም አምላክ 1:00:35
@አዲ-መ5ተ
@አዲ-መ5ተ Жыл бұрын
How did you do this?
@aebek1413
@aebek1413 Жыл бұрын
Enamesegnalen egziabher ystelen
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 Жыл бұрын
😢😢😢ወንጌሉ ሲሰበክ ሲነገር ቃል በቃል መለኮት በስጋ ሲገለጥ ይደንቃል ወእምኃይል ውስጠ ኃይል ነሐውር ፍኖተ እስመ መምህረ ህግ ይሁብ በረከተ😢😢😢 ። ከዝማሬ ጀርባ ያሉ ባለ ፀጋ ገጣምያን እጃችሁ አይንጠፍ ። ዝማሬው ሙሉ ወንጌልን ሚያስተምር ነው 😢። ላንተም ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን ።😢😢😢
@kumngerzelalem
@kumngerzelalem 6 ай бұрын
መምህር አምሃውን ያብዛልህ ጌታ እንዲህ ልብ ውስጥ የሚገባ መንፈሳዊ የበገና ዝማሬ ያሰማህን
@fsssassh9599
@fsssassh9599 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያግልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ
@emebetemebet7136
@emebetemebet7136 Жыл бұрын
ኦፍ የማይሰለች መዝሙር ♥♥♥መልካም ጾም ቤተሰብ
@addisetube
@addisetube Жыл бұрын
ንሴብሐከ መምህር አቤል👏👏አምላክ ይባርከ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ግእዝ+ኦርቶዶክስ+ኢትዮጵያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@biniyambelete8194
@biniyambelete8194 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen kale hiwot yasemaln wendmachn mezmurochhn betam wedachewalehu betam ds ylalu yagelglot zemenhn ybarklh
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሠላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ ዝማሬ መልአክትን ያሠማህ 🥰🥰🥰
@meskereayele
@meskereayele Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏
@biniyambelete8194
@biniyambelete8194 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen kale hiwot yasemaln wendmachn mezmurochhn betam wedachewalehu betam ds ylalu yagelglot zemenhn ybarklh
@BurtuqalaBur
@BurtuqalaBur 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 6 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን ፀጋ ያብዛልህ በእውነቱ
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማለን 🙏🙏🙏
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይቀድስልህ ይባርክልህ ልብ እሚማርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከልብ 🙏🇪🇷
@እግዚእኃረያሠላሜባንተነው
@እግዚእኃረያሠላሜባንተነው Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፡፡አጥንትን፡የሚያለመልም፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሠማልን፡፡ፀጋ፡በረከቱን፡አብዝቶ፡ይባርክልን። ያከብርዋ፡ለሰንበት፡መላዕክት ፃድቃን፡በውስተ፡ገነት።
@Erena67
@Erena67 Жыл бұрын
ተተተ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተተተ
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን::
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
የህይወት እንጀራ ነው የእግዚአብሔር ቃል ወንድሜ አቤሎ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋው ይብዛልህ አንተ የክርስቶስ ሐዋርያ
@adanechdessalegn5461
@adanechdessalegn5461 Жыл бұрын
እንደሷ ያዘነ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ያልኩት መዝሙር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ወንድሜ
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 Жыл бұрын
ወንድሜ አቤል ስለ ጥዑም ዝማሬህ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ማመሥገን መለመን መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሁሌም አመሥጋኝ ያድርግህ
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ
@qwertqwert6245
@qwertqwert6245 Жыл бұрын
በዉነት ደስየሚል መዝሙርነዉ ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@muluabeba4416
@muluabeba4416 6 ай бұрын
Amen Amen Amen zemarmlaket ysemalen wendmachen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
እመኑ በልጁ ነውና ቀኝ እጁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ አቤሎ
@SelamawitAyele-dg9vm
@SelamawitAyele-dg9vm 11 ай бұрын
ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን ወንድሜ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ያድልህ አሜን ❤
@mhai2010
@mhai2010 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🙏
@1Amhara1888
@1Amhara1888 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያለምልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️💒✝️
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
@BayuligneZemedeagegnehuBahru
@BayuligneZemedeagegnehuBahru 11 ай бұрын
The pride of mankind, and the pride of Ethiopia
@lulayhaile3272
@lulayhaile3272 2 жыл бұрын
Betam des yemil zemari new. Egeziabher yesteh Thank you very much Abel.
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለምልም ነፍስን የሚአረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ባበቱ ያቆይልን
@amaamm7487
@amaamm7487 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የዳዊትን ሃብተ በገና እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳድርብህ
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@misaeshetu958
@misaeshetu958 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤❤
@selamlemma6104
@selamlemma6104 2 жыл бұрын
yene wede zemare melaket yasemalen betam deseyemiel mezemur
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Жыл бұрын
Zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen.
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
ኦሳእና መርያም 😭😭😭😭😭 💒 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏
@gelelakumsa
@gelelakumsa 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማል
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።
@zaraexpress7333
@zaraexpress7333 Жыл бұрын
Kal hiywet yasmal. ❤️
@TsigeBelay-pr1ji
@TsigeBelay-pr1ji 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@metasebiyadinku4923
@metasebiyadinku4923 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ሁሉም የበገና መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው መምህር 🙏🙏
@woinshetlemeta3106
@woinshetlemeta3106 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@tiube8057
@tiube8057 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን። ጸጋውን ያብዛሎት።
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
Zemare meleaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagegelote zemenehe Hulu yebareke kefu hulu ayagenehe edemehe yerezeme edeme lenesea new tebarekelene 😇😇😇😇👈
@mistreg4725
@mistreg4725 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ በአገልግሎቱ ያፅናልን መምህር🙏 በጣም እናመሠግናለን እንደሁሌው የሚመስጡ ዝማሬዎች ናቸው
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 2 жыл бұрын
Zmare mela'ektn yasemah wudu memhirachin!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Bewunt zemari melak yasemalin tegawun yabizalewet I 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zerihunbullo5132
@zerihunbullo5132 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን እድሜህን ይባርክ
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን
@aklilushifa177
@aklilushifa177 Жыл бұрын
ዝማሬ ምልክትን ያስማልን
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሶልያናመድብለፊደል-አ6ቘ
@ሶልያናመድብለፊደል-አ6ቘ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Amen amen zmare melakt yasemaln 😢❤❤❤❤🙏🙏🙏
@alazarabebaw5362
@alazarabebaw5362 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@yeneneshbelete
@yeneneshbelete Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያንተ ተማሪ መሆኔ እድለኛ ነኝ መምህር አቤል 🙏🙏🙏♥️
@merrynigusu8316
@merrynigusu8316 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! እግዚአብሔር ይጠብቅልን...
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 жыл бұрын
ለተራበው ነፍሴ ለተጠማው ስጋዬ እርካታ ለሆኑት ዝማሬዎችህ ቃል ሕይወት ያሰማልኝ።
@samarr1112
@samarr1112 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
Tebareke
@danielg.eyesus2215
@danielg.eyesus2215 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኪ
@user-wedibashay
@user-wedibashay Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲💐❤️🌹
@auracarecustomerservice5412
@auracarecustomerservice5412 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@addisaddis9815
@addisaddis9815 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሠማልን
@efrataashenafi4267
@efrataashenafi4267 Жыл бұрын
Zemare melaektin yasemalin memhre
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@emachele9473
@emachele9473 Жыл бұрын
Amen amen amen Zemarie melkati yesmela 🙏🙏🙏
@amsaluawoke4407
@amsaluawoke4407 Жыл бұрын
amene wodimachin zimare mlakte yasemalen
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በለ ዋጋ በለ እርስት ያድርግህ በምድር ብቻ ባልሆነ በሰማይም ዘማሪው ያድርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን
@Suckondamnutz
@Suckondamnutz Жыл бұрын
😊
@GetachewTanka
@GetachewTanka 6 ай бұрын
አሜን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@andualemsisay5601
@andualemsisay5601 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ሳሰማልን
@kalmiskab6079
@kalmiskab6079 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን፡ዝማሪዎችህ መንፈስን የሚያድሱ፡ወደተመስጦ እና ራስን ወደመመልከት የሚያደርሱ ናቸው፡ በርታልን†††
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
Kale hewet yasemalen
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@sebletube7525
@sebletube7525 5 ай бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን
@ethiointer12
@ethiointer12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@tsgeredateshome1520
@tsgeredateshome1520 Жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen tsegawen yabzaleh
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@fikirtealemu7698
@fikirtealemu7698 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@addisugetachew9276
@addisugetachew9276 2 жыл бұрын
Abtomarge
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@mebratchiquala2510
@mebratchiquala2510 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክን ያስማልን መንግስቱን ያዋርስልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@hiwotbirkneh1675
@hiwotbirkneh1675 7 ай бұрын
ZIMARE MELAEKTIN KALEHIWOTEN YSASEMALEN!!!
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን!
@selammatiwos1063
@selammatiwos1063 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@hannaendalew4863
@hannaendalew4863 Жыл бұрын
Zimare melakit yasemalin
@tomastesfaldet1547
@tomastesfaldet1547 Жыл бұрын
It is amazing bgna zemari egzabiher yebrkum
@samarr1112
@samarr1112 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@gojotube9248
@gojotube9248 Жыл бұрын
ejig betam tru sra nw betenkake yetesera mezmuroch nachew zemenhen fetari ybark
@abiyweldemedhin6545
@abiyweldemedhin6545 6 ай бұрын
🙏🙏🙏Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@yummyenglish4540
@yummyenglish4540 9 ай бұрын
How much I love this album 😍... Zimare melaektin yasemalin... Abzoto tibebun yichemrlih...
@abelbegena
@abelbegena 9 ай бұрын
Tnx so much and please share the link to all your friends 🙏🙏🙏
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
ALEMU AGA ‎- Éthiopiques 11: The Harp Of King David
1:06:05
Melocactus
Рет қаралды 409 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 858 М.
ዲ/ን ዘላለም ዘሪሁን ሙሉ የበገና አልበም
1:13:33
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН