KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባለሀብቱ አባት ለማኝ ሆኖ ተገኘ!!ልጃቸው ጉዳዩን ስትሰማ...!!
42:44
ፅጌ ቤተሰብህን አስተዋውቀኝ አለችው.ጋሽዬን ደውላ አናገረችው😱
24:36
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ለአመታት እህቱ የነበረችን ሴት!!እርጉዝ ሚስቱ ሆና ተገኘች!!
Рет қаралды 222,850
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 236 М.
ዱካ ሾው /duka show
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@hanamarem6300
9 ай бұрын
እሔንን ጋዜጠኛ እዴት እደምወደው ስራውም ጥርት ያለ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባቴ❤
@Zed00-fw2ed
9 ай бұрын
በጣም በኡነት ❤❤
@BatenoTumeboLagore
9 ай бұрын
አረ❤ አረ እዊነት
@SelamawitGebre-nc2qr
9 ай бұрын
ዘላለም እባክህ ወደ ህግ ይቅረቡ።ጨንቆኝ እንጂ አንተም እነደማትለቃቸው አውቃለሁ።እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።ጀግናው!!!!!!!
@tsigeredazenebe4739
9 ай бұрын
እኔን አመመኝ ምናይነት ጉድ ነው እባክህን ወንድሜ እነዚ ጋጠወጥ ለህግ ይቅረቡ በፍፁም ከቤትዋ መውጣት የለባትም
@LeyoLeyo-i6n
9 ай бұрын
@@tsigeredazenebe4739 ይሄ ደደብ ባለጌ ሁለቱንም ይዞ ወደ ህግ መቅረብ አለባቸው
@CatherineGomez-e8e
9 ай бұрын
ወይኔ እህቴ በናትህ ወንድም እግ ይፍረድላት ወይኔ እህቴን ሁፍፍፍ ያረገዘችዋ ልጅ ግን ምንም አልልሽም የስራሽን ይስጥሽ ሁሉን ነገር እያወቅሽ እሷም አምና እህቱ ናት ብላ አምና ተቀብላሽ ሁፍፍፍ ያማል ምንም አልችልም ሁለት ነፍስ ነሽ
@zeromwuneth5243
8 ай бұрын
p@@tsigeredazenebe4739
@BellaBella-f8g
4 ай бұрын
r😮🎉 8:58 e5r😢45😊r😂😢😮e😮s
@tenagnemekonnen8017
9 ай бұрын
ወገኖቼ በእውነት የመጨረሻው ዘመን ነው። ንስሀ እየገባን የጌታን ምህረትና ይቅርታ ካልጠየቀን እኔ እነጃ ያስራል። በየቀኑ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው። እባካችሁ ከፊቱ እንውድቅ!!!!!!
@mimib.5296
9 ай бұрын
እውነት ነው ። ጌታ እግዚአብሔር አምላካችን ይቅር ይበለን።
@samiyasaid7499
9 ай бұрын
ይህ ነገር ዛሬ አይደለም እንደ ኢትዮጵያ የተለመደ በወንዱም በሴቱም እንደ ጥበብ ተወስዶ በሀይማኖት ከለላ ውስጥ ሆኖ በይሉታ ዝምታ የታፈነ ጉዳይ ሆኖ እንደባህል የትእያዘ ዱርየንእት ነው ይህም የተለመደ ነው አገርን ጎድቶ ህፃናትን ሴቶችን እንዳናከብር ያልተፈጠረ ዝምታ ተፈጥሮ ህግ የሌለው ኖሮ ቆሽሾ ይገኛል እናም ይቼ አገር በቡዙ ነገር ጌታችንን ይቅር የምንለው አለና መስረቅ,መዋሸት,ሙስና,ሱሰኛ,የስውን ገዘብ ወይም ንብረት እየካዱ የመሳስለውን በደል የተሽከመች አገር ኢትዮጵያ የሀይማት አገር ሆና ሳለ በህግ መጠቀምም ባለመቻላችን ለውሳኔም ሆነ የስውን ችግር መፍታት ያቃተን ስዎች ነን
@YeshiemembetMeknnon
8 ай бұрын
❤
@Selamtube-t2r
8 ай бұрын
ትክክል😢😢
@sarasesaye
9 ай бұрын
ይሄ ነገር ተደጋገመ ሴቶች ወንድ ልጅ ዘመደ ናት ካለሽ አትመኝ 😢 ጋዜጠኛው ኑርልን ጀግናችን❤❤❤
@ShakilbSakilb
9 ай бұрын
እኔ እኮ የሜስቱ ዝም ማለት ወይ ጌዜ
@mercybayissa
9 ай бұрын
ጊዜው ከፈቱዋል ሚስትም ዘመድ ነው እያለች ትወሰልታለች እሚገርም ነው 🤭 ፈጣሪ ይታረቀን 😔
@memehirumadamo2803
9 ай бұрын
እኔ ግረየገበኝ ነገር አለ እንዴት ሚስት የበሎን እህትና ወንድም አተውቅም በእኛ አገር በህል የምን የበልዮ እህት ቀርታ የጎሯቤት ዘመድ አዝሠድ ነው የሚነውቀው ሆሆሆሆሆ እንዴት ያለ ነገር ነው
@memehirumadamo2803
9 ай бұрын
ወልዴሽ አትሰም
@rakyi2023
9 ай бұрын
ትክክል ዝብለው እያገቡ የማያቁትን@@memehirumadamo2803
@hulugebchanel6659
9 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ያልተመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል ❤❤❤❤😍
@mesiTube-m9q
9 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@AzizaMedia-ol2vx
9 ай бұрын
አባባ ሁለገብ ይገባታል ገጨዋት
@MohamdAgha-qd1wd
9 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@alemalem2300
9 ай бұрын
እውነት ነው
@አለልኝአባቴመድኸን
9 ай бұрын
እደ ሁለገብየ በጣም ጀግኖች ነን ሀገር ያወቀን ሰሀይ የሞቀን እዳው ዘሌ ተባረክና ለኸግ ይቅረብ ይሄ ወስላታ አይዞሽ እናቴ ደግነት ያስጠቃል አችም ጥፍተኛነሽ ዘመድ እኸቴ ሲል አለማወቅሽ ዘመዶቹን በደብ ማወቅ ነበረብሽ ቢሆንም ችግር የለም ደና ሁኚ የተሻለ የሚወድሽ ክብርሽ የሚገባው ወድ የሚሰጥሽ እዳትከፊ ይኼ አጸያፊ ጸልይ ጎንደሬ ነኝ አልሽ አደል ጸልይ ጸሎት ከፈተና ይጠብቃል ሲያስጠላ ጨቅጫቃ ዘሌ በመቤቴ እርዳት ስልክም አይገኝ በምችለው ብረዳት ይሄሰው አይሆናትም አጸያፊ አራት አመት ቀርጥፎ የበላ ግዜዋን ቅመሞችየ ፈጣሪ ከደዚኸ አይነቱ ወስላታ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምረው እኛ ጀግኖችነን መጀመሪያችን መጨረሻችን ያሳምረው
@selamgebremedhin
9 ай бұрын
እዉነት ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ጥሩ ነገር የምንሰማበት የምናይበት ግዜ ናፈቀን።ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ኣድናቂህ ነኝ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@bbhh211
9 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት ለበጎ ነው የገፋሽ ስለማይጠቅምሽ ነው እግዚአብሄር ለአንች ያለውን ይሰጥሻል እሽ እሱ ከንቱ ፍጥረት ነው እርጉዝ ተብየዋ ደግሞ የእጅሽን ይስጥሽ ሴት ሆነሽ ሴትን መበደል እንደ እህት ባመነችሽ ጭራሽ ውጭልን አልሻት!!!
@asefashabebe2933
9 ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ። የጨለማውን ነገር ግለጡት ስለሚል አንተ ደግሞ ይህንን እያደረክ ስለ ሆነ ። አንተንና ሌሎችን አበረታታችኃለሁ ።❤ በኢትየጵያ ውስጥ የገባ ጨለማ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይነቀል ።አሜን ።
@ganatkasawru9985
9 ай бұрын
Amen Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
8 ай бұрын
Amen
@jerrykonjonice3405
9 ай бұрын
ባል ተብዬውም እንስሳ ነው እርጉዛስ ባለ ትዳር ቤት ተደብላ ምን ማለት ነው ይህ እንስሳነትን ያመለክታል አይዞሽ እእታችን እመቤቴ ላንቺ ያለውን መልካም ትዳር ይስጥሽ ይህ ደነዝ የስራውን ይስጠው አቦ ዘላለም አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቦ
@CatherineGomez-e8e
9 ай бұрын
ሚገርም ነው አጠገቡ ብሆን አናት አባቱን ነበር ምበጣብጠው ይሄ ውሻ ሴሰኛ አስረጋዡም ያረገዘችዋ ውሾች ወይኔ እህቴ አይዞሽ እግ ይዳኝሻል አትፍሪ ያረገሽዋ ግን ሁሉን ነገር እያወቅሽ ማትገዝሽ ሲገርመኝ ውጪልን ምትያት በሰላም መገላገልሽን ሳታውቂ የሷ እባ ይፍረድብሽ
@silasgeberkstos6094
9 ай бұрын
ለሕግ ይቅረብ ጭራሸ በኩርቱ ልብሰዋን ሰጣት በሰማንያ ላይ እንዲማግጥ ማን ፍቃድ ሰጠው ወንድሜ እንደምትረዳት እርግኛ ነኘ መጨረሻውን አሰማን እህቴ በርቺ።
@HadjahKigunduKayiwa-iv7of
9 ай бұрын
ባልዬዉ ገገማ ነገር ነዉ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢
@HaymainotTadewos
Ай бұрын
እውነትም ገገማ ልብስ ስለለበሰ ሰው ይመስላል 😢
@marthafekebelu
9 ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይወድሻል ቀድመሽ በማወቅሽ ሰውን እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አይባልም ፈጣሪ የወደፊቱን ያሰተካክልልሽ ጋዜጠኛውም ከነአጋሮችህ እድሜና ጤና የስጣችሁ
@serkserk1091
9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ" ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ የለም" በርታ ወንድሜ ዘላለም ዘገየ። ስራዎችህ እጅግ የተዋጣላቸው ናቸው በርታ❤
@አለልኝአባቴመድኸን
9 ай бұрын
በጣም አንጀት የሚያርስ የተባረከ
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
9 ай бұрын
ጋዜጠኛው እነበራታታው በጣም ጎበዝ ነው ተባረክ ግን ጥንቃቄ አድርግ
@Hነኝከወደወሎ
9 ай бұрын
የኔ ልብ ለሷ ተሠበረ 😢😢😢😢😢 አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ምን አይነት ህሊናቢሠ ሠው አለ በአላህ ውጭልኝ አላለም አላህ አይንህን ያውጣው 😢
@MilliyonGirmay
6 ай бұрын
ዘሌ ጀግና ነህ በእውነት ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን በርታ
@huludebebe9935
9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናአል እንደዚህ ያለ ግዜ መድረሳችን መን አይነት ወራዶች ናቸው ወንዱ ቢአብድ የሴቶ ሌላ ሴት ያለችበት የምትገባ በጣም ባለጌ ርካሽ ናት!
@melakugebremariam50
9 ай бұрын
አቤቱ አንተ ሀያል የዓለም ንጉሥ ሆይ በደላችንን ሁሉ ይቅር ብለህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምህረትን አውርድልን አሁንስ የምንሰማው ነገር ሁሉ ያሳዝናል።
@ngsti277
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
@AngelEtp-c8o
9 ай бұрын
ዘላለም ጀግናነህኮ በርታ አገራችን ህግ የለም እናተ ወጀለኛን አጋልጡ
@Zewdet
4 ай бұрын
በርታ ዘሌ እኔም ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን ምንዋጋአለዉ ያለሁት አረብ አገር ሁለት ልጂ አስታቅፎኝ እፎይ ብሎ እየኖረ ነዉ እንደዘላለም ያለ ጀግና ቢያገኘዉ እርግጠኛነኝ ቢያንስ ለልጆቹ ተቆራጭ እንዲደርግ ይረዳኝነበር የኔወንዲም እዲሜህን ያርዝመዉ
@TemarMohammad
4 ай бұрын
መሄድ አለብሺ አማክሬው እናበውስጥ መስመር
@طيبهاحمد-ط5و
9 ай бұрын
አላህ የጃቸውን ይስጣቸው እደውባላሠቡትነገር ይፈትናቸው የኔውድ በጣምነውያሳዘሸኝ ያስለቀሽኝ ጠክረሽ ወድቀሽእዳልቀረሽአሳያቸው አፈርያስበላው ውሻነው
@Sara-g4o2d
9 ай бұрын
በጣም ፀጢያት ነው ግፍ ነው በእግዚአብሔር እጅ ተይዘሽ በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 😢 ተረጋጊ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የተሻለ ነገር አለው ቆንጆ ልጅ ነሽ ተረጋጊ ና ወደ ቤተክርስቲያን አረፍ በይ ጸልይ አይዞሽ የማያልፍ የለም እመብርሃን አች አማላጅነቷ ፈጥኖ ደረሽ በጣም ታስዝናለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 😢
@adanchetesfaye285
9 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ.....በቃ ካልፈለገ መብቱ ነው እቺ ተልባ ልጥፍ
@Seghi123-qs5cp
9 ай бұрын
ውይ. አገሬ. የጉድ አገር. ነሽ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ. በሪታ
@رقيهابراهيم-ن2ك
9 ай бұрын
በአላህ እጅ ተይዘሽ እኳን ጌታሽን ብትፈሪ ጌታ ይድረስልሽ የክህደት ስሜት ከባድነው አይዞሽ♥♥
@ChdvgGhdvfcf
9 ай бұрын
እሄንን ጀግነጋዚጠኛ እንደምነደንቀው ስራው በጣም ይሜይስደስትነው እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ከነቢተሰብክ ይስጥክ ተባረክ
@AmeleWork-w1b
9 ай бұрын
በጣም ይከብዳል በዉጭ መማገጥ ሳያንስ ጨራሽ እቤት ይዘዉ መምጣት ጀመሩ በተደጋጋሚ ሳይእህቶቼ ቤተሰብ አዉቀን ማግባት አለብን ያልያ የማናዉቃቸዉን ያክስት ልጅ ያጎት ልጅ እህት እያሉ ሲያመጡ አለመቀበል ግዜዉ ያስፈራል ወድማችን ዘላለም አጠያዬቅህ ስረሀትህ ትግስትህ ደስ ይለኛል በርታ ጥሩ ስራ ነዉ እህታችን አይዞሽ ይፈጠራል ትንሽ በትቆይ የሆነ ነገር ሊያረገሽ ይችላል ተሎ ማወቅሽ ጥሩ ነዉ
@yutube-u4r
9 ай бұрын
ውይ የኛ ሀገር እዲህ ተበላሽ አላህ ይጠብቀን
@FatimaAl-l9d
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yamchtiarlo7916
9 ай бұрын
በጣም የሰዚናል😢😢😢😢 መፍርያ ነህ😢😢 ስለመነችህ የወንድ አሰደብ ጅግና ጋዜጣኛ ነህ❤
@senaitkebede9628
9 ай бұрын
እመብርሃን ልጁና ልጅትዋ ይውጡላት ከቤትዋ በቃ ልጅቱ ግን ባለጌናት ጋጥወጥናት በቤትዋ ተቀምጣስ ውጪሊን ኣለች ኣይ ጅልነትዋ በስዋላይም ቺት ማያረግ መሰላት ገልቱ ወልዳ ኣትሳም ኣውሬ😢😢😢😢😢
@MekedesMekedes-t9g
9 ай бұрын
ጋዜጤኛ ዘላለምን እና ጋዜጤኛ ነስርን ስወዳችሁ❤❤
@fennet-g6y
9 ай бұрын
የኛ ጀግና ዬምትሉት በለይክ ግለፁት እግዚአብሔር እዳሜና ጣና ይስጥ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
ያረብ ምን አይነት ጉድ ነው እነዚማ ለህግ መቅረብ አለባቸው ወራዳ ዘልዬ አንተ ግን እራስክን ጠብቅ አቦ ወድማችን በርታ ❤❤❤
@fantayeedo3733
9 ай бұрын
ዘሌ አንተም ብለኸዋል ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ወገኖቼ አረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው አረ ከቀልባችን እንሁን ጌታ ሆይ ታደገን ዘሌ ራስህን ጠብቅ
@seni_21
6 ай бұрын
ይህንን ጀግናው ጋዜጠኛ እንዴት እንደማደንቀው ማርያም ትጠብቀህ በርታ ❤
@ZenbS-bv7gm
9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም. እዉነት ነዉ እዝችምድር ላይ. ያልሰማነዉ. እንጂያልተሰራ. ነገርየለም የኔዉጅ የፈጣሪስጦታዬ. ጆሮዬ. ፈጣሪችሎታዉን ይስጥክ 😂😂😂😂
@AcerTest-e8g
9 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ በተረፈ ቀጣዩን ምንእደደረሰች ግንሱ በህግ እደሚያስቀጣው አያውቅም
@Kamila-wr9nl
9 ай бұрын
ፈጠር መጨራሻችንን ያሰምርልን ጉሉ አሚን
@sinbodej
9 ай бұрын
Amen❤❤
@ttww9470
9 ай бұрын
አሚንን🎉🎉
@JustNow-er8lp
5 ай бұрын
ዘላሌም ,ዘገዬ,,የት ገባቹዉ ንሥሪ ,,አይንስ ,,,?????????
@frehiwotgebrhana9203
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አይቀናችውም መሱን የግፍህን ይቆያል ታገኘዋለህ እህቴ እይዞሽ እግዚአብሔር ከተበደለው አጠገብ ነው
@Hana-3838
9 ай бұрын
እግዚኦ እኔ ግራ ገባኘ ሕዝባችን የምን ሤጣን ተቆራኘን ያማል በጣም ያማል💔💔
@smumd
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ethio-NationalGeography
9 ай бұрын
ena yemelew akababewn betor jet medebdeb nw
@ኢትዮጵያየእኝናት
9 ай бұрын
😒ሴጣን ኢትዮጵያ ውስጥ ፈርቶ ወትዋል ህዝቡ ራሱ ነወ ከ ሴጣን የባሱ 🤮🤮
@RahelAbate-qn8zm
6 ай бұрын
በንስር አይን ላይ ያደረከውን ጀግንነት ሳየው በጣም ነው የወደድኩህ በርታ
@tigistayele4400
9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መገፋት ለመልካም ነው ሁለቱም ዋጋ ይከፍሉበታል አመስግነሻቸው ውጭ ላንች እግዚአብሔር መልካም ነገርን አስቦልሽ ነው
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
9 ай бұрын
ይሄ ነገር ግን ተደጋገመ አረ ምን አይነት ዘመነዉ😢😢ዘላለም ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@fitadena1949
9 ай бұрын
በጣም የሚያሳፍር የሚያሳዝን ደርጊት ነው አየትደርግ ያልው ኢትዮጵያ ውስጥ ለምስማት አራሱ የሚስቀጠጠ ህዝቤ ውዴት አይሂድ ነው እግዚአብሔር ምህረትሀን እውርደልን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jamela-ob5iq
3 ай бұрын
ይህ ኡከ የበይቡለቸ ትዘዙነወ አገረቸንን በድቀለነ በደም በዙሙት አስረከሰቸት
@danieltilahun1283
2 ай бұрын
የስራቸውን ያገኛሉ አይዞሽ መገፋት ጥሩ ነው
@Alice-kr5op
9 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ ያልተደረገ ነገር የለም ያልተሰማጂ ለወንዶች ጥያቄ አለኝ ሴቶችን አትግፉ ሴት እናት ልጅ እህት ናትና አትበድልዋቸዉ እህቴ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ አስከአሁን መታገስሽ እኔ አልችልም በኡነት ቤቴ ዉስጥ ሴትአስረግዞ ኦኦኦ አላርገዉም 😢😢😢
@DerejeDera-p3z
9 ай бұрын
ሴቶችስ እያወቀች አይደል እንዴ ተደርባ ስራዋን ስትሰራ የነበረችው ምን አይነት ህሊና ቢኖራት ነው እህት መስዬ ገብቼ ሚስት እሆናለሁ ብሎ ማሰብ።
@rahmasaeed4843
9 ай бұрын
አላህ ያዋርድሽ አንች እባብ ሴት አሠዳቢ😢😢😢😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
9 ай бұрын
እህቶቻችን የማታቁትን ሰው አታግቡ በተለይ ቤተሰብ የማያውቀውን ሰው 😢😢አይዞሽ እህቴ አንዳድ ወንዶች ግን እግዚአብሔርን ፍሩ
@MekedesMekedes-t9g
9 ай бұрын
ትክክክል እኔም ቤተሰብ ተይ እያለኚ እማላቀውን አግብቸ 😢😢 ጉድ ሁኛለሁ አትሸወደ እህቶቸ ግደላችሁም መችም ይህ ስልካችን ይዞታል በላ እኮ
@asteryegezu4065
9 ай бұрын
የማዳመጥ ችግርኣለብሽ ቤተሰብ ያውቃል በማዘጋጃ ተፈራርመናል ብላለች ለመፍረድ ኣትፈራገጭ ይሆንሽ ድንባዣም
@Alam-k6l
9 ай бұрын
በቤተሰብ የመጣ ጋብቻ ጥሩነው እያልሽ እንዳይሆን
@mesiTube-m9q
9 ай бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ❤❤❤
@የትግስትሸጋእናት
9 ай бұрын
በጣም 😢😢
@ababaababa-c2j
9 ай бұрын
ያረገዝሽው አይባረክ የተረገምሽ የሰው ቤት የምታፈርሱ ሴቶች ድፍት ያድርጋችሁ
@samiyasaid7499
9 ай бұрын
ወንዱም ሀይማነቱን ካከበረ ሚስቱንም ካከበረ ለም ይዋሻል ሁለቱንም እርምጃ መውስድ ያስፈልጋል በሁለቱም ላይ ከባድ ጥፋት ነው እንደ ሀይማኖት ህግ ቢኖር ይህን ጥፋትይወጣው ይችላል ሀይማኖትም ጌታውን አልተወጣም
@TsehayMelese-qq9sz
9 ай бұрын
አሜን✋✋✋
@FatimaAl-l9d
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@رحمه-ق5ج
8 ай бұрын
አሚን
@tekleababera1965
9 ай бұрын
በጣም ወ ራ ዳ ባል 👍👍
@memehirumadamo2803
9 ай бұрын
በጌታ ሥም ምን አይነት ነገር ነው ሀገረችን የገበው ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዘ ነው እንደልል ጊዜው ነው ሰው ነወ ስይጣን የሆነው😢😢😢😢😢 በእውነት ዛሬ ፍረት ተሠምቶኛል
@bahgitigray8307
9 ай бұрын
ያቺ እርጉዝ ፈጣሪ ልጇን የአሳጣት
@AmsalMengistu
9 ай бұрын
አይባልም
@melukongio5148
9 ай бұрын
እረ ነውር ነው እርግዝና በራሱ የሞት አፋፍ ነው የሰው ልጂ በእርግዝና እና በልጂ አትምጡ የራሳችን ጥፋት እያለ
@ZEBlDAR
9 ай бұрын
አሚን ሂወትዋን ሚያጠፋ ይሁን ሴት ሆና በሴት ላይ ግፍ
@GFg-uj2gv
9 ай бұрын
ኧረ አይባልም ብቻ የጇን ይስጣትአሁን በሧላይ እድህ በማድረጉ ነገ በራሧላይእደማይደረግ እዴትእርግጠኛ ትሆናለች ሠው የዘራውን ነውእሚጭደው
@ashenafisahle5922
9 ай бұрын
Be nice
@amlaksirateferi3323
9 ай бұрын
ወንድምና እህት እያሉ ባለጌዎች
@hana.6956
9 ай бұрын
አንች እርጉዝ ሌላ ጊዜ በላይሽ በአንዳች ላይ ሌላ ያመጣብሻል እንደዚ ያለ ታሪክ በሰው ላይ ደርሶ አይቻለሁ የሚገርመው ነገር ሁለቱም በአጭር ቀሩ አድነን ፈጣሪ
@adanechabubo6143
9 ай бұрын
Gata yefirdal Eko
@ToybaAlshbashi
9 ай бұрын
ዘ❤ላ❤ለ❤ም❤ዘ❤ገ❤ዬ❤የድንግል ማርያም ልይ ይጠብቅህ
@Alice-kr5op
9 ай бұрын
ወደህግ ወሰደዉ ዘላአለምየ የኔጀግና ምነዉ ዛሬ ቀዘቀዝክብኝ ይሄዉሻ ትእቢተኛ ዋጋዉ ማግኘት አለበት በፈጠረህ በጣም አሳዘነችኝ እረ ጉድ አፈርብላ በጣም ደፋርናት ዉሻማዉ በትዳር ትዳር ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@nanny3146
9 ай бұрын
Selam selam our great brother selam for all wellcome always our real Ethiopians son keep up brother 😊
@Kedijawelela
9 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ሚሰማው እኔ ባገባ ማንም አላቀርብም አስብበት የወደፊት ባሌ ጨረስኩ
@ፍታዉ
9 ай бұрын
😂😂
@መቅዴሥየማርያምልጅ
9 ай бұрын
😂😂😂የዉነት ክፋ ሊያደርጉንነዉ አሁንሥ አፈር ያሥበላህአቦ😢
@geedasjeedas5466
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😁😁😁😁
@diasporabilu7563
9 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ እህቴ ለፍርድ ይቅረቡ ያረገዘችው ቢዘገይም የስራዋን ታገኛለች ጠብቂ ደም እንባ ታለቅሳለች እግዚአብሔር ይክፈላት ጨካኝ አረመኔ
@iopo9417
9 ай бұрын
ሰላም.ጀግና.ጋዜጤኛ
@AlemtsehayAkirso
9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በቃ ጥሩ ነገር ማየትም መስማትም ቀረ ማስረገዙን አስረግዝ ግን እህቴ ብሎ አይከብድም ሁለት ነብስ በእመቤቴ እጅ ተይዘሽ ውጭ ማለት እግዞዮ ትወልጅ አትወልጅ እንኳን ሳታውቅ ኧረ ጎበዝ ምን ጉድ ነው
@firehiwotbekalu585
9 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ይገርማል እዚ ባረገው ይህ ስው :: አባቴ ስራተኛ አስረግዞ እናቴን ውጭ ከሶ ጋር ልኑር አለ ብለው ሲሉ ስምቼ ነበር ያማል
@mebratl.abraha5022
9 ай бұрын
ጉድ ዉለጅ አቦ! እንደሰዉ ጤናማ ልጅ ወልደሽ እኔን ያየ ይቀጣ እያልሽ ኑሪ ሌላ ምን እልሻለሁ!
@hoaaal6588
9 ай бұрын
ፈጣሪ የእ ጃጂሁን ይስጣቺሁ ወሎ ሳያድር ዝሙታም ሁላ አይዞሺ የኔምር አላህ ተጎንሺ ይቁም ጠካራሁኝ እማያልፍ የለም
@ቲቲነኝየማርያምልጅ
9 ай бұрын
እነሱ ነዉ መውጣት ያለባቾው እንጂ እሳ ኣደለም እባክህ ወንድሜ ኣግዛት
@Taggist-rx6wr
9 ай бұрын
አይ ወንድቺ ወንድ መመን ከባድ ነው ብቻ መኖር የሻላል አይዞሽ እትህ 🥺
@ኢትዮጵያየእኝናት
9 ай бұрын
ሴቶች ጭካኔ ምን አገባኝ ብላ 🤮🤮🤮ምትኖረወ 🤮🤮
@Taggist-rx6wr
9 ай бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት አይ እኔ አሁን ወንድ አስጥልቶኛል በሃይማኖተችሁ ፅሎት አርጋችሁ እግዚአብሔር የፍቀዳልቹ አግቡ በቃ
@sabahailemikael2425
9 ай бұрын
Besimame bewoneti ejege betame yasazinale 😢😢 bewoneti betame balega siriatebyesi newo 😢😢 Egzabehare yefirdebesh 😢 2 nefisi honesh lafesh enqani kififi alalelesh wochye sityati lezawome behige yagebachewoni balewani😢😢 Egzabehare 2 firduni yesetachehale😢😢 Zelalem yena gobezi jegena Gazetega bewoneti lefirid akirbachwo.
@hanabelay8701
9 ай бұрын
Zele aderahen erashen tebik yene jegna fetari yetbkh ❤❤❤❤
@MahletMahlet-hk6bl
9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ይህን መልካም ሰው ወደ 200k እናስገባው በቀናቶች👍👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለአገራችን ውስጤ👍👍👍👍👍👍
@betelmesfin1888
9 ай бұрын
Be strong my sister don’t give up. You are the one sharing with the house she have to go out.
@muluwork5313
9 ай бұрын
አቤት እንዴት የተረገመ ሰዉ ነዉ ! አለማፈሩ ጭራሽ ሊደበድባት ነበር ! አቤት ፈጣሪ አቤትየሀጢያታችን ብዛ ት !!!!!!!! መድሃኔያለምየጅህን ይስጥህ ምንም ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ጋጠወጥ ነዉ !!!!
@destata7749
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፋረዳል የእዉነት
@AtsedeAsalif-qe1lu
9 ай бұрын
ዞላየ በርታልን ሁሌም የምትለው ነገር አለ እዝች ምድር ላይ ያልተደረገ ነገር የለም ያልተሠማ እንጅ ጉድ ነው ዘንድሮ
@CggFgh-k7x
9 ай бұрын
እኛም ሴቶቺ በጣም ጥፋተኛነን ሚስት እዳለው እያወቅን መደርብን ምን አመጣ
@sofiyamohammed2184
9 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ላኔ ያልጋባን ናጋሪ ያችህ ነው ሴቶነት ሚስት እዳ አሎው እያዎቃቺ ማጋባቶ 😢
@EthiopiaDubai
9 ай бұрын
Edmek yerzem yene jegnaa ❤❤❤ tebarekelen ke kifuu yitebikik ❤ lijuu esir yi gebewal😢😢😢wushaa ye wend asadabii gen setoch please ye sewun manner satawkuu betachuu atasgebuu😢😢
@Mohammed-ez5fw
9 ай бұрын
ሴቶች ከተወለዳቸሁበት ቤተሰቦቸን የምታውቁ የአንድ ወረዳ ሰው አግብ የማታውቁትን አታግብ ደስ የሚለው ቤተሰቦቸ አይፍቅዶም የሩቅ ሰው😢
@MahletMahlet-hk6bl
9 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ያልሰማነው።።።። ብዙ ጉዶችን ።።።። 😢😢😢😢 ወይኔ በፈጣሪ ስም በዚህች ምድር ስንቱ ነው የምንሰማው 😢😢 እረ ማረን ይቅርም በለን ።።።😢😢😢😢
@nunuadmsu1455
9 ай бұрын
ያች እረጉዝ ደሞ በገዛዋ ቤት ፣ሳታፉሪ ጭነት ከጫነች ቦሃላ ውጭ ትላለች ፣😊😊😊😊ድንጋይ
@askualaregawi2963
9 ай бұрын
እኮ ደንቆሮና፣ደፋር ናት
@አልሀምዱልለህ
9 ай бұрын
ወለሂ በጠም ነው የዘኩት ጪረሽ ኡሰም ተነስተ ውጪልኝ ትበለት ፈጠራ ምለሹን ይመልስለት💔😢የመል
@genetiligabawu1709
9 ай бұрын
በጣም ያማል እውነት እንዴትስ ስው እንኳን ትዳር ማደር እይፈራን ነው እንዴት ነው ስው ክሚስት በላይ ሚስት ይክብዳል
@hawasamanin1762
9 ай бұрын
የኔውድ እንኳንም ያልገደሉሺ አመሥግኒ በጤናሺ በመሆንሺ ተይው ዋናው ጤናነው ጠናሺ ይበቃሻል ሥንቱነው በሸተኞ እያረጓቸው የቀሩት አንች አመሥግኙ🎉
@SenayetAyenew
9 ай бұрын
የኔ መልካም እግዚያብሔር የበርታሽ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ትዳር ፈራሁ
@fitadena1949
9 ай бұрын
አረረረረ በጣም ያስፍራል ማነው ግን የሚታምነው ክባደ ነው😢😢😢😢😢😢
@MssMedina
9 ай бұрын
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው በዚህ ዘመን እንዴት ሰው እንመን 😢😢😢💔💔💔💔💔💔🥲😓😪😪
@gumaatakeenyaa
9 ай бұрын
Aboo jabaadhu✌️
@הדסטקלה-ס1ו
9 ай бұрын
ዘላለም ጀግና ነህ ግን ህግ የለም ከእናንተ እንደ እቃ ውጪ አዝናለሁ ብርታቱን ይስጣት እሷም የእጇን ታግኝ💔💔💔💔
@sanaitgebermdhen6222
9 ай бұрын
God bless u Nice to see you
@alemesoratube9648
9 ай бұрын
Yamacarasha geza ayedale egzaber lebona yesxane ethiopia wusexe yalawu gude baya qanu lala adese nagare new ezgo abate marane yekereme balane gazaxanyache egzaber yexabeqeke yehunate akebareke nanye❤
@nuritahmed8014
9 ай бұрын
በፈጣሪ መጨረሻውን አሳውቀን ወንድሜዋ ለማግባት ፈራሁ😢😢😭
@fhgj8773
8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለወደፊቱም ፈጣሪ ላቺ ያለውን ይስጥሽ ዘላለም አተም ፈጣሪ ይጠብቅህ እና የኛ ጀግና ጋዜጠኛ እስከመጨረሻው እንዳትለያት ❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
9 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ጨካኝና ባለጌ አለ ካባልየው የአረገዘችው ውሻ በሚስት ላይ ሲያመጣት እንኳን ለሴት አታዝንም ከንቱ ነሽ ውይ እህቴ ተረጋጊ ባክሽ
@BelayineshTasew
9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በጣም እኮነው የምከዳው ውይ ብቸኝነትን የመሠለ ነገር የለም ከእግዝህያብሔር ጋ መሆን በቃ
@EmebetEe
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዱካዬዬ ❤❤❤
@meseretf1
9 ай бұрын
ዘላለም በጣም ጎበዝ ሰው ነህ፡፡ የዚህ ህዝብ ነገር እንዳያጨልልህ ብቻ፡፡ ዘይገርም ጭራሽ እንድቤት ሰራትኛ ውጭልን
@GodisGoodallthetime-u3b
9 ай бұрын
ውሽምዬዋ ነች ባለቤት የምትመስለው ዘና ብላ ተቀምጣለች አይምሰልሽ ዛሬ በትዳሩ ላይ አንቺን ያመጣ ነገ ባንቺ ላይ የባሰ ግፍ ነው ይቆጭሻል ክፉ ዘር አታስቀምጪ ምን አይነት ክፉ ና ጨካኝ ትውልድ መጣብን?😢
@adnaadna8590
9 ай бұрын
የኔወድም፡ሠላም፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ፡እንዎድሀለን
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
9 ай бұрын
ቤተሰብ ያላወቃቹ ትዳር አትያዙ እንደዚ እህት እያሉ ሚስት በቤታቹ ቱ
@abouchyahellbuy1939
15 күн бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ አደኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@manalosahalo5335
9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜ ላይ ነዉ ያለነው እግዚአብሔር ይቅር በለን ምን ይባላል😢😢😢
@mekiyamohamned915
9 ай бұрын
Balya aygelxwem Koseha seha defit yarghi ho chraseh kbetuwa mafreya nhi😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ayi seat mohon
@Melawitchanel
9 ай бұрын
ሴቷስ ብትሆን ሚስቱ መሆኗን እያወቀች እንዴት ሰው ቤት ገብታ ታረግዛለች ምን ኣይነት ህሊና ቢኖራት ነው የምትወልደው ልጅስ ምን ሊማር ነው😢 ኣሁን ይህን ባለጌ ባል ሚስትየው ብትበቀለው ልናዝንለት ነው ከንቱ
@رحمة-ع6ج
9 ай бұрын
በከጌ ስድ አረመኔ ሰው ነው አብሽሪ የኔእህት አይዞሽ አላህ ከሀቀኞች ጋነው
42:44
ባለሀብቱ አባት ለማኝ ሆኖ ተገኘ!!ልጃቸው ጉዳዩን ስትሰማ...!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 133 М.
24:36
ፅጌ ቤተሰብህን አስተዋውቀኝ አለችው.ጋሽዬን ደውላ አናገረችው😱
Tsge royal
Рет қаралды 35 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
1:05:14
አባወራውን ዱር አሳደረችው// የሴት ጎረምሳ ሀብቴ ዋጋዋን ሰጣት
Single /ሲንግል
Рет қаралды 53 М.
41:02
ለ12 አመት የካንሰር በሽተኛ ነች የተባለችው ልጅ በገዛ እናቷ የተፈፀመ በደል!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 270 М.
25:15
ያላሰብነዉ ገጠመን!
Eba Tufa
Рет қаралды 19 М.
23:41
ዳኒ ሩታን ከቤት ይዟት ወጣ. ጠብቄው ነበር ግን አልመጣም🥹
Dani Royal
Рет қаралды 57 М.
42:04
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 211 М.
38:09
ካብ ሓይሊ ባሕሪ ዝተረኽ በ ምስጢር መራኽብ ኣዘርባጃን መበገሲኤን ተፈሊጡ - - #EritreanUnityWorldwide EPLF1
Eritrean Unity Worldwide EPLF1
Рет қаралды 4,8 М.
44:55
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ ። የሚኪ እናት ሽጉጥ መዘዙ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 100 М.
42:56
ሚስቱን በቤት ሰራተኛ የቀየረው ባል!!በመጨረሻም ባል እውነታውን ተናገረ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 105 М.
40:32
ለማመን የሚከብድ ነገር ገጠመነ።ማየት የትሳናቸው የ 15 አመት ልጅ ጉድ የገዛ እህታቸው ....
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 125 М.
37:48
ሙሽራዋ እና የልጁ አባቶች ተፋጠጡ!!በመጨረሻም የልጁ አባት ታወቀ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 216 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН