ለ እናቴ እንኩሮ አነኩርላታልሁ!

  Рет қаралды 479,190

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 613
@comedianeshetu
@comedianeshetu Жыл бұрын
የዩትዩብ ስልጠና ለመማር የምትፈልጉ በ 0975516360 ይደውሉል!
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች Жыл бұрын
እሼ በናትህ ከዚ ልጅ ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ Жыл бұрын
በርታ
@YordanosAyechew-rd9th
@YordanosAyechew-rd9th Жыл бұрын
price sent new eni memar efelgalew
@hanahany4364
@hanahany4364 Жыл бұрын
dubai lale saw yhonal ende eshe?
@masialemu
@masialemu Жыл бұрын
Ok
@comedianeshetu
@comedianeshetu Жыл бұрын
መዳኔ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube.com/@alazaralaka?si=kMdWpT8cxa0KSik0
@TyggujGggujj-fb9px
@TyggujGggujj-fb9px Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@saraworkambaw7210
@saraworkambaw7210 Жыл бұрын
@saraworkambaw7210
@saraworkambaw7210 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dinku4695
@dinku4695 Жыл бұрын
ሁላችንም አላዛርን እናበራራተዉ የአገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ልጅ ነክ እንደ እኔ በጠላ ተፈትነካ እኔም በጠላ ባረቄ ማውጣት በመሸጥ ከሰል በመሸጥ ብቅል አብቅሎ በመሸጥ ዳቦ ደፍቶ ቆራርጦ በመሸጥ አልፊም ፋብሪካ 1 አመት ሰርቼ ቀጥዬ አዲስ አበባ ገብቼ ሁለት አመት ሆቴል ተቀጥሬ ሰርቸ ቀጥዬ ለለውጥ ስደትን አቀናው ይህው ስደት ላይ 12 አመት ሆኖኛል ፈጣሪ ይመስገን አሁን ግን ደክሞኛል ከልጅነቴ ጀምሮ ስራ አሁን ላይ የቤተሰብም ናፍቆት ተጨምሮ ስራውም ሰልችቶኛል ደክሞኛል ወደ ሀገር ለመግባት ወስኛለው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 Жыл бұрын
Geta yerdash ihete barechi fatana la bago naw ayezosh li naga sil yechalemal ❤❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te 10 ай бұрын
ፈታሪ ይርዳሽ
@ComCell-gj9mi
@ComCell-gj9mi 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ
@FinoteSelam-p2q
@FinoteSelam-p2q Жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው የሚገርም ታሪክ ነው በአጭር ሰዓት እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይሄ ነው አነቃቂ ማለት
@mimeale1735
@mimeale1735 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ Жыл бұрын
እውነት ነው ከዚህ በላይ አነቃቂ እውነተኛ ድርጊት የለም ወንድማችን በርታልን 👍👏
@tafesechwagaye1082
@tafesechwagaye1082 Жыл бұрын
አሼ በጣም ግሩም የአገር ቤዛ እያወለድከ ነው እኔ አባል ሆኜ በየወሩ መክፈል እፈልጋለሁ ማመርም ጭምር ዕድሜዬ 65 ነው የውጪ ትምህርት መግፋት ከአገር መጥቀም አኳያ ሰታይ እንቶፈንቶ ከመሆኑም በላይ በፖለቲካ ትርክት ከአለንበት ሕገ አራዊት አድርሶናል ሰለዚህ እሼ የኢትዮፕያ ፅንቁ እባክህ እንዴት አባል ሆኜ ልርዳ ብሩክ ሁን ልጅ አውጣ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
መኪና የሰጠህን ሰዉ በእዉነት አደነኩህ አጭበርባሪ በሞላበት ሳትጠራጠር መስጠትህ ልጁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እግዚአብሔር እረድቶሃል ይርዳህም
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
ጀግና ነህ ወላሂ ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ያረጋል አብሽሪ አይዛህ
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ወንድም!! ያመንከው ይታመንኻል 🙏🙏🙏 ከፍ ከፍ ያድርግህ 💛 እሼ እናመሠግናለን 🙏
@selimasalim8573
@selimasalim8573 Жыл бұрын
እመነኝ በጣም ትችላለህ ብርታትህ የሚደነቅ ነው ደሞም በጣም የምትለወጥ ጠንካራ ወጣት ነህ !! መልካሞ የሚሰራ ክፍያውም መልካም ነው በርታ አሼ ራስን መተካት ማለት ይህ ነው ከዚህ በላይ ያሳድግህ
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Жыл бұрын
አላዛር ተመርቆ ያደገ ብሩህ ወጣት ነው፣ ይመጥቃል! እሼ አብረውህ የሚመጥቁትን እያፈራህ ስለሆነ ተባረክ!
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ጥሎብኝ ጄግና ሰው ዝቅ ብሎ የሚሰራ ጎበዝ እወዳለሁ በርታ ወገናችን
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Жыл бұрын
ለስራ ያለህ ተነሳሸንት ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹 በርታ አሁንም ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@momenasaeed241
@momenasaeed241 Жыл бұрын
ትልቅ ደረጃ የምናይህ ያድርገን በርታ ወንድማችን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
በርታ ወንድም አለም ፈተና ያበረታል ለጊዜው ቢፈትንም እኔ ከቀን ቀን በሰዎች ፈተና እበረታለሁ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢የምር የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጥዬ እኮ ነው እግዚአብሔር የሚያፋጁንን የሚያጣሉንን በዚህ አዲስ አመት ጠራርጎ ያንሳልን እና የድሮ ቦታችንን ይመልስልን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ወንድሜ በርታ ግና ትልቅ ትደርሳለህ በናት የተመረቀ መጨረሻዉ ያምራል❤
@Addeshabtamu
@Addeshabtamu Жыл бұрын
ዋው የእናት ደግነት የልጅ ቀናነት የታሪክህ አጓጊነት የመድሃኒዓለም ቸርነት ተጨምሮበት ታሪክህ እጅግ በጣም ጣፋጭና መሳጭ ነበር ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ደግ ልብ እንዳለህ ፈጣሪ ባደረገለህ ነገሮች መገመት አይከብድም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ!!!
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እናቱን አባቱን ያስደሰተ ምንም ፈልጎ አያጣም ❤❤❤❤በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
@tibebyoutube
@tibebyoutube Жыл бұрын
😂🥲🤗እናቱን የሚወድ እግዚአብሔር ይመስገን ይበል🙏🙏🙏
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Жыл бұрын
ዋው ጀግና ልጅ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ ከአመኑት የማይከዳው ፈጣሪ በመንግድህ ሁሉ ይከተልህ
@ብርቄወርቁ
@ብርቄወርቁ Жыл бұрын
ባራት ስልክ አራጌዋለሁ መጣም ጡሩ ስራ ይስራል ልጅ እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይርው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 Жыл бұрын
የሚገርም መንስኤ እና ውጤት ነው❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅነው አላዛር ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ ሲያንስበት ነው በአንተ እድሜ አይደለም ከአንተ የሚበላልጡ ወንዶች እንኳን እንዳንተ የጥሩ ነገር ምሳሌ ሊሆኑ አይደለም ሰውን በማሸበር እና በክፉ ምግባር ላይ ተቀምጠው የቤተሰብም የሀገርም ሸክም የሆኑ ብዙ ወንዶች አሉ በየቤቱ ቤት ይቁጠራቸው በርታልኝ ወንድሜ በመልካም ስራህ ትልቅ ቦታ ድረስልን እሼ አንተ ምቀኝነት እና ክፋት የሌለብህ መልካም ሰው ነህ አንተም በርታልን የተባረከ አዲስ አመት ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ Жыл бұрын
አሎጣ አሌኝ እስኪ ልንኩን ላኩልኝ
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 Жыл бұрын
​@@የክርስቶስበራያኔኝመዳኔቲዮብ
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 Жыл бұрын
ስታወራ እራሱ ደስ ስትል ድቡሼ የባሌ አምሳያ ሁሉምሰው ፈተናንማለፍግን ለመልካምነው
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
❤❤❤❤እውነት ነው
@beniyamyemane
@beniyamyemane Жыл бұрын
መልካም ነህ እናትህን ስለምትወድ የናት ምርቃት እና የምትወደው አምላክ ይረዳሀል አይዞህ መልካሙን ይግጠምህ
@ውበትአጠባበቅ
@ውበትአጠባበቅ Жыл бұрын
እሼ ፀጉር ቤት ውስጥ እየተሰራች ታሪኳን የተናገረችው ሴት ክፍል 2 ልቀቅልን 🙏
@Alem-cp6rl
@Alem-cp6rl Жыл бұрын
ተረሳ እኮ😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
​@@Alem-cp6rlአዎ ፣እርስቶት፣መሰለኝ 😂😮😊
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 10 ай бұрын
ተለቃል
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ዋው ታሪክክ መሳጭ ነው ጀግና ወጣት በርታ ትልቅ ቦታላይ እንጠብቅካለን
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክነው የናት ምርቃን ከፉያረጋል አቦ አሁንም ከፉበል እናቱን እሚከባከብ ልጂ ሰወዲ❤
@assaasee9838
@assaasee9838 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያስተምርነው ከዚህም በላይ ከፍከፍ ያርግህ እኔ ውጭ ነው እምኖረው እና ወንድም የለኝ እኔ እከፍልለትአለሁ እንደትነው እሚከፈለው
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው በርታልን ሲያጎርሱት እንባዬ መጣ የኔ ምስኪን ህዝብ😢
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Жыл бұрын
ፌንት በልተው! ነቀልኩ ሲገርመኝ በጣም ጎበዝ ጎበዝ አምላክ ይርዳህ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🏾💚💛❤️
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
የሆነ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ያስታውቃል ❤
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
አላህ በረካ ያድርግህ የእናት ምርቃት አንድ ቀን ያነሳል
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ፍቅር ይስጠን ያንተ ቲክቶክ ቪዲዮ ሳይ ከምሬን ነው ሁሌ ነው የማለቅሰው እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ የደግ ደግ ነን ግን ዲያብሎስ ቀንቶ ነው መሰለኝ እየበጠበጠን ነው 💔😥 ወንድማችን በርታ ኮሜዲያን እሼቱ ክበርልን አንተ መልካም ልጅ ሌላ እሼቱዎችን እያፈራክ ስለሆነ እናመሰግናለን
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Жыл бұрын
አላዛረ እግዛብሄር የሐሳብህን የሙላልህ እፀልይላሀለው::❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን እሺ እናደርጋለን
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
ፍትህ ያለ ጥፋታቸው በማንነታቸው ብቻ በየማጎርያ ቤቱ ለሚሠቃዩ ንፁሀን አማራዎች አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገናችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
በስመአብ ህልም እየመሰለኝነውአይቸየጨረስኩት የኔጀግኖይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
የእናትና የወንድ ልጅ መመካከር መተሳሰብ ቅንነት ደስ አይልም? የደስታ እንባ ነው ያነባሁት የልጁ ታታሪነት የእናትየው ቅንነት እግዚአብሔር ሁለቱንም እድሜና ሰጥቶአችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ🙏🏾
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ወንድም እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ወንድማችንንም እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰው
@nimonimo1911
@nimonimo1911 Жыл бұрын
ጠበሰቸ አላለም😅 የሚገርም ታሪክ ነዉ❤😢
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Жыл бұрын
ደስየሚል ልጅ አነጋገር አደኛ አደበተ መልካም በርታ እናቱንየሚወድወንድልጅደስይለኛል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
እይወላ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰው
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በርታልን አላዛር
@zzzz6032
@zzzz6032 Жыл бұрын
ዋውው ጅግና ነህ በርታ በሂወት ውስጥ ፈተና ያለነው ሁሉምጋ ጀረጃው ቢለያይም ዋናው ነገር ፈተናን ተቆቁሞ ማሳለፍ በጣም ደስ ይላል
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 Жыл бұрын
ይሳካልህ ወንድምህ አላዛር ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ❤❤
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ Жыл бұрын
በጣም ምረጥ እዉነት በንፁህ ልብ ከአመናከዉ እግዚአብሔር ስምም ረጅም አምላክ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ❤❤❤❤❤
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን🙏
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር እናቱን ይጠብቅለት
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሼ ቤተስብች አሪፍ ትምህርት ነው ዋውውው❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
አላዛር በረታ ትችላለህ ዉንድሚ እሸ❤❤
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ የላዛርነ ሰምይዘ ምንም አትሆን ጎበዝ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜኘ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ ❤❤❤
@amarechame5950
@amarechame5950 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄አንተ ልጅ ነክ እንዴ ለካ አወኩክ በጣም ነበር የማለቅሰው ቪዲዮክን ሳየው ቲክቶክ ላይ ❤❤❤
@hawolatglta2608
@hawolatglta2608 Жыл бұрын
ለምን
@amarechame5950
@amarechame5950 Жыл бұрын
የሰዉን ደግነት ያንተን ሁኔታ ሳይ እባ ነው ሚቀድመኝ አንተ ደሞ አዳዴም የ እውነት ነው ሚመስሉኝ ቪዲዮችክ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ትልቅ ትምህርት ነው ባለፈው ጀምሬ ጊዜ ስላልነበረኝ አላዳመጥኩትም ነበር ግን እሸቱ ሰብስክራብ ሲጠይቅ አደረኩ ። የተባረከ ልጅ ነው ።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
አይን እሼ ሁሌም ቅን ልቦና የአለህ ልጅ ነህና ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ......አብዝቶ.....አብዝቶ......ይባርክህ 🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በጣም፣የማያቀርባቸው፣ነገር፣በጣምነውደስ፣የሚል፣ነው፣ቀጥልበት፣ወንድማችን፣።
@Battiye
@Battiye Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Жыл бұрын
የሚገረም ታሪክ በንፁህ ልብ እግዚአብሔር ቸርአምላክ አለን አጭርጊዜ የሜገርም ለዉጥ በጣም ገራገር❤❤❤❤
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ፣ እናትህም የታደለች ናት አንተን በመውለዷ እናቱን እሚያከብር ልጅ የተባረከ ነው። ልብህም በጣም ቅን ነው በርታ አንተ ትልቅ ሰው ነው እምትሆነው፣ ኢትዮጵያውያን እንዳንተ ያሉ ቅን ልጆችን ትፈልጋለች ደርሰህላታል። እግዚያብሔር ባንተ ውስጥ ሆኖ የብዙዎችን ችግር ይፈታል በርታ። እግዚያብሐር ከክፉ ሁሉ ይከልልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥህ ወልደህ ክበር የተባረከችውን ቅን ልብ ያላትን እግዚያብሔርን እምትፈራ አንተንም እናትህንም እምትወድ ለህይወት ዘመንህ እረዳት እምትሆን የትዳር ጓደኛ ይስጥህ።
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 Жыл бұрын
Amen amen
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
😂😂 ደስ የሚል ልጅ ጠበሰች አላለም Congratulations 🍾
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 9 ай бұрын
እማምላክ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ ውይይይ ስወድክ እክ ሁሌ ስየው እንባዬ ነው የሚመጣው ደሞ ያሳለፍከው ሂወት ሁሉንም ሰው ያስተምራላ እዳይተ እናቱን የሚረዳ ያብዛልን
@selambougale9614
@selambougale9614 Жыл бұрын
በርታ ጀግና ሰዉመሆን ይበልጣል😍😍😍
@የወሎልጀነኝ
@የወሎልጀነኝ Жыл бұрын
ፍትህ ለገፋው የአማራ ህዝብ 😢😢 እኛ መቸ ነው መልካም ነገር የምንሰማው የምናየው ኧረ ይብቃን😢😢😢😢 እሸትዬ እንወድሃለን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የያዘ አያፍርም ተባረኩ ❤❤❤
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs Жыл бұрын
ለማነው ምትጮሁት ሰሚ የለ😢
@efremkidman470
@efremkidman470 Жыл бұрын
P
@efremkidman470
@efremkidman470 Жыл бұрын
O
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
Fannoo mindinew miseraw gin😡😡sitifokoru Alnaber indee
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን Жыл бұрын
መልኩም መንፈሱም ልጀን የሚመስል ደግ ሰው : እግዚአብሄር ሁሌም ለስኬት ይበልህ አላዛር ::
@EllshuMediaኤልሹሚዲያ
@EllshuMediaኤልሹሚዲያ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳህ ሰብስክራይብ አረጋለሁ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው እሚወደድ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ 👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼ከ እሼ ጋር መሆንህ ደሞ የበለጠ
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Жыл бұрын
ታሪኩ ፊልም ይመስላል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ልበ ቀናዎች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Жыл бұрын
ጎበዝልጅነው፣አሁን፣አደርገዋለሁ፣ሠብስክራይብ
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Жыл бұрын
ይሄው እኔ ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ በርታ ብቻ ጌትን አስቀድም ታሸንፋለህ
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ Жыл бұрын
እሼ መሌ መልካም ሰው ❤❤❤
@yeshigiorgis2143
@yeshigiorgis2143 Жыл бұрын
,አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ በእግር ወዳድነትህ በእውነት የምትድነቅ ዜጋ ነህ እግር እንደ አንተ አይነት ዜጎች ስለአሉአት ኮራት ይስማናል ።
@hanaarega-z3r
@hanaarega-z3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ 3 Reply
@degubayu4855
@degubayu4855 Жыл бұрын
simply ጀግና ቅን እና ሰዉ ነህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 3 ай бұрын
አላዛራን አይቼ መጣዉ 🥰ጀግና ልጅ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
ስታወራ ገና ዴክሞኝ ሳልጨረረስ ልቤን ዘጭ አለ 😂🎉🎉🎉 አይዞክ ብሮ ትልቅ ደረጃ ዴርሰክ ለማየት ያብቃን❤ ባምላካችን ተስፍ ያደረገ ነዉ መቼም አያሳፍረንም።
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
በርታ ያምንከው እግዚአብሔር ያግዛህ 🎉
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💒💒💒🙏🏻🙏🏻💒💒 በቃችሁ ይበለን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ሀሪፍ ፕሮግራም ነው❤❤
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም ግን ኣሳቀኝ ልጁ😂😂😂
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
አላዛር ጀግና ወጣት ነህ በርታ ወዲም 👍👍❤❤❤
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Жыл бұрын
አንተ ይማውቀው ይመስለኛል ምን ላይ ነው ያየውት እያልኩ ሳይ ገረመኝ !!! ቲክቶክ ላይ የምትሰራው ስራ አሪፍ ነው በጣም !!! በጥፊ የመታችህ እናት በጣም ነው አንደቴን የበላችኝ የእውነት እናት ናት!!!
@GenetWende
@GenetWende 10 ай бұрын
እሼ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ShemsuAsfa
@ShemsuAsfa 10 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም Жыл бұрын
አድርገናል ዶንኪ ቱዬብን እናከብራለን
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነክ እግዚአብሔር የልብክ መሻት ይፈፅምልክ ዘንድ ፀሎቴ ነው ይቅናክ
@Kidist-vp5vx
@Kidist-vp5vx 8 ай бұрын
አቤኒ የኛ መልካም እንኳን ደሰ አለህ በቅርቡ መቶኬ እንጠብቃለን እሰኪ አቤኒ 100ሺ ከእናሰገባው❤❤❤❤❤❤
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ምርጥ ልጅ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አረጋለሁ ወንድማችን በርታ ልን❤❤❤❤❤
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አማራየ መከረኛ ወገኔ በናዚ መንግሥት ተጨፈጨፈ😭😭😭😭😭😭
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw Жыл бұрын
ከስሙ ጀምሮ ደስ የመል ልጅ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
ለስኬት ያብቃህ እግዝያብሔር ይርዳህ
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ በርታ
@danielkassa9802
@danielkassa9802 9 ай бұрын
Ohh Hallelujah Lord God is so good, and God is so great😘🙏😘
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን እኔ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ እናተስ😊❤❤❤
@fatumaMohammed-x7y
@fatumaMohammed-x7y 25 күн бұрын
ይሔ ልጅ ጨዋ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኛም ያለአባት በችግር ያሣደገችን
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
እሸቱየ ከወለድክ በዋለ ትልቅ ትልቅ ሰዉእየመሰልክ ነዉ መዝለልህን ትተሃል አለባበስህም ተቀየረ ስደግም እደት ልኮነዉ
@ياالله-د6ب
@ياالله-د6ب 9 ай бұрын
ሀላፊነት አለበት🎉
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j Жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ: ቆየሁኝ እኮ ሰብስክራይብ ካርኩህ
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw Жыл бұрын
ወዲሜ. ያሰብከውን መልካም ነገር ሁሉ. ያሳካልህ እድሜን ጤናውን ይስጥህ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
Wow የሃጋረ ልጅ የሻሸው ልጅ 😍😍😍😍😍😍😍
@LamrotTamer
@LamrotTamer Жыл бұрын
ድል ለንፁሁ አማራ
@AshriqaAshriqa
@AshriqaAshriqa Жыл бұрын
🤪
@ስአዳአያሌወረ
@ስአዳአያሌወረ Жыл бұрын
በጣምደስየሚልልጅነውበጣምበርታልንጉበዝ
1 February 2025
1:05
mewded Kibru
Рет қаралды 35
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН