ላፅናናሽ ሙሉ ፊልም | latsenanashe | New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2024

  Рет қаралды 295,729

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Күн бұрын

ላፅናናሽ ሙሉ ፊልም | latsenanashe | New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2023 #Haset Movies
#Ethiopian_comedy #አዲስ #ethiopian_movie
#ላፅናናሽ #latsenanashe
Join this channel to get access to perks:

/ @haset6229
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©Hasetmovies2023
• Video
• የባሌ ልጅ ሙሉ ፊልም | Yebale...
• ልቤ ሙሉ ፊልም | Lebe | New...
Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2015,ethiopianmovie2015,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,

Пікірлер: 390
@adenaden3659
@adenaden3659 9 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እዉነት የትም ቢሆን ተቀብራ አትቀርም ሴቶች ቶሎ አትወስኑ ለመረዳት ሞክሩ ሚዛን ይኑራችሁ ወንዶች ደሞ ምቀኝነት ይቅርባችሁ ገንዘብ ለግዜው ይጠቅመን ይመስለናን እንጂ መጨረሻው ግን ከምድረ ገፀ ያፀፋል ለገንዘብ ሳይሆን ለፍቅር እንኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
@Homa-g6n
@Homa-g6n 9 ай бұрын
ኬኖ ካለ ፊልም ሁሉ ያምራል የኬኖ አድናቂዎች ላይክ
@Homa-g6n
@Homa-g6n 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 9 ай бұрын
Margamene.esu.segafeqere Nwe.emyamerbete ufffgg.kanaya.❤❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aseed792
@aseed792 9 ай бұрын
ኬና አተ አፍቃሪ ስኮን ነወሸ ደስ የሚለው የምር ክፉ ሆነክ ስተውን ደስ አትልም❤😊
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጩጨውን አይቸ ነው የመጣሁት ኬኖዬ በጣም ነው የምወዳቸሁ ሁላችሁንም በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@newfgy
@newfgy 8 ай бұрын
እናቴንአሞብኛንበየሀይማኖታችሁአስቡኝ😢😢😢
@WendiyeeeWendiyeee
@WendiyeeeWendiyeee 8 ай бұрын
Egizer yimarilish🙏
@KdestWendy-el7cw
@KdestWendy-el7cw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እሕቴዬ አይዙሽ
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@SSe-hy4lp
@SSe-hy4lp 7 ай бұрын
Allah afeya yargat
@Hakim44332
@Hakim44332 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እውነትን የያዘ መቸም አያፍር እና ደግሞ ሰውን እንደት እንመን ብቻ መልእክ ልብ ላለው😍👌
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@emebetsupermarket8142
@emebetsupermarket8142 9 ай бұрын
ኪናየ ካለህ ሁሉም ፊልም ደስይላል ግንአፍቃሪ እና መልካምሰው ስትሆን ነው ደስ እምትለው👍👍👍👍💚💛❤
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@halimahailu
@halimahailu 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የትነችሁ ኑ ያለናተ አያምርም ፊልሙ ምርጥ የሰው ዘሮች እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@lili-df9nd1212
@lili-df9nd1212 9 ай бұрын
አለን❤
@GcuddXhjki
@GcuddXhjki 9 ай бұрын
አለን❤❤❤
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 8 ай бұрын
አለን አለን አለን
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 8 ай бұрын
❤Alne
@ዘህራ
@ዘህራ 9 ай бұрын
ኬና አንተ ክፉ ሁነህ መስራት የለብህም አፍቃሪ እና መልካም ሰው ብቻ ሆነህ እንጅ 💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@HajaHaja-qh5bz
@HajaHaja-qh5bz 7 ай бұрын
ሴቶች ከዚህ ፊልም ተማሩ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች እደዚህ ነው እሚያጠምዱን ወንዶች በዙሪያችን የሚያዣንብቡት አዳሜ አቺን ፈልገው እዳይመስልሽ እ ንቂ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
እፃን ማርኮን አልተቻልክም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ 🥰ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን 🥰
@jdikdkd5996
@jdikdkd5996 8 ай бұрын
😢😢😢
@KftjJrjr-mz1ig
@KftjJrjr-mz1ig 8 ай бұрын
ዩሀንስ ሰዉነት (ኬና) መጥፎ ካራክር አይሄዲበትም አፍቃሪ ሁኖ ሲሰራ ነዉ ዬሚሄዲበት ከዛ በመቀጠል ልጂቷ ብዙ ዬተጎዳቺ አይዴለቺም ዬሚፈቅሩትን ሰዉ ማጣት ምን ያህል ከባዲ ነዉ ? ይመስለኛል ይቀራታል ዬግል አስተያዬቴ ነዉ በተረፈ በርቱ ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለዬዉም
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 9 ай бұрын
ወለሂ ትንሹ ስወደው የኔ ጣፋጭ
@እሙማሊክኢንሻአላህ
@እሙማሊክኢንሻአላህ 9 ай бұрын
ኬናዬ ግን😂😂😂😂😂 ትንሹ ኬና እዬቤ ዋው ምርጥ ተዋናዮች❤❤❤❤ ትንሹ አልተቻለም የውጭ ምግብ ማለት የእንጀራ እናት ማለት ነው ተመችቶኛል ጩጨው 😂😂😂😂
@Dibora5211
@Dibora5211 9 ай бұрын
አስተማሪ ነው . ኬና ክፍ ሰው ሆኖ መስራት አይሆንም ኬና በልካምነትህ . ህፃኑ ግን እድሜው ይጠና ገራም ልጅ አድጎ ላየው ረጅም እድሜን ለራሴ ተመኘሁ ። ሁላችሁም እማደንቃችሁ ጎበዞች ❤
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@aidaeshetu1169
@aidaeshetu1169 9 ай бұрын
ልጆችን ስናሳትፍ ፊልም ላይ እድሜ የሚመጥን ንግግር ቢሆን ጥሩ ነው የህፃኑ መኖር ጥቅሙ አልታየኝም
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 8 ай бұрын
Amazing Comment👍👍
@أمكلثوم-ب9ت
@أمكلثوم-ب9ت 8 ай бұрын
ውይ ውይ የዛሬ ዘመን ልጅ ይሄ ትንሺ ልጅ የሚናገራቸው ቃላት 😂😂😅😅😅
@Haset6229
@Haset6229 8 ай бұрын
🙏🙏
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ ቆንጆ ያደረገዉ ምክንያት ፊኒሽንጉ ነዉ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
እዮቤ የለበት ዲራማይመቸኛል❤🎉
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض 9 ай бұрын
እዮብ ልጅ ሆኖ ነው ምቺለው አዉን ሲያድግ ቡዙም አይደልም ተፍቶበተል 😅
@mulesenbe9076
@mulesenbe9076 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ቆንጀ ፊልም አየን 🙏🙏
@emmaemma167
@emmaemma167 9 ай бұрын
ጆስ❤❤❤&ኬና ዉስጤ ናቸው ❤❤🎉🎉
@SaaidGbh-su6xp
@SaaidGbh-su6xp 9 ай бұрын
ሀሪፍነው ግን ፊልተሩ አመድ አስመሰላቸው😮
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 9 ай бұрын
ፍቅር ፊልም ላይ እንደት ያምራል 😂😂😂😂😂 ኬኛን አይቸ ነው የመጣሁት
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 9 ай бұрын
wowww በጠም አሥታማር ፊልም ነው💪💪💪👌👌
@BereketBesir-ej2mo
@BereketBesir-ej2mo 9 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@konjokonjotakoji
@konjokonjotakoji 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እውነት መህቸም አትደበቂም
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቀዚሁ ቀጥሉበት ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤
@MamaSyme
@MamaSyme 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 ай бұрын
ኪያ ሰላለ እስኪ ልሹፈዉ❤❤❤
@解建-k4x
@解建-k4x 6 ай бұрын
ኬና፣ወዳጆች፣ገባ፣ገባ፣በሉ❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@Zahra-zt9fb
@Zahra-zt9fb Ай бұрын
አለን አለን ባደኝነት 🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤
@SolomonKassaye-ly7xq
@SolomonKassaye-ly7xq 9 ай бұрын
ኬናን ኦውው ትችላለክ አቦ❤😊
@EtieneshBelay
@EtieneshBelay 9 ай бұрын
Kena kale hulum yamral👍👍👍👍👍
@ssamirh3584
@ssamirh3584 9 ай бұрын
ይለቀቅ
@AsAs-k7i5c
@AsAs-k7i5c 8 ай бұрын
ልዩፌልም❤❤
@Haset6229
@Haset6229 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@እማማኦርቶዶክስ
@እማማኦርቶዶክስ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው
@GcuddXhjki
@GcuddXhjki 9 ай бұрын
ውይ ኬና ገና ዛሬ ደበርከኝ 😏😏😏😏😏😏
@memebakla378
@memebakla378 8 ай бұрын
በጣም ምረጥ ነው❤❤❤❤❤
@r.8740
@r.8740 9 ай бұрын
ምነው ጃል❤አይይይ ትዝታ ተነሳብኝ🎉
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 8 ай бұрын
ኬናን እወደዉ ነበር የሱን ፊልም አባርሬነበር የማየዉ አስጠላኝ
@hayathayat8142
@hayathayat8142 8 ай бұрын
ለምን ሢባል የምር እኔ ደሞ በጣም ነዉ የምወደዉ
@seasea3347
@seasea3347 9 ай бұрын
ኬና የኔ ውድ መጣህልኛ በቃ ልይህ አ❤❤❤
@mesimesi-ni7hh
@mesimesi-ni7hh 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ዜድ-ፐ3ረ
@ዜድ-ፐ3ረ 9 ай бұрын
ኬናን አይቸ የጀመርኩትን ፌንም ትቸ 🏃🏃💃💃💃😏
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤woooowwwww des yilal bartu
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
ኬና ያለበት አይል ፊልም ዜናም ያበደነው❤😂
@ጎስዐልብየቃለሠናየ
@ጎስዐልብየቃለሠናየ 9 ай бұрын
ኬናዬ ከመቼ ነዉ ክፋት የጀመርከዉ😂😂😂😂
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@dubai1280
@dubai1280 8 ай бұрын
ሁለተኛ ኪናየ የሚመታበት ፍልም እዳሠሩ 😢😢
@hayathayat8142
@hayathayat8142 8 ай бұрын
አ ኬና ቲመታ ማየት አልችልም ታሁኑ ልጥፋ የምር ሢሥቅ የምሥቀዉ ሢከፋዉ የሚከፋኝ ነገር ግርም ይለኛል
@kokisweet4121
@kokisweet4121 9 ай бұрын
ቅመም የሆነ ልጅ እድግ በል ቤቢ❤❤🎉🎉
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 9 ай бұрын
WOWWWW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TAZAFILMS
@TAZAFILMS 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
@sebilegetanehsebilegetaneh3304 8 ай бұрын
👌👌👌👌
@iyesusyadinalmestu3834
@iyesusyadinalmestu3834 9 ай бұрын
Wowow😍😍🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@طيبهسراج-ع1د
@طيبهسراج-ع1د 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 ай бұрын
ሰው ውደደው እጅ ኣትመነው አስተማሪ ፊልም 🌺🌺🌺💕💕💕💕💕
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
🙏🙏
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 9 ай бұрын
ለንቺመ ብሎ ከሀወሳ አልመጠም ለረሡ ጥቅም ስልነዉ የመጀመረዉ ፊቅረኛሽ በለደረገዉ ነገር ወቀሺዉ አልመገጠብሽም
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 9 ай бұрын
ህፃኑን ልጂ ለእሱ የሚመጥን ስራ ስጡት አትጃጃሉ
@BachuBaye-rh9cp
@BachuBaye-rh9cp 9 ай бұрын
❤️❤️❤️😍😍
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
ትንሹልጂ እደትንሺ ሁን
@rozaRoza-r2j
@rozaRoza-r2j 9 ай бұрын
1:20:25 ❤❤
@YewubineshDabash
@YewubineshDabash 8 ай бұрын
Yeche lej yemama bate laye yeserachwe nate ere edgete
@AhmedYimam-re6pc
@AhmedYimam-re6pc 8 ай бұрын
አይፊልም ቀልዱ መፋቅር መፋቅር ወጣያለስሩ
@wegyegochel
@wegyegochel 9 ай бұрын
በል ካለ ምንም አያለሁ
@سلاماسلام-ش4ك
@سلاماسلام-ش4ك 9 ай бұрын
#Bakachiu #setochi #Achere #qamese #batelabesus???
@JamaalMaxamad-l4g
@JamaalMaxamad-l4g 8 ай бұрын
💔💔💔💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 8 ай бұрын
Ene ahun Kenan talawut baka😂
@DarjeSunlight-hs4hk
@DarjeSunlight-hs4hk 9 ай бұрын
እድንደኔ ካትክቶክ አይቶ የማጣ አለ ❤❤❤
@Masaratgirmaa-iq9iz
@Masaratgirmaa-iq9iz 7 ай бұрын
Kiyàyee.atee.hulem.dag.inaa.afqarii.honee.sisaraa.new.mihamiribih.hulema.dag.honi.dagafihi.neny
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 9 ай бұрын
እሺ በጉጉት እንጠብቃለን ናገር ዳሞ አይተን ኮመንት እናረጋለን በጣም የምውዳችሁ አርቲስቶች ተባረኩልኝ እና የመዳም ቅመሞች ስራ እየሳራን እናንተን እያየን እንዝናናለን ሰላም ለዉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@HannahHfhj
@HannahHfhj 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@noornoor3552
@noornoor3552 9 ай бұрын
ይለቀቅ ሁሉም አርቲሥቶች የሚወደዱ ናቸ
@UaeDuba-c8r
@UaeDuba-c8r 9 ай бұрын
ሀይ ውዶች ፊልሙ አሪፍ ሆኖ እያለ ፍቅር ግን ትግስትና እምነት ያስፈልገዋል ማለቴ እሱን አግኝታ ማረጋገጥ ይኖርባታል የደከሙለትን ፍቅር ክንድ ተስፋ መቁረጥ ይከብዳል ሴቶችዬ
@薛彩云-r7o
@薛彩云-r7o 9 ай бұрын
Betam tkkl 😢😢😢😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
ኬናን የናፍቃችሁ 👍👍👍👍 ፊልሙ ላይ ሁሉ ኬና ቢኖርበት
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
እኔም እዳዛ እያሰብኩ ነበር ዛሬ 😂
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 9 ай бұрын
Ena.hulume.filme.laye Bagewe.emayslchege.kana.bcha.
@Saada-g4f
@Saada-g4f 9 ай бұрын
አይመቸኝም
@Zahra-zt9fb
@Zahra-zt9fb Ай бұрын
ኬናዬ ልዩነው በጣም ❤❤❤❤❤❤
@FafiyesufYesuf
@FafiyesufYesuf 9 ай бұрын
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ 😂😂😂😂ኬና ተቀየረ
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g 9 ай бұрын
እውነት ምንጊዜም መጨረሻዋ ልዩ ናት ውሸት ፍጥነት ብቻ ነው የምቀድመው እንጂ ቢዘገይም እውነት እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነው ውድ የሀገሬ እህት ወንድሞቼ በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃት ሀገራችንን👍👍👌👌
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@SenayetMitiku
@SenayetMitiku 8 ай бұрын
100% ይሄ ፊልም ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው የእውነት እውነትን ይዠ ስጓዝ አመት አለፈኝ በተስፉ ስጠብቅ እስካሁን ምንም መፉተሄ አላገኘሁም😢😢😢
@dmx3674
@dmx3674 7 ай бұрын
በኢትዮጵያኖች ዘንድ ትልቁ ችግር ይሄ ነው። ለፍርድ እንቸኩላለን ፣ ለጥፋት እንጋለጣለን ። ይሄ በግል ሂይወታችን ብቻ ሳይሆን በሀገራችን ላይ ከፍተኛ አደጋ አድርሷል። ሰዎች ባልዋሉበት ባላጠፉት ጥፋት በወሬ ፣በትርክት ታርደዋል ፣ ተፈናቅለዋል ። እውነትን ከመፈለግ ይልቅ ለጥፋት እንችኩላለን ። ስንቶቻችን ነን ለፍቅረኛ ፣ ለሚስቶቻችን የምናደርገውን ነገር የምንነገር? ልጁ ስልኳን በቋሉ ማወቅ መቻል ነበረበት ፣ ካላወቀ የግድ ቤቷ ድረስ መሄድ ነበረበት ፣ለምን? ያስለመዳት ነገር ሰለሆነ ፣ ሌላው ወንድሜ ፣ እስካሁን እልባት ያላገኘሀው ምክንያት ይኖራዋል ፣ መቼም እወነትን አወቀው የሚሸፍኑ መኖራችውን አትዘንጋ ፣ ቅንጣት ያህል እውነታ እንደሌለበት እያወቁ በሰበብ የሚርቁ አሉና ። አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማምና ።
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
ኬናዬ ካለ ምንም ይሁን አያለሁ❤
@Seadayasin-z9e
@Seadayasin-z9e 8 ай бұрын
እባክህ ኬና የኩፉ ገፅ ባህሪ ተላብሰህ አትስራ ባንተ አያምርም አድናቂህ ነኝ😊
@Ahmed-211
@Ahmed-211 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ቆንጆ ፊልም አየን 🙏🙏♥️♥️
@sabamedia7968
@sabamedia7968 9 ай бұрын
ህጻን ልጁ ግን፡ለምን እንደ ኣዋቂ መናገር ተፈለገ? በጣም፡ያስጠላልም ብቻ ሳይሆን፡ ልጁነቱን እየተሻሙለትም ስለ ሆነ ደስ ኣይልም። ልጆች ልጆች ሆነው እንዶያድሁ፡ኪነ ጥበብ የራሱ ሚና መጫወት ኣለበት፡ከዚኣልፎ ግብ በልጆች ህይወት መጫወት ይቁም!
@mekdi7550
@mekdi7550 9 ай бұрын
ኢዮባም ድሮ እንደዚሁ ነበር የልጅ ገፀባህርይ አልነበረም የሚጫወተው እንደዚ ሳይጎረምስ በፊት😂😂
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 9 ай бұрын
እዩባ እያየነው አደገ እያየነውም ያገባል እያየነውም ያረጃል
@SalhK
@SalhK 9 ай бұрын
እውነት እንዲህ ናት እባካችሁ ሰዎችን ለማጣላት እና ጥላሸት ለምትቀቡ ሰዎች ይሁን መታሠቢያነቱ ከዚህ አንማር በዘር እየከፋፈላችሁ ለምታባሉ በደንብ ቆም ብላችሁ አስቡበት አላለው
@iggjfg2244
@iggjfg2244 3 ай бұрын
wawou. Yeala nawou yeatamachachuni. Masayi ikani dasi. Alachi salamea jagina wodimi silalashi. Makurati. Yigabashali. Katilubati. Wounati. Yasanifali. Hayti nani. Kea dubayi❤❤
@SemiraSeid-ib5wp
@SemiraSeid-ib5wp 3 ай бұрын
ኬና ክፉ ስትሆን አያምርብህም በጣም ነዉ የምታስጠላዉዉዉ
@SaraSara-tr4ye
@SaraSara-tr4ye 2 ай бұрын
Setocheya lwesana machkole teru ayedelm swene mesemte menegageri madamete
@SaraSara-tr4ye
@SaraSara-tr4ye 2 ай бұрын
Kana metfo honke setwene ysetlbkale afikari sethone ymerbkle
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ውይ ጩጨው አፉ ሲጣፍጥኮ የኔ የልጅ አዛውት❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 3 ай бұрын
ለሰው ተኮል መስራት መጨረሻው አያምርም❤❤❤
@rozaalain8036
@rozaalain8036 7 ай бұрын
ይቅር በሉኝ እና ይሄን ቀዩን ልጅ በነብስ ነው የምጠላው አላውቅም ብቻ የሆነ ቅልስልስ ይላል ሁሉም ፊልም ላይ 😂😂😂😂
@Haset6229
@Haset6229 7 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 8 ай бұрын
በስመአብ 😳ሰይጣን ከነነፍሱ ይሄን ነው የሚመስለው!?
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@NahomMan-l8k
@NahomMan-l8k 9 ай бұрын
አረ ፊልም ኤጭጭጭጭ ቱ ከምር ያስጠላል ስለ አንዲት ልጅ ፊልም ይሰራል!!ቱ በፈጠራችሁ የምንወዳችሁ ተዋናይዎች እንደዚ አይነት ፊልም አትስሩ በተለይ እዮብ ዳዊት አይመጥንክም ይደብራል
@bettyየማርያምልጅ
@bettyየማርያምልጅ 9 ай бұрын
Kenaa koo belgna oo koo❤❤❤❤❤❤we love you
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ኬኖ ፊልም ሳይ አተ ያለህበት ነው መርጬ ማየው አፍቃሪ ሆነህ ስራ
@Haset6229
@Haset6229 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 ай бұрын
😅😅😅የዚህ ትንሽ ልጅ ወሬ እኮ ያበደ ነው አልጋውን ፓርላማ አድፕረገቺው አላለም ትክክል እኮ ነው ስብሰባ አዳራሽ ላይ ነው የዚህን አይነት እንቅልፍ የሚተኙት😂😂👍👍👍👌👌👌😁😁😁ተመቸኝ
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
ዋውውውውውው አራፍ ነው መጭረሽው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 8 ай бұрын
ማርኮን የሚገርም ጣፋጭ ልጅ ነው. አጣጥመን እስክንጠግበው ድረስ እዚህ እድሜው ላይ Pause አድርግን ጥቂት አመት ብናቆየው ምን ይመስላችህሗል ? 😂😂😂😂
@BezaGrma-k4i
@BezaGrma-k4i 9 ай бұрын
ቲንሹየ በጣም ነው ምወድህ
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 9 ай бұрын
Kena yemtserachew film yemiyastemru Nachew gene kefate beante,laye ayamerem,bereta egziabher edemina Tena yesteh
@destawadugna8991
@destawadugna8991 9 ай бұрын
በእውነቱ ምርጥ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ comment ስሰጥ
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@HiwotAssefa-iu7dl
@HiwotAssefa-iu7dl 9 ай бұрын
egna yayenew selku sitera ansetew fikeregnaw negn setel new behuwala demo bante selek tedewelolegn alech yehe ayent cheger film yabelashal endene film bedeneb lemiyay sew
@Masaratgirmaa-iq9iz
@Masaratgirmaa-iq9iz 7 ай бұрын
Banatachuu.kiyaa.inday.motii.ine.baxam.iyyaazazeneny.new
@MoMo-i6s3h
@MoMo-i6s3h 9 ай бұрын
በእውነት ኬና ከሌለ ብየ አላይም ነበር እደአጋጣሚ ስገባ አገኘሁት ከሁሉም ፊልም በኖረ ብየ ተመኘሁ
@Haset6229
@Haset6229 9 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
ድርሻዬ - Ethiopian Movie Dershaye 2023 Full Length Ethiopian Film Dirshaye 2023
1:42:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 185 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 13 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
በልደቴ ቀን በሳት ተቃጠልኩ!!!
53:08
friends time
Рет қаралды 22 М.
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 635 М.
የፍቅርሽ ሚዳቆ - Ethiopian Movie Yefekeresh Midaqo 2023 Full Length Ethiopian Film Yefeqeresh Midaqo 2023
1:35:46
‹‹ለአማራ ክልል የሚያስፈልገዉ….››› #amharaprosperityparty
12:02
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 286 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 13 МЛН