ለጾም ጊዜ ሳይሰለች የሚበላ ምጥን የትግራይ ሽሮ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 155,050

አዲስህይወት ንጋቱ

አዲስህይወት ንጋቱ

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJTRYmmeba6GbtEsi=WmluKlJRK-XI_plb የማያቃጥልና የሚጣፍጥ የማረቆ በርበሬ አዘገጃጀት #berebereazegjajet
@MBG-en6qr
@MBG-en6qr 9 ай бұрын
ሲጀመር የትግሬ አይባልም! የትግራይ ሽሮ ነው የሚባለው!!
@jesuslord3426
@jesuslord3426 9 ай бұрын
Mitin shirt malet beki ayihonim bilesh new???????
@jesuslord3426
@jesuslord3426 9 ай бұрын
​@@MBG-en6qrtigiray yemil meteriya yemetaw ke 3o amet wedi new tigire indeneber meteriyew yekedemu abatochin teyiki yneberin inawkewalen mirt shiro mazegajet😂 yemiyawiku Ertereayawiyan neberu hulachinim ke inesu new newe yelemedinew kedemo enesum tigire tebilew belimad be and lay silemiteru neber yetigre shirt yibal yeneberew silezih Mitin shro beki meteriyaw new
@jesuslord3426
@jesuslord3426 9 ай бұрын
Siro metateb yegid yilal yetigre shro batiy Mitin Sharon beki meteriya newe mirtin shiro azegejajet minchu ke Eritearawiyan inje ke tigire ayidelem yekedemu enatochin teyiki azegejajetishim ende inesu ayidelem yemawikewin iwint newi yeminegirsh berch ameseginalehu
@MBG-en6qr
@MBG-en6qr 9 ай бұрын
@@jesuslord3426 😂😂🤓🤓የጎጃም ማር የጎጃሜ ማር ነው የሚባለው ? የምጥን ሽሮ አመጣጥ ከኤትራም ይሁን ከትግራይ መጠራት ያለበት የኤርትራ ሽሮ ወይም ደግሞ የትግራይ ሽሮ ነው እንጂ የኤርትራዊ ሽሮ ወይም ደግሞ የትግሬ ሽሮ መባል የለበትም ነው:: ወላጆቻችን ያቆዩን የሚለው ላለመማር የሚሰጥ ምክንያት ነው:: ወላጆቻችን ያልተማሩ ያልሰለጠኑ ከነበሩ እነሱ ያሉትን ተከትለን ትግራዋይን ትግሬ ማለት አለብን ከሆነ ድንቁርናን ተቀብሎ መሄድ ነው የሚሆነው::
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
ተደጋጋሚ ማጠቡ አይሻልም ወይ ብላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው ማጠቡማ ቀላል ነው ነገር ግንሽሮ ሲታጠብ ጣህሙ በጣም ይቀንሳል ሲታጠብ ማግኘት ያለብንም ጥቅም በዛ ላይ እንዲቀንስ እናደርጋለን, አጥባችሁት ሀይለኛ ጸሀይ ወዲያው ካላገኘና መድረቅ ካልጀመረ ይሻግታል ይሸታልም, ከማጠብ መጠራረግ እንዳይሻግትና ቶሎ እንዲደርቅ ያግዘናል ከዚህ በፊት ስለተበላሸብኝ አሁን ውሃው ንጹ እስኪሆን ድረስ በደንብ ነው የተጠራረገው ቪድዮ ስለሚያረዝም ነው የቆራረጥኩት
@jesuslord3426
@jesuslord3426 9 ай бұрын
Ye Eritreawiyan enje yetigre ayidelem mirti shiro azegejajet talalakochin teyiki kedimo be andi lay tigire silemibalu new yetigire shiro yibal yeneberew metateb alebet
@Ruta4475
@Ruta4475 8 ай бұрын
@@jesuslord3426 ቡዳ ሌባ የትግራይ ነው::
@pate840
@pate840 4 ай бұрын
@@jesuslord3426 ኤርትራ ሽሮ ሰርቶም አያውቅ ኢትዬጵያ እያላችሁ ትግሬዋች አልነበሩ ያዘጋጁትን እየገዛችሁ የምትበሉ ውሸታም ። እናንተ ስልስ ሻሂ እንጂ ምግብ ዜሮ አኢትዬጵያ ከነበራችሁ ውጭ ። እንዳባታችሁ አትቀደዱ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
@@jesuslord3426 ኤርትራ???በስመአብ። ፖስታ ቀቀዬ እንጂ ።ሽሮ የኢትዬጵያዉያን ነዉ።
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
ይሻግታል የሚለው አያስኬድም ምክንያቱም በእርጥብ ቅመም ሁለት ቀን አስቀምጠሽዋል እሱም ሊያሻግተው ይችላል ትክክለኛ ምክንያቱ ግን ሽሮ የማያጥቡበት ምክንያት ውኃ ማንሳቱን ይቀንሳል ከተሰራ በውሓላ ደሞ ውኃ አቅርሮ ይገኛል ከዛ ደሞ የሽሮ ጣእሙ ይቀንሳል ሌላው ደሞ ዝልግልግ የሚል የተጋገረ የሚመስል ነገር ይገኝበታል የታጠበ ሽሮ ላይ እና ሽሮ ሲዘጋጅ ጠረግ ጠረግ ነው እንጂ አይታጠብም በጭራሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ አድስዬ ዋውውው በጣም ነው የማምረው ለወደፊት በጣም የምፈልገው ነበር አመሰግናለሁ ውዴ በተለይ በርበሬ እና ሽሮ ተተቀቀመ ሌላ ቅመም አያስጨምርም ስንሰራው አገር ይጠራል ሲሰራ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን 💚💛❤😘
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 9 ай бұрын
ቢታጠብ ይሻላል እኔ እናቴ አተር ሽሮ ስታዘጋጅ አጥባ ታሰጣዋለች
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
ስህተት ነው መታጠቡ መጠረግ ነው ያለበት
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 Ай бұрын
@@ድንቂቷ ለምን ሲታጠብ ምን ይሆናል
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ Ай бұрын
@ageriefentahun2120 ሲታጠብ የሹሮውን ጥቅም እናጣለን ቆሻሻ የሚመስለን ሽሮ ሲቆላና ሲከካ ያለው የራሱ ብናኝ ነው እሱን በጠር በጠር አርጎና በጨርቅ ጠርጎ መጠቀም ነው ያለብን
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
@@ድንቂቷ ለደከመኝ መልስ ስለሰጠሽልኝ አመሰግናለው
@Ureal22
@Ureal22 9 ай бұрын
ተባረኪ።
@abaymebriat2346
@abaymebriat2346 9 ай бұрын
አረ ይታጠባል በደንብ ሳይርሰ ነው የሚያጥቡት እነ እናቴ የግድ መታጠብ አለበት
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
በጭራሽ መታጠብ የለበትም በጭራሽ
@Ureal22
@Ureal22 9 ай бұрын
Brilliant!!!
@tlul8666
@tlul8666 Ай бұрын
እናት ሽሮውን ማንም በይው ማንም መጀመሪያ ታጥቦ መድረቅ አለበት ሲቀጥል ከበርበሬው ጋር ከመደባለቁ በፊት በሸክላ ምጣድ ሞቅ ሞቅ መደረግ አለበት
@mulumbetmammo
@mulumbetmammo 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ! ገበያ ላይ ብታወጪው በጣም በር ደስ የሚልኝ እንዳዝ ማለት ነው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
ኪስ በማይጎዳ በቅርብ በባልትና ስራ እመጣለው
@mulumedhane
@mulumedhane 9 ай бұрын
ጎበዝ
@mulumbetmammo
@mulumbetmammo 9 ай бұрын
ገበያ ላይ ብታወጪ ደስ ይለኝ ነበር ደንበኛሽ እሆናለሁ ምርጥ ስራ በርቺ!
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
በቅርብ ቀን እጀምራለው የብዙ አድናቆቼ ጥያቄ ነው በድንብና በጥራት ስራዬን ለመጀመር ስለፈለኩ ትንሽ ጊዜ እፈልጋለው እንጂ ስራ እጀምራለው ለጥያቂያችሁ ሁሉ ከልብ አመሰግናለው
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 9 ай бұрын
@@addishiwot.nigatu የት ነሽ
@AynalemTilaye-b2d
@AynalemTilaye-b2d Ай бұрын
አአዘጃጀትሽ አቀማመምሽ በጣም አሪፍ ነው ግን እህሉን ከመወልወል ማጠቡ የተሻለ ነው
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael Ай бұрын
እጂሺ ይባረክ
@EmebetMezegebu-ir9jq
@EmebetMezegebu-ir9jq 9 ай бұрын
ምነው ቢታጠብ አይሻልም ከዚህ በላይ ጭቃ ነው የሚወጣው እህቴ ማጠቡ ይመረጣል
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
ዝናብ እየዘነበ ስለሆነ እንዳይሻግት ነው መጠራረጉን የመርጥኩት ማጠብም ይቻላል በደንብ ውሃው እየተቀያየረ ንጹ ውሃ እስኪሆን ከተጠራረገ ከታጠበው ጋር እኩል ይሆናል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
@@addishiwot.nigatu ማጠቡ ይሻላል 💯 አለመቀበል ትችያለሽ የሰው ምክርም መስማት ጥሩ ነው ቶሎ ቶሎ እያጠብሽ ወንፌት ላይ ይደረጋል ውሃው እስኪፀዳ ከዛ ጠፈፍ ሲል ማስጣት ዛሬ ማስጫ ቦታም የለም እምኑ ዘመን ደረስን 🙈
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p Ай бұрын
እጅሽ ይባረከ ከረሩ ደስ ይላል
@FantsheMolla
@FantsheMolla Ай бұрын
አሪፍ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 9 ай бұрын
ወይ ጉድ የትግሬ ሽሮ አልሽ😮😮😮😮
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 9 ай бұрын
ልክ ነች
@Eden-s9r
@Eden-s9r 2 ай бұрын
Lezeregna beta yelem !!!! Lemibela domo wede zere lietasebaw new? E/r mhretu yesteha !!!zeregnat yednkuro meliekt new!!!!😢😢😢😢5😢😢😢😢
@SebleKahsay-m7l
@SebleKahsay-m7l Ай бұрын
አነ ሽሮ ይክአል እየ ።ግን ካብ ቅመማ ቅመም ንላዕሊ ፃዕዳ ሽጉርቲ,ሰሰግ,ጅንጅብል,ጨናኣዳም ንእሽተይ ዒር ስለዝብል ......ፃቅዳ ሞ አንኻይ ዶ ናብ ሽሮ ክኣቱስ ናብ በርበረ አካስ አንተበዚሑ አረረረረ❤
@lediaasfaw-kh9xe
@lediaasfaw-kh9xe 9 ай бұрын
ሽሮ ሳይታጠብ አይከብድም
@meserettekalegn
@meserettekalegn Ай бұрын
የኔ ባለመያ በርችልኝ ያንቼን አይነት ነው አዘገጃጀት ደስ የሚለኝ ቀጥዬ በሌላ ስራ እንገናኝ የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክሽም እንዳይረሳ ስለምታይልኝ አመሰግንሻለው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
እሺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለው
@tenagne884
@tenagne884 2 күн бұрын
Gobezzzz
@birukaklilu7438
@birukaklilu7438 9 ай бұрын
ምነው ብትታጥቢው አቧራ ካለው:: ፅዳት ይጎለዋል:: የትግሬ በደንብ ታጥቦ ነው የሚሰራው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
ውሃው ንጹ እስኪሆን ድረስ በደንብ ነው የተጠራረገው ቪድዮ ስለሚያረዝም ነው የቆራረጥኩት ዝናብ ስለሚዘንብ ከማጠብ መጠራረግ እንዳይሻግትና ቶሎ እንዲደርቅ ያግዘናል
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
በፍፁም ሽሮ መታጠብ የለበትም ሌላው ደሞ በርበሬ ስታዘጋጁ ከኮረሪማው ፍሬ ይልቅ ቅርፊቱን አምሳችው ጨምሩት የተለየ ጣም ይሰጣል ስህተት ነው የኮረሪማ ቅርፊት የምትጥሉ ሰዎች
@hassetmengistu7429
@hassetmengistu7429 6 ай бұрын
ደስ ሲል ተባረኪ
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 8 ай бұрын
ለማፅዳት የተተክምሺው ዘዴ ጥሩ ነው! አህሉ ምርቻ ወሳኝ ነኤው ያልሺው ልክነው
@MahletMekonnen-w9h
@MahletMekonnen-w9h Ай бұрын
ደሞ ሽሮም ዘር አለው ባይሆን የኢትዮጲያ የእናቶች ሽሮ አዘገጃጀት ብትይ ያምርብሻል
@bitaniyagetu3273
@bitaniyagetu3273 8 ай бұрын
ሸሮው ለምን አይታጠብም በጣም ነውጭቃ የሚወጣው ለወደፊት እጠቢው
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
ቆሻሻ አይደለም ሽሮው ሲከካ የሚወጣው ዱቄትና ሲቆላ ያረረው ነው ቆሻሻ የሚመስለው ይህንንም ለማፅዳት የሚያስፈልገን የሳር ወንፊት ከዛ ወፈር ያለ ጨርቅ መጠራረግ ነው ያለበት እንጂ ሽሮ አይታጠብም ስህተት ነው
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@FreeWende
@FreeWende 7 ай бұрын
ምኑነው የትግሬ ያስባለው የተገዛው ከአቃቂ አዘገጃጀቱ የተለመደ
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር 2 ай бұрын
እህቴ እንደዚህ በጨርቅ ውሃ እየተነከረ የሚወለወለው ዛላ በርበሬ ነው እናቴ ሽሮ ስታዘጋጅ ደጋግማ አጥባ ነው ከዚያም ለቀናት በደንብ እስኪደርቅ ታሰጣዋለች እመኚኝ ከወለወልሽው በኋላ ብታጥቢው ኖሮ ለውጡን ታይው ነበር።
@alenmulugeta5102
@alenmulugeta5102 Ай бұрын
በርበሬው ምን ያሕል ነው
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@yemariyamyordanos
@yemariyamyordanos 3 ай бұрын
በትእዛዝ ታዘጋጃለሽ? እህቴ
@israelfekadu9253
@israelfekadu9253 10 ай бұрын
የአቃቂ ሽንብራ ሚባል አለ ገበያ ላይ የት ነው ሚገኘው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 10 ай бұрын
የአቃቂ አተር ለማለት ፈልጌ ነው edit ሳላደርገው አልፎብኝ ነው
@selamawitwolde7823
@selamawitwolde7823 9 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው አቃቂ ነው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
@@selamawitwolde7823 ቄራ ጉሊት ወይም አቃቂ ገበያ አለ
@AtsedeFentahun-b4r
@AtsedeFentahun-b4r 17 күн бұрын
Addiseye shiro ena berebere azegajeche neber ena kundo berebere teresto bechawun tefech ena mene badereg yishalal meftehe kalesh
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 16 күн бұрын
Kundo berbere bichawn ende makulaya metekem yichalal eko,leatkltim entekem yele ede chigr yelewm wude
@MeronShishigu
@MeronShishigu Ай бұрын
ተባረኪ ከማጠብ ገላገልሽኝ ምርጥ አማራጭ ነው
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc 9 ай бұрын
ምናለ ለቅለቅ ብታደርጉት
@MuluberhanAyele-pm4ep
@MuluberhanAyele-pm4ep Ай бұрын
❤❤❤
@zewudituhussen2262
@zewudituhussen2262 2 ай бұрын
ለ25ኪ ሽር 7ኪነጭሽንኩርት አይበዛም እንዴ
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 2 ай бұрын
እንደውም 10 ኪሎ ነው መሆን ያለበት
@mitekuamde870
@mitekuamde870 2 ай бұрын
ጎበዝ
@GaladOsss
@GaladOsss 9 ай бұрын
🎉
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad 2 ай бұрын
Mashallah
@ሏሟሯሷሿቧ
@ሏሟሯሷሿቧ 3 ай бұрын
የተዘጋጀ ለመግዛት የት አገኛለሁ
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 9 ай бұрын
Tigray is the main ethiopia amhararic was created in tigray long time ago in kingdom of axum amhara are originally from tigrayns. Thanks for unity amhara and tigray and all states of ethiopia. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward
@Ruta4475
@Ruta4475 8 ай бұрын
Ay qomche leboch Amara mibali biher zer yelem be tarik amargna ke hulum behereseboch ye teleqaqeme qelali ye wetaderoch qanqa new tariku yhe new::ahun lay Amara nen yemtlut ye zer gndachu ke weyto ke shinasha ke farta ke oromo ke damote ke gafat ke qmant ke agew ke berishanguli new::Amara malet ke eslimna ena kelam amlikuwuch ye teqeyere orthodox edemalet enji beher endalihone libachu yaqewali meles new amara mibali klili 1983 yefeterew::
@AmsalMulu
@AmsalMulu 22 күн бұрын
@@Ruta4475 የህልም ነው?እና 1000አመት የአማራ ገዠ መደብ ማርስ ነበር
@TsigredaBrhanu
@TsigredaBrhanu 3 ай бұрын
Betam arif new negr gln snt kilo berbere new yemigebaw lemtnu?
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 ай бұрын
ሙሉ ቪዲዮን ተመልከቺ መልሱን ታገኝዋለሽ
@nebiyattaye1192
@nebiyattaye1192 7 ай бұрын
እሺ እኔ 20ኪሎ ነው ማዘጋጀት የምፈልገው መጠኑን የቅመም ንገሪኝ እባክሽን እህቴ
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 7 ай бұрын
የማረቆ በርበሬ 2 ኪሎ አትቀንሺው፣5 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት፣ቀይ ሽንኩርት 1ተኩል፣ዝንጅብል በመደብ የ20 ብር፣በሶብላና ጤና አዳም አንድ እጅ የሚሞላ ስለሚሽመጠጥ ሌሎች ደረቅ ቅመም የሩብ አጋማሽ ተጠቀሚ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
@nebiyattaye1192
@nebiyattaye1192 7 ай бұрын
እህቴ ደረቅ ቅመሞችን እባክሽን ንገሪኝ
@nebiyattaye1192
@nebiyattaye1192 3 ай бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@TsehayGebresilase
@TsehayGebresilase 7 ай бұрын
Wou
@Nardos945
@Nardos945 9 ай бұрын
ለምንድነው ሸሮው ውሀውሀ የሚለው
@RediAsres
@RediAsres 2 ай бұрын
Ered yderegal l think resteshe new
@SEMIRA-m1r
@SEMIRA-m1r Ай бұрын
ጨው መጠኑ ምን ያክል ነው?
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
መልሱ ቪድዮ ላይ አለ ሙሉ ቪድዮን ስላልተመለከታችሁ ነው ጥያቄ የምታቀርቡት አትዝለሉት
@TheEdlawit
@TheEdlawit 10 ай бұрын
❤❤❤
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 9 ай бұрын
መታጠብ አለበት
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 Ай бұрын
ለ15 ኪሎ ሽንኩርት 7 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት? አልበዛም?
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
25 kilo new
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EllineEphrem
@EllineEphrem 4 ай бұрын
Do you sell it
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 4 ай бұрын
Now i cant started
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 ай бұрын
ምርጥ መላ ነው አስራሩ ያለያል
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 7 ай бұрын
10q
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 7 ай бұрын
10q
@BamlakAsres
@BamlakAsres 3 ай бұрын
ሽንብራው 15 ኪሎ አተር 10 ኪሎ ሽንብራው አይበዛም ??? ለነጭ ሽሮስ ምን ያህል ሽንብራ እንጨምራለን
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 ай бұрын
አይበዛም ለጣህም ሽንብራ አሪፍ ስለሆነ መጠኑ የሚጨምረው፣ ለነጭ ሽሮ ተመሳሳይ ነው
@mliyhe
@mliyhe Ай бұрын
በርበሬ ምን ያህል???
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
መልሱ ቪድዮ ላይ አለ ሙሉ ቪድዮን ስላልተመለከታችሁ ነው ጥያቄ የምታቀርቡት አትዝለሉት
@mesibiru3024
@mesibiru3024 Ай бұрын
Ebait bikoola enkwan koshsha alew eshi enkwn yeakaki awara yemolabet ¡ila hulum bebaitu aarif argo mazegjt yechelal teretsh teru new betam gen yetateb
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@biiftuu383
@biiftuu383 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/rIiZoHmghNGGj5osi=SIMvEcCH1QW9C7zx ይመልከቱት ይገረሙበታል
@zerubabelabitew5660
@zerubabelabitew5660 4 ай бұрын
ድንብላል ለሽሮ አይከብድም ? ይጎፈንናል
@workieTegen
@workieTegen 2 ай бұрын
ስለጥረትሺ አደንቃለሁ ግን እኔ እህት ሽሮ በጣም እችላለሁ መጠኑ ልክ አይደለም ነጪ ሺንኩርት መብዛቱ ችግር የለውም ደረቅ ቅመም በጣም የቀረዋል ሲቀጥል ኮረሪማ ለሺሮ ይሂን ያክል አያስፈልግም፡፡(ለምሳሌ እነ7ቅመም ሌሎችም ታምሶ ሲቀዘቅዝ አብሮ ይፈቻል፡፡)
@Konjittbultume
@Konjittbultume Ай бұрын
ሰላም እንዴትነሽ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ላዘጋጅ ነው ምንም ልምዱ የለኝም ያሰብኩት 15ኪሎ ነው የቅመሞቹን አመጣጠንንጋሪኝ እባክሽ
@destatefera9101
@destatefera9101 6 ай бұрын
እስኪ ለ 10 ኪሎ ምን ምን ቅም ምን ያህል ይጨመራል
@EleniSimachew-cw8hf
@EleniSimachew-cw8hf 3 ай бұрын
በሶ ስናዘጋጅ ጠራርገን አይደል ምናስፈጨው ። ለሽሮም ካለው የአየር ንብረት ጋር በደንብ መጠራረጉ አይከፋም
@dagdag3471
@dagdag3471 8 ай бұрын
Aytekelyone kemzey ayegebereyene
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 2 ай бұрын
አይ ያደግንበት የሁሉ ሸሮዩ ነዉድከሚ ቢልሽ
@tsionhaile4922
@tsionhaile4922 9 ай бұрын
Ene btm tigrai shiro mitinun feligewalew silemiley ene milew yalitekola new adel
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
Yeteqola new
@sosishow350
@sosishow350 9 ай бұрын
Yetu new mikolaw
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 ай бұрын
ሽሮ፣ወደድሽም፣ጠላሽም፣መታጠብ፣አለበት
@EDITINGKING109
@EDITINGKING109 7 ай бұрын
ውዴ በጣም ያምራል የሽሮ እህሉ ስንት ኪሎ ነው?
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 7 ай бұрын
Total 25 kilo,15 kilo shinbra na 10 kilo ater
@EDITINGKING109
@EDITINGKING109 7 ай бұрын
@@addishiwot.nigatu eshi amesegnalehu eheta
@ZeudeBezabih
@ZeudeBezabih 9 ай бұрын
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 Ай бұрын
ሸሮው ስንት ኪሎ ነው? ቅመም ብቻ መናገር አይጠቅምም
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Ай бұрын
መልሱ ቪድዮ ውስጥ አለ ሙሉውን ተመልከቺ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Des yemil azegejajet
@menamogesmenamoges
@menamogesmenamoges 5 ай бұрын
be egrish gin maschawen batiregchi tiru new
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 Ай бұрын
መጠኑን ብትፅፊው ጥሩ ነው ሁሌ መፃፍ ብትጠቀሚ ይመረጣል ይሄ የኩኪግ ህግ ነው
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Nechi sh8nkurti..sayebeza kere...
@EdYe-f4m
@EdYe-f4m 9 ай бұрын
በመጀመሪያ የትግራይ በይ ከዛ በደንብ መታጠብ አለበት
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለም ለእንች ይሁን ሲቀጥል ደግሞ ሼሮ በውሃ በመታጠብ እለበት እሽ ምክንያቱም ቆሽሽ እይጥፍም እና እህት ቢታጠንብ ነው ቆንጀ ያሚሆነው እሽ ለመጠብ ምን ችግር እለ ስለዚህ ስታጠቢ እንዴት ታዝግጀልሽ ይህ ስህተት ነው እሽ
@MestawetAklilu
@MestawetAklilu Ай бұрын
በክረምት የሚዘጋጅ ከሆነ ማሸቱ ጥሩ ነው። በበጋ የሚዘጋጅ ከሆነ ማጠቡ ጥሩ ነው። እሷም ያለችው ፀሀይ በማይወጣበት ጊዜ አዘገጃጀት መሠለኝ
@debreworktefera9462
@debreworktefera9462 9 ай бұрын
በርቺ
@new5615
@new5615 10 ай бұрын
ምርጥ ስራ በርቺ
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y Ай бұрын
🎉lemen atatebewm
@teddysebehat-ce6my
@teddysebehat-ce6my 9 ай бұрын
ማለትሽ ካልቀረ 'የትግራይ' ብትይ ይሻላል።
@jesuslord3426
@jesuslord3426 9 ай бұрын
Tigre newe yekedimo simu
@Tirgalem
@Tirgalem Ай бұрын
እንዴ የምን መጥረግ ነው አታጥቢውም እንዴ
@mqdeslbswerqe4183
@mqdeslbswerqe4183 7 ай бұрын
Le 5 kilo pls
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 7 ай бұрын
እኔ የተጠቀምኩትን ለ5 አካፍለሽ ታገኝዋለሽ የቅመሙን መጠን
@abrshswag2449
@abrshswag2449 Ай бұрын
1. እህቴ ተባረኪ ስራዉ ቾለሽዋል ነገር ግን በጨርቅ መታሸቱ ግና ጥሩ አይደለም በዉኃ መታጠብ አለበት ብዙ ሰዓት ዉኃ ውስጥ መቆየት የለበትም እንጂ በጨርቅ አትጥረጊዉ በዉኃ ሲሆን የበለጠ ብዙ ቆሻሻ ይወጣል። 2. የትግሬ ሽሮ ያልሽዉ አነጋገር የትግራይ ብለሽ አርሚዉ እንጂ ሌላው ጥሩ ነዉ። 3. ቅመሙና የሽሮዉ እህል አንድ ላይ ካዋሀድሽዉ በኋላ ደልዥዉ ለየብቻ አታድርጊዉ ከዛ 3ቀን አፎኖ ማስቀመጥ ትክክል ነሽ በርቺ
@kiflomtsegas
@kiflomtsegas 9 ай бұрын
በርቺ የትግራይ ሽሮችን በጣም ይጣፍጣል❤
@mimikinfu7719
@mimikinfu7719 9 ай бұрын
እዘጋተሽ ትልኪያለሽ
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
ወደፊት እያሰብኩ ነው አዘጋጅቶ ማስረከብ አሁን ግን አልችልም ለጥያቄሽ በጥስም አመሰግናለው
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiyohanness4096
@yeshiyohanness4096 9 ай бұрын
አስራርሺ ጥሩ ነው ግን ሺምብራው ሆነ ትንሹ አተር መታመስ የለበትን ማለት ነው? እኔም አዘጋጃለሁግን አምሼ ነው ግልፅ አድርጊው::
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
እኔ አላመስኩትም አተሩም ሽንብራውም የተቆላ ነው
@sosishow350
@sosishow350 9 ай бұрын
Ketatebe bohala new mitamesew
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 9 ай бұрын
ምን ብሄር አሰየመሽ ሽሮ ካልሽ ይበቃል
@GezachewHailemariam
@GezachewHailemariam 9 ай бұрын
ምነው ቅናሽ የትግራይ ይለያል ለዛ ነው
@pate840
@pate840 4 ай бұрын
የትግራይ ሽሮ ልዩ ነው ። ሳይበጠበጥ የሚሰራ የማይጓጉር እህቴ በጣም አደንቅሻለሁ ላይክ ሼር ይገባሻል ። በርበሬውን አይቼም እፅፋለሁ በርቺ፡ የብዙ ክልሎችን ምግብ አሳይን ኦርጂናሉን ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ቀን ይሁንላቹ
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 4 ай бұрын
10q wude
@SemenehSewnet
@SemenehSewnet 3 ай бұрын
ጨው እና ሮዝ ሜሪ መጠኑን ብትናገሪ
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 ай бұрын
ሙሉ ቪዲዮ ውስጥ አለ መልሱ
@LEMLEMAREGAWI
@LEMLEMAREGAWI 2 ай бұрын
@@addishiwot.nigatu konjit yelem degemesh eyewe chereshewalehu 🙏❤
@SerkalemAbebe-cd5qc
@SerkalemAbebe-cd5qc 3 ай бұрын
ከዚሁሉ ጣጣ ብታጥቢውስ
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 ай бұрын
3 ኪሎ በቂ ነው
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 10 ай бұрын
Selam ❤❤❤❤
@HirutAsfaw-i1s
@HirutAsfaw-i1s Ай бұрын
እናት በርበሬ ነው በርጥብ ጨርቅ የሚወለወለው
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 9 ай бұрын
ዋዉ የምይፈልገውን ያደኩበትን ሽሮ ስለመለስሽልኝ በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ ጥዑም ሽሮ፣።
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 9 ай бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 9 ай бұрын
ትግሬ ጥሬ የት አግንቶ ነው ሽሮ የሚሰራው ይልቅ ከቁልቋል የሚሰራ ምግብ አሳይን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
አቤት 😂😂እነሱስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደሉም እንዴ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MBG-en6qr
@MBG-en6qr 9 ай бұрын
@user-vc4id5yp4e አቤት ታጥቦ የትቀሸረ ድንቁርና😂😂:: ይህ ድንቁርና 100 አመት ዮኒቨርሲቲ ቢገባም አይለቅም😂🤓
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 9 ай бұрын
ጦሳችን ውሰድ የሰው ግማሸ አንተም ጓያ ሰለምትበላ ሁሉም እንዳንተ ይመሰለሀል የሻዕቢያ ዳይፐር
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 9 ай бұрын
@@FikirtGebiregZihabr ችጋራሞች ምነው ኳንት አንለቅምም አላችሁሳ 😀
@serkalemadefris
@serkalemadefris 9 ай бұрын
አቀቂ በሰቃ ወይም አቃቂ ቃሊቲ ነው።
@tsionzeru7632
@tsionzeru7632 26 күн бұрын
ኮረሪማው የበዛ መሰለኝ
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 Ай бұрын
የአቃቂ ለትግራይ አይመጥንም እህሉ ራሱ አቆላሉ ስንት ድካም አለው ።
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 642 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 256 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН