ላፕቶፕ ለመግዛት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነጥቦች - ላፕቶፕ እንዴት እንግዛ - Laptop buying guide in 2020-Tips for Buying a Laptop

  Рет қаралды 35,367

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

4 жыл бұрын

Laptop buying guide in 2020-Tips for Buying a Laptop-Things to know before buying a laptop ላፕቶፕ ለመግዛት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነጥቦች - ላፕቶፕ እንዴት እንግዛ
This video gives you useful information to buy the best laptop , it helps you understand what things to look for when you decide to buy a laptop.
If you find this video useful , don't forget to like , share and subscribe our channel. Also fee; free to comment any idea you have.
በዚህ ቪዲዮ ላፕቶፕ ለመግዛት ስናስብ ከግምት ማስገባት ያለብንን ዋናዋና ነጥቦችን ይዘረዝራል አንዲሁም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊረዳው በሚችለው መልኩ ያብራራል፡፡
ይህን ቪዲዎ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ቻናላችንን ላይክ ፡ ሼር ና ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ። እንዲሁም ማንኛውንም ያሎዎትን አስተያየት ኮሜንት ያድርጉልን።
connect with us on :
Facebook : / deritatech
twitter : / deritatech
Blog: DeritTech.blogspot.com
telegram: t.me/DeritaTech
Thank you!
እናመሰናለን!

Пікірлер: 113
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን❤
@fikremewa7902
@fikremewa7902 Жыл бұрын
ወንድሜ በዉነቱ ታላቅ ምሁር ነህ ያልኩበት ምክንያት እዉቀትህን አሟጠህ ሰለሰጠኸን ማንም ይህን ስራ የሚሠሩ አዋቂነን የሚሉ ተምረናል ወይም አዉቀናል የሚሉት ከዩቲዩብ ችግር የማይቀርፍ ገንዘብ ለማግኘት የሰብስክራይብጋጋታን ለማግኘት እንጂ ጥልቅ እዉቀታቸዉን ለማከፈል አይደለም ያንተ ግን በጣም ለየት ያለ በጥሩ ማዕዛ ወደዉስጥ የሚገባ ትልቅ ዕዉቀት ሰላካፈልከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
አመሰግናለሁ Fikre!
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Betam konjo mereja new bro🙏🙏❤❤
@girmayhadis9140
@girmayhadis9140 Жыл бұрын
i appreciat you to continue other info to help me bro
@temesgenaschale7646
@temesgenaschale7646 Жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው በእውነት ብዙ ነገሮችን አስተምረከኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ
@belaynehertiban675
@belaynehertiban675 Жыл бұрын
I appreciate your detail information about nature of computers and their capacity. I have got good knowledge from your presentation. Thank you.
@ashekasse6415
@ashekasse6415 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ የማስረዳት አቅምህ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ።
@DeritaTech
@DeritaTech 4 жыл бұрын
አሼ በጣም አመሰግናለሁ።
@Orthodox19.
@Orthodox19. 4 ай бұрын
keep it up !!!
@temesgengezahgn4410
@temesgengezahgn4410 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አረፍ አገላለጽ ነዉ
@user-gs1yi7nn9d
@user-gs1yi7nn9d 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እናመሰግናለን 🙏
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
እሺ ቀጸላ እኔም አመሰግናለሁ!!
@galmakanchora6941
@galmakanchora6941 Жыл бұрын
Really thank you soo much
@MebaSsss
@MebaSsss Жыл бұрын
thank you a lot
@payt_
@payt_ 3 жыл бұрын
Betaammm yabede aba.. thank you betam detail yehone beteme arif .. thank you
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
Thank you!
@gizachewworkineh7006
@gizachewworkineh7006 3 жыл бұрын
Wowwww. It's so important and brief information. Thanks
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
Thank you Gizachew!
@firdousharun9403
@firdousharun9403 2 жыл бұрын
Thanks a lot sir
@meleseberihun7917
@meleseberihun7917 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተማርኩበት እናመሰግናለን ወንድም
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰናለሁ Melese!
@user-ce4ns1mx6s
@user-ce4ns1mx6s 9 ай бұрын
Thank you so much
@Mohe415
@Mohe415 2 жыл бұрын
Waw impressive. Thank you bro.
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
Thank you too!
@KhalidBehru-ov9xw
@KhalidBehru-ov9xw 6 ай бұрын
thank you
@workufekadu139
@workufekadu139 Жыл бұрын
Thanks
@temesgenberihun2656
@temesgenberihun2656 2 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ። አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል።
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተመስገን!
@epherem.5
@epherem.5 Жыл бұрын
Thank you bro
@techilogenet4444
@techilogenet4444 2 жыл бұрын
በርታ ደስ ይላል
@nuruoumer3014
@nuruoumer3014 Жыл бұрын
Wow class yalehu nw yemeselegni 10Q ewuketihin silakafelken
@kumaminda6179
@kumaminda6179 2 жыл бұрын
WELL DONE
@danidanitta12
@danidanitta12 Жыл бұрын
thank you sir ! I've got the point I want to know
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
Ok, Thank you too! that is what we want and why we are here!
@Grace_4all
@Grace_4all 2 жыл бұрын
Excellent job! Please update us (if any). Thanks!
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
Thank You Zeleke!
@adugnagutema4152
@adugnagutema4152 2 жыл бұрын
It Is Good_Thanks
@user-df8jl1eu6p
@user-df8jl1eu6p Жыл бұрын
Enamesegnalen bertalin
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
It’s really helpful insight. Very simple and easy to understand. Please bring us more information and resources regarding technology. Thank you so much! Excellent job!
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
Thank you Lidyana! please suggest technology areas you need me to explore! Thank you!
@ritatube9434
@ritatube9434 2 жыл бұрын
@@DeritaTech ወንድም 8Gb ram ለግራፊክስ ጥሩ ነው ያሰራል
@admasupetros8084
@admasupetros8084 Жыл бұрын
Excellent
@ethioinfo3064
@ethioinfo3064 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@tsehaygetachew4531
@tsehaygetachew4531 Жыл бұрын
እና መሰግናለን
@KokiLeme
@KokiLeme 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ!!
@alfahail3628
@alfahail3628 2 жыл бұрын
Thanks !
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
Thank you Alfa!
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@DeritaTech
@DeritaTech 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰናለሁ!
@engidatedesse4230
@engidatedesse4230 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን!
@tsionsileshi677
@tsionsileshi677 4 жыл бұрын
Thankyou
@DeritaTech
@DeritaTech 4 жыл бұрын
Thank you Very much Tsion!
@muraddawd8457
@muraddawd8457 2 жыл бұрын
Murad Dwed ስለ ምታስጨብጠን እውቀት በጣም እናመሰግናለን
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
Thank you Murad!
@atsedemerga6146
@atsedemerga6146 10 ай бұрын
Tabarak wandema
@thanksmom3544
@thanksmom3544 3 жыл бұрын
best peresentation 👍👍👍👍
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
Thank you!
@wasneteyayu607
@wasneteyayu607 2 жыл бұрын
good
@loadinginnovation
@loadinginnovation Жыл бұрын
bexam mirt nw bro
@nuretube2288
@nuretube2288 4 жыл бұрын
አሪፍ የምትለውን ላፖቶብ እስኪ ንገረኝ መግዛት ፈልጊ ነበር
@DeritaTech
@DeritaTech 4 жыл бұрын
ይቅርታ ሳልመልስ ስለዘገየሁ ፤ ኢንተርኔት ተቋርጦ ስለ ነበረ ነው። ብራንድን በተመለከተ HP ና Dell ጥሩ ናቸው ፤ እንደ ሞዴላቸው ያላቸው ፊቸር ና ጥንካሬ እንዲሁም ቅልጥፍና ይለያያል ፤ ዋጋውም እንደዛው። ዞር ዞር በማለት ስፔሲፊኬሽን በማየት ና በማወዳደር የተሻለውን መምረጥ ይመከራል። ጥሩ ስፔሲፊኬሽን (የተሻለውን) ለመምረጥ ቪዲዎው የሚረዳዎ ይመስለኛል። ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ ሊጠይቁኝ ይችላሉ ። አመሰግናለሁ!
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
I have used both HP and Dell in the past and I found out Dell are much better than HP. Do your own research based on what he thought us.
@bekigamer2633
@bekigamer2633 3 жыл бұрын
Graphics card malet video ram malet new
@efatube7575
@efatube7575 3 жыл бұрын
Er broyeee 1gna new betam wedejewalew betam
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@selomongashaw2970
@selomongashaw2970 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ሲቀጥል ለቭቶፕ ስንገዛ ሲፒዩ ስፒድ የጨመረ መሆኑ ጥሩ እያለ ግን ደግሞ አዲስ ጀነሬሽን የሆኑት ስፒዳቸው የቀነሰ ነው፡፡ እና ይህን ምን ማድረግ ይቻላል?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን! አዳዲስ generation CPUዎች ላይ clock speed ያነሰ ቢሆንም አዳዲስ ጄነሬሽን ሲፒዩ ከሚጠቀማቸው የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አንጻር የተሻለ ፐርፎርም ያደርጋል ።
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 жыл бұрын
ተባረክ
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@jitumulisa6955
@jitumulisa6955 3 жыл бұрын
can you give us tip about desktop computers
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
OK Jitu , I will prepare another video for it! But , if you need quick info for now: I advice brand dell computers if you can afford , there are also used (refurbished ) and also Assembled desktop computers(new but assembled here). The best spec depends on the purpose you wish to use the computer , if you are planning to use it for graphics (like video and photo editing) you should go for high spec. desktops , If you just need it for simple word processing and similar tasks , you can buy average performance PCs. As a minimum go for 4GB RAM , 500GB HDD , processor not less than dualcore or core i3(2.5GHz or higher if available). check for availability of enough ports like USB , HDMI , VGA and also check for availability of at least two free card slots on the motherboard, this will help you if you need to install WiFi cards , TV cards etc. Thank you!
@comedytiktok75
@comedytiktok75 3 жыл бұрын
Le engineering temari mn aynet bingeza tiru nw?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
ለኢንጂነሪንግ ተማሪ የተሻለ አቅም ያለው ላፕቶፕ ቢሆን ይመረጣል፤ ምክያቱም የተለያዩ የዲዛይን ሶፍትዌሮችን ጭነን ልንጠቀም ስለምንችል ለምሳሌ ፡ Auto CAD እና ሌሎች መሰል ሶፍትዌሮች ፣ እነሱ ደግሞ ሰፋ ያለ ስክሪን እና ጥሩ ፕሮሰሲንግ ካፓሲቲ ይፈልጋሉ ፣ ቢያንስ የሚከተለውን Specification የያዘ ቢሆን ጥሩ ነው፡ 1) RAM ከ 8 GB ያላነሰ 2) Screen size (minimum 15.6 inch) 3) processor core i5 or above 4) Dedicated graphics card ያለው 5) Hard disk ከ 500 GB ያላነሰ (SSD ቢሆን ይመረጣል) 6) ብራንድ የትኛውም ሊሆን ይችላል ፤ ከተቻለ HP elitebook , Dell XPS 7) Screen resolution minimum of 1920X1080 (Full HD) Thank you!
@susulove8522
@susulove8522 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን አሁነው ወደቻናልህ የተቀላቀልኩት አገላለፀህ ከልብነው በርታ አላህ ያግዝህ
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@efhjgvxfgsghjcxegj4665
@efhjgvxfgsghjcxegj4665 3 жыл бұрын
ሰለ ባትሪ ጥሩ የሚባል ሰንት ሳኣት ይቆያል? በመቀጠልም በላብቶም ፌሰቡክ እንዴት እንደምትጠቀም? መሰንጀርሰ በላፕቶም ይሰራል ወይ? እና ሌላች ኣኘሊከሸን ኣጠቃቀም አንድ ቪድዮ ብትሰራልን አሪፍ ነበር ውንድማችን።
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
ጥሩ የሚባል የላቶፕ ባትሪ በአማካኝ እስከ 6 ሰአት አንዳንዴም ከዚያም በላይ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን እንደ አጠቃቀማችን ይወሰናል፤ ፌስቡክ በላፕቶፕ ለመጠቀም ፤ በፊት ስልክ ላይ የሚጠቀሙ ከሆነ በዛው አካውንት ላፕቶፕ ላይም መጠቀም ይቻላል facebook.com ብሎ በብራውዘር በመግባት ና የሚጠይቀውን email ወይም ስልክ እንዲሁም password በማስገባት መጠቀም ይቻላል። በላፕቶፕ ሚሴንጀር መጠቀ አዎ ይቻላል፤ facebook messanger for windows የሚባለውን አፕሊኬሽን ከ www.filehorse.com/download-facebook-messenger/download/ ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ። ምን አይነት አፕሊኬሽን አጠቃቀም ማወቅ ይፈልጋሉ? እባክዎ ይግለጹልን! እናመሰግናለን!
@aswaraswar5300
@aswaraswar5300 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ትምህርት ነው ሀገሬ ስገባ መግዛት እፈልጋለሁ እስቲ ጥሩ ላፕቶብ ንገረኝ ወንድም
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
የላፕቶፑ ጥራት እንደየ አምራቹ ካምፓኒ እንዲሁም ከአምራቹ በተጨማሪ ሞዴሉ ሲለያይ ጥራቱ፣ ጥንካሬው ፣ ይዞ የሚመጣው ቴክኖሎጂ ና ዋጋውም ጭምር ይለያያል ። ለጥቆማ ያህል አሁን ላይ የተሻለ የሚባሉት ና እኔም የምመርጠው DELL ወይም HP ናቸው ፤ እነሱም ቢሆኑ በጣም ብዙ አይነት ሞዴል አላቸው ፤ ለምሳሌ HP Probook ና HP Elitebook የሚባሉት ጥሩ ናቸው። DELLን ስናይ DELL Inspiron , Dell XPS ና Dell Latitude ጥሩ ከሚባሉት ናቸው። የተለያየ Specification በማወዳደር ቢሸጥ እንኳን ቶሎ መሄድ እንዲችል ጥሩውን ይምረጡ ፤ ዋጋው ውድ ካልሆነ በስተቀር ቢያንስ 4GB RAM , ከ500GB ያላነሰ ሃርድ ዲስክ ና ፕሮሰሰር ቢያንስ Core i5 እና ከዚያ በላይ ቢሆን ጥሩ ነው። ከተቻለ አሁን ካሉበት ቦታ ይዘው ቢመጡ ይመረጣል። በተረፈ በሰላም ለሀገርዎ ያብቃዎ ብለናል!!
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
​@@DeritaTechጀዛከላሁ ኸይረን አቤት ቅንነት መልካም ሠወችን አላህ ያብዛልን
@Mirtayehumarkos
@Mirtayehumarkos Жыл бұрын
Amesegnalehu
@user-hs9fq2cs1n
@user-hs9fq2cs1n 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ hard disk 1000GB የነበረ HP computer ሌላ 1 TB bichemrebet ለመግዛት የሚመከር ነው ማለቴ መነካካቱ የእቃው ጥራት እና የአገልግሎት ጊዜው ላይ ተፅእኖ አይኖረውም ?? ለመግዛት ፈልጌ ይሄንን ወሬ ሰምቼ ለውሳኔ ተቸገርኩ please tell me some detail advice thankyou for your kindness
@DeritaTech
@DeritaTech 11 ай бұрын
ሰላም፣ አንድ ቴራ መጨመሩ ብቻውን ተነካካ ሊያስብለው አይችልም ምክን ያቱም በጥንቃቄ ከተሰራ ሃርድ ዲስክ ለራሱ የተዘጋጅ እስሎት አለው ከቨሩን ፈቶ መግጠም ነው ሌላ ምንም መነካካት አያስፈልገውም በተለይ ዴስክቶፕ ከሆነ ብዙም የሚያስቸግር አይደለም ስለዚህ ብዙም አያሳስብም ። ሀርድ ዲስክ መጨመሩ የአገልግሎት ጊዜውም ሆነ ጥራቱ ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም። ነገር ግን ሃርድ ዲስኩን የሚገጥመው ሰው ልምድ ያለው ና ሃላፊነት የሚሰማው (ማለቴ ከጥንቃቄ አንጻር) ቢሆን ይመረጣል ። እናመሰግናለን!
@user-hs9fq2cs1n
@user-hs9fq2cs1n 11 ай бұрын
@@DeritaTech Thankyou betam አመሰግናለሁ
@muraddawd8457
@muraddawd8457 2 жыл бұрын
Melyon Hayle
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Gobez berta
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
አመሰናለሁ !
@ebratube301
@ebratube301 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም አገላለፅህ ምንም እውቀቱ ለሌለን ሰዎች እንኳን በግልፅ በሚገባን መልኩ አስረዳሃን። መግዛት የምንፈልግ ሰዎች ራሱ ግራ ተጋብን ነበር የትኛው እንደሚሻል እደግልን በርታ bro።
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
@@ebratube301 አመሰግናለሁ!
@ethiopiahagere7869
@ethiopiahagere7869 2 ай бұрын
ከcore i5 11th generation እና ከcore i7 10th generation ማን ይሻላል
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ኢንቴል ፕሮሰሰር አምራች ኩባንያ አዳዲስ የፕሮሰሰር ጄኔሬሽኖች ለምሳሌ ፡ Generation 5 , Generation 6 etc በሚል አዳዳሲ የ ሲፒዮ ምርቶችን ይለቃል ፤ እነዚህ አዳዳስ ጄኔሬሽንስ አዳዲስ ፊቸሮችን ፣ የተሻለ ፍጥነትን ተጨማሪ የኮር ብዛት እንዲሁም ሌሎች ማሻሻወች ይደረጉባቸዋል በመሆኑም intel core i5 11th generation እና intel core i7 10th generation ስንመለከት ሁለቱም የተለቀቁት በተቀራረብ ጊዜ ነው የ 4 ወር ልዮነት ነው ያላቸው ኮር አይ 5 11th generation ወደዚህ ቀረብ ይላል በስፔክም ትንሽ ይሻላል።
@foreverything1486
@foreverything1486 Жыл бұрын
ወንድሜ acer ላብቶብ ገዝቸ ነበር ጥሩ ነው ወይ አገር ውስጥስ ይሰራል ወይ በደንብ እስኪ ኮሜንቴን ካየህው መልስልኝ
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
ሰላም፤ Acer laptop ጥሩ ነው ፤ ከታወቁ የላፕቶ ብራንዶች ውስጥ የሚመድብ ነው ፤ ሊሰሩበት ካሰቡት ስራ አንጻር የተሻለውን ስፔሲፊኬሽን ከመረጡ ምንም ችግር የለውም ሀገር ውስጥም እንደማንኛውም ላፕቶፕ ይሰራል። Thank you!
@foreverything1486
@foreverything1486 Жыл бұрын
@@DeritaTech አመሰግናለሁ tank you
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ከውጭ ለማስገባት እንደት ጋራንቲ እናገኛለን
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
አንድ ብቻ ከሆነ ብዙም አይጠይቁም ሊያሳልፉ ይችላሉ
@rabiassen9104
@rabiassen9104 Жыл бұрын
Computere skeftew unregistered version, please register.ylalna ....
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
ምን ሲክፍቱ ነው unregistered version የሚለው? windows ላይ ሎጊን እንዳደረጉ ነው ወይስ ሌላ አፕሊኬሽን ሲከፍቱ ነው?
@endalkachewdessie1403
@endalkachewdessie1403 3 ай бұрын
labtop megizati felige neber ebakih harifina tamagn yelabtop suki tekumegni wasitina yalewu
@user-ds1su7ny6q
@user-ds1su7ny6q Жыл бұрын
mamush
@shukriyashuk4335
@shukriyashuk4335 2 жыл бұрын
ላፕቶፕ ኦላይን ብገዛ ችግር ይኖረዋል
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
ሰላም፤ ኦንላይንመግዛቱ ችግርላይኖረው ይችላል ነገርግ ኦንላይን ማርኬተሩ ተአማኒነቱ ና በገበያውላይ ያለውን ተቀባይነት በመጀመሪያ ማጣራትያስፈልጋል።ከዚህ በተጨማሪ የምንገዛውን ላፕቶፕ በድምብ ስፔኩን/specification በደንብ ማየት ያስፈልጋል በተለይ ክፈያው ቅድሚያ ከሆነ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፤ኦንላይን ያየነውን ስፔሲፊኬሽን ላፕቶፑን ስንረከብ እያንዳንዱን ማየት በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም አንዳንዴ ችግር ሊያጋጥም ስለሚችል፤ ዋስትና መኖር አለመኖሩን ማጣራት፤ሌሎች ኦንላይን ሽያጭ ስራ ላይ የተሰማሩ አካላትን ማማረጥም ጥሩነው፤ከገዛን በኋላም ዴሊቨር ሲያደርጉልን በጥንቃቄ ካልሆነ ጉዳት ሊያጋጥም ይችላል ስለዚህ የላፕቶፑን አካላዊ ገጽታ በደንብ መፈተሽ ከመረካባችን በፊት፤ከመግዛታችን በፊት ኦንላይን ስናየውበቂ መረጃ ከሌለ ዝርዝር መረጃ መጠየቅ ናማጣራት። ብቻ በአጠቃላይ ኦንላይን ስንገዛ በአካል ሄደን ከምንገዛበት ጊዜ በበለጠ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፤ክፍያው በክሬዲትካርድ ከሆነ ሳይቱ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም ችግርቢያጋጥም የመመለስ ወይም የመቀየር ፖሊሲያቸው ምንድን ነው ይህንንም ማጣራት አለብን። Thank you!
@ashekasse6415
@ashekasse6415 4 жыл бұрын
በሂደት ብዙ ሰው ይመጣል አንተ ስራህ ላይ አተኩር
@amanutube402
@amanutube402 4 жыл бұрын
Thanks
@DeritaTech
@DeritaTech 4 жыл бұрын
Thank you Amanu!
@abrhamtesfaw7628
@abrhamtesfaw7628 2 жыл бұрын
thank you
@DeritaTech
@DeritaTech 2 жыл бұрын
Thank you too!
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 126 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 141 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Hp Elitebook G3 /ለምን ተፈላጊ ሆነ ❓❓❓
21:47
Ethio unbox
Рет қаралды 6 М.
Что делать если в телефон попала вода?
0:17
Лена Тропоцел
Рет қаралды 3,7 МЛН
Looks very comfortable. #leddisplay #ledscreen #ledwall #eagerled
0:19
LED Screen Factory-EagerLED
Рет қаралды 14 МЛН
Новая функция в Xiaomi! Apple скопирует?
0:45
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 389 М.