Рет қаралды 4,948
አዲስ በተሻሻለው የደረሰኝ መመሪያ በእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ እና በእያንዳንዱ የንግድ ቅርንጫፍ እራሱን የቻለ ደረሰኝ መታተም አለበት ተብሏል.....
በሚዘጋጁ የደረሰኝ መመሪያዎች ላይ ልዩ መለያ QR code ማሳተም ግዴታ ነው ተብሏል....
የአዲሱን የደረሰኝ መመሪያ ከነባሪ የደረሰኝ አሰራር ጋር ምክንያት፤ እድል እና ስጋቱን በንፅፅር እንመልከት..
ነባሩን እና አዲሱን የደረሰኝ መመሪያ pdf ለምትፈልጉ ቴሌግራም t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - / economistwasyhun
Telegram: - t.me/WaseAlpha