ለባህር ዳር በዘንባባ ማጌጥ ምክኒያት የሆኑት አባት …./ ያልተዘመረላቸው / በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 24,947

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
ባህርዳር ከተማ በጣም ቆንጆ ነች አባታችን እድሜችሁ ይርዘም
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እምል ፕሮግራም ነው ባለፉት ሳምንታት ባህርዳር ሽር ብትን ስትሉ አባ ዋሴን እንደምታገኞቸው አውቄ ነበር ጀግናን ስናመሰግን ልላ ጀግና ይፈጠራል እናመሰግናለን ebs
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ ! በርቱ በርቱ ሀገሬን እና ታሪኬን ስላሳወቃችሁን ክብር ይገባችሁዋል! እግዚአብሄር የኢትዮጵያ. ትንሳኤ ያሳየን!
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
አባታለም አሁንም እርጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥውት🙏🇪🇹🙏🇪🇷
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
አባቴ በጣም ምትከበሩ ኖት አላህ ያክብርልን አሁንም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ማሻአላህ እዴት ያምራል ዮንዬ ሳላመሰገናቹ አላልፍም በርቱልን
@Simo-q6j
@Simo-q6j 4 жыл бұрын
ይህ ነው እንግዲህ ስም ቀመቃብር በላይ ይውላል የሚባለው አባቴ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጠወት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። . kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@yehualawayresam8471
@yehualawayresam8471 4 жыл бұрын
Grand Pa, thank you for your contribution to make Bahir Dar one of the picturious town in Ethiopia.
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ 4 жыл бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እንደዚህ እምታምር ከተማ. ውበቶአ ያማር.
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 жыл бұрын
የአማራ ክልል ይሄን ጀግና መርሳታቸው ያሳዝናል😢
@amoamo1981
@amoamo1981 4 жыл бұрын
በሕይወት እያሉ እቺንም ያሕል ማመሠገን ጥሩ ነው
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ዩኒዬ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አባባ እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይሥጦት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ጀግናው አባታችን አቶ ዋሴ ስለሁሉ ነገር እናመስግናለን....ሁልጊዜ በልባችን ይኖራሉ ጀግና ኢትዮጵያዊ አባታችን አቶ ዋሴ.
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
በጣም ታላቅ ስራ ነው የሰሩት ዋው
@Mekdes-ur9kn5xm9o
@Mekdes-ur9kn5xm9o 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ከተማ ውቢቷ ባህር ዳር አባታችን የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁ
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 4 жыл бұрын
አሜን
@selammedia5928
@selammedia5928 4 жыл бұрын
ባህር ዳር ውዶ ውቦ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ 😍
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 жыл бұрын
Thank you father God bless you
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ 4 жыл бұрын
ባሕረዳር ከተማ እኮ በጣም እምታምር ነች
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
ባህር ዳር ለካ እንዴ ውብ ናት ማሻ አላህ
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 4 жыл бұрын
በጣም ከሚገርመኝ ነገር.....አሁን ይህ ፕሮግራም ምን መጥፎ ነገር ኖሮት ነው አንዳንድ ሰወች thumbs down የሚያደርገው: ስንት ማር የማይጥመው አሳዛኝ ፍጡር አለ በማርያም!!
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ባላቃትም ባህዳርን ለማየት በጣም ነው ያጎጎኝ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እኝህን አባት መደገፍ ይገባል እንዴት ያምራሉ የእድሜ ባለጸጋ ኑሩልን
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
አይ እናት ትናት ሞቱ በጣም ነው የሚገርመው
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
@@hawuletwolloyewa2306 አወ እኔ እራሱ ሲነግሩኝ አላመንኩም ነበር ጓደኞቸ እዛው ሰፈር ያሉ ናቸው የነገሩኝ ከዛ ደግሞ በሚዲያም ሰማሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
@@rokyarokya8206 ነፍሳቸውን ያሳርፍል በእውነት እድለኛ ናቸው ወደ እግዚአብሔር ነው የሄዱት እኛ አለን ገና ግፍና መከራ የምጠብቀን ክፍዎችና ታዛዥ ሰው አክባር ፈጣርን በማይፈራ አስፈር ትውልድ ባለበት የምንኖር ስጋት ፍርሃት የከበበን ከእኛ መኖር የሞተ እድለኛ ነው ብያለሁ እኔ በዚህ ዘመን መኖሬ ብቻ ሳይሆን መፈጠሬም ይፀጽተኛል ምን ሰራን እኛ ማነን ታርካችን በጥቁር ቀለም የምጻፍ ምግባረቢሶች ሆነን ለቤተሰብ ለአገር የማንጠቅም ሆነናል ልብ ይስጠን በፈጣር ተጠርተን የምንሄደውን ሞትን እንዳትፈሩ ወደ ፈጠረን ጌታ ነው የምንሄደው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ውይ አባታችን አረፍ እንዴ?? እንዴ እውነት ነው ከምር? ከሆነ ያሳዝናል የኔ አባት.
@yeasnenbob9474
@yeasnenbob9474 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል የባህር ዳር, 😍😍😍😍😍😍😍😍
@ubarekseyfu667
@ubarekseyfu667 4 жыл бұрын
የወኒየ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ልዩሰዉ ነክ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን
@yohanniskassahun
@yohanniskassahun 4 жыл бұрын
Thank you our dad
@aberegebeyehu4355
@aberegebeyehu4355 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠልን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ክብር ላባታችን 👍❤
@nuranura6529
@nuranura6529 4 жыл бұрын
👍
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 жыл бұрын
Edemey,yestwete
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
ረ ኢቢኤሶች ለፍልሰታ መዝሙርና መምህር አቅርቡልን እንጅ።
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ዛሬ አረፉ 😢😢😍
@addisababa4526
@addisababa4526 4 ай бұрын
Geta yibarkachew!
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
አባ ዋሴ ትናት ሞተዋል በጣም ነው የሚገርመው በጣም ነው ያዘንኩት ነብስወን ይማር አባ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል። ************************* በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@ገኒዩቱብቻናል
@ገኒዩቱብቻናል 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሞሙታችሁን ያሳምርላችሁ
@ውበቴነሽድንግልእመቤቴውብ
@ውበቴነሽድንግልእመቤቴውብ 4 жыл бұрын
ታሪክ ሰሪው አባታችን ነብስ ይማር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@hiwotmekonnen1510
@hiwotmekonnen1510 4 жыл бұрын
Nefs yimar abatachin
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
@@Chuyaye12 እኔንም ጠይቁኛ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
@@Chuyaye12 የባህር ዳር ውጣቶችየ ጣናን እናተ ናችሁ በሀካል ሆናችሁ እምትታደጉትና አደራ በዚህ አጋጣሚ ልግልፅ ብየ ነው
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 жыл бұрын
Mesahe,enmsegnalne
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Uffff Abatachin Tarik Askamitual simachun Anrasam
@ናዝሬትኢትዮጵያ
@ናዝሬትኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
F A K E❌
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
Lezih new enye eko Bahir Dar siwedat betamim nisuh nat Asmara huna new yemtisemagne🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
Wellcome
@akliladmasu1244
@akliladmasu1244 4 жыл бұрын
የእኛ ዘመኔዎች ባዬች ስማችን በምን ይነሳ ይሆን በቀጣዩ ትውልድ?????? ጊዜ መልስ አለው
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Abatachin selamotn yabza edmachun yarzmlin
@dagialax
@dagialax 4 жыл бұрын
ትናንት ፕሮግራሙን ከመተላለፉ በፊት አርፍዋል እሚል ዜና ሰማው ፈጣሪ ነብሶትን ይማር ስሞት ለዘላለም ይኖራል 🙏😓
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ንአባ ዬአሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
አማራ ምሁር ናቸው። ለአገራቸው። መንግስት ችላ አለን እንዲ
@ethiolove8725
@ethiolove8725 4 жыл бұрын
ሞታቸውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩ
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
እንዴ መች ሞቱ እያየናቸዉ አደልዴ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
አወ እኔም ዛሬ ፌስቡክ ላይ አየሁ ነፍሳቸውን ይማርልን። እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Ebs Adis Sofa Selmuhew Pls 💫⭐️💫⭐️👍👍❤️❤️
@derejedesta2422
@derejedesta2422 4 жыл бұрын
ስንት ሌባ ባለስልጣን አለ እንዲሁም ለሀገሩ ደፋ ቀና የሚሉ የሀገር ባለውለታዎች አሉ
@genetatube3488
@genetatube3488 4 жыл бұрын
አረ ወገን እሳቸው ደግሞ ዘንባባ ተከልን ብለው ባህርዳርን እንዳውኩ። እንደ አርቲስት አጫሉ።
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 жыл бұрын
ኧረ ደግሞ ዘንባባም ነፍጠኛ ትባል ይሆናል እኮ!!! የዘንድሮ ጉድ እኮ መቼም ያልቅም። ማጣፊያው የጠፋው ትውልድ። ጤፍ እንኳን ነፍጠኛ ተባለች። ወቸጉድ 🤣🤣🤣
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Uffff Abbatachin indet das yialu
@akliladmasu1244
@akliladmasu1244 4 жыл бұрын
ዋናዎቻችሁን አስቡ....ነውና ነገሩ ....ትልቅ ሀውልት ይገባቸዋል
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Wow Bahrdar 🌿🍀☘️🌿🍀☘️ 🌿🍀☘️🌿🍀☘️🌿🍀☘️🌿☘️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@duratube
@duratube 4 жыл бұрын
Migermew fb lay atfewal mil ayahu zari
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
Awo enem ayichalehu. እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Ebs👍👍💫💫💫 🇪🇹🇪🇹🕊🕊🇪🇹🇪🇹🕊🕊👈🏽
@maregetube2045
@maregetube2045 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች Esubalewu Yetayewu Yeshi ነኝ, አዲሱን ቻናሌን #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንሁን,ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን ,ዘረኝነት ይውደም, ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ💚💛❤ እወዳችኋለሁ
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
F A K E❌
@samsoneyale1801
@samsoneyale1801 4 жыл бұрын
እኚ አባት ትናንት አረፉ ይባላል እውነት ነው?
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
ፌስቡክላይ እኝህ አባትናቸው የሞቱ ዛሬለቀዋቸውአየው
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Abetacyenye.edemenatyenachyemyetwoyestschu.baherdarye.wostyenshe
@jafaremusa2138
@jafaremusa2138 4 жыл бұрын
Kikikikikikiki Nafaxanya Zarochi xabuqu gudachuni lalifu
@mastewalaysheshm8975
@mastewalaysheshm8975 4 жыл бұрын
ስይስክራይቭ በማድርግ ተባበሩኝ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ ያገሬ ልጄች
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
🔴ጀማልን ፕረንከ አድርጌ አበሳጫት🥰🙏
12:58
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
Америка... #shorts #фильмы #топ
0:59
KINO ELITA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
0:37
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
Best Got Talent 127 part 1 #Shorts #Smart #Talent
1:00
Smart Tech Art
Рет қаралды 38 МЛН