"ለብልጽግና ማቀንቀን ነውር አይደለም" ዳንኤል ክብረት |ነፃ ሀሳብ |ክፍል 1

  Рет қаралды 262,873

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@Addigirma-j7p
@Addigirma-j7p 5 ай бұрын
ዳንሄል ክብረት በብዙ እወድክ ነበር የዛሪን አያድርገውና። የክርስቶስ አካል የሆነችውን ቤተክርስቲያን ሽጠክ💔 ጥሩ እንደስራ ስው እግዚአብሔርን ፍፁም እረስተክ ብልፅግና ብልፅግና ስትል አለማፈርክ እኔ አፈርኩ😔😥
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
@@Addigirma-j7p ገነት በእናንተ እጅ አይደለችም
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 ай бұрын
​@@elsa3589 ማን ይባላሉ ደግሞ እርሶዎ?
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 4 ай бұрын
አንተ ዳንኤል ክብረትን ወድድከው አልወደድከው ማን ነህ?! መጀመሪያ በአግባቡ ለመጻፍ እንኳ ያልደረስክ 'ሰው' ለመሆኑ በውይይቱ ላይ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተነስቷል? ሌላው ደግሞ የምትናገረውን አትጻፈው፣የጻፍከውን ከመለጠፍህ በፊት አንብበው። ምላሳችን ላይ ያለውን እንዳለ ካወረድነውማ ገና ዳዴ እያልን ነው ማለት ነው።ዳዴ ለሚል ልጅ ደግሞ ከእርሳስና እስክሪብቶ በፊት ጡጦ ይቀርበዋል!
@YonasElias-d2m
@YonasElias-d2m 4 ай бұрын
ዕድሜ መስታውት ነው ዮህዳው ዳኒ ዕድሜ ሰጦኝ ያንተን መጨረሻ ማየት ተመኝሁ 🙄
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 5 ай бұрын
ስሜነህ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ መሆንህን ተመለከትኩ ሌሎችም ጋዜጠኞች ከአንተ ቢማሩ መልካም ነው
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 5 ай бұрын
ዕይምሮሽ ስለማይሰራ ነው
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 5 ай бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ እዴት ነው እምወደው የጋዜጠኝነትን ስራውን ጠንቅቆ የተወጣ ለዚህ ጋዜጠኛ መሸለም አለበት በእውነት
@dagi6055
@dagi6055 5 ай бұрын
@@ኑረዲንከማልአብደላ ስነምግባር የለውም ሰውን ከፍ ዝቅ ለማድረግ ይጥራል ክብር የለውም ፣ሱሰኛ ነው። ታዲያ ምርጥ የሆነው በምንድን ነው😅
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 5 ай бұрын
ወድሜ ድፍረቱ ደስ የላል ለዛ ተመቸኝ
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 5 ай бұрын
@@dagmawiabate8765 እሺ ችግር የለውም ይመችህ ወዳጄ
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 5 ай бұрын
ጅማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልህ የሚለው ያባቶች ምርቃት ምን ያህል ከባድ ምርቃት አንደሆነ የተማርኩበት ሰው።
@ethiopiafirst-f9t
@ethiopiafirst-f9t 5 ай бұрын
ዳኒ ለእውነት የቆመ ሰው ነው የሚናገረውን የሚያውቅ ፍፃሜውም እንደ ጅማሬው ያማረ የሚሆንና የሆነ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
@@ethiopiafirst-f9t Daniel kibert kite wuste liwotefeh esum gim new antem endezaw ...ye araje lij araje alu😁😁😁👋
@abiy695
@abiy695 5 ай бұрын
ምኑ ነው የከበደሽ ሰው ሁሉ በየጎጡ ሲወሸቅ እንደዛ ከማደርግ ብቻዬንም ቢሆን እውነትን ይዤ እቆማለሁ ስላለ ነው???
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
@@abiy695 Abiy bilehe metah yenfisebela sim yezeh meta...ye jibe lij jibe alu😁😁😁👋👋
@abiy695
@abiy695 5 ай бұрын
@@alexmekonen5116ነፍሰ ባላማ ወዳጆችህ ሕወሐት: ጀውሳው: እና ሸኔ ናቸው:: የገዛ ወገኖቻቸውን እያፍኑ: እየገደሉ : እያሰሩ: በእንብርክክ እያስኬዱ: እያፈናቀሉ : የሚያሰቃዩ:: እሱ እናልማ ሲል እናንተ እንገዳደል: እርቅ እንፍጠር መገዳደል ይቁም: ከመገዳደል መደራደር ይሻላል ሲባል : አይ ከመደራደር መገዳደል ይሻላል ብላችሁ ተቧድናችሁ የእስክንድር : የዘመነ የምሬ የመሳፍንት እየተባባላችሁ የትጠዛጠዙት እናንተ መስላችሁኝ:: ከዚህ በላይ ነፍሰ በላነት ከየት ይመጣል??????????😅😅😅😅
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
ማርያምን የፈለገ የፈለገ ቢመጣ እውቀት አለው በጣም ጎበዝ ነው ቢባል የዚህን ተንከሲስ ክፉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ (ቤተክርስቲያን ማቅ እንድትለብ ካደረጉ እርጉማኖች መካከል ) የሆነውን ስው መሰል ሰይጣን ፅፎ የሚሸጠውን መፅሃፍ ማርያምን ገዝቶ የሚያነብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመንና የኢትዮጵይ ህዝብ ካለ እግዚአብሔር ያሳዝናል ያሳፍራል ውርደትም ነው::
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 5 ай бұрын
ዲቁናን ላረከሰ ቤተ ክርስቲያን ስሙን መግፈፍ አለባት
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 ай бұрын
I'm proud of you, journalist Semieneh !! ጋኔል ክስረት ግን ጊዜው ይረዝም ይሆናል እንጂ በአለም አደባባይ ለፍርድ እናቀርብሃለን።
@WeresFitsum
@WeresFitsum 5 ай бұрын
ስሜነህ ጀግና ነህ በአንቱታ ጀምረህ አንተ በሚል ጠራሃዉ ደግ አደረክ ለዚህ የተረት አባት ክብር አይገባዉም
@yoftahemisrak7294
@yoftahemisrak7294 5 ай бұрын
አንድ ነገር ብቻ ልለምን እሄን ሰው ዲያቆን ብላችሁ አትጥሩት ቢያንስ ለላይኝኛው ቤቴ ክብር ይኑረኝ 🙏🙏🙏🫤
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 5 ай бұрын
በተለይም በትክክል።
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 5 ай бұрын
ወንድሜ የላይኛው ቤት ክብር የሚገኘው በሌላ መንገድ ስለሆነ እሱን ሞክር ለእኛ ግን ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብለን በሙሉ ስሙ እንጠራዋለን ... ምንም ማድረግ አይቻልም
@asratminase6123
@asratminase6123 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የስጠውን ክህነት ተራ ምዕመን ለማንሳት መሞከር በትንሹ አብን ዘበስማያትን አለመረዳት ነው። ወንድሜ ወይ ወንድምህን ስለምን በድሎአል ትላለህ መጀመርያ አንተ ዓይን ውስጥ ያለውን ምሶሶ አውጣ ያኔ አጥርተህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይማርህ/ሽ።
@Cr7king-s3j
@Cr7king-s3j 5 ай бұрын
Cadere nehe endedue
@Cr7king-s3j
@Cr7king-s3j 5 ай бұрын
Yewe antewe nehe
@marigoldan1
@marigoldan1 5 ай бұрын
የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት ይቀየራል የዚህን ሰው በዚህ ደረጃ መርከስ ግን ለማመን ይቸግራል። ጊዜ ለኩሉ መጨረሻህን ለማየት ያብቃን።
@birehanulema435
@birehanulema435 5 ай бұрын
በዜ ቃለመጠይቅ ምን መጥፎ ነገር አግኝተህበት ነዉ?
@ethiopiafirst-f9t
@ethiopiafirst-f9t 5 ай бұрын
እስኪ አንድ ያጠፋው ነገር ካለ ተናገር ዝም ብሎ መተቸት አይነፋም
@Addigirma-j7p
@Addigirma-j7p 5 ай бұрын
አሜን🙏😔
@AngesomAshagre
@AngesomAshagre 5 ай бұрын
​@@birehanulema435እሱ ኮ ነው የተቸገረነው ቃለ መጠየቅ ሌላ ተግባር ሌላ??
@BayushNgerti
@BayushNgerti 5 ай бұрын
መጨረሻው ሞት ውርደት ነው አሽቃባጭ ምን መጨረሻ አለው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
ይሄ ጊዜ አልፎ እድሜ ሰቶን ያንተን መጨረሻ ያሳየን 🙏
@kimichibimpap2375
@kimichibimpap2375 5 ай бұрын
Yasayen
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 5 ай бұрын
እኔ ልንገርህ ከሃገር ጎን የቆመሰዉ ነዉና መጨረሻዉ ከፍታ ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
@@ፍቅረአብ የነገረ ጉሪቢጥ ጊዜ እኛ ሀገር ሻጭ እናንተ ሀገር ወዳድ ለሀገር ቢሆን ባልቆጨ እሱ የአንድ ግለሰብ አፋሽ አጎንባሽ ነው ።
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 5 ай бұрын
@@beletetigist9830 ባህላችን መሪዎችን ማገዝ ሳይሆን የወገብ ቅማል መሆን ነዉ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 5 ай бұрын
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል ፣ የተባለዉ እዉነት መሆኑን ዛሬ አወኩ ። ጭንብል ሲገለጥ ፣ ደስ ይላል ። ሐያሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚያብሄር ክብርና ምስጋና ይድረስህ ። አዉነተኛ ፍርድ ያንተ ብቻ ነዉ ። ጋዜጠኛ ስሜነህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 5 ай бұрын
ቃል መጠይቁን ሳልስማ ኮምንት ብቻ ላንብ ገባሁ አቤት
@hanakebede1351
@hanakebede1351 5 ай бұрын
እኔ ድምፅን መሰማት አልፈልግም ሁልጊዜም በጣም የሚገርመኘ ለሕዝብ ከመቆም ከመንግስት ጎን ቆሞ ማሽቃበጥ ምን አመጣው????
@samisami-ct9id
@samisami-ct9id 5 ай бұрын
enem ግን ሳልፈልግ እየሰማሁት ነው
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 5 ай бұрын
እኔም እንደናንተ ቃለመጠይቁን ሳልሰማ ኮመንት ብቻ አነበብኩ
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 5 ай бұрын
bayfersem yefersal abiyem yefersal
@hirayeselasse
@hirayeselasse 5 ай бұрын
Enem😂😂😂
@wigbelay1864
@wigbelay1864 5 ай бұрын
ዳኒ በዚህ ደረጃ ሳገኘው አዝናለሁ ስሜነህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@saraahmed293
@saraahmed293 5 ай бұрын
እራሱ ለትውልድ የሚተርፍ ትርክት እያመጣ ጁታ ጃዊሳ እያለ በጅምላ እያስገደለ ትርክት ለማስቀረት ማለት እራስን ማሞኝት ነው ዳኔል ክብረት ኢትዮጵያ ውስጥ በማህበረሰብ ውስጥ መጥፎ ትርክትን አስቀምጧል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
ይህንን ከባድ ጀግና እውነተም ጋዜጠኝነት ብዬ እንዳከብር የሚያደርገኝ ምርጥ ምርጥ ምርጥ አንበሳ ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ነህ 👌🏼
@demismeaza1824
@demismeaza1824 5 ай бұрын
ቀሪ እድሜዪን በሙሉ ይህንን ዲያቢሉስ ለመግደል እጥራለሁ ከተሳካልኝ ሰውቸው እሰዋለሁ😮😮😮
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ቆሰለህ አንደሆን ይገባኛል እግዚያብሔር መልሰ አለዉ ጠብቅ ለአነተም አድሜ ይሰጥህ ይሰጠን ❤✨🙏
@Westcott557
@Westcott557 5 ай бұрын
he’s not even in the life 😂😂😂😂
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 5 ай бұрын
ምላሱን ለዉሻዬ እደራ
@GArmahager
@GArmahager 5 ай бұрын
በርግጥ ይሄ ህልና ቢስ ለግዛዊ ጥቅም ብሄሩን አሳልፎ የሚሰጥ ዋና ተፋይ የቀውሲው አብይን ቡቹላ ቀኑ ቅርብ ነው 😡😡😡
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 5 ай бұрын
ፈሪ አርህን አትመታም።
@ZenabTadesa-y7u
@ZenabTadesa-y7u 27 күн бұрын
ስሜነህ በጣም ትመቸኛለህ አንተ ማለት የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ቀሪ እድሜክን ፈጣሪ ይባርክልህ
@Sofiyedav
@Sofiyedav 5 ай бұрын
.....ሲያስጠላ...ቃለ መጠይቁን መጨረስ አልቻልኩም ሰው በዚህ ደረጃ እነዴት ወዙን ያጣል ጎበዝ?
@addistedla
@addistedla 25 күн бұрын
zim belew gizew dersuwal. Fetari mechem eyaye new
@abutube6506
@abutube6506 5 ай бұрын
የዚህን ስው መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳየን ያኔ ከየትኛቱ ኢትዮጵያ እንደሆነ እናያለን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 ай бұрын
ውይ ወንድሜ መምህሬ የተዋህዶ ፍሬ ዳኒ ስላንተ ዝም ብዬ አነባለው ለንሰሀ ሞት ያብቃህ🙏😭
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
ማነሽ አንቺ ፅድቅ እና ኩነኔን የምትበይኚ?
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 ай бұрын
@@elsa3589 እኔ ሳልሆን ቃሉ ነው እህት
@kidusyosefhaile4822
@kidusyosefhaile4822 5 ай бұрын
ሞቷል
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
@@kidusyosefhaile4822 እራስህ ነህ የሞትከው
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 ай бұрын
​@@elsa3589 ለንስሐ ያብቃህ ማለት ስለጵድቆና ኩነ ኔ ያወራል ?
@assefayemaryam1219
@assefayemaryam1219 5 ай бұрын
ጊዜ ሁሉን ይገልፃል።ስልጣንም ማንነትን ያሳያል።"ገበያ ሲያመች እናትም ትሸጣለች"ብሎ ፅፎ ነበር።የፃፈውን ኖረው።
@ermiasadebabay1952
@ermiasadebabay1952 5 ай бұрын
ፉቱ ላይ የዘላለም ፍርሀት ይነበባል
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 5 ай бұрын
በትክክል ይታይበታል
@demismeaza1824
@demismeaza1824 29 күн бұрын
ታበረክ እንዴት እንደምገልፀው ስቸገር
@melkamumola9283
@melkamumola9283 5 ай бұрын
እኔ ዳኔል ፓለቲከኛ በመሆኑ አልጠላውም የሆነ ሀሳብ ደጋፊ በመሆኑም እንዲሁ የምጠላው ከሱ የተማርኩትን ሳጣው በእውነት ጠላሁት
@TesfaShewa-eo6sl
@TesfaShewa-eo6sl 5 ай бұрын
የአማራ ጠላት ___አማራ ነው። ፕ/ር አስራት ወልደየስ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
አሄ አኳ ዘሩ ትግሬ ነዉ ልክ አንደ አስክንድር ነጋ 😃
@FreWassie
@FreWassie 5 ай бұрын
Eskindir tigre new?​@@leiladavid.2632
@franzaaza3547
@franzaaza3547 5 ай бұрын
​@@leiladavid.2632ከትግሬ ራስ ለምን አትወርዱም ግን ጋንኤል ክስረት አማራ ነው እስንክድር ደግሞ የኦሮሞ አለበት
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
​​@@franzaaza3547 Daniel Keberet Berehae 👉 Berehae IS pure Tigre 💊 Name. So He IS pure Tigre Born and grown in Amhara Region Like Bereket Simon. Of course the Problem IS Not His being Tigre 💊,but the Problem IS His being Cancer evil more worst than TPLF
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@franzaaza3547 ምን ችግር አለዉ ትግሬ ቢሆን አነመለሰ አይደሉ በግልፅ አገሪቱን ለዚህ ያበቆት ያዉ መለሰ አባብ ሆኖ የጋላ ዘንዶ ለኢትዮጵያ አሰርከበ ኳትኩቶ ያሳደገዉ አብዮት አህመድን አስክንድርም ሆን ጋኔል ዘራቸዉ ትግሬ ነዉ የእስክንድር ሚሰቱ ሳትቀር ትግሬ ናት ለዚህ ነዉ ባንዳ የሆኑት 😀
@eFam-ke
@eFam-ke 5 ай бұрын
የእውነት ሰው ሙአዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የህሊና ሰው ቲፎዞ የማያስጨንቀው ጀግና።
@abenethaile8632
@abenethaile8632 5 ай бұрын
ዳንኤልን በዚህ ደረጃ አየዋለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር መድሀኒተአለም ወደ ልቦናህ ይመልስህ እንጅ ብሄርተኝነት የበዛበት ዘመን ላይ ነን ....
@tibebufekadu156
@tibebufekadu156 5 ай бұрын
ግን እሰከ መቼ ፈጣሪ ሆይእንዲህ አይነቱን ከሀዲ የምታኖረው አቤት የትዕግስትህ ብዛት ሰው ከውዳሴ ማሪያም ወደ ብልፅግና ያሳዝናል
@AyalAdnew
@AyalAdnew 5 ай бұрын
አንተ ውሽ
@WofekajemalJemal
@WofekajemalJemal 5 ай бұрын
ሰሜነህ ሰምህን ለደሃዎች ድምፆ በማሆንና እውነትን በማፍረጥራጥ ያምታዋቅ ጀግና በርታ ❤❤❤❤
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@WofekajemalJemal ሰሜንህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነዉ አሄን ጋኔል ግን በደንብ አላፋጠጠዉም ገና ይቀርዋል የቱጋ አንደሆነ የተርጋጋዉ አላፋጠጠዉም 👈
@MulunehDesta-l3e
@MulunehDesta-l3e 5 ай бұрын
ወንድሜ ስሜነህ መቼም ቢሆን እንደአንተ ያለ ጋዜጠኞች ቢበዙልን መልካም ነበር ግን ሆድ አደሮች በመብዛታቸው አልሆነም ::ስሜነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቅህ!!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tamiremariammekonnen4887
@tamiremariammekonnen4887 5 ай бұрын
+++ሞገስ እርቆሀል ወንድሜ ራስህን መርምር። እግዚአብሔር ይርዳህ።+++
@ashenafime
@ashenafime 5 ай бұрын
ለብልፅግና ማቀነቀን ግዴታህ ነው ሌላ ምንም አማራጭ የለህም ህዝብ ጠልቶሃል‼️‼️
@dagi6055
@dagi6055 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወደዋል ሰው ጠላው ወደደው ምን ይሰራለታል።
@abiy695
@abiy695 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከእርሱ ጋር ነው:: እናንተ ሕዝብ የምትሉት በየብሄሩ ተወሽቆ እርስ በእርስ እንደ እንጀራ እየተባላ ያለውን:: ከፍቅር ይልቅ ጥላቻ ከመከባበር ይልቅ መናናቅ: ከሰላም ይልቅ ጦርነት: ከመዋደድ ይልቅ መገፋፋትን ምርጫው ያደረገውን ነው::
@astewlagumas
@astewlagumas 5 ай бұрын
​@@dagi6055በምን ሲሌት ነው እግዜብሔር ይወደዋል ልትይችልህው እውነትን ክዶ ስለሐስት ስለቆመ ነው በአደባባይ የሚታይን ሞት እና መፈናቀል ሶቆቃ የእናቶችን እባ የካደ የወሸከተ ፈጣሪ ይወደዋል ማለት አይከብድም እግዜብሔ የሚወድ ለእውነት እና ከእውነት ጋር የቆመነው እንጅ ሰይጣን የሚስንቅ አስተሳሰብ የተሸከመን እንዴት ሌወድ ይችላል
@tekka3535
@tekka3535 5 ай бұрын
ፈሳም! ህዝብ እንዳንተ አይነቱን ከንቱ እሚከተል ይመስልሃል! ወጀቡ ሲያልፍ ጅብ ይበላችሁዋል! ህዝብም ሃቁ ይገባዋል!
@yechalale6997
@yechalale6997 5 ай бұрын
ይሁዳው ምናገባህ ስለ ኢትዮጵያዊ ? አርፈህ ምስኪን የጋዛ ህፃናትን ጨፍጭፍፍ
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል እንዲህጨመሆናችን በጠራራ ፀሀይ ሰው እያታፈነ በሚገድልባት ሀገር የተሻለነ ማለት ይገማል አምላክ መልካሙን ዘመን ያምጣልን
@elenibisrat763
@elenibisrat763 5 ай бұрын
ሰውዬ የተመካህበት ሹመት የወደቀ ቀን መሬቱ እንዳይርቀህ
@abiy695
@abiy695 5 ай бұрын
ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ለስልጣን ብሎ ምንም የሚያደርገው ነገር የለም:: ለእውነት ብሎ ግን ብቻውን ይቆማል:: ፍሬሽ የዘረኝነት ቫይረስ የለከፋችሁ ብሄርተኛች አንድ ነገር በተናገረ ቁጥር የሚያስጮሀችሁ እውነት መራር ስለሆነች ነው::
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
አይቀርም ☝️
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 5 ай бұрын
ውዳቂ ባንዳ እርጉም
@tekka3535
@tekka3535 5 ай бұрын
ዳንዔል የትም ሄዶ ሰርቶ መብላት የሚችል ሰው ነው! ከንቱዎች ሃሳብ አይግባችሁ!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 ай бұрын
የት ሆኖ ነው የሚበላው ይበላል አንጂ ​@@tekka3535
@emnetyibeltal5361
@emnetyibeltal5361 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎች ከሰው የተወለዱ ራሱ አይመስለኝም😢 በሆዱ የወደቀ አሳዛኝ ፍጡር
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 5 ай бұрын
አንደበትህ ይታሠር።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ረጋሚ አጋንንት(መንፈስ)የሚጠቀምብህ/ሽ/
@getayebiyaznlgn6927
@getayebiyaznlgn6927 5 ай бұрын
amen
@sassahulish
@sassahulish 5 ай бұрын
ህሊናዉን በሆዱ የለወጠ አሳማን የሚያስንቅ ሰዉ ሁሌም እንደተዋረደ ነዉ ። ይሄ ሰዉ ከሰዎች ልብ የወጣ የአሳማዎች ወገን ነዉ።
@TigrayCommunityRefugees
@TigrayCommunityRefugees 4 ай бұрын
ያኔ ቢሆንም መንግስቲ ተብየው በጋኔል ክስረት ፍተውራሪነት ነበር ብሄር ተኮር ጥቃት እየተፈጸመ የነበረው። 😢😢
@AronBerhe-21
@AronBerhe-21 5 ай бұрын
ጭንቅላቱ ሆዱ የሆነ ሰው ማየትም መስማትም እንዴት ያቅለሸልሻል በጌታ 🤮
@DawitNegash-zr7xf
@DawitNegash-zr7xf 5 ай бұрын
ፀሐፊ ነኝ ያለው ዳንኤል አፉ ቃሉ ሃሳቡ ሁሉ ፖለቲካ ፖለቲካ የሚሸት የሚሰነፍጥ 😷😷😷
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
የዚህ የጋንኤል ክብሪት መፃፍ አንኳንሰ ብር አዉጥታችሁ በነፃ አንኳን ቢሰጣችሁ ለአሳት ማያያዢያ ማድረግ ግድ ይላችኃል አሄ አንኳንሰ ከሰዉ ክፋቱ ሰይጣንን ያሰንቃል አብዮት የወርደ ቀን አናትህ ሆድ አንደምትገባ አናያለን ከነልጆችህ ከነ ሚሰትህ ‼️‼️‼️‼️
@mehamedibrahim5133
@mehamedibrahim5133 5 ай бұрын
Dubai bet geztwal ko
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@mehamedibrahim5133 በኢትዮጵያ በደሃዉ ደም አየነገዱ የገነቦትን ቤት አይኖሩባትም የግዜ ጉዳይ ነዉ ከሰዉ ቢሸሸጉ ከእግዚአብሔር መደበቅ አይቻልም ለግዜዉ ነዉ ❗️❗️❗️
@mehamedibrahim5133
@mehamedibrahim5133 5 ай бұрын
@@leiladavid.2632 ተወኝ ስኪ መንግስቱም ምንም ሳይሆን ልደቱን እንደ የሃብታም ልጅ በየኣመቱ እያከበረ ድልቅቅ ብሎ እየኖረ ነው
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@mehamedibrahim5133 ትግሰት ነዉ እግዚያብሔር መልሰ አለው ፍጣሪ የተነሳ ለት አከተመ ነገሩ ወንድሜ 👈
@AgerYd-en1lm
@AgerYd-en1lm 5 ай бұрын
Antes betlacha kalatochih tewerew ergtegna balhonkbet ena bematawkew neger eyeferedk zacha libonahn weroh yih sew endemer silemil hasab eyawerah yemiyaweraw lela eyemeseleh lemns ye amlakn sim tanesaleh yigebahalns wey ...
@gezahegngetahun-ct4ud
@gezahegngetahun-ct4ud 5 ай бұрын
ስሜነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና ነህ !!!!
@hirutdemissie5081
@hirutdemissie5081 5 ай бұрын
አይ ዳንኤል አብይ የወደቀ ቀን አንተን አያርገኝ ሌላው ቢቀር የኦርቶዶስ ጉዳይ እንኳን አይቆጭህም ቤተ ክርስቲያን በየቦታው ስትቃጠል ።
@DawitAbraha-e7b
@DawitAbraha-e7b 5 ай бұрын
ወስላታ ይሄንን ሰው የመስማትም የማየትም አቅም ትዕግሥት የለኝም ርካሽ
@GebremdehinTekle
@GebremdehinTekle 5 ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት መርገምት የሆነብን ራሱ ፀሐፊው ነው
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 5 ай бұрын
የጋዜጥኝነቱን ብቃት በአግባቡ የተወጣህ ጀግነ ነህ ❤
@lemlembelay894
@lemlembelay894 5 ай бұрын
አቤቱ ይቅር ይበልህ ዳንኤል እንዴህ ያለህ ሰው መሆንህ ይገርምኛል ማተብህ አንገትህ ላይ ነው ?????
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 5 ай бұрын
አዉልቆታል።
@loveyourself2406
@loveyourself2406 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abrahamwodajnew2691
@abrahamwodajnew2691 5 ай бұрын
ይህ ሰው በእጁ ብዙ ደም አለበት ብዙ ነፍስችን አጥፍቱኣል ወንጀለኛ ነው ተጠያቂ ነው ጀኖሳይደር
@andumenged
@andumenged 5 ай бұрын
ሞዛዛ ጥበበንና አብይን የሚያመሳስላቸው ነገር ለሰው ህይወት ቅንጣት ታክል የማይራሩ ጨካኝ አረመኔ መሆናቸው ነው
@AlmazeGezahge
@AlmazeGezahge 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ወደ ማንነቱን ይመለስ
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 5 ай бұрын
የባንዳ ጥግ ሆዳም ግኔል ዳንኤል: በሚጨፈጨፊት ንጹሀን ደም እጅህ የጭቀየ ሀጢያተኛ ይሁዳ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 ай бұрын
I like Simenehi . He is professional man who asked the key question and knowing his job. The most impressive me is, he is very confident and he is Not scared any his gusts!! Thank you and keep up your job!!!!
@addistedla
@addistedla 25 күн бұрын
i have a different view on the journalist. I promise you Simeneh was asked to ask these questions by Abiy himself without Daniel the devil 's knowledge
@aynalemamdissa3417
@aynalemamdissa3417 5 ай бұрын
ዳንኤል በጣም ሲበዛ ሊቅ ነው ግን ሀገሩ ኢትዮጵያ ሆነና ለአዋቂ ሳይሆን አላዋቂ የሚከበርበት ጊዜ መጣ በሚይሳዝን ሁኔታ የህውነት ሲበዛ ምሁር እግዚሓብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድትስራ
@Bloxycola-y7o
@Bloxycola-y7o 5 ай бұрын
😅😅
@hintsaabayhaileslassie5268
@hintsaabayhaileslassie5268 5 ай бұрын
መሃይም
@danielbekele5273
@danielbekele5273 5 ай бұрын
...አይ ጋሼ ዳኒ......የሰው ልጅ ....በዚ ደረጃ የቁልቁሊት ...መውረድ ...የሰው ልጅ ምን ያህል ውስብ ስብእና እንደተላበሰ ማሳያ ነው....ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወቅ ይጠንቀቅ እንዲል ...ቅዱስ መጽሀፍ....ከሁሉም በላይ ግን ለዚ ሁሉ ያበቃችህን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አታስወጋት ...ለንስሀ መብቂያ ...ለነብስህ ማረፊያ ናት ወነድማችን....ብዙ የመሰከርክላት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ...በምህረት ትጎብኝህ ....ከተሸብክበት ፋርሀት አውጥታ ...የጥብዓት መንፈስን አላብሳ በሰመአትነት እንድትቆም ታስብህ....
@Merawi-2712
@Merawi-2712 5 ай бұрын
በሕይወቴ ዳንኤል ክብረት እንደዚህ እንደ ካካ ረክሶ ቆሽሾ: ገምቶ በሕዝብ ዘንድ ተጠልቶ እንደማየቴ ያስደሰተኝ ነገር የለም:: እሰይ! ገና ከመተፋት በዘለለ ለፍርድ ትቀርባለህ::
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 5 ай бұрын
@@Merawi-2712 ካካማ ከጋንኤል ክብሪት የተሻለ ጥቅም አለዉ ለማዳበሪያነት ይጠቅማል 😁
@EbrahemMohammed-le6nl
@EbrahemMohammed-le6nl 24 күн бұрын
የእወነት ለሙያዉ ለሰራው ክብር ያለው የሰወችን ሰሚት መጠየቅ ያለበትኖና የሚጠይቀውን የሚያቅ ስሜነህ ባይፈርስ ብቻና ብቻ ነው ፈጣሪ ይጠበሰቅህ
@טסנה
@טסנה 5 ай бұрын
ሂትለር ያ ሁሉ እኩይ ሥራ የስራው በክፋ አሜካሪወች ጋኒኤል ክብረትን ሌንጮ ለታ ከኡብይ አህመድ ክፋ አማካሪወች ናቼው ‏‪2:30‬‏
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 5 ай бұрын
ኣማካሪዎችን ስትዘልፍ ሰውየው ደግ ነው ልትለን እንዳይሆን ብቻ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 5 ай бұрын
ዳንኤል ክብረት እና ሂትለርን ምን አገናኛቸው?😂ዳንኤል ገገማ ነው በእርግጥም ነ/ግን ለዚህ ሁላ ጥፋት ዳንኤልን ብቻ የአንበሳውን ድርሻ ልንሰጠው አይገባንም
@fredjean4506
@fredjean4506 5 ай бұрын
በብሔር ከዚህ በኃላ አይነፋም ዳኒ በርታ
@ንጋትየጅሩዋል
@ንጋትየጅሩዋል 5 ай бұрын
በጣም የገርመው ምህይም ምአት ተሰብስቦ እደት አገራችን ሰላም ታምጣ
@nebia.23
@nebia.23 5 ай бұрын
የት ነው በዜጎች/ብሔር ላይ ጥቃት የቀነሰው? በየቦታው አየታገቱ ገንዘብ ሚጠየቅባውስ? ጋዜጠኛውስ እንዴት አመንክለት
@Gambella11
@Gambella11 5 ай бұрын
የዚህ ሰዉ ነገረ ስራዊ በፍጹም ለመረዳት ይከብዳል፡፡ ለሀገርና ለህዝብ ሀሳቢና ተቆርቋሪ ሆኖ መታየት በሌላ በኩል የሀገርና የህዝብ አድነት የሚሸረሽር ሀሳብ ለመስጠት ወደኃላ የማይል ገራሚ ሰዉ ነዉ
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 5 ай бұрын
ጋኔል ክብረት። የአማራ ህዝብ እስከ ዘር ማንዘርህ በቅርብ ያጠፋሃል።
@Bloxycola-y7o
@Bloxycola-y7o 5 ай бұрын
Deg arege enanten ma, kufoch
@mekdesmekonnen-oy7dr
@mekdesmekonnen-oy7dr 5 ай бұрын
ሰውየውን ጨምር ወደ ገደል እየጉተትከው ያልህው ዲያብሎስ አይ ዳንኤል አገሬ የአንተ አይነት ብዙ በኖራት ብየ የተመኘሁበት ቀን ይቆጨኛል
@alisultan3799
@alisultan3799 5 ай бұрын
ዋልታ ምስጋና ይገባቸዋል ጋዜጠኛ ነጻ ሆኖ እንዲሰራ ስለፈቀዳቹ ስሜነህ ግን የምር ጋዜጠኛ ነክ🫡🫡🫡
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 ай бұрын
👏👏👏
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 5 ай бұрын
Walwta mesegana for nothing please pick up a solution to much propaganda make your mind You knows we knows about Ethiopia
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
Daniel Kibert besetemecheresha Ye Gaddafiy eta fanta endemideresew 100%eregetegna negn💪
@MamaFG1382
@MamaFG1382 5 ай бұрын
ፍሬ የሌለው ወሬ ምን እንደሚናገር አልገባኝም
@tadesseayalew691
@tadesseayalew691 5 ай бұрын
መድሀኒተ ዓለም ደምህን ያቀዝቅዘውና የት ነው መተላለቅና መፈናቀል የቆመው ? ስሜነህ ተባረክ ።
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 5 ай бұрын
አጥቂ እና ተከላካይ ናቸው, የሀሳብ አጥቂ ስሜነህ ሲሆን; አቶ ርካሹ ደግሞ የተዝበራረቀ ንግግሩ ሲከላከል እያየን ነው::
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 5 ай бұрын
ሙዓዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ የዘመናት የአንድነት ነቀርሳ የሆነዉን አጉል እና ከፋፋይ፣ አንዳንዱም መሠረተብስ የሆነዉን የትርክት ጠባሳን እጅግ በሳል፣ ጥበብ በተሞላበት እና አስታራቂ በሆነ መንገድ ቀርፀህ ስላቀረብክልን ከልብ ከልብ እናመሠግናለን። እኔን የሚገርመኝ በዚህች አገር ከፍቅር ከመሳሰብ ይልቅ የደቦ ጥላቻን ለመፍጠር የምንሄደዉ እርቀት ነዉ።
@smsm3968
@smsm3968 5 ай бұрын
ምነው ከእሱ በላይ ሸተትኩ አልክ?
@addishishope1343
@addishishope1343 5 ай бұрын
ካድሬ 😂😂😂
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 5 ай бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሀል ጋኔል ክብሪትም እንዳዛ ነው
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 5 ай бұрын
Man you got disappointed look down the comment section 99% people what they wrote then look your self
@BurteAna
@BurteAna 5 ай бұрын
+++Emenugn yihinin komenit erasu ganel new yestafew +++ yihe erikus +++
@HaileMekonen-ew3ks
@HaileMekonen-ew3ks 5 ай бұрын
በኣለም ላይ እራሳቸውን የሸጡ እጅግ ነውረኞች ምንም ኣይነት ቃላት የማይገልጻቸው ቫምፓየሮች ኣለማችንን ያጋጥማታል
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 5 ай бұрын
ዳንኤል ብርቱ ሀሳብ ያለው ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነው:: ፅንፈኞች ሀሳብ ስለሌላቸው አምርረው ይጠሉታል::
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 5 ай бұрын
ፅንፈኛ ማለት በራሱ ዳንኤልን መቃወም ነው ታረም
@TamiratBekele-ki3qb
@TamiratBekele-ki3qb 5 ай бұрын
ይህ ጭንቅላቱን የሸጠ ጠብደል ከርሳም ነው። ወደፊት ህግ ለፍርድ ከሚያቀርባቸው አንዱ ነውረኛ ሰው ነው።
@SamsonW.gebriel-ui5vj
@SamsonW.gebriel-ui5vj 5 ай бұрын
እኔኮ መ/ር ግርማ ያለ መጠን ሲቃወም ሳይ ነበር ጥርጣሬዬ የጫረብኝ በእውነት ዳኒ እስከዚህ ያክል ይወርዳል ብዬ ግን አስቤ አላውቅም። እግዚአብሔር እንደ በላዒ ሰብ በቅፅበት ወደ ልቦናህ የምትመለስበት ጊዜ ያምጣልን!!!
@AmharaRinsence
@AmharaRinsence 5 ай бұрын
ይሄ መሀይም ሆድ እና ምላስ ብቻ ያለው ሰንኮፍ
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 5 ай бұрын
ጠንቋይ
@AgerYd-en1lm
@AgerYd-en1lm 5 ай бұрын
Mehaym yemilew kal yemigebaw lante endehon bisemagn yetesasatku endemalhon bizuwoch ymesekralu...
@wonder580
@wonder580 5 ай бұрын
​@@AgerYd-en1lmአንተንም ይመለከታል ምናልባት የተማረ ሰው ማሀይም አይሆንም ለማለት ከሆነ ተሳስተሀል ተግባርህም ጭምር ምንነትህ ይገልጻል
@AgerYd-en1lm
@AgerYd-en1lm 5 ай бұрын
@@wonder580 ene yetemare yaltemare alalkum hasabn behasab aydelem eyeteyek yalehew .. Bemesadeb nw yejemerkew ya yemiyasayew hasabn memogetna hasabn ablalto maseb endematchl silemiyasay nw mnalbat mehaym yemilew kal anten ligeltsih yichlal yemil emneten yatenekerkew...
@wakeupbg1896
@wakeupbg1896 10 күн бұрын
Every time I see Dn.Daniel Kibret in the palace it reminds me of uncle Mordecai's advice to Esther. "For if you remain silent at this time, relief and deliverance for the Jews will arise from another place, but you and your father's family will perish. And who knows but that you have come to your royal position for such a time as this?” -Esther 4:14
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
በትነዉን መደመር ይሉናል ቀልደኞች ከአለም የተለየች በመደመር ባህሏ የነበረውን መሰሪወች አጥንተው በታኞችን አሰልጥነው በተኑት ህዝባችንን።።።።
@SamuelGultu
@SamuelGultu 5 ай бұрын
ዲ/ቆ ዳንኤል ኢትዮጵያ ሀገሬ ላይ የወለድናቸውን ልጆች አሳድገን ለመኖር ተስፋ አገኘው ግዴለህም እመነኝ ካድሬዋቹ ሁሉ መደመርም ይሁን ያንተም መፀሃፍ እንዲረዱት ጠቅላይ ሚንስትሩ ትህዛዝ ይስጡበት
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 5 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የሻገተ እንጀራ የሚመስለኝ ይሄ ሰው
@OunarAl
@OunarAl 5 ай бұрын
Yashagete enjra sebala saldek nw
@woinshetkebeda1844
@woinshetkebeda1844 25 күн бұрын
Sema nehe semene melake yawetawal semehe hulam yabebe hakegna journalist nehe tebarek le hodachew yaderu ke ante yamaru ❤
@TemesgenTamiru-v4f
@TemesgenTamiru-v4f 5 ай бұрын
አንድ ቀን እንደ ሽንኮራ መጦ ሲጥልህ በብዕር ልታገል ስትል እንዳናይ ጊዜ ሁሉን ያሳያል
@BEREKETKEBERE-v2h
@BEREKETKEBERE-v2h 5 ай бұрын
አንተ ጀግናነህ ማንንም እንዳሰማ በርታ ዳንኤል ክብረት
@demismeaza1824
@demismeaza1824 5 ай бұрын
አቶ ዘንዘሪጡ ስለ አንተ ክፉት ፣ ሆዳምነት አድር ባይነት በአማራ እና ትግራይ ህዝበ ላይ ለደረሰው ጭፍጨፍ እንፋረድሀለን ገዜ ለኩሉ ።እነደው ልሳንህ ዝግት ይበል 😮😮 ስሜነህ በርታ ዎሳኝ ጋዜጠኛ
@jorje2121
@jorje2121 27 күн бұрын
በጣም ነው የማከብር ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ እባክ በዚህ ጉዳይ ብስራበት ሁሌም ስለ ፍትህ ተወራለ ይህን ነገር በጣም ፍህት ይፈልጋል ኮመሽናል አጠገብ ያለ ህንፃ ጉዳይ እባክ የምታነበው ከሆነ መልስህን ጠብቃለ አመሰግናለሁ
@marbettube8870
@marbettube8870 5 ай бұрын
አንተ ደብተራ የአብይ ሺንት ጨርቅ ቀንህን ጠብቅ አማራ አንተን ሳይሰቅል አያርፍም አብይ ሲያኖርህ አናይም
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 5 ай бұрын
ሲጀምር አንደበቱ ተሳስሯል ሞገሱ ተገፏል እድሜ ለ አብይ።
@Bura2142
@Bura2142 5 ай бұрын
ከርሳም እውነት እንድህ ይቀልብኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ባለጌ።ጨለምተኛ።አይምሮህን ከፍተህ በሰፊው ከአገር አኳያ ተመልከትና ስማ አስተውል።ጅል አትሁን።
@asratminase6123
@asratminase6123 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የስጠውን ክህነት ተራ ምዕመን ለማንሳት መሞከር በትንሹ አብን ዘበስማያትን አለመረዳት ነው። ወንድሜ ወይ ወንድምህን ስለምን በድሎአል ትላለህ መጀመርያ አንተ ዓይን ውስጥ ያለውን ምሶሶ አውጣ ያኔ አጥርተህ ታያለህ። እግዚአብሔር ይማርህ/ሽ።
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 5 ай бұрын
ቁጭ ብለህ ቅሰም
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 5 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163yemoteshe lezi tetabekiyalesh busheti
@semonunaddis2
@semonunaddis2 5 ай бұрын
ዳንኤል ክስረት🔥 እሳት ይብላህ
@MekeberyaZenebe
@MekeberyaZenebe 5 ай бұрын
ዳንኤል ክስረት
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ክብረት ክብረት ክብረት ......
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 5 ай бұрын
ውርደት
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
​​@@tigunegnmuluye2163kitehen bedetohal meselegn yesun kite eyetekelelek litemote new ye gerde lijoche😁😁
@kirubeltsegaye7098
@kirubeltsegaye7098 Ай бұрын
ስሜነህ አንተ ትለያለክ የምንልህ በምክንያት ነው የመቀሌ ልጆች እንወድሀለን
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 5 ай бұрын
አፋርና ኢሳ ጊጭት የወዳጅነት ነዉ በዝህ አመት ብቻ ከአንዴም ሶስት ጊዜ ተጋጭት ብዙ ሰዉ አልቁዋል ህብት ንብረት ወድሟል እንደዚህ አይነት ቀልድ ባይቀለዱ አይሻልም አይተ ዳኔኤል እኔ ሱማሌ ነኝ በአፋርና ኢሳ ግጭት የኔ ቤትሰብ ጭምር ጉዳት ደርሷል ምነዉ በዚህ ደረጃ ባይ ዎርዱ
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 5 ай бұрын
እንኳን ደስስስአለህ ሂድና ደም ላስ ‼️‼️‼️
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 5 ай бұрын
@@ፍቅረአብ ምን ለማለት?
@Morning-d9v
@Morning-d9v 5 ай бұрын
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስለምን የዳንኤልን ድቁና አታነየሳም.
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 5 ай бұрын
ህዝቡም አንዴ ጠልቶሀል እዘው አሽቃብጥ ባአንደው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 ай бұрын
ሰው የጠላዉ እግዚአብሔር የጠላዉ። ይሄ ዉሻ ገረድ መጨረሻው ይናፍቃል።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 5 ай бұрын
Ysun mchersha lmayet endgena mwldeh albeh any way you are good for nothing
@hanakebede1351
@hanakebede1351 5 ай бұрын
ትክክል እንዚህን ሰብስቦ ሥር ቤት ማጎር ነዉ ይቅርታ ምና ምን ብሎ ነገር የለም ከዛም የሚመጣው ያችን ስለሚፈራ በትክክል ይሰራል !!!!!!!
@learnyoutube1954
@learnyoutube1954 5 ай бұрын
ህዝቡ የሚወደውን እና የሚጠላውን ስለማያውቅ ነው
@ethiopiafirst-f9t
@ethiopiafirst-f9t 5 ай бұрын
betam enwedewalen
@mercydessalegn5131
@mercydessalegn5131 5 ай бұрын
Mr Semenih You Are Better Journalist than other govt journalist Salute
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን ስሜ ፕሮግራምህ ደስ ይላል
@ayalewworku9304
@ayalewworku9304 5 ай бұрын
ስለእውነት ልጆቼን ማሳደግ የዳንኤል ክብረት ደቀመዝሙር ማድረግ ነበር ምክንያቱም እንደ ዳንኤል ክብረት የማምነውና የማከብረው አልነበረምና
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 5 ай бұрын
ይኤን ሰውዬ የልጅ ልጅን ሰባት ቤት የማይበቀለ የ አማራ ልጅ ውሀ ሆኖ ይቅር
@YirgalemSolomon-sg9rh
@YirgalemSolomon-sg9rh 24 күн бұрын
ባደመጥኩህ ቅጥር የበለጠ አደነኩህ ዳኒ ጀግና ነህ ❤❤❤❤
@tesfayenigatu3588
@tesfayenigatu3588 5 ай бұрын
ወደፊት ስለ ቡሽቲዎቹ የምንፅፈው ታሪካችሁ ይኖረናል። እንደዚህ በምስል ማስረጃችሁ መኖሩ በጀን እንጅ ስለ እናንተ ድድብና ለመጭው ትውልድ በድርሰት ለማስረዳት ይከብዳል።
@meargaraya7038
@meargaraya7038 5 ай бұрын
Dear smeneh Please kep it up your talent no one compare with you bro we respect you
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ኑርልን፤ በጉዞአችን እግዚአብሔርን ያስቀደመ ይሁን እንጂ እናሸንፋለን🎉🎉🎉
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ እውነት የቆመ ነው ይህ ሰውዮ ግን ለሆድ ያደረ ወራዳ ነው ከእውነት መንገድ ስለወጣም በህዝብ እንዲጠላ ሆነ አለቀ ገና ይዋረዳል
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 5 ай бұрын
የሴጣን ቡቹላ።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 4 ай бұрын
ሆዱን ያስቀደመ ከርሳም ሀሳማ ሰው በላ ይድፋህ
@jpbekele
@jpbekele 5 ай бұрын
Big respect 💯
@HaftomTadese-wb8wj
@HaftomTadese-wb8wj 5 ай бұрын
ጠብቅ አንድ ቀን የፃፍካቸዉ መፃሕፍቶችህ እና ንግግሮችሁ የራስህን ንግግር ልጠቀምና ከምድረ ገፅ የምጠፉበት ቀን ይመጣል እኔ የምቆጨኝ ትናንትና ስላንተ የተከራከርኩበት ቀን ነዉ እዉነትና ንጋት እያደረ ይጠራል
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 5 ай бұрын
great interview
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 118 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН