ለፋኖ አንድነት የተዘጋጀው ሰነድና ህገ ደንብ! ዐቢይ ለህወሃት “እንደራደር!” ጦሩ ሌሊቱን ተጉዞ መቀሌን ከበበ!

  Рет қаралды 52,769

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 188
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 8 күн бұрын
አገው አማራዊ ነኝ።ድል ለአማራ ፍኖ ሞትና ሽንፈት ውርደት ለዳቢሎሱ አብይና ለጭፍራበሮቹ💀💀
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 8 күн бұрын
​@@fikirtewoldemariam4402ጋጋላላላማማ አራጅ ነው ትግራዋይ አንድ ነን
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 8 күн бұрын
አሜሜሜንንን
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 8 күн бұрын
​@@fikirtewoldemariam4402 man kelekeleh enkefu. 24/7 bel
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 8 күн бұрын
አገውና አማራ ሁሉ ተዛምዷል አንቺ ምን ቤት ነሽ የህወሓት ገረድ?​@@fikirtewoldemariam4402
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 6 күн бұрын
አሜን
@NardosHailu-z4w
@NardosHailu-z4w 8 күн бұрын
እባካችሁ አንድ ሁኑልን ከዛ በሃላ በጣም ቀላል ነው በርቱልን❤❤❤❤❤
@AbrhamYirga
@AbrhamYirga 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@AszZsa-xr9mr
@AszZsa-xr9mr 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪👌👌👌
@قومز
@قومز 6 күн бұрын
ኣየ ሮኺየ የአማራህዝብ ገልብጠዉ ይጋቱትጂ ፋኖን አይጠላም ፋኖ ከፈጣሪበታች እናመልከዋል!! 💯😎
@lalibelFasil
@lalibelFasil 8 күн бұрын
ምስራቅ ተወዳጂ ኢትዮጵያዊት ነች ስራዋም ድንቅ ነው ምስራቅ የህዝብ ልጅ ናት
@GetahunAsesres
@GetahunAsesres 8 күн бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 8 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!
@mrn3878
@mrn3878 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 7 күн бұрын
ፋኖ እባካቹህ አንድ ሁኑልን በተራ አንለቅ ብዙ ለመቀላቀል እሚጠብቅ አለ የእናተ አንድነት ነዉ እሚፈለገዉ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 8 күн бұрын
ድል ለትንታጎና አይበገሬው ለእነተኞቹ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 8 күн бұрын
የአማራ እንቁዎች ጀግኖች በርቱ አማራ አንገቱን የሚደፋው ለአምላኩ ሲፀልይ ብቻ ነው ፋፋኖኖ ይችላል ያሸንፋል❤❤❤
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 8 күн бұрын
ትክክል፡ናችሁ❤❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 8 күн бұрын
ትክክል እግዚአብሄር ይርዳቹ❤❤❤❤
@EshetuMuluken
@EshetuMuluken 8 күн бұрын
እህቴ በርችልን እንወድሻለን🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@masreshareta4355
@masreshareta4355 7 күн бұрын
ምስሪ አይዞሽ የታሰርሺው ኢትዮጵያን ከፍ ስላደረግሽ ብቻ ስለሆነ ደስ ይበልሽ
@BegashawMola-i8q
@BegashawMola-i8q 8 күн бұрын
አንድነቱን በተመለከተ የሚሠጡ ማናቸውም መግለጫዎች በአስተባባሪ ኮሚቴው በተወከሉ ሰዎች በኩል መሆን አለበት።
@sewtsew1285
@sewtsew1285 6 күн бұрын
የነአስረስ ፋኖ አንድነት ከጎጠኝነት የዘለለ አይደለም
@Amare-j4f
@Amare-j4f 8 күн бұрын
ፈጠን ይበል የሠከነ ጀግና ዘላቂ የማይተች የፋኖ አንድነት እንድኖር ፈጣሪ ከጎናችሁ እንድሆን እመኛለሁ።"ማዕዚ አደራ ከነበርሺበት እንዳትወርጅ ብዙ ትችትና አሥተያየት ሢሠጥሺ ተመልክቻለሁ "
@birhanlight-d8x
@birhanlight-d8x 8 күн бұрын
Roha media❤❤❤❤
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r 8 күн бұрын
አይዙን አንድቀንይመጣል አላህባለቀንኤሻአላህ
@zack-mr4lm
@zack-mr4lm 7 күн бұрын
አስረስ የፖለቲካው ክፍል ይውጣ ብአዴን ነው
@GebrehiwotDagnaw
@GebrehiwotDagnaw 8 күн бұрын
ጋዜጠኛ መአዛ ሐመድ ጀግኒት በርቺልን የአማራዊያን ልዕልት እህታችን በየቀኑ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ለምታደርጊው የነፃነት ትግል በጀግኖች የአማራ ፋኖዎችና በአማራ ሕዝብ ስም ከልብ እናመሰግንሻለን:: የአማራ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪
@nubawmer7001
@nubawmer7001 8 күн бұрын
Meaza Mohamed TPLF agent.
@nubawmer7001
@nubawmer7001 8 күн бұрын
Meaza Mohamed TPLF agent.
@nubawmer7001
@nubawmer7001 8 күн бұрын
Meaza Mohamed TPLF agent.
@Allamehara
@Allamehara 8 күн бұрын
እውነትነውባለታሪክየሆነህዝብአሁንምታሪክይሠራልድልለፋኖጦርሠራዊይት።
@Fre-r9n
@Fre-r9n 8 күн бұрын
Bravo Asres Carry on!
@Dibekulu27
@Dibekulu27 8 күн бұрын
መዋቅር ግለሰብ ላይ መደገፍ የለበትም አንድ ግለሰብ ኖረ አልኖረ መዋቅሩ ለትውልድ መተላለፍ አለበት ወጥር ፋኖ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 күн бұрын
"በሰላም ታገሉኝ!" የሚለው ብልፅግና ግጥም ገጣሚዎችን ማሰር ጀምሯል።
@Allamehara
@Allamehara 8 күн бұрын
አሼባሪውአብይእናሎሌወቹይውደሙ።
@deribewwalle
@deribewwalle 8 күн бұрын
👍👍
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 8 күн бұрын
አቤቱ. ሃያል. አምላክ. ሕዝብሕን. አድን. ! እዉነት. ነሕና. ለእዉት. ከሚታገሉ. ባራዎችሕ. ጎን. ትቆም. ዘንድ. መልካም. ፈቃድሕ. ይሁን. !
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 күн бұрын
The power of prayer does work.
@bangadula
@bangadula 8 күн бұрын
ስልኬቸውን ፋኖዎች ወይ አለመያዝ ወይ ከጃቸው እጅግ ማራቅ አለባቸው አለበለዚያ በቀላሉ ያስመታል
@KefyalewLiyew-qv6rs
@KefyalewLiyew-qv6rs 8 күн бұрын
የተገፋው የአማራ አምላክ ያበርታቹ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 8 күн бұрын
አላህ፡ያጠቅራችሁ❤❤❤❤
@ደነቀ
@ደነቀ 7 күн бұрын
ትክክልነውግን እስክንድርንአስወጡት
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 6 күн бұрын
እባካቹህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን እናተ ናቹህ. (አንድ ሁኑና) ይሄን ዳቢሎሰ ሰዉዬ ለፍርድ አቅርቡልን አማራን ገሎ ሳይጨርሰ.🙏🏾
@GossaKelkile-zb6bo
@GossaKelkile-zb6bo 8 күн бұрын
roha respect
@merong-g6w
@merong-g6w 8 күн бұрын
እሥኪ ባድነት እደምት መጡ እጠብቃለን በርቱ ፋኖ
@SeidAbdella-j9g
@SeidAbdella-j9g 8 күн бұрын
ሀይ
@AlmazAlmi-v7n
@AlmazAlmi-v7n 7 күн бұрын
ምስራቅ የዓይናችን ብሌን ናት ድምፅ ልንሆናት ይገባል
@HelenAragaw
@HelenAragaw 4 күн бұрын
Plessss አንድ ሁኑ!!!!!!
@KirosKassaw-z2r
@KirosKassaw-z2r 8 күн бұрын
አስረስ መዓረይ ፍጠን
@taebye
@taebye 8 күн бұрын
አንዳነታችሁን የአማራ ህዝብ ብጉጉት የሚጠብቀው መሆኑን ተገንዝባችሁ መልካም ዜና አብስሩን
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 күн бұрын
እኔ በግሌ ግን እነ እስክንድር ያሉበትን ቡድኖች ያካተተ አንድነት ከሚመጣ ይልቅ ፋኖ አንድ ሳይሆን ቢቀር እመርጣለሁ!!!አርበኛ አስረስ ማረ ሁሌም የአማራ ህዝብ የሚያምንህ የአይን ብሌናችን ነህ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪🙏 ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለታላቁ የአማራ ህዘ
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 8 күн бұрын
የደም ነጋዴ ነህ። ያውም ከብልጽግናም በላይ።
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 8 күн бұрын
ፋኖ አንድ ባይሆን እመርጣለሁ ብለህ ከስር ድል ለአማራ ህዝብ, ሮሃ ሚዲያ በምን አይነት ሰዎች እንደሚታጀብ ያሳያል ::
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 күн бұрын
@leinaddhm1221 ደንቆሮ እኮ እንኳንስ በንግግር በመርፌ እንኳን ቢሰጠው አይገባውም!እርጥብ!!😂😂😂😂😂😂😂
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 8 күн бұрын
በአንድ አባት በ8 እናት ባድግ ይገባኝ ነበር እንዳንተ::
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 күн бұрын
@leinaddhm1221 ኋላቀር!!!ምንአልባት የአንተ አባት በቡና ቤት ሰባ ሰማኒያየሚደርሱና ድቃላቸውን በገንዳ ላይ የሚጥሉ ቅምጦች ሊኖሩት ይችላሉ፤በዚያ ላይ ፀባችሁ ከእስልምና ህጋዊ ጋብቻ እንጂ የሚያገባቸው አጥተው በሴተኛ አዳሪነት ስለሚኖሩት አስባችሁም አፍራችሁም አታውቁም።
@geeplatinum
@geeplatinum 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወረኞች ምቀኞች ሊያለያያችሁ የሚቦጫረቁ ቡዱኖች እግዚአብሔር ያስወግድላችሁ :
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 8 күн бұрын
ጀግኖቻችን በርቱ ወደፊት ግፋ እነስክድር ወዳድ ታልመጡ በሀይልም ቢሆን እየጨፈለቃችሁ ዉጤ ጥላትም የወገን አሽቃባጪ የሚፈራዉ ሀይል አዘጋጁ አድ አልሆንም የሚለዉን እየሰበራችሁ ዉጡ አድኛችሁ አሸንፋችሁ ታልወጣችሁ እም ገበሬወች በቃን ዋጋ መክፈል
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 8 күн бұрын
አስረስ ከሾተላይነት ውጣ ቅድሚያ ለአንድነት ስጥ ልዩነት ይኖራል ልዩነት መልካም ነው ያጠናክራል ውይይቱን ያዳብረዋል መተማመን ያመጣል የሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ እያገኙ ሲሆዱ አንድነቱ ጠንካራ ይሆናል
@Hewazseteye
@Hewazseteye 8 күн бұрын
ዘሜ የሳቱ ላንቃ አስተማማኝ የፋኖ አንድነት ስለሚያስፈልግ ከሁሉም ግዛቶች ያስፈልጋን።
@alemteffera
@alemteffera 8 күн бұрын
በቀድሞው ዘመን ኢትዮጵያን ከሌላው አገር የሚለያት ብዙ ቅርስና ባህልዋ የመሳሰሉት ነበር:: በአሁኑ ጊዜ ግን ብቸኛዋ በአአምሮ በሽተኞች የምትመራ አገር ተብላ ብትመዘገብ ምንም አይድነቃችሁ::
@birhanulemlem9435
@birhanulemlem9435 8 күн бұрын
መዓዚ ምናለ የአስረስ መዓረይን የጨነቀለት መግለጫውን ባታቀርቢልን። ሲጀመር ነገር ማን ሆነና ነው አንድነቱን ያዘገየው? ደግሞስ የምን ከፋፋይ አካሄድ ነው የሚያራምደው የቀሩ ያልተሳተፉ እያለ የሚቃዠው ። መጀመሪያ የአንድነት ጥሪውን ተቀብሎ በአግባቡ ተሳትፎ ካደረገ በኋላ ነው የቀሩ ካሉ ብሎ መጠየቅ የሚገባው እንጂ ለጎታችነቱ እንደ ምክንያት ማቅረብ ነውር ነው ማዕረይ።
@abrahame996
@abrahame996 8 күн бұрын
እንደ እስክንድር መጀመሪያ አራቱንም ግዛት ያማከለ አንድ ድርጅት ስሩ
@Cripto244
@Cripto244 8 күн бұрын
አርበኛው ጅግናው ተራራው ድል አድራጊው የአማራ ፋኖ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ:: የፋሽስቱን ዘረኛ የስይጣን ስርአት ለማስወገድ በጦር ሜዳ ለምትፋለሙ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ:: ድል ለአማራ ህዝብ
@sikosilo3403
@sikosilo3403 8 күн бұрын
ግን የሄሰውየ የየት ሀገር እብድ ነው ??ሀገሬ የዚህን አይነት ነፈዝ እብድ አፍርታ አታውቅምና ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል 😢😢😢ጅል
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ 8 күн бұрын
አብይ ይዋሻል አሽቃባጩ ያጨበጪባል የሚያዝዝነው ግን የፈጣሪን ቅጣት እረስተው በዚህ ልክ ለውሸት ለሆዳቸው እጂ መስጠታቸው ነው አድሰው አድውሸት በዋሸቁጥር በአላህ ዘድ ውሸታም ተብሎ እደሚፃፍበት አላወቁምን
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 8 күн бұрын
ምስራቅ ለምን እንደታሰረች አይታወቅም፣ ሮሃ እንዴት ትላለች??????? አብረን እንደድብ፣ አይነፋም አቦ።
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 8 күн бұрын
ባተዘመንነውበጣም የኢትዮጰያ ሕዝብመከራውን እናቱሪችየተደረገው ለውሽትእተወዳዳሪየለእም
@የዛሬዋቀንየኔናት
@የዛሬዋቀንየኔናት 8 күн бұрын
ወደ አንድነት ከመጡ እና አንድ ግንባር ከፈጠሩ ብሎም በሰነድ የተረጋገጠ ስምምነት ከተፈጠረ እርግጠኛ ነኝ ፋኖ በአጭር ግዜ 4ኪሎ ይገባል:: እኛም ክንዳችንን ወጥረን ከአማራ ፋኖ ጎን እንቆማለን...ወንድም አስረስም ያለው ነገር የሚደገፍ ነው;;
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 8 күн бұрын
Yes, including Eiskinder, who helped accepted by the #IC Inter.Community.
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 8 күн бұрын
ሰነዱ የተዘጋጀውሁሉንም የፋኖ አደረጃጀቶች ያካተተ ነወይ ነው ይህ ከሆነ በጣም ጥሩ አንድ አካባቢ ያለ ፋኖ አዘጋጅቶ ይህን ተቀበሉ ከሆነ አጉል ተስፋ እንዳይሆን ስጋት አለኝ
@alemyimer7913
@alemyimer7913 8 күн бұрын
በዱረን እደመቱ ነው የምታወሩት ምን ይጠቅማል አታዉሩ እባካችሁ
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 8 күн бұрын
ለንደን ላይ የሚዘጋጀው የአድዋ ድልን እዳታከበር ለዛ ነው ያሰራት።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 8 күн бұрын
The poll. Many say , "borranna ,nachochuu wadae fanowochu" enkuwan sewe, enssessa yewagall , lemenore !!! Unity the Sign of early Victory !!! Honesty, justice and rule of law for all Ethiopians !!!
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 8 күн бұрын
እሱ እብድ ነው የሚያዳምጡት ግኡዝ ድንጋይዎች ናቸው
@dnam-v7o
@dnam-v7o 8 күн бұрын
መአዚ ጀኒት፥ እነ አቡሽን ተዋቸው፤ እርሱን ቶርች ማረግ ብቻ
@Rahawa91
@Rahawa91 8 күн бұрын
FANO my 💎
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 5 күн бұрын
Eskender is a man integrity. He has proved going through many ordeals. No man can spoil his contributions and galant fight against brutal regimes.
@HhhhJjhh-li6om
@HhhhJjhh-li6om 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat 8 күн бұрын
They are clapping for him. Sick Sick Sick
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 8 күн бұрын
አልበላሽምን ምን አመጣት ?? ጠሚው አንቶርችም አንገርፍም ከሁለት ቀናት በፊት በEMS ላይ ፋሲል ያቀረበውን ብቻ ማጋለጥ ያስፈልጋል ደቡብ ክልል ሠገን አካባቢ አንድ ወጣት ራቁቱን አስተኝተው መከላከያዎች ሲቶርቹት ይታያል
@MuhabeYimer
@MuhabeYimer 8 күн бұрын
አይ የአዕምሮ ዘገምተኛው አቢይ ዲያብሎስን የሚያስንቀው አረመኔ ።
@NAAMSWEET
@NAAMSWEET 8 күн бұрын
ጀዝባ ለጠላት መረጃ እየሰጠሽ ነዉ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 күн бұрын
አዎ!በቶርች ከሚገደለው በላይ በድሮንና በጥይት አረር የሚጠበሰው ይበልጣል፤ለዚህማ እንስሳትን እንኳን ሳይቀር! Shame on you!!!
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 7 күн бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 8 күн бұрын
ለማንኛውም "አንድነት" ብላችሁ የፈጠራችሁት በጥድፊያ የእስክንድርን ጎራ ለመቅደም ብቻ ከሆነ ጥሩ አይሆንም። እኛ አማሮች የናንተ ወይም የእስክንድር ጎራ እያልን መናቆር አንፈልግም። የምንፈልገው ተስማምታችሁ አንድ ወጥ የአማራ ፋኖ አንድነት እንድትመሰርቱና ይህን ፋሺስታዊ መንግሥት እንድታስወግዱና የአማራን ሕዝብ ስቃይ እንድታስቆሙ ነው። ያም ሆነ ይህ፤ በእስክንድር ላይ ያላችሁን ጥላቻ ማቆም አለባችሁ። በቃል አቀባያችሁ በኩል የምታስተላልፉትን መርዘኛ የሥም ማጥፋት ብዙዎቻችን አዝነናል። ማርሸት የሚባለውን መሠሪ ሰው ድምፅና ሃሣብ ባንሰማ ብዙዎቻችን እንመርጣለን። እናንተ የሚመስላችሁ እናንተ የምትነግሩንን እኛ ዝምብለን ሳናስብ ተቀብለን የጠላችሁትን የምንጠላ፣ ውደዱ ያላችሁንን የምንወድ ነው። ይኸ አስተሳሰብ ሰዎችንና ሕዝብን ከመናቅ ይመነጫል። ንቀት ያለበት ሰው ደግም አክብሮት አይኖረውም። አንዲት ውሸትና ሸፍጥ ስትናገሩ ቅር የምንሰኝባችሁ ጥቂቶች አይደለንም፤ በሚሊዮኖች ነን! ይህን ማወቅ አለባችሁ!
@tihitinatadele6415
@tihitinatadele6415 8 күн бұрын
አብይ ቶርቸርን አጠናክረዉ ቀጥለዋል ከዚያም አልፎ አስገድለዋል !
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 8 күн бұрын
ስለ ህወሃት አይመለከተኝም ።
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 8 күн бұрын
አሻንጉሊቶችን ቶርች አደርጋችኋለሁ እያሉ ነው😁
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 8 күн бұрын
ከዚህ የበለጠ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ፀረ ኪነ ጥበብ ምናለ ይቺ ድቅ የኢትዮጵያን ሕዝብ ባሕል በሰሜን በምራብ በደቡብ በምሥራቅ ያሉትን የኣትዮጵያ ድቅ ባሕል ያለቸዉን ሕዝቦች ወደ መድረክ እያመጣች የምታስታዉቅ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ምስራቅ ተረፈ በአብይ አህመድ የፀጥታ ወታደር ተይዛ መታሰር በኢትዮጵያ ኪነጥበብ እንዲጠፋ ቆርጦ የተነሳዉ የአብይ አህመድ ስረአትብልፅግና የኪነትጥበብ አፍቃሪ ሁላ ለዚች ጥሩ ኢትዮጵያዊ ድምፅ ሆኖ መነሳት አለበት ፍትህ ለጦቢያ ግጥም በጃዝ አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ፍትህ ፍትህ💚💛❤
@TekesteMulugeta-x6s
@TekesteMulugeta-x6s 8 күн бұрын
ይልቅ ህዝቡን መዝረፍ ያቁሙ
@FatimagamalGamal
@FatimagamalGamal 8 күн бұрын
የሆነ ጊዜ እደሀማስ በጃጥላ ሳይሆን በአገር አቋራጭነዉ አድስ አበባ የምንገባዉ ብላችሁ ነበር
@AbrisheFker
@AbrisheFker 8 күн бұрын
ተው ተው ዘመነ ጠቅላይ ለመሆን ሚጎለው ነገር የለም ። ዘመነ ታሪክ አዋቂ እንጂ የስልጣን ጥም የለበትም ። በቅርብ አውቀዋለሁ ጦርነቱ ይቆያል ። ሁሉም ህዝብ የስርአቱን አስከፊነት አምኖበት ተሳታፊ ሆነ አንድ ኢትዮጵያ ነው ሚፈልገው ። ደግሞ ቢሆንም ሚጎለው ነገር የለም። በላይ ዘለቀን ለገመድ ያደረሰው ይሉኝታ እና ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለው እንጂበ ጃን ሆይ ወንበር ይቀመጡ ነበር
@TekesteMulugeta-x6s
@TekesteMulugeta-x6s 8 күн бұрын
😂😂😂
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 7 күн бұрын
ፋኖ አስረስ ትክክለኛ አገላለጽ ጠንካራ አደረጃጀት እና ወጥ ወታደራዊ ኮማንድ ነው የሚያስፈልገው ጥንቃቄም የሚያስፈልገው ነው
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 8 күн бұрын
እባካችው አንድ ሁኑና ይሄን መሰሪ እስክድርና ጀሌዎቹን አስወግዱልን እስክድረና ጀሌው ከአብይ ተለይተው አይታዩም
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 8 күн бұрын
አስረስ፣ ቆመህ ቅር። ፋኖ አንድ መሆን ካልፈለገ መብቱ ነው። ህዝቡ በደንብ ተስፋ እስኪቆርጥ ትንሽ ጠብቁ፣ በናታችሁ።
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 8 күн бұрын
አውሬው ኦነግ ያላሸፈ እንዳይመስልህ። እለት ከለት እየነቀሉ የሚደፉት አማራ ለነሱ ድል ነው።
@nubawmer7001
@nubawmer7001 8 күн бұрын
አስረስ መአረይ:አስረስ መአረይ: አስረስ መአረይ:
@Yemane8757
@Yemane8757 8 күн бұрын
አስርስ ምን አገባው?ስለአንድነቱ የአንድነቱ መሪ ይናገር
@fikruman1069
@fikruman1069 8 күн бұрын
አቤት ውሸት አንድ ሳትሆኑ እንዴት ነው አማራ አንድ የሚያደርግ አጀንዳና ሠነድ ምታዘጋጁ ? ወይስ እናንተ ያዘጋጃችሁት ሌላው ዝምብሎ ይቀበለዋል ትላለህ ?
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 5 күн бұрын
ከማን ጋር ነው አንድ የሚሆነው ሲጀመር አስረስ ትግላችንን እየሸጠው አደለ መምህራንን እየገደለ ሰማነው እኮ ጉዳቸውን
@JeromyStadler
@JeromyStadler 8 күн бұрын
መኣዛ ሞዛዛ ።ሞጋጋ ኩባያ ፊት።ሮሃ በሬ ወለደ ነው።
@merong-g6w
@merong-g6w 8 күн бұрын
እኔ አሁን መሥማት የምፈልገዉ የአማራ ፋኖ መግለጫ የሚባልጅ የአማራ ፋኖ በጎንደር የአማራ ፋኖ በጎጃም የአማራፋኖ በሽዋ የአማራ ፋኖ በወሎ ቤትአማራ....የሚባል ዜና ሠልቾቷኛል ባድነት ቶሎ ኑ ባካችሁ....ብአዴን እሣቢ ያላቸዉን እቢ ካሉ በሉ አቸዉ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 8 күн бұрын
ድርድር የሚባል የለም አማራ ማሸነፍ ነው ያለው አማራጭ እንቅፍት የሆነውን መምታት እያፀዱ መሄድ እደ ባልደራስ እስክንድር የመሰሉትን አለቀ።
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 8 күн бұрын
Down to Eskinder Nega
@Teshomesolomon40
@Teshomesolomon40 7 күн бұрын
እኔ ፓርላማ ውስጥ ያሉ ተሰብሳቢዎች ሲያጨበጭቡ ይገርማል ምክንያቱም ሀብት በሀብት ስለሆኑ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 8 күн бұрын
እባክሽ መአዛ ግለሰቧ አይባልም ስም አላት ሙያ አላት
@alexhabitu8418
@alexhabitu8418 8 күн бұрын
Zemne betam sewu akibare Yewah gin be maninetu mayderader birtu sewu new Yihen yemesel eniku kalisemak amahara hulem Be gizot tiketilalek
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 8 күн бұрын
በጉን እጅ ልሰጥ እየሩጥክ ነው አስረስ ማሬ አትቀባጥር 😂😂
@Asch-e1n
@Asch-e1n 8 күн бұрын
Zemy
@frezewdtilahun8293
@frezewdtilahun8293 4 күн бұрын
እናንተ ለህዝብ ብለን ነው የምንታገለው ትላላችሁ ግን ስልጣንና ገንዘብ ነው ፍላጎታችሁ ደሃውን ህዝብ እያሰቃያችሁት ነው ታጋዩ የግለሰብ አታርጉት ሳታሸንፉ ንግስና ያምራችኋል እባካችሁ ህዝቡ ስቃይ ይብቃው የግል ፍላጎታችሁን ተዉት።
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН