"አላህ ይጠይቀኛል" ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማ ልማትና መሠረተ ልማት ሚኒስትር Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 73,034

EBC

EBC

Күн бұрын

የኢቲቪ የአረፋ የበዓል እንግዳ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 243
@AminatUmor
@AminatUmor 3 ай бұрын
ያችና የሙፍሪያት አዲናቂነኝ ለሀይማኖታቸው ያላቸው ክብር❤🎉🎉
@solomonzeleke6246
@solomonzeleke6246 3 ай бұрын
ክብርት ሚኒስትር ረዥም ዕድሜና አገልግሎትሽን አላህ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ፕሮግራምና አስተማሪ ነበር
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 ай бұрын
ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሀሴን በመጀመሪያ እንኳን ለኢድ አለአዳ አረፋ በሰላም ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አደረሰሽ።ስለአንቺ ብዙ አላውቅም ነበር ዛሬ ይህንን ቃለምልልስ በሚገባ ካዳመጥኩ ቦኃላ በህይወት ታሪክሽና በአከናወንሽው ተግባራቶች እጅግ ከመደነቄ ባሻገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ለካቢኒያቸው ብቃት ያላቸውን ሰዎች መርጦ መሾም እንደሚችሉበት በተደጋጋሚ ካረጋገጥኩበት አንዱ ተጨማሪ ማስረጃ ነው። አመሰግናለሁ ።
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
ጫልቱ ሳኒ በሚለው ይስተካከል የአባትስም ሳኒ ነው
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
ሀቅ ነው ።
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ህልምሽን ሁሉ አላህ እዉን ያድርግልሽ ልጆችሽንም ለኡማዉና ለሃገራቸዉ ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በርቺ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
@madena1330
@madena1330 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን አብሮ አደረስን ማሻ አላህ ንግግርሺ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅሺ
@AliiyaHwjjw
@AliiyaHwjjw 3 ай бұрын
አችን ጠቅላይ ሚኒስተር ነበር ማርግ ማሻአላህ የኛጀግና በርች አላህ ይጨምርልሽ ደስስስትል እኳን አደርሰሽ ብለናል ሌሎቻችሁ ከሶ ተማሩ እባካችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
ኢዲ ሙባረክ. ማሻአላ ትክክል ጥሩ የሚያምር ነገር ስናዪ ኢትዮጵያ ነዉ እንላለን
@kediradem5760
@kediradem5760 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከመላው ቤተሰቦችሽ እና ከምትወጂው ህዝብና አገርሽ ጋር ረጂም እድሜና ኢማን ጤና ይስጥሽ አላህ ይጨምርልሽ አሚን❤❤❤
@AminMohammed-k9w
@AminMohammed-k9w 3 ай бұрын
ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የአላሁ ሱብሀነሁ ወተኣላ ጥበቃው አይለይሽ የተባረክሽ መልካም ኢትዮጵያዊት ሙሥልም ሴት ጀግና አይዞሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RamadanHayat
@RamadanHayat 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንደዝይ አይነት ጅግና ሴት ያላይ ኢትዮፕያ ያኮራል አላህ እድመና ጤና ይስጥሽ። ያሰብኪው አሳክተሽ ያሳይሽ አላህ የኛ ጅግና።
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ የእውነት አልቅሸ ጨረስኩት ያለቅስኩት በአላህ ላይ ባለሽ እምነት ነው
@EndrisRedwan
@EndrisRedwan 3 ай бұрын
ወላሂ ሂጀብ አደረረግሽ ሙፈሪያት እና አንቺ ዋው ማሻ አላህ በጠም ነው የሚየስደስታው ወላሂ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
ሀቅ ነው ።
@hanabeyene
@hanabeyene 3 ай бұрын
ክብርት ሚንስትር እግዝአብሔር ይባርክሸ ( የኔ ጀግና )ለዓላማ የመታመን ተምሣሌት ነሽ ''እኔ.....ሠራሁ ...ለሀገሬ ...""
@birtokansebsebie312
@birtokansebsebie312 3 ай бұрын
ጫልቱዪ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ የስራ ሰው ነች ርግት ያለች ቅን ሰው አክባሪ ረጅም እድሜና ጤና ከእነቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥልኝ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
አሚን ።
@SeidMufti
@SeidMufti 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እንዳንች ያሉት አላህ ያብዛልን
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 3 ай бұрын
Minister Chaltu , you are exemplary and role model for New Generation of Ethiopians 🌹 Happy Eid!
@AminYemam
@AminYemam 2 ай бұрын
ማሻአላህ ባረከላህጫሊ በጣም እወዳታለሁ ሀረረ ስለምኖሪም❤❤❤❤❤
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421 3 ай бұрын
በአራት ወር ቁርአንን ማኽተም መቻልሽ አላህ አግርቶልሻልና ሂፍዙ ላይም ከማስተንተን ጋር መበርታት አለብሽ።
@M2Meriem
@M2Meriem 3 ай бұрын
Sebhanllah w alhmdulih ❤❤❤ Wallah 1 emety new gn gene negn ❤😢
@AminBEZie
@AminBEZie 3 ай бұрын
እናት እህት መሪ መርጥና አዋቂ የሆነች የሴት ጀግና ጫልቱየ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ካለሽበት ከፍ ያድርግሽ
@misayekebede-qm7kv
@misayekebede-qm7kv 3 ай бұрын
Thank you very much Haboye you have great commitment and determination for betterment of our life.Long live with your family.
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421 3 ай бұрын
Masha Allah habitti ጀግና ነሽ በርቺ! በሁሉም መልኩ ያለሽ ጥንካሬ ለኛ ለሴቶች ትልቅ አስተማሪ ነው። ሞዴላችን ነሽ በርቺ! ኒያሽንም አላህ ያሳካልሽ! ልጆችሽንም አላህ ሳሊህ አርጎና ጠብቆ ያሳድግልሽ። ከሸረኞችም ሴራ አላህ ይጠብቅሽ።
@AminatUmor
@AminatUmor 3 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልሺ ❤🎉🎉🎉
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 ай бұрын
ማሻአላህ የሴት ጀግና ለዛውም ቢለሥልጣንን 👌👌👌✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ይጨምርልሺ በጣም ደሥሥ ያለኝ ቁርአን ሲቀሩ ሳይ አላሁ አክበርርር
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 ай бұрын
ባለሥልጣን እንደዚህ ሰው ሰው ሲሸት ደስ ይላል ሥልጣን ጊዜያዊ ነው ወሮ ጫልቱ ራሷን ጠንቅቃ የምታቅ ቅን ታታሪ አንበሲት ሳታካብድ ቀለል ያለ ህይወት ብዙ ባለሥልጣናት ካንቺ ሊማሩ ይገባል
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
እውነት ነው ።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
A​@@ahmedinjemal721
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ እንኩዋን አደረሰሽ ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤
@HassenSabri
@HassenSabri 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤
@AfetaKamil
@AfetaKamil 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እህቴ ጫልቱ ኢድ ሙባረክ ሀላፊነትን መወጣት በኢስላም ግዴታ ነው ። የሰው ልጅ ሀላፊነቱን ለአላህ ብሎ መወጣት አለበት ። ስለዚህ እህቴ ጫልቱ ሀላፊነትሽን ለአላህ ብለሽ ስለምትወጪ ታላቅ ሰው ነሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ አላህ ይጠብቅሽ አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
@OurUmmah_KR
@OurUmmah_KR 2 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 3 ай бұрын
Wow she got inside beauty basically perfect personality!!! That’s what counts and she got all what human have to have she’s everything God bless!!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ አገሬ በአስተማማኝ ሰዎች እጅ ላይ ናት!❤❤❤
@FyFu-rf8hv
@FyFu-rf8hv 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@destaergano3121
@destaergano3121 3 ай бұрын
ትልቅ ክብር ይገባሻል።
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 3 ай бұрын
ማአሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ክብርት ሚኒስተር ህልምሽን አላህ የሳካልሽ❤
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 3 ай бұрын
Good Bless you. Our minister Wright you are a good example for all women or men
@Hayaataggaro
@Hayaataggaro 2 ай бұрын
Maasha Allaah Maasha Allaah ❤❤❤
@BintAbraarBintabraar
@BintAbraarBintabraar 3 ай бұрын
She's my neighbour I'm proud of her
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 3 ай бұрын
ኢደ ሙባረክ ተቀበልአላህ ሚናወሚኩ ጀግናነሽ
@MohammedAhmed-dg7ee
@MohammedAhmed-dg7ee 2 ай бұрын
MaashaaAllaah Rabbi sihaa tiksu Mul'attuu Mul'ata teenya
@NesruSani-x6y
@NesruSani-x6y 3 ай бұрын
ምርጧ እህታችን ከፈጣሪ በላይ ምን አለ አላህ ይጠብቅሽ።
@ahmedsiraj1899
@ahmedsiraj1899 2 ай бұрын
❤ምን አይነት ብርቱ የዋህ ታታሪ ጣንካራ እነ ሰብኣዊ እንደሆንሽ እጅግ ግርምትን ይፈጥራል አላህ ከጠበቅሽው በላይ ለተሻለ ህይወት ያብቃሽ
@FatemaFa-k6n
@FatemaFa-k6n 3 ай бұрын
ማሻላህ ተባርከላህ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 3 ай бұрын
ማሻ አላህ🇪🇹💪✅
@thinkbeforeyoutype7106
@thinkbeforeyoutype7106 2 ай бұрын
Assalaamu Alaykum from Somalia 🇸🇴 my sisters in Islam
@fadlihussien5361
@fadlihussien5361 2 ай бұрын
Maasha Allaah
@NuriaJemal-ns4wd
@NuriaJemal-ns4wd 3 ай бұрын
እህቴ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ የህ ምሳሌነት ብዙወቻቸችንን ለሀገራችን ምን ሠራን በለን እነድናይ ከመተቸት የድረሻችንን አንወጣ አበተሽ ለንቺ ጥሩ ምሳሌ እንደሆኑሸ ለቤተሰብሽም ለትወልደም በረከት ነሽ የዚህ ሁሉ ሚስጠር እ/ር መፍራትና መታዝ ነወ ።በርቺ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 3 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ ያሳካልሽ ምኝትሽን አሏህ
@AminYemam
@AminYemam 2 ай бұрын
ዋውዋውዋው
@QwAd-bh4kr
@QwAd-bh4kr 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@samiabera7894
@samiabera7894 3 ай бұрын
በርቺ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠበቅሸ
@Fadeela-e5h
@Fadeela-e5h 2 ай бұрын
Masha Allha
@AminYemam
@AminYemam 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ልዩ ነሺ ወላሄ
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 3 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ እና ታታሪ ነሽ በስራሽም ስኬት ለሀገር የምጠቅሚ አላህ ያድርግሽ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሀዩ ኢድሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
@fadhus
@fadhus 3 ай бұрын
Eid mubarak chaltu You're amazing woman
@jeehdinmchannel9684
@jeehdinmchannel9684 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የገለምሶ ልጅ
@ZinetAhmednur
@ZinetAhmednur 3 ай бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ግን በጣም ከፍቶኝአል ልጅ ጥዬ በናፍቆት እየየተቃጠልኩ የሰራሁት ቤት ፈረሰ አዳማ ላይ
@YhY-u8y
@YhY-u8y 3 ай бұрын
ማሻ አለህ ጀግና ልብሷ ለይ የለወ ዲዛን ግን መሰቀል መሰለኝ
@yggcvh9145
@yggcvh9145 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉🎉
@AminaChege-k5b
@AminaChege-k5b 3 ай бұрын
My sister Mashaallah
@sewmehone1736
@sewmehone1736 3 ай бұрын
በጣም አድናቂሽ ነን።
@TofikEbrahim-i5p
@TofikEbrahim-i5p 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ለብዙ ሴቶች አረአያ የምትሆን ናት ጫሊ በርቺ
@HammadSaiid
@HammadSaiid 2 ай бұрын
መሸ ኣለህ❤❤❤
@faizanuru4931
@faizanuru4931 2 ай бұрын
Mashallha ❤❤❤rabbii umurii kee haa dheereesuu❤
@abdoabdishabdish49
@abdoabdishabdish49 2 ай бұрын
Masha allah feteri idme yistish
@Kachaho
@Kachaho 3 ай бұрын
አናት ጫልቱ እንኳን አደረሰሽ
@Milkiihabtamu28
@Milkiihabtamu28 3 ай бұрын
Nuuf jiraadhu addee caltuu nuuf boonsitee waqayyoo si ha eeguu❤
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 ай бұрын
መሻ አላህ አለሁ አክባር የሴት ልጅ ዉባት የዳለት ጀግና ሴት❤❤❤❤
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 3 ай бұрын
ኢድ ሙባርክ አለም ለይ ለለቹሁ ሙስልሞች በሙሉ ኢድ ሙባርክ ጀግኒት ነሽ ማሻ አላህ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
ክብርት የከተማ ልማት ሚኒስተር ክብር ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤
@abdulkadirdebashu1296
@abdulkadirdebashu1296 3 ай бұрын
ሻ አላህ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ህልምሽን ሁሉ አላህ እዉን ያድርግልሽ ልጆችሽንም ለኡማዉና ለሃገራቸዉ ጠቃሚ ያድርጋቸዉ በርቺ
@abumuaz7151
@abumuaz7151 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሸ ልጁችሸን አላህ ይጠብቅሸ።
@MuktarKassaye
@MuktarKassaye 3 ай бұрын
ማሻአሏህ
@tigisttamasgenMandhera
@tigisttamasgenMandhera 3 ай бұрын
ማንሻ አላህ እህቴ እንኳን ለአረፍ በአል ከመላው ቤተስቦችሺ አደረስሺ ከዳክተር ሱመያ ቢሻር እንኳን አረስሺ በድጋሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 2 ай бұрын
ስልጣን ይዘሽ አላህን እንዲህ መፍራትሽ ከአላህ ትልቅ አጅር ያስገኝልሻል። አላህ በዱንያም በአኺራም መልካሙን ሁሉ ይረዝቅሽ።
@Kamel-is6cv
@Kamel-is6cv 3 ай бұрын
በርችልን አላህ ያግዝሽ
@mustajiibaliyyi1886
@mustajiibaliyyi1886 3 ай бұрын
Rabbiin umurii isii nuuf haa dheeressu❤😍
@houdnahili
@houdnahili 3 ай бұрын
A wonderful leader, wife, mother, sister and a daughter. MashaAllah! May Allah protect you in this duniya and aakhira
@SophiaThop
@SophiaThop 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ማሻ አላህ
@ErukiaAhmed
@ErukiaAhmed 3 ай бұрын
በሰላም በጤና በደስታ ኑሪልን ❤❤❤
@mohammedwelega4735
@mohammedwelega4735 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ እህት ጫልቱ በርቺለሙስሊም ሴቶች ትልቅተምሳሌትነሽ
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 3 ай бұрын
Masha Allah betam yemtakuri nshe Allah yechemerelesh jegena yehonu setoch alun docter abey ahemd harif merecha nw yaleh
@marwanomar
@marwanomar 3 ай бұрын
She seems genuine and kind - we need more leaders like this.
@beyenekitilaa5658
@beyenekitilaa5658 3 ай бұрын
ጫልትዬ አባትሽ የሥራ ባልደረባዬ ነው በጣም አውቃዋለሁ ኢንተርብውን አዳምጫለሁኝ ። እንደኦሮሞም እንደ ሰውኛም ጎበዝ ነሽ በርች
@gishukebede8227
@gishukebede8227 2 ай бұрын
የደሃ ገበሬዎችን መሬት ለማስመለስ ላደረግሽው ጥረት ከልቤ አመሰግናለሁ ።
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 3 ай бұрын
ጭሊ የኛ አርበኛ !
@EmanImuu
@EmanImuu 3 ай бұрын
Masha alaa haboye sinjaladha fayafi umridhertu sif hakenu
@kimmho5846
@kimmho5846 3 ай бұрын
Caali caaltu hunderraa jabaadhu you are determined women Eid Mubarek 💐💐💐
@abdushakuurhajjii
@abdushakuurhajjii 3 ай бұрын
والله بكيت لما سمعت قصتها واصلي بارك فيك يا اختنا
@beyenekitilaa5658
@beyenekitilaa5658 3 ай бұрын
ጫልትዬ አባትሽ የሥራ ባልደረባዬ ነው በጣም አውቃዋለሁ።እንደኦሮሞም እንደ ሰውኛም ጎበዝ ነሽ በርች
@ZufaneWelde
@ZufaneWelde 5 күн бұрын
Bravo chaltu
@fadhus
@fadhus 3 ай бұрын
Mashallah Mashallah
@MuradNegash-i8e
@MuradNegash-i8e 3 ай бұрын
አላህ ባአፍያ በእድሜ የበለጠ የኢሲላም አበሳ ያርግሽ
@Kamel-is6cv
@Kamel-is6cv 3 ай бұрын
ጫልቱ ሳኒ ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
ገና ትሰሪያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ!!!
@MehbubaHpxjfif
@MehbubaHpxjfif 3 ай бұрын
ንግስታችን ማሻአላህ❤❤❤❤
@mernu2003
@mernu2003 3 ай бұрын
Mashallah. All rounded model lady. Wish you all the success. May Allah protect you all. Eid Mubarak
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 84 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 129 М.
አረፋን በጉራጌ  Etv | Ethiopia | News zena
29:11
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 84 МЛН