🔴አምላክ በልመና ምግብ ኣደገ

  Рет қаралды 22,492

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Жыл бұрын

ምዕራፍ2 ውይይት በቴሌግራም
#ነጃህ_ሚዲያ #minbertv #seifuonebs
ይህ ቻናል ተመሳሳይ ትምህርቶች፣ የሀይማኖት ውይይቶች፣ የሸሃዳ ፕሮግራሞች በሙሐመድ ከድር ዒሣ የሚቀርቡበት የዩቲዩብ ቻናላቸው ሲሆን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ደሞ ይህን አይነቱን የዳዕዋ እንዲዳርስ የበኩሎን እንዲያደረጉ ተጋብዘዋል !
/ @muhammed_khedr_compar...
ማፊ የሰለመችበት ሙሉ ፕሮግራም
• 🔴ማፊ የሰለመችበት ሙሉ ፕሮግራም |...
ወደ እስልምና ጥሪ ለተከበሩ Obo Shimellis Abdissa
• 🔴ወደ እስልምና ጥሪ ለተከበሩ Obo...
ጠ/ሚኒስትራችን ሐጅን ወደ ባሌ ማለታቸው ነውን?
• 🔴ጠ/ሚኒስትራችን ሐጅን ወደ ባሌ ማ...
የአስፋልቱ ፍጥጫ
• 🔴የአስፋልቱ ፍጥጫ | ሉቃስ 1:32...
የጎዳና ላዩን ፍጥጫ ተመልክቶ ለሙሐመድ ኸድር መልክት ለላከው
ወንጌላዊ ኤርሚያስ የተሠጠ ምላሽ!
• 🔴የጎዳና ላዩን ፍጥጫ ተመልክቶ መል...
viral Full time square #ነጃህ_ሚዲያ 4k #ነጃህ_ሚዲያ #eregnaye
Sholat • MAHI & KID new • New Seif on ebs • ብሬክስ ሀበሻዊ • New መንሱር ጀማል • Mensur jemal • የብሬክስ ጉድ ቪዲዮ • ብሬክስ እና መሲ ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New ረመዳን • New Amharic ረመዳን • ረመዳን Oromo • Ramadan fetwa • ረመዳን • የረመዳን ስህተቶች •
ረመዳን ፆም • የረመዳን ህግጋቶች • ስለ ረመዳን • ረመዳን ነሺዳ • አዳዲስ የረመዳን መንዙማ • አህለን ረመዳን • ረመዳን በአማረኛ • ረመዳን ኢትዮጵያ • ራመዳን • አል ፈትዋ ረመዳን • የረመዳን ፕሮግራሞች • Minber tv ረመዳን • እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምአረብ መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • New saron Babi • ethiopia youtube trend ኒቃብ • ሀገር • ኒቃብ ጭፈራ • በኒቃብ ጭፈራ • ኒቃብ ሙዚቃ • ኒቃብ አለባበስ • የኒቃብ ፈትዋ • ስለ ኒቃብ • ኒቃብ ለብሰው • ጂልባብ • ሂጃብ • ሀራም • ሀላል • አል ፈታዋ • ረመዳን •
movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ
የረመዳን ህጎች • ስለ ረመዳን • ስንት ቀን ቀረው • ስደት #ተዋወቋት #babi #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian
comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian
movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ
ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian musicsong 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian

Пікірлер: 283
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እሹሩሩሩሩ የማሙሽ እናት ቶሎነይለት🤣🤣አይ ትዝታ ገና ጩጬ እያለው ነበረ የ7አመት ልጅ እያለው አባቴ ወደከተማ ልብስ ሊገዛልኝ ሄደን ከዛ የስዕል ቤት ላይ ደረስንና ከዛ የእየሡስ ብለው የሚሉትን ፎቶ አየሁኝ ባባባ ይሄ የማ ፎቶነው ስለው የእየሱስ አለኝ እየሡሥ ማነው ስለው የእግዛብሔር ልጅ አለኝ ከዛ ማነው ፈጣሪ ስለው እግዛብሄር ማለት እየሱስ ማለትነው ብሎ መለሰልኝ አባቴ ግን ጥያቄዬ አልተመለሰም ነበረ ያኔ ገና ምንም ሳላቅ ብቻ ለ12አመታት ክርስትና ሳያሥነሱኝ ቆየሁ ከዛ በሰፈር ልጆች አብሬአቸው ስጫወት አቺ ሙስሊም ነሽ እያሉ ይሰድቡኝ ነበረ ግን ምንም አልልም ነበረ ሰምቼ ዝም ከዛ በ12አመቴ ከ3ግዜ ታናሼ ወድሜ ጋር ተጠመኩ ይሁን እጂ የሆነ ውስጤን የሚቆሰቁሰኝ ነገር ነበረ ያ ያየሁት ፎቶ ካይምሮዬ አልጠፋ አለኝ ከዛ ከተጠመኩ በኋላ ቤተክርስቲያን ማዘውተር ፈለኩ ለማወቅ ካለኝ ጉጉት ግን ሁሌ ሄዳለው ባዶነው መልሴ አልተመለሰም ከዛም ሂወት ቀጠለ ሙስሊሞችን መጥላት ጀመርኩ ሲሠድቡኝ ስለአደኩ ውስጤ ጥሩ አያሥብም ስለእስልምና ነገር ግን እድሜ ለስደት አብቤ ሲገባኝ ሰለምኩ ይኸው የስት አመት ጥያቄዬ ተመልሶልኝ አልሀምዱሊላህ 3ኛ አመቴ ነው በስልምና ውስጥ ሰላሜን አጊቼ እፎይ አልኩ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ዘበነ እኮ ቆሻሻ የሆነ ሰው ነው ሀሮን ሚዲያ አጋልጦታል ከዚህ በፊት
@user-lc5zc8qd8n
@user-lc5zc8qd8n Жыл бұрын
አላህ በስልምናላይ ያፅናሽ እህቴ
@user-lc5zc8qd8n
@user-lc5zc8qd8n Жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ለሌሎቹ ወገኖቻችን እውነትን ስተው ነው ያሉት አላህ ልቦና ይስጣቸው በስ አጉል ድርቅና አለባቸው
@hayat4177
@hayat4177 Жыл бұрын
😢😢😢ማሻአለህ አለሁ አክበር እህቴ 😍😍😍
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ጀግና ኡስታዝና በርታ ወላሂ አላህ ያግዝህ በሉ ላይክ ሸር ሰብ እያረጋችሁ 👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አምላካችን አላህ ጥራት ይገባዋል ከንደዚ አይነት ንግግር አላህ ይጠብቀን
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን አልሀምዱልላ
@umeman8578
@umeman8578 Жыл бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም ጌታዬ አላህ ጥራት ይገባህ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ
@emantube3771
@emantube3771 Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ያአላህ ሊሰሙት ይዘገንናል አላህ ሆይ መጨርሻችንንአሳምርልንያረብ መካሪአታሳጣን ኡስታዝ አላህይጠብቅህ መልካም ስራን አላህ ይቀበልህ
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ሼር
@samiramusafaris35
@samiramusafaris35 Жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ሌላ ምንም አንላቸውም🤲
@habeebah7608
@habeebah7608 Жыл бұрын
አህለን ጀግናቺን
@mehlukhassen1331
@mehlukhassen1331 Жыл бұрын
ኡስታዛችን ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-mg2wr4bi8b
@user-mg2wr4bi8b Жыл бұрын
አጅብ የማይሰማ የለም ፈጣሪ በልመና እጀራ ሱብሀነ አልኻሊቅ
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እየሱስን (ኢሳ )አምላክ ነው ብሎ የተቀበለ ጭንቅላት ግን አዳድ ጊዜ ሲደናበሩ ሳይ ያስዝኑኛል አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Жыл бұрын
ኡሥታዜ የአላህ እሥከ ሥሙ ዘበነ ላሀውለ ወላ ቅወተ ኢለ ቢላህ አላህዬ የሙቀሊበል ቅሉብ ተቢት ቀልቤ አለ ድንክ ኢላሂ አንተ እርዳኝ
@user-cm4fm4lz1t
@user-cm4fm4lz1t Жыл бұрын
ኡስታዝ ሀቢቢ አተሳዴብ ንግግርህ ይጣፍጣል ግን ምንም አይነት ስድብ አትጠቀም
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 Жыл бұрын
قال الله تعالى((ومن يبتغ غير الإسلام دينا فلن يقبل منه وهو في الآخرة من الخاسرين
@haeshasrur1456
@haeshasrur1456 Жыл бұрын
እሹሩሩ ሀሀሀሀ ሱባሀን አላህ ጥራት ይገባህ እስልምና ስለ ሰጠን አልሀምዱሊላ
@emantube3771
@emantube3771 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ለደረከኝ ጌታ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Mashaallah uataze fegeg arekegi fegegita suna new Mashaallah demo setesik siyamrebek habibi sakelegi ❤️
@madinaalali584
@madinaalali584 Жыл бұрын
ማሻሃላ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን አሜን ያረብ ካፊሮች ምነዉ ምታስተሚሩት ነገር ጠፋበቹ እንዴ 🤣🤣🤣🤣
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 10 ай бұрын
صل الله عليه وسلم فيداك روحي ابي وامي يرسورالله ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sofyajemalyoutube319
@sofyajemalyoutube319 Жыл бұрын
ሰው የትነው እኔም ጭምር የኡስታዝ ሰብስክራይብ አይታቹታል ሡብሀነክ የማይረባ ነገር ሚቀባጠርበት ሄደን እያወልን ለዲናችን ሚዋጉ ኡስታዞቻችን ሚመለአታቸው አናሣ ነው
@user-vv3dp5gq9d
@user-vv3dp5gq9d Жыл бұрын
ትክክልልልልል
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
እኔ ሁሌ ነው የማየው ግን ፈቅ አይልም ካለበት
@user-nw4wh9bv5b
@user-nw4wh9bv5b Жыл бұрын
استغفر الله العظيم الحمد الله نعمت الإسلام الله يحفظك ኡስታዝ
@user-qx4cj7ft4p
@user-qx4cj7ft4p Жыл бұрын
አየ ኡስታዝ ሀያትና ጤና ይስጥልኝ ያረብ
@musbanasir5735
@musbanasir5735 Жыл бұрын
allha ያቂራ ኡስታዝ እድሜ የብራት መካዞ የሽኝ
@user-tx2kv3hv2w
@user-tx2kv3hv2w Жыл бұрын
Allahe hedeya yestachaw kersetane oaganochachenen
@Sara-kl6hw
@Sara-kl6hw Жыл бұрын
✅✅✅✅✅☝☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c Жыл бұрын
የአለህ አለህ ቀጥተኘውን መገድ ይምረቹ ኡስተዜ አለህ ይጠብቅህ ዎይ አለወቁ ወይ አልጠየቁ
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
ሱብሃናላህ ጀዛአኩምላህ ኸይር
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Жыл бұрын
ኡስታዝ ሙሓመድ ዒሳ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜህ ረጅም ጤናህ ሙሉ ርዝቅህ ሰፊ ያድርግልህ ከክፉ ነገር ከአጥማሚው አሕባሽ አላህ ይጠብቅህ እንወድህ አለን❤❤❤።❤❤❤🎉🎉🎉
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s Жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ይገርማል አልሀምድሊላ አላኒአመተል ኢስላም አላህ ሀቲማችንን አሳምርልን ያረብ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Жыл бұрын
ክክክክክእሸሮሮሮአላላም።እእ🙉በጣምታሳፍረላቸሆ።ኡስታዞናአላህይጠብቃቸሆ
@smarian8817
@smarian8817 Жыл бұрын
ቃጥተኘዉን መንገድ አለሀ ይምረን ከምየገሩት ሰሆን ከመየገሩት አድሪገን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ያረብ እድሜህን ይባርከው ኡስታዝ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን! እነዚህ ከንቱ
@rahmetseid8935
@rahmetseid8935 11 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
@hayatabebe3509
@hayatabebe3509 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ ያኡስታዝ
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Жыл бұрын
ያረብአሏኽይጠብቅህኡስታዝአሏያግዝህያረብ
@Fatuma-754
@Fatuma-754 11 ай бұрын
جزاكم الله خير ياشخ
@user-ew8re2xr9b
@user-ew8re2xr9b 11 ай бұрын
ኡሰታዛችንን ሰላምህ ይብዛ
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e Жыл бұрын
ንገራቻው የኛ ጀግና ኡስታዝ👌 አላህምድልላህ እስላም ለረካኝ ጌታ الله☝️
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Жыл бұрын
ኢስላም ላረገኝ አይበልም አላህ ሁሉንም እስላም አርጎ ነው የፈጠረውና ስላዚ አንች ሚቲይውነገር እስላምነን እንድከተል ያረገኝ አምለክ ጥረት ይገበው በይ
@kakaka542
@kakaka542 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
ወይ እኔ ፈጣሪ ትእግስትህ ምንኛ ደስ የሚል ነው ላሃውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ሱብሀነከ ያረብ ጥራት ይገባህ እነሱ ከሚሉህ ነገር ምነኛ ጠራህ ተጥራራህ የኔ ጌታ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Жыл бұрын
ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓💓
@dhhejujdjjfjjfjti9585
@dhhejujdjjfjjfjti9585 Жыл бұрын
الحمد اللة على السلام عليكم ورحمه وبركاته
@nabeeha3860
@nabeeha3860 11 ай бұрын
አውቆየተኘ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደርገኘ ጌታ
@user-tr9ll2ld2f
@user-tr9ll2ld2f 10 ай бұрын
Subahaanallaahaa yarabi
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ እንደው በጣም ነው የሚያስቀን የሚያሳዝኑኝ ክርስቲያን ወገኖቻችን እኮ አምላክ ለምኖ ነው ያደገው አጅብ ኪኪኪኪኪኪኪ. እንደው. አላህ. ሂዳ. ይስጣችሁ
@user-pt5bd4bs4d
@user-pt5bd4bs4d 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሱብሀንአላህ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@abusihamtubtub3462
@abusihamtubtub3462 Жыл бұрын
Mashallah Allah edemeh reshem yadergelgn jegena nek
@amabdulah827
@amabdulah827 Жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين الله يحفظك ويحميك ويوفقك يارب العالمين
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r Жыл бұрын
سبحان الله
@hintub
@hintub Жыл бұрын
Alihamdulilah ine muslim negn🙏🙏alhamdulilah alhamdulilah
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ መዋረድ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሱብሀነክ ጥራት ይገባይ የኔ ጌታ
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
ክክክክክ አይ ኡስታዝ ኑርልን እሬሜህን ያርዝምልን ያርቢ የሚተኛ አምላክ
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@user-cm4fm4lz1t
@user-cm4fm4lz1t Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын
ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃህ ባለህበት እድሜናጤናይሥጥቹህ
@dhhejujdjjfjjfjti9585
@dhhejujdjjfjjfjti9585 Жыл бұрын
الحمد اللة المهم اصلا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين السلام عليكم ورحمة لله وبركاته
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@zeharSeyid-xy5pl
@zeharSeyid-xy5pl 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እስልምናንሐሰጠኝአላህ
@user-xg6gg8eu7r
@user-xg6gg8eu7r Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@seadamustefa5878
@seadamustefa5878 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ
@gssg5140
@gssg5140 Жыл бұрын
አላህይጠብቀህ
@user-yd1hn3cy2n
@user-yd1hn3cy2n Жыл бұрын
ሀስቢአላህ ወኒኢመል ወኪል ምነው ዘቀጡ እሳ በየቀኑ በየስአቱ አዳድስ ነገር ነው የሚፈጥሩት አላህ ይርዳችሁ ዶክተር ተብየእና መሎቹ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️❤️❤️💐💐💐💐💐ጀኧዛኩም አላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይምራቸዉ ኢሻአላህ
@fyxg1527
@fyxg1527 Жыл бұрын
👍👍👍👍💐💐💐💐💐
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
አልሀምዲሊላ. ሙሥሊም ላረገን
@KasuKuu
@KasuKuu Жыл бұрын
አልምዱሊላህ
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 Жыл бұрын
አላሁማ የህዲና
@morida1876
@morida1876 Жыл бұрын
አላህ ያፈደክ እስታዝ
@bkhm6433
@bkhm6433 Жыл бұрын
የኛ አባሳደር ኑርልን እልፍ አላፍ ሰና
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እሽሩሩ ክክክክክ ያ ኢላሂ አልሀምዱሊላህ እንበል አቦ 🤲 እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ 🤲
@ekram819
@ekram819 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
ኡሥታዝ አትሣደብ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ በርታ
@umiyoutube
@umiyoutube Жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ
@lc09o95
@lc09o95 Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ ምንም አልልም ሌላ
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እስታዙና አታስቀኝ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
አይ ኡስታዝ አረቂው እኮነው እንድህ የሚያጀዝባቸው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እንጅ
@aburidwan6831
@aburidwan6831 Жыл бұрын
ኡዝታዝና ወገኖቻችንን ከስድብ ነፃ በሆነ አስረዳቸው
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
Alihmedulilah eselam kemnm neger yetera new shekurn yarb
@toficell33
@toficell33 Жыл бұрын
አልአምድሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 Жыл бұрын
بسم الله الرحمن الرحيم قل هو الله أحد ١ الله الصمد ٢لم يلد و لم يولد ٣ ولم يكن له كفوا أحد ٤
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 11 ай бұрын
እሹሩሩ ማሙ
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ጀግናችን በርታልን ሼርር ላይክ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝና የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
አላህ ሰብሀነሁተአላ ይምራን ይምራቸዉ
@user-hj9tv4ps1m
@user-hj9tv4ps1m 11 ай бұрын
አልሀምድሊላህ ሙሥሊም ለዳረከኝ ጌታ
@lulahabib339
@lulahabib339 Жыл бұрын
Amin ya reb jzk Allah yehdihum
@bdjjd8637
@bdjjd8637 Жыл бұрын
Ustaze allah ytebkh❤️😘
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
👍👍
@taybatube194
@taybatube194 2 ай бұрын
✅✅✅✅✅
@user-ct7uv6ee5v
@user-ct7uv6ee5v Жыл бұрын
Allhamdulillah
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
እሠወያልኩት ተሣሥቸነው ምርጥ ጀግና❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አህለን ኡስታዛችን ረጅም እድሜና ጤና ኡስታዛችን ስትስቁ እኔም አብሪ እስቃለሁ
@user-hu6ij5iz5x
@user-hu6ij5iz5x Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ጀሚአን አልሀምዱሊላሂ ላኢላሀኢላሀኢለላህ መሀመዱንረሱሉአላህ አረጉዲነው እናሊላሂ ወኢናሊላሂራጂኦ ያረቢ አንተ ከጠላኸውሁሉ ጠብቀን ጀሚአን
@alishfarwu9163
@alishfarwu9163 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@user-hx3kl1ng3y
@user-hx3kl1ng3y Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 Жыл бұрын
ሱበሀንአለ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዙና እነሱኮ በዉር በድብር ነዉ ሚመሩት ደግሞኮ አይረቱም ድቁር ያሉ ናቸዉ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጅም
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
ያለመረታት ሳይሆን ድርቅና አለባቸው። ልባቸው ደርቋል።
በነብዬ አልደራደርም መልስ ለዲቃላው !
27:57
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 4,3 М.
ለከፈሩ አጥማሚዎች ምላሽና ለአብዶ የውይይት ጥሪ!
27:34
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 9 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
ድንቅ ውይይት በወሂድ ዑመር ዳኝነት ክፍል_1 @Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
8:03
5ኛ ሚስት መሆን ፈለጉ!? | Ethiopia | harun media | minber tv
19:02
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 2,9 М.
ታላቅ ፍጥጫ ከሀዋሪያቶች ጋር @Muhammed_Khedr_Comparative
25:25
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 10 М.
ከአላህ ሌላን የሚያመልክ ሁሉ የተወቀሰና የተባረረ ነው!
29:34
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 2,3 М.
በእስልምናና በክርስትና ልዩነት ጉዞ ወደ ኢስላም
20:30
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 2,2 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН