የድብቁ (ታላቁ) አዕምሮ ሀይል ክፍል ሁለት The Power of Your Subconscious Mind Part Two

  Рет қаралды 11,344

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

2 жыл бұрын

የድብቁ (ታላቁ) አዕምሮ ሀይል ክፍል ሁለት The Power of Your Subconscious Mind Part Two

Пікірлер: 51
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 5 ай бұрын
የቄሱን ታሪክ ለመስማት በጣም ጓግቼ ነበር ።በአጭር ቪዲዬ ብትሰራልን።ስለሁሉም ነገር በጣም አመሰግንሃለሁ ዶ/ር ተባረክ❤❤❤
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Жыл бұрын
የአለም በረከት በሙሉ የተሰጠኝ የተባረከ ትዳር በማስተዋል በጥበብ ያደጉ የተባኩ ልጆች የተባረኩ ቤተስብ በጣም የምውዳቸው ወንድሞች ጤና ፀጋ ሁሉ ያለኝ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ይጠየኩት ሁሉ እገኛለሁ እምነቴ ትልቅ ስለሆነ ደስ ይለኛል !!! እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 5 ай бұрын
ማስብንም ማድረግንም በኔ ውስጥ የሚያኖረው እግዚአብሔር ነው ።የሚለውን ነገር ዛሬ ጠዋት ሳስበው ነበር። ይህንን አባባል የሰማሁት አንድ የፕሮቴስታንት መምህር የሆነ ግዜ ላይ ሲያስተምር ሰምቼው በጣም ገርሞኝ ነበር።❤❤❤
@zekewoszke197
@zekewoszke197 2 жыл бұрын
ይገርማል! ከወር በፊት ለባለቤቴ ከባንክ ሂሳባችን ላይ አውጪና 105ሺ ቢር ለሆነ ሰው አሰገቢለት ብየ በስልክ ስነግራት(ያለሁት ከሀገር ውጪ ስለሆነ)ሌሊት በሕልሜ እገሌ የሚባል ሰው "ለምን አክስዮን አትገዙም"አለኝ አለች እናም ሀሳቤና ሕልሟ በተመሳሳይ 24ሰአት ውሰጥ ተግባር ላይ ዋለ
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 26 күн бұрын
ደክተርእናመሰግናለንበርታልን ጠቅሞናል❤❤❤❤❤❤
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ይገርማል መረዳትህ እደገና እየተሠራሁ ነው ምኞቴ ለወገኞቼ ሁሉ እድደርስለው ደግሞ ይሆናል
@user-he3wz9kd1e
@user-he3wz9kd1e Ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ፡፡
@user-hz9ml1qw1y
@user-hz9ml1qw1y 2 ай бұрын
Keep It up . Continue
@martatiga6552
@martatiga6552 Ай бұрын
thank you doctor❤
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 Жыл бұрын
GOD IS GREAT. GOD bless you and your family.Thanks a lot.
@tsegagezaw9971
@tsegagezaw9971 Жыл бұрын
Alawqem des alegn😊❤
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏💖💖💖💖
@yohannesabich3818
@yohannesabich3818 Жыл бұрын
Wonderful you,Dagi,Dawuit dreams,Dr Wodagenh and some others are doing great job.keep it up the good work.
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሳግናለ ደ/ር
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
ዶ/ር ካንተህ ትምህርት በጣም ተምራለው
@saracomdin9991
@saracomdin9991 Жыл бұрын
About a healing am a witness I healed myself with meditation 🧘🏽‍♀️
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@nigatadugna9116
@nigatadugna9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!! ደስ የሚል ትምህርት!!
@selamgelaw934
@selamgelaw934 2 жыл бұрын
Thank you so much for everything 🙏🙏
@eshetubizuneh6863
@eshetubizuneh6863 2 жыл бұрын
A great teacher
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🌸🌸🌸
@natiman8406
@natiman8406 2 жыл бұрын
በርታልን ክበርልን ፡
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@freaketema8362
@freaketema8362 2 жыл бұрын
👍keep going endanb argehegnal yehan metsaf tnx
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 2 жыл бұрын
Thanks wendime Lakemariam
@hiwi0186
@hiwi0186 Жыл бұрын
It changes me a LOT!
@hewihewi8308
@hewihewi8308 Жыл бұрын
Ur blessed
@kabetotufa6350
@kabetotufa6350 2 жыл бұрын
Thank you!!!
@yisebe6558
@yisebe6558 2 жыл бұрын
Thanks Dr
@abdlaziztemam7065
@abdlaziztemam7065 2 жыл бұрын
thank you
@bizuayehugirma2973
@bizuayehugirma2973 Жыл бұрын
TNX
@hayatjemal1492
@hayatjemal1492 2 жыл бұрын
Enameseginalen
@redmimi6106
@redmimi6106 2 жыл бұрын
Thanks bro
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! ውብ የሆኑ ቁሳቁሶችን የሚሠራ አንድ ባለሙያ ያለውን የፈጠራ ባለሙያ አድንቀህ ታውቃለህ??(ዘፀአት 31:1-3 )የዚህ አይነቱ አስደናቂ ጥበብ ምንጭና ባለቤት ይሖዋ ነው። ንጉስ ዳዊት ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግናለሁ። ስራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች በማለት ስለ ይሖዋ ተናግሯል ።በእርግጥም ስለ ሰው አካል ይበልጥ ስናውቅ በይሖዋ እጅግ እንደመማለን። አንዳንድ የሰውነት ክፍሎች በጣም ውስብስብ ናቸው።አንጎልን እንደ ምሳሌ ብንወስድ አሁን አንተ ያልከውን ተመችቶኛል አንዳንዶቹ ያሰብከው ሰው የሚለው ሁሌም ነው የሚያጋጥመኝ አንዳንዴ ያሰብኩትን ሰው ሳይቀድመኝ ደውዬ ደህንነቱን እጠይቃለሁ ብዬ በሌላ ነገር ለጊዜው በሀሳብ ዞር ስል ያ ሰው ይደውልልኛል እያሰብኩት እንደነበር እገልፃለሁ ።አንዳንዴ በአንድ ሰው ላይ ተደጋጋሚ ያጋጥመኝና ሳስብህ ማለቱን ሲደጋገምብኝ ውሸት ያስመስልብኛል ብዬ ማለቱን እዘላለሁ።በጣም ገርሞኛል አሁን አንተ ያልከው ግልፅ ሆኖልኛል ።ሌላው ልመሰክርልህ የምችለው በሽታን በተመለከተ ጉንፋን አይዘኝም አይዘኝም ።ለነገሮች ያለኝ አመለካከት አዎንታዊ ነው ።ያ በጣም በህይወቴ ጠቅሞኛል።ለመፅሐፍ ቅዱስ ከፍ ያለ አመለካከት ስላለኝ በቀን ውስጥ ሙሉ ህይወቴን በመፅሐፍ ቅዱስ መሠረት ነው የምመራው ።ማንም ሊሰጥህ የማይችለውን ውስጣዊ ሰላም አለኝ፣በጣም ይቅር ባይነኝ ወዘተ ።አመሰግንሀለሁ ! አንዳንዶች በአፅናፈ ዓለም ውስጥ የአንጎልን ያህል ውስብስብ የሆነ ነገር የለም ይላሉ ።አንጎል 100ቢሊየን ገደማ የነርቭ ሕዋሳት አሉት ።ይህም እኛ በምንገኝበት ጋላክሲ ውስጥ ካሉት ከዋክብት ብዛት ጋር የሚመጣጠን ነው።እያንዳንዱ ሕዋስ ከሌሎች ሕዋስ ጋር የሚገናኝባቸው በሺህ የሚቆጠሩ አውታሮች አሉ። ሳይንቲስቶች ይህን "ድንቅ"የአካል ክፍል ለብዙ አመታት ሲያጠኑ የኖሩ ቢሆንም የአንጎልን አሰራር ሙሉ በሙሉ መረዳት አዳጋች እንደሚሆን ቢናገሩም ድንቅ የሆነውን አፈጣጠራችንን በማመስገን ለመልካም ነገር እንዳልከው ምርጥ ዘር በመዝራት በእንክብካቤ እንያዘው።
@tsegagezaw9971
@tsegagezaw9971 Жыл бұрын
መርመጥመጥ yemtlew ngr it's so fun 😂
@betselot2984
@betselot2984 2 жыл бұрын
Thank you Dr 🙏🏻😊
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
እናመስግናለን.መምህር
@squata3346
@squata3346 2 жыл бұрын
👍🙏
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 жыл бұрын
👍🙏🙏🙏
@genbaw542
@genbaw542 2 ай бұрын
እንቁ አእምሮአችንን ነቅተን ሳለን ወይንም ሳንተኛስ መቀስቀስ እንዴት እንችላለን?
@seadaeth4898
@seadaeth4898 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ሙሉ ቀን ካንተ ጋር ነው የዋልኩት
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ላእከ ማርያም ሰላምህ ይብዛ በጣም እየጠቀምከኝ ነው አመሰናለው ኦላይን መከታተል ፈልጌ ነበር እና መቼ እና በስንት ሰአት ላይ ነው እባክህ ንገረኝ. አመሰግናለው
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 26 күн бұрын
@kasahunniguse2061
@kasahunniguse2061 2 жыл бұрын
the power of now echart tolle ትርጓሜ አለው ከአለ እባክህ
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
በትረካ መልክ ተዘጋጅቷል አድምጠው አሪፍ መፅሀፍ ነው
@zamzammuhammad9597
@zamzammuhammad9597 2 жыл бұрын
@edengetachew3952
@edengetachew3952 2 жыл бұрын
@@alexdonat2765 min lay ale please link lakilign
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
@@edengetachew3952 kzbin.info/door/YMNGgMWNecwrrvVMKcEhKgjoin
@kasahunniguse2061
@kasahunniguse2061 2 жыл бұрын
መዝሙር 139 እስከ 13 ብቻ ነው እኮ
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
እስከ 24 ነው ያለው
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 303 М.
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
የስኬት መንደር
Рет қаралды 3,1 М.
The Miracles Of Your Mind full audiobook in tamil | full book in Tamil | subconscious mind in tamil
1:43:04
Beyond The Ordinary - Tamil Audiobooks
Рет қаралды 924 М.
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 3,5 МЛН