አለምን ጉድ ያስባለው ሰማይ ላይ የነደደውን አይሮፕላን ያዳነችው የ5 ዓመቷ ህፃን አስገራሚ መጨረሻ

  Рет қаралды 87,316

KB Tube

KB Tube

Күн бұрын

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com
The content presented in our videos is intended solely for entertainment purposes. While we may draw upon facts, rumors, and fiction, viewers should not interpret any part of the content as factual or definitive information. Please enjoy responsibly.

Пікірлер: 88
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 6 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው, በሃገር ውስጥ በረራ መዳረሻችን እንደደረስን በቴክኒክ ችግር ምክንያት ማረፍ አልቻልንም በሚል እስኪሥተካከል አየር ላይ እንደበረርን ቆይተን ከተስተካከለ በኋላ ፈጣሪ ይመሥገን ሌላ ከተማ በሰላም ጅማ አርፈን አድረን በነጋታው ሌላ ፕሌን መጥቶ ወደ ጋምቤላ የሄድነውን አልረሳውም, ብቻ ጭንቀቱ ለመናገር እሚከብድ ነው, Alhmdulilah( thanks God)
@MesertWalo
@MesertWalo 6 ай бұрын
ኡፍ የፈጣሪ ስራ እምገርም ልጅ ናት ፈጣሪ ይመስገን🤔❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ትንሿ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 6 ай бұрын
እናቷ ያጀገነቻት ጄን እድሜና ፆታ ሳይገድባት በፈቃደኝነቷ በበረራ ላየ ያሉትን ሁሉ ታደገች። በሕወት ዘመኗ መልካሙን ሁለ እመኝላታለሁ!!
@DfDf-j6r
@DfDf-j6r 5 ай бұрын
በጣምየምገርምነፈጣርትረፉሲላቸው❤❤❤
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 6 ай бұрын
Thank You Lord for sending Jane to protect your People. May GOD Bless you Jane 💕🙏🏽💐
@misrakasfaw
@misrakasfaw 7 ай бұрын
ምርጥና አስገራሚ አስጨናቂ ታሪክ
@NagakoGofta
@NagakoGofta 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን ለማዳን ማንኛውንም ሰው ይጠቀማል።
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it 6 ай бұрын
በጣም አስደናቂ አቶ ና ጀግና ናት ።አሁን በሕይወት አለች ።።
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 7 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መንገድ ያዘጋጃል በትንሿ ልጅ ታሪክ ተሰራ !!!
@AmahaAklilu
@AmahaAklilu 6 ай бұрын
ሁሉም የእግዝአብሔር ፍቃድ ስለ ሆነ ነው!
@RahmetUsra
@RahmetUsra 10 күн бұрын
አበራታች ድፍረት ነው እድሜዋ ብዝት ይበል
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 6 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ምህረት ያደርጋል እናም ይህችን ብላቴና ላይ አድሮ ምህረት አደረገ ምነው ይችን ብላቴና አስተምሮ ቢጠቀምባት ጥሩ ነበር
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q 6 ай бұрын
AMAZING STORY GOD BLESS JEAN FOREVER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabibMohammed-on6pl
@HabibMohammed-on6pl 6 ай бұрын
ይሄ የፈጣሪ ስጦታ ነው ሕጻኗ አላህ የወደዳት ወልይ ናት
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 6 ай бұрын
አላህ ለችግሮች ሁሉ መፍትሄ አዘጋጅቶልናል ነዉ የሚባለዉ በአላህ ወልይናት አይባል እህት
@wondyhabte1358
@wondyhabte1358 6 ай бұрын
ለእግዚያብሄር ክብር ይሁን
@JemalAlaniy
@JemalAlaniy 6 ай бұрын
አላህ ያለው ሁሉ ይሆናል በአላህ ጉልበት ለህፃና ዕውቀትና ጀግና ልብ ሰጥቶ ሁሉንም ማዳን ቻሌ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 6 ай бұрын
Bless you in Jésus christ our lord and savoir amen for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@MintesinotAdal
@MintesinotAdal 7 ай бұрын
ዋዉ😊❤❤
@raella2961
@raella2961 6 ай бұрын
AMEN AMENNNN tbaregle amennn ❤😊👍👍🙏🙏❤️❤️❤️‍🔥🇪🇷
@ameenaameena5856
@ameenaameena5856 6 ай бұрын
ማሻአላ የፈጣሪ እገዛ
@AmanTesfaMrKas
@AmanTesfaMrKas 6 ай бұрын
Woow betam des ymil tari nw. fetari ymesgen, le Tisinshua degmo edme, siket ena tena ystat
@zainabzenu9557
@zainabzenu9557 6 ай бұрын
እዴ እሳን እዴት አሰባት ፈጣሪ በሷ ሲመጣነው❤❤❤
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 6 ай бұрын
❤❤❤ማሻ አላህ የኔዉድአሏህ ከክፉነገር ይጠብቅሽ ያኡምሪ ሠበብ አድራሽ ከአላህበታች ሁነሻል
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትንሿ ልጅ የብዙ ሰው ህይወት ታደገች ❤
@maeregtesfye
@maeregtesfye 6 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይመሰንን❤
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 6 ай бұрын
አስጨናቂ ታሪክ
@AsmeraDebel
@AsmeraDebel 6 ай бұрын
No 👎👎👎👎👎👎😂😂
@berkyetekle6171
@berkyetekle6171 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መረጣት
@TakeleMebratu
@TakeleMebratu 6 ай бұрын
ታዲያ በቃ ውለታዋ ይህ ብቻ ከሆነ አዝናለሁ ተባረኪ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 6 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለዎላጆች ማሥተላለፍ የምፈልገው ጉዳይ አለ ልጆች በልጅነታቸው አዘውትረው የሚያደርጉት ነገር ተሠጥቶ ዋቸው ነው እና አንከልክላቸው አንዳውም አዘውትረው የሚያደርጉትን ነገር ተከታትለን ማበረታታት እንዳለብን ልነግራችሁ አወዳለሁ
@RomanB-s5d
@RomanB-s5d 5 ай бұрын
God bless you my little angel 😇 long life and good future for ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 7 ай бұрын
Egeziabehier yemsgen 🙏🙏🙏
@echoengineering5649
@echoengineering5649 6 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን
@TezetaAfework
@TezetaAfework 6 ай бұрын
Wow that's great to hear ❤
@XamseCali-kq5ul
@XamseCali-kq5ul 6 ай бұрын
Allah liytrefeh sifleg bflegew ayent yatrefal allah ante hunene
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 6 ай бұрын
ስለ፡ ሁሉም፡ ነገር፡ እግዚአብሔር፡ ይመስገን፤፤ አንድ፡ ትንሽዬ፡ ልጅ፡ ምክንያት፡ አድርጎ፡ አለምን፡ ማዳን፡ ይችላል፤፤፤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 7 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ ግን ተመሣሣይ ማለትም ድጋሜ አትልቀቁ አዲስ ነገር ስሩልን
@jemal8472
@jemal8472 6 ай бұрын
ያንድ አመት እጅግ በጣም ያንሳል ሌላም በተገኙት ነበር
@saratesfaye373
@saratesfaye373 5 ай бұрын
❤❤❤ the little girl she is an angel ❤❤❤
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 6 ай бұрын
Amen enmsaginaln
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 6 ай бұрын
Thank you
@ZuzuHussen
@ZuzuHussen 6 ай бұрын
ፈጣሪ ኀይወታን ይጧብቀው
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 6 ай бұрын
Egezabher yemasegen besalm lagrcin yabkan
@nura7102
@nura7102 7 ай бұрын
شاطر
@Libineshdaniel13
@Libineshdaniel13 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZemeDelil
@ZemeDelil 6 ай бұрын
Mashal,allaha💐
@AlebachewuMesaye
@AlebachewuMesaye 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelhemteklehaimanot7063
@bethelhemteklehaimanot7063 6 ай бұрын
👍👍👍💌💌💌💗WOW
@desalegnabisso5920
@desalegnabisso5920 6 ай бұрын
ደንቅ ስራ ጀግና ናት። እናመሰግናለን።
@nura7102
@nura7102 7 ай бұрын
@MineArbenesh
@MineArbenesh 6 ай бұрын
በፈጣረ ድጋፈ እሷን ምክንያት አደረገ እንጅ እሶ ምንኑ አውቃ ነው ክብሩ ይሰፋ እሱ በፌለገው መንገድ ያድናል አሜን አሜን አሜን!!!
@tsegayetmariam8763
@tsegayetmariam8763 6 ай бұрын
I wish you long live 😅😅😅😅😅
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 6 ай бұрын
Beautiful änd best dougter❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selina20175
@Selina20175 4 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@SolomonWorkeneh
@SolomonWorkeneh 6 ай бұрын
wow❤
@Najatabbamaca
@Najatabbamaca 6 ай бұрын
Bexam des yilal kemot terefu.
@KidusKuwait
@KidusKuwait 6 ай бұрын
አጫጭር አጭር ቪዲዮ አድርጉት
@awelyasin2942
@awelyasin2942 6 ай бұрын
One year Plane Ticket is not enough, because this baby saved many people from death by The help of The Lord God
@AminaAhmed-y2i
@AminaAhmed-y2i 6 ай бұрын
wow
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 6 ай бұрын
እስኪ በቅንነት 1000 አስገቡኝ🙏🙏 በናታችሁ
@BarkotTubee
@BarkotTubee 6 ай бұрын
ውዴደምሪኝልደምርሽ እማ
@AsmeraDebel
@AsmeraDebel 6 ай бұрын
❤😊❤😊❤
@keliljami3270
@keliljami3270 6 ай бұрын
Gobez jean
@Lulaiberham
@Lulaiberham 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት !!!
@kibranegash2339
@kibranegash2339 5 ай бұрын
Yegzabher sera denke new ysewn lije eystmre new
@AnshaAbdella
@AnshaAbdella 6 ай бұрын
❤❤
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 6 ай бұрын
ልጆች ብክፋቹው የማይነግሩ ናቺው
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 6 ай бұрын
Egzybher.yemsegen
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@makdamusse9052
@makdamusse9052 6 ай бұрын
ትንሽዬዋ ጄን እደጊ ሠው ሁኚ
@Beti-x1o
@Beti-x1o 6 ай бұрын
አረ ሴቷ ለምድነው ማታቀርብ አረ እሷ ትምጣ
@lukewarm170
@lukewarm170 6 ай бұрын
The airplane company is greedy instead of 1 year air tickets they supposed to give her life time airplane tickets plus compensation like scholarships for the little girl
@GeraldineCooper-db8bx
@GeraldineCooper-db8bx 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@makdamusse9052
@makdamusse9052 6 ай бұрын
አሁን የስንት አመት ልጅ ናት?
@genetgkidane
@genetgkidane 6 ай бұрын
gobz.egzaher.helinashr.ysbrales
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MohammedJuneydi-dq2yy
@MohammedJuneydi-dq2yy 6 ай бұрын
ቀዳዳ
@FafiFafi-ol8tl
@FafiFafi-ol8tl 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ድፈነው
@tigistbitew6011
@tigistbitew6011 6 ай бұрын
Abet weshet
@HhhhHhhh-tf2wl
@HhhhHhhh-tf2wl 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nanadola3049
@nanadola3049 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН