ለምን አታገቢም መባል ለሰለቻችሁ 10 መፍትሔዎች! - ከእነዚህ 10 ነገሮች ተጠበቂ!

  Рет қаралды 4,875

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMedi...
✅facebook- / melhekcenter

Пікірлер: 45
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 күн бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው❤
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 күн бұрын
መቼም ቢሆን ከሰው አፍ መትረፍ አይቻልም ምንም ቢሆን አግቢ ስታገባ ውለጂ ስትወልድ ድገሚ እንጂ አረ ስንቱ ......😁
@LubabaSeid-o2k
@LubabaSeid-o2k 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ትዳርበአላህ እጅ ነዉ የኔ ዉዶች አላህ ይተሻለትዳር ይስጣችሁ
@onebyone2157
@onebyone2157 3 күн бұрын
Everything is in the hands of Allah so just ask for guidance 🙏 may God help us find the right person ameen
@bezaTigistu
@bezaTigistu 2 күн бұрын
ሁሉም ልክ ነው አኔን ይገልጻል
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 2 күн бұрын
እናመግናለን ፀግሽ
@TegiGebayew
@TegiGebayew 2 күн бұрын
ምክረህ በጣምልክነህ❤🎉❤❤🎉🎉
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 3 күн бұрын
Thanks❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 күн бұрын
አሁንሰ የሰለችኝ አታገቢወይ እንዴ እኔ መሰራት መለወጥ ማደግ ከፈለኩሰ ምቸ ባል አጣው ግን ምን ይሻላል ተመሰገን ገናዘብ ልይዝ መጀመሪይ
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd 3 күн бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ ❤️🙏
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀግሽ
@Mediuuuu
@Mediuuuu 2 күн бұрын
እኔ እስካሁን ከ ኢትዮጵያ ባልወጣ ሳላገባ ቁጭ ብል አሳብደው መኖርያየ አማኑኤል ነበር አልሃምዱሊላህ ኢትዮጵያ አደለሁም ስልክ ሳወራ ብቻ ነቆር ያረጉኛል በሥራ ስወጠር እረሳዋለሁ 😏እኔ እማስበው እንዴት ህወቴን የተሻለ ድረጃ ልውጣ ይላለሁ ስኬት ትዳር ልጅ ነው ብዬ አላስብም መክንያቱም የኔን ዕጣ ልጆቼ እዳያዩ ስለማልፈልግ ነው አሁን እምፈጋው ምንም ሳይያዝ ልጅ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 күн бұрын
እናመሰግናለን❤
@TigestMoges-c4z
@TigestMoges-c4z 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ማምርችም 🙏🥰👍
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 күн бұрын
የዛሬውስ ለኔ ነው ፀግሽ🙏
@shemeljashzeleke
@shemeljashzeleke 3 күн бұрын
Ye sew leben le masarefe sayehone yene lebe erefe yemilebeten sew fetari yesetegne.
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 3 күн бұрын
በዚህ ዘመን ከማግባት ቁቆ መቀርት ይሻላል😢
@Steven44-j7p
@Steven44-j7p 3 күн бұрын
Why my bae
@AbiCannell
@AbiCannell 3 күн бұрын
ለምን አታፈራሩኝ እንጂ
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 2 күн бұрын
@@AbiCannell እግዚአብሔርን የሚፍራ ስለ ለለ
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 2 күн бұрын
@@Steven44-j7p እግዚአብሔርን ስለ ማይፍሩ እውነተኛ ትዳር የለም ሁሉም አስመሳይ ነው ገንዘብ ነው የሚወዱት እናቴን እስከማጣ ድርስ ተጎድቻለሁ 💔😭 የእውነት አምላክ ይፍርዳል 💔😭
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 2 күн бұрын
Ayzoshe 😢Tasefa Atequrache ❤la Enatesh Nebes Yemar😢​@@عيادالجهني-ف1ر
@MeoneMeon
@MeoneMeon 16 сағат бұрын
Ydma ngre
@thomasmohammad-eg4hx
@thomasmohammad-eg4hx 2 күн бұрын
እኔ ምሎ ላጎድይናት 5ዓማት ይዛናል አሁን ግን እሳ ሃሳብን ቃይራ ካነጋ አታዎራም የሱ ቤታስብ እኔ ባድም ይዎዳሉ ባዝህ ጉዳይ ምን. ትማክሪል? እኔ ግን ልቷት አልፍልግም
@halimaAhmed-h2w
@halimaAhmed-h2w 2 күн бұрын
አር ፀግሽ ወጣ ወጣ ማል ልታይ ልታይ ማለት አዳር እንጂ ትዳር አያመጣም በየ እምነታችሁ ፀልዩ የሚመቻችሁ ወንድ ካለ አረጓዴ ካርድ አሳዩ
@mimaorganic
@mimaorganic 16 сағат бұрын
Tdar ye fetari stota nw bal stegn slew yante eka way yante fitur setegn malet nw mestetim alemestetim.yesu fikad nw
@zebibaabdela9633
@zebibaabdela9633 3 күн бұрын
አመሰጋናለሁ በዚህ ሀሳብ ምክንያት ሥራ መስራት እያቃተኛ ነው መ/ር
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Күн бұрын
የትዳር ህይወት አሰልጣኝ እና አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን ለማግኘት ወደ 0970704050 ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ።
@AmnenHomes
@AmnenHomes 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@TizitaGize
@TizitaGize 3 күн бұрын
እኔ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር አግቢ የሚለው ቃል ነው
@MeoneMeon
@MeoneMeon 16 сағат бұрын
😢😢😢😢
@Etsub2323
@Etsub2323 Күн бұрын
እንዴ ሆ 10 ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን ሱን አሳየን 😂😂
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 3 күн бұрын
❤❤🎉
@BurhanTy-k7z
@BurhanTy-k7z Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 3 күн бұрын
Thank you for your information, I have a question about this, I’m single who works hard and take care of my self and my family, most guy don’t like strong women and earn more than him.
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Күн бұрын
It's understandable to feel frustrated when some men seem intimidated by a strong and successful woman. A healthy relationship is built on mutual respect, emotional support, and shared values-not just financial balance. The right partner will appreciate your independence and success rather than feel threatened by it. Focus on finding someone who is confident, secure, and aligned with your values. You deserve a relationship where both partners uplift and empower each other. for more 0970704050 and make an appointment to Tsegaye Assefa Marriage Life Coach.
@MihrteAsratuKonbe
@MihrteAsratuKonbe 2 күн бұрын
ምክርህን ተቀብያለው ወድጀዋለው
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 2 күн бұрын
ቆሜ ብቀር ይሻለኛል በአሁን ጊዜ ባል አገኛለሁ ብዬ ከማወራ
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 2 күн бұрын
እኔ እራሱ ማግባት አምሮኝል
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 2 күн бұрын
❤❤❤❤
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ዛሬውኑ ማቆም ያለባችሁ አስተሳሰቦች
24:57
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 10 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН