KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በታይ ጉባ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ ተቀይሮአል። 3 ሙስሊሞች ደወሉልኝ... : Donkey Tube : Comedian Eshetu
34:13
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
1:19:57
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
38:33
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
요즘유행 찍는법
0:34
አለምን ያሚያስንቅ ድንቅ ቦታ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu
Рет қаралды 1,014,174
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 300
@zdtube9698
3 жыл бұрын
ሀይማኔት አክባሪሰው እወዳለሁ አላህ ያግዛችሁ አተ መልካም ሰው ነክ
@ኤደንስጦታው
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ
@zdtube9698
3 жыл бұрын
@@massyoph አሚንንን አብሮ ያክብረን
@zdtube9698
3 жыл бұрын
@@ኤደንስጦታው አሜንንንን
@ኤደንስጦታው
3 жыл бұрын
@@zdtube9698 የውነት በጣም እናመሰግናለን ሀይማኖቱ እሚወድ ሰው የሰውም ሀይማኖት ያከብራል እማ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
@@zdtube9698 ሀይማኖትሽን ስለምትወጅ የሠውንም ትወጃለሽ እንድህ ነው እምነት ማለት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hosanna3393
3 жыл бұрын
እሼ በእውነት አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ለእምነት ሟች ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gogogogo742
3 жыл бұрын
አሜን
@nesibuyilma7097
3 жыл бұрын
Tamertea deseiylane
@Better_Me12
3 жыл бұрын
@@gogogogo742 koo
@wineshopskasali351
3 жыл бұрын
አውነት ቃላት አጠረኝ እንደናተ አይነት አባት ያብዛልን እሼ በናትክ አባታችን የሚኖሩበት ገዳምሂድና አሳየን እስኪ ገዳሙን አሳየን የምትሎ
@metometo4483
3 жыл бұрын
EOTC Tv ላይ በሉለት ክፍል ቀርቦል ያገኙታል
@abebezerefa3388
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እችን የበረከት ቦታ እንድረግጥ እርዳኝ አሜን በዚህ አይማኖት መምኖር መታደል እውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መዳኒአለም
@zuziyoutubeapp6879
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ benate duwa new yalenew 🇪🇹🙏🕌✌💒💝🇪🇹
@akelilubezu8874
2 жыл бұрын
Amen my deer
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እውነት ብልሀል
@TigistBelete-b2l
21 күн бұрын
ያክብርልን
@lieltethiopia547
3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ገዳም ነው ድንቅ ነው አገራችንን በናንተ ፀሎት ነው ያለቺው አግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ❤️🇪🇹🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@btbt9923
3 жыл бұрын
Amen ewenete new 🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
3 жыл бұрын
amenamen😰🙏🙌💚💛❤
@bereketalemu6033
3 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 ፨፧
@christy-t3z
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@hayimanotbizuwork6036
3 жыл бұрын
እኝህ አባት በአፍቸው ጥሩ ነገር እና ስርቶ መለወጥን የሚያምኑ ልዩአባት ናቸው
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
በጣም በትክክል
@ወደእማሆይጉዞ
3 жыл бұрын
ሙስሊም ወንድሞቸ ሳላደንቅ አላልፍም ለዛም እኮ ነው እመቤታችን የምትወዳችሁ ፀበልም የሚመጡ እምነት ሳይቀዮሩ ከኔ ይልቅ ቶሎ የሚድኑት ...ታዘብኩኝ ብዙ ጊዜ 1 መናፍቅ እንኳን አስተያየት የሚሰጥ የለም ልቦና ይስጣችሁ
@tinsuuuuuuuu
3 жыл бұрын
የቦታዉ ተአምረኛነት የአባታችን ልዩ የሆነ ትንተና የእሼ በጥሞና ማዳመጥ ባያልቅ ባያልቅ ያሰኛል
@MegaAbya
3 жыл бұрын
እሽቱ መልካም ልጅ ነህ እንደዚህ የተዋህዶን ክብር ለአለም እያሳየክ ነው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቀላል አይደለችም የናቋት ሁሉ ለክብሯ ።ይስግዳሉ ስራው ግሩም ነው አባቶቼ ኑሩልን
@ማርያምእናቴየስደትስ-ረ8ጸ
3 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እሸዬ የኔ የአይኔ ብሌን ቃላት አጣሁልህ እናቴ ግሽነግ ደብረ ከርቤ እሸ በማርያም ያባቴን ስልክ ልስጥህ እዛው ጊቢውስጥነው ቤቱ
@sabayimer809
3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@beimnetbekure1869
3 жыл бұрын
eshe ante gin tadleh begeta
@ሰላማዊትወሪቁ
3 жыл бұрын
የእመብራሀን በረከት ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን አሹየ እመብረሀን ከክፉ ትጠብቅህ
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።የእመብ.ራሀን..በረክት።ይይርብን።ቅዱስ።ሚካኤል።ይጠብቅህ።የኢትዮጵያ ።ስላም።የሀገራች።እባቶችችንን ።እባቶችችንን ።እባቶችችንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን
@alsaethio8434
3 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ኢትዬጵያን አደራህን አልልህም እውነት እደዚህ ሚስጥር ሲታይ የሚጮሁ ሁሉ አይደርስባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ
@hulumlebgonew2902
2 жыл бұрын
አሜን😥!
@tigetishome2984
3 жыл бұрын
እቺ አገር ግን እውነት በናተ ነው ያለችው ብንል ምንም ማጋነን የሌለው ነው!
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
2 жыл бұрын
አቤት መታደል ምንኛ መመረጥ ነው ይህን ከንቱ አለም መተውና ይህን የቅድስና ሕይወት መኖር...!? አባት ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ☝🙏
@daggetachew3107
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ በፊትም በጣም ነበር እምኮራው አሁንማ ታአምር ነው የመሰለኝ እሽዬ አንተንም የድንግል ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ
@serketadees7382
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ይቺ ከንቱ አለም መልቀቅ ነው ወደ ቤትህ ጥራኝ ጌታ ሆይ ስሰማው አልጠግብ አልኩ እሼ አንተ መልካም ሰው ለእኛ ለስደተኞች ይህ የማይጠገብ ቃል ስላሰማህን ቅዱስ ገብርኤል የምስራችን ያሰማህ
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
3 жыл бұрын
ሀይማኖት የግልነው አገር የጋራ ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አሳብህም ይሙላልህ እሸቱየ ወንድሚ እንወድሀለን
@ahaduabe8364
3 жыл бұрын
አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ, እንደወድሻለን እህታችን በእውነት
@heymanotgetachew8261
3 жыл бұрын
አንቺም ኑርልኝ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ አይነት ኮመንት ሳይ እባየ ይመጣል እህት ፈጠሪ ያክብርሽ ውድድድድ
@ימיקרוורקו
3 жыл бұрын
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ እሸቱ እንደስምህ እሸት ነህ እሸት እንደሆንክ ኑር እድሜህ ይርዘም የዛሬዉስ ልዩ ነው እንዲህ ያሉ አባቶች በዚህ ዘመን መገኘቱ በጣም አስደሰተኝ አኮራኝ እንደናንተ ያለዉን የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን ቀሪ ዘመናችሁ አክሎ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን አድሚያችሁ ይርዘም ከዚች ሀይማኖት የሚለይ ነገር አያምጣባችሁ አሜን አሜን
@SamsungA-zm2eh
3 жыл бұрын
@@heymanotgetachew8261 `
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ቤተክርስቲ መሰራት አለበት ከሌለ መኖር አይቻል የድሮቹ በእምነታ ቸው ጠንራካናቸው ከተኖረ እንደዚነው ለትውልድ ጥሩነገር አስቀምጦ ሞት በጣም ደስይላል
@teklebahta6866
3 жыл бұрын
:##:;
@selamawitghebre3118
3 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ የዚህ አካባቢ መቄት ላስታ ተወላጆች ናቸው ሀብት ሳይሆን እምነታቸውን አውርሰውናል እሚነበቡ ወንጌል ናቸው ወንጌልን ከነሱ አንደበት ስሰማ ነው ያደኩት በጣም የሚገርም ታምር ነው ያየሁት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም አለም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይፈፅምልህ
@uegyeh5fiefu4g91
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሏህ. ይጨምርላችሁ ። እራቁታችሁ ለመሄድ. ስከንድ. የቀራችሁ. ክርስትያን. እህቶቻችን. ከእነዚህ የገዳማቱ ሴቶች ምን ትማራላችሁ ??? ጥያቄዬ ነው
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
3 жыл бұрын
እህቴዋ ክርስትናን ለሚከተሏት መንገዶ ቀጭን ናት ለሥጋ አትሆንም እንደሠማሽው ነው ለነብስ እረፍት ምግብ ናት ከክርስቶስ ጋር መኖር ምነኛ መመረጥ ነው እና እራቆታቸውን መሔድ ለቀራቸው ቃሉን ሰለማናውቅ ነው ተጠያቂየዋም። 1 ነብስ እንጅ። ተዋህዶ የሆነው ሁሉ ተጠያቂ አይደለችም ደግሞ። ፈተናው ቡዙ ነው ሰለሁሉም ነገር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ይምረጠን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብርታኝ ምረጠኝ አበርታኝ ደካማዋን ባራህ
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
እኅቴዋ ኹላችንም ልንማር ይገባል ግን እዚህጋ እኝህ እናቶች አለምን የናቁ ለስጋቸው ሳይሆን ለነፍሳቸው ክርስቶስን የመረጡ ናቸውጂ እንደኛ አለም ወዳድና ለስጋ የሚለፉ አደሉም
@አጋፔፍቅርብቻ
2 жыл бұрын
ትክክለኛ እይታ እህቴ ተባረኪ ይሄ ነው ሐበሻ ነት
@efratayirdaw5234
2 жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
2 жыл бұрын
ትክክለኛ እና ሃይማኖትን የሚያሰከብር ኣለባበስ
@እመብዙሐንእመብዙሐን
3 жыл бұрын
እኔ ከዝምታና ከመገረም በቀር ቃላት የለኝም!!!በእናንተ ፀሎት ነዉ እኛ የምንኖረዉ ለኛ ስትሉ ንሩልን
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
በጣም በቃላት የሚገልፅ አይደለም
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ አበርታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
@gogogogo742
3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@lanchiseladane6001
3 жыл бұрын
እኛ ቀናችንን እንዲሁ ለስጋችንን እንደባተትን ነፍሳችንን ለአጋንንት ሰጥተን እየባከንን እንዲህ በአባቶች የእናቶች ፀሎት እንባረክ ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን 🙏
@selammulatu3807
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እችን የበረከት ቦታ እንድረግጥ እርዳኝ አሜን🙏🏽❤️
@hanabekele3447
2 жыл бұрын
Bewnet
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ
2 жыл бұрын
ሆ አምላኬ ምን አይነት ታምህር ነው የሚገርም ድንቅ አባቶች ናችሁ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አቧቶች ሰላሉ ነው ኢትዮጵያ እሰካሁን ያለነዉ ተመስገን ይንን የተቀደሰ ቦታ እንዲያ እግዚአብሔር ይረዳን አገራችን ሰላም ያደርግልን 😍😍🙏
@yohannesworku9181
2 жыл бұрын
ይህን ታሪክ ለሀገራችን የሥራ ዲሲፒሊን ትልቅ በር የሚከፍት መሆኑ ለአንተ ልጄ የተሠወረ ስላልሆነ በኢትዮጵያ አምላክ ና በእመቤታችን ይዜሀለሁኝ በራስህ ሚዲያ ኘሮግራም ይዘህለት የገባህን ያህል ብትሠራበት ለሐገራችን ትንሣኤ ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር መርጦህ ስላሣየህ እሸቱ በእዉነት እሸትህን አሣየን አደራ በሠማይ በምድር የእኛ ቁልፍ ችግር ይህ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@ዳዊትዝናቤ
3 жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም ምርጥ አባት እኮናችው ማዐር አንደበት አላቸው አይጠገቤ ውይ በአይነ ስጋ ብታያቸው እሸቱ እድለኛ ነህ
@tejitugebeyehu4108
3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አቤት መታደል ነው የግዚአብሔር ድቅ ሰራው
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቺኝ
@eyosigoitom213
3 жыл бұрын
በስመ አብ፣ በጣም ይገርማል። በረከታቸው ይደርብን። ❤️🙌🏽❤️
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
2 жыл бұрын
በእውነት የአባቱቻችን የእናቱቻችን ፀሎት አይለየን
@birukgashu5938
2 жыл бұрын
እሸቱ ዘርህ እንደ አሸዋ ብዝት ይበልልህ ያሰብከዉ ሁሉ የተቃና ይሁንልህ ቅዱስ ሚካኤል ጎዶሎህን ሁሉ የሙላልህ ። ድንግል ከ እነ ልጁዋ ትባርክህ ትከተልህ አከብርሀለሁ ዝቅ ብየ 🙏🙏🙏🙏
@melishewdagne3887
3 жыл бұрын
አይ እናት ቤተ-ክርስቲያን የእውቀት ማማ የዓለም እውቀት የቤተክርስቲያን ተገኘ
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
በጣም ኦርቶዶክስ ሀገር ናት እምንለው በምክንያት ነው አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበርታቺኝ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን በደሙ ላዳነን አባት ሆይ ይሄን ቅዱስ ስፍራ ለመርገጥ አብቃን
@mekdesbeyene8372
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲💒💒💒❤
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
@kokebtesfaye5810
3 жыл бұрын
ታድለህ እሼ እኛንም በስደት አለም ያለናው ሀገረችችንን በሰለም በጤና በደስታ ለማያት ያብቃን ቦታውን ለማያት እግዚአብሔር አምለክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@rahelmamo6197
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Amen kok ewnte blsal
@ayeditaaldo9583
3 жыл бұрын
Address
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Endte nes kok
@amaljodah2835
3 жыл бұрын
እኔ የእስልምና እምነት ተከታታይ የኝ ከክርስትና እምነት ውስጥ በጣም እሜማርከኝ አለምን ትተው ገዳም መግባታቸው ትልቅ ጀግንነትን የሚጠይቅ ይመስለኛል እስልምና ውስጥ ቤኖር ብየ በጣም እምኘ ነበረ
@rahmahsaed3535
2 жыл бұрын
እውነት ነው ይችአለም አታዋጣም
@bababob1697
2 жыл бұрын
What
@abushzsaxophone
2 жыл бұрын
እኔማ ጥሎብኝ ሙስሊሞችን እወዳለሁ !! ኦርቶዶክስ ነኝ በቃ ሀቅ እናንተ ጋር አለ ትክክለኛው ሙስሊም ይህም አይደል ተደጋግፈን እና ተከባብረን ሀገራች እናሳድግ እላለሁ!!
@አጋፔፍቅርብቻ
2 жыл бұрын
አንችም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት
@efratayirdaw5234
2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሌመንበላይ
3 жыл бұрын
መታደል ተዋሕዶ ያደረገኝ አምላኪ ክብር ይግባህ
@ያልፋልእያልኩአለሁ
3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶንኪ ትዮብን ሳላደንቅ አላልፍም እሸቱ ወንድሜረዥም እድሜን ከጤናጋ ተመኘሁልህ የሀገራችን ክርስቲያኖች ደግቦ ሰዉ አክባሪ ለሰዉ አዛኝ ናቸዉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ 👍
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
3 жыл бұрын
አሜን እህታለሜ እግዚአብሔር ያክብርልን
@ያልፋልእያልኩአለሁ
3 жыл бұрын
@@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ ኑሪልኝ እህቴ
@ሀናየናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏❤❤
@ህይወትየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
አሜንን ተባረኪልን እህታችን
@senaityoutubeshow6025
2 жыл бұрын
አሜን
@sosnaandmekdes9977
3 жыл бұрын
ኡፉ እንደኔ የቤተክርስቲያን ጠረን የናፈቃችሁ ኡፋ ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ቀረኝ
@ዩረቻናል
3 жыл бұрын
እመብርሀን ትከተልሽ ውዴ
@user-sy4rl8wr6x
3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@belimeku5630
3 жыл бұрын
Beselam neye. EgziABhair bifekd Zebir Gebrieln satisalemi endatmeleshi.
@samrawitmaru560
3 жыл бұрын
በሰላም ያድርስሽ
@maretatube5709
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳይን በእውነት ይህ ድንቅ ነው አንተም በርታ እንድህ ያለን ታሪክ በሰፊው እንድታቀርብልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ያበርታህ ትልክ በረከት ነው
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new marta
@fikreworkneh8503
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራው። አባቶቻችን ትልቅ አርአያነት ያለው ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት!!! እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ እና ለትውልዱ አርአያ እንድትሆኑ ለሀገራችንም ቀንዲል ለቤተክርስቲያናችን ጌጥ ና መኩሪያ ያድርጋችሁ። ድንቅ ነው የምትሰሩት።እሸቱም ተባረክ ይህን ስላሳየኸን!!!
@marthat6031
3 жыл бұрын
በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው ከኚህ አባት የሰማነው ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስንት ያልተነገረላት እውቀትና ሚስጥር ነው ያላት በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን 🙏 ዶንኪ ቲዬብ እናመሰግናችኋለን
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
3 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል በማምላክ ጭራሽ ሰው ሳይርዳ ገዳም ማስገባት ከምር ቃል አጠርኝ ብቻ እድሜ ከጤና ያድልልን ወድማችንም እናመሠግናለን መልካም ሰው ተባርክ
@eiduseidu8404
3 жыл бұрын
eishe eine lanet kal yansegale becha balhebet ken betseboche selamachwe yebeza
@yeshiberihun6798
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜችሁን ያርዝምልን ግሩም ግሩም ድንቅ ነው
@የማርም_ልጅ
3 жыл бұрын
አሜን፫
@sheytemanfuha238
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ያክብርህ። እወነት። በጣም። ደስ። ይላል 💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@yeshihareggezahign418
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዚ ቦታ አብቃኝ እንዳይ ፍቀድልኝ አሜን እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ 🙏
@SalamSalam-mt3ds
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@glitch1449
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሃጢያቴን ብዛት ታውቅርዋለህና የማይገባኝን ይህንን ቃል ስሰማ ይህችን ጭንቀታም ልጅህን መንገዱን በእነዚህ ጻድቃን ጾሎት ምራኝ አሁንም የምለምነውን የም ጠይቀውን አላውቅምና የባዘነ ሂዎቴን አስተካክልልኝ አሜን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ወንድማችን እድሜ ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hawisltansltanhaweyegzeabh90
2 жыл бұрын
Deqi erey sesnu ❤❤💒💒💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
3 жыл бұрын
በእውነት ለኛ ይህን ማየት እንኳን እማይገባን ስንሆን እንድናይ ስለፈቀደልን ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን እሽ በጣም እናመሰግናለን
@asratyenatalige7115
3 жыл бұрын
ወይ እሼ ወይ እሽዬ አንተስ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ
@ethaferahutadesse5166
3 жыл бұрын
ተባረኩ ሀይማኖታችንን የሚያስንቁ በየቤተክርስቲ ያሉት ገንዘብ ሰብሳቢው ነው በጣም መቅረት ያለበት ነው ሚካኤል አገራችንን ይጠብቃት።
@seyfedemissie5442
3 жыл бұрын
በእግዚሕብሔር ምንኛ ድንቅ ነው! መባረክ ማለት ይሄ ነው! ስትመረጥ እንዲህ ነው! አባቶቻችን እና እናቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጣቹ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው! በፀሎታቹ አስቡን! እናንተ ለአለም መማሪያ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰራቹ ያላቹት ከልብ እናመሰግናለን! በክብር በሞገስ ያቆያቹ!
@mesi3777
3 жыл бұрын
እሼ እነዚህ ገዳማዊያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ተአምር ነው የተከዜውን ገዳም እራሳቸው ናቸው ያነጹት መነኮሳቱ አቤት የአንተ ሥራ እጹብ ድንቅ ከማለት ውጭ ምን እንላለን አቤት መታደል በረከታችሁን ያሳድርብን ቅድስት ጸሎታችሁ አትለየን 🙏🙏
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new mesi
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Amen mesi
@shamsmingestu9948
3 жыл бұрын
እሸቱ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በሰላም ቤትህ ግባ ወንድሜ ከዃታር እህትህ
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
በዚህ አይማኖት መምኖር መታደል እውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መዳኒአለም
@heralassefa8955
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርላችው እውነት ነው በረከታችው ይድረሰን ለደጅ ያብቃን እሼ ታድለሀል ይሕንን ድንቅ የበረከት ቦታ ስላሳወከን እውነት እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@wondwossenworku430
2 жыл бұрын
ወይ እሼ ጎበዝ ትልልቆች ነን ባዮቹ አድሬስ ያላረጉትን በማስተዋወቅህ ልትመሰገን ይገባሀል
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
3 жыл бұрын
እጄን በአፌ ጫኝ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነህ አልኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@hailemedhanit
3 жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚነካ ታላቅ ገዳም ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም የሚፀልዩላት አባቶች እናቶች ስላሏት እድለና ነን
@birhan5110
3 жыл бұрын
መታደል ነው ወጣትነታቸው ሳያግዳቸው ሁሉንም ትተው ወደ አምላክ ማገልገል መታደል ነው በናተ ውስጢ ታደሰ ።እሺዬ ቃላት ዬለኝም ዬኒ እቁሁ
@meskeremmengste7365
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። ስለሁሉም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እሼ አንተንም እመአምላክ ማርያም ትጠብቅህ
@shambelmengsitu5857
3 жыл бұрын
የወንጌል ገበሬ የአባኬዳነ ማርያም ብራኬያቸው ይድረሰን።
@bizuayehugedlu1213
3 жыл бұрын
እሼ በገዳማት ላይ በምታሳዬን ቁምነገር አዘል መልክትክ በዚህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይርዳክ
@sosyb4270
3 жыл бұрын
ሁፍ ደስ ሲል ቦታው😍😍 የነሱ ፀሎት ነው ኢትዮጵያን የሚጠብቀው🙏🏾🙏🏾💚💚💛💛❤️❤️
@ህይወቴደምተከፍሎበታልህይ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ቅዱስ ስፍራ ደርሰን ከቅዱሳኑ በረከት እንዳገኜ ሁላችንንም ይርዳን የፃድቁ አባታችን በረከት ያሰትፈን አሜን እሼ አንተ መልካም ሰው ምን ያህል ሀሴት ታደርግ ሁልግዜ መልካም ነገር ስትሰራ እኔ ቀናሁብክ በርታልን ወንድማችን
@teamnomedia
2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ቦታ ነው
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር አምላክ ስለናተ ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን እድሜ ይስጣችሁ አባቶቻችን አተንም እሸ እድሜ ይስጥህ
@zinashalemayhu5961
3 жыл бұрын
አንተ እራስህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ነህ በጣም ነው ከልቤ የማመሰግንህ ለምታረጋቸው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እሸቱዬ
@riyadmuktar8191
3 жыл бұрын
muslim nge gen . yegarmal moralchu batam dess yealal . Eshetu betam gobaz lej nek barta Alha yerdak barta
@sifaanabbakoo5565
3 жыл бұрын
Fetari yibarkih /Yibarkish indi be imnet binikebaber yet bederes neber
@hilarinati2966
3 жыл бұрын
@@sifaanabbakoo5565 እግዚብሔር ዪጠብቅህ
@selamethiopia4056
3 жыл бұрын
Riyad muktar ተባርክ ወንድሜ ጨዋ ያሳደገው ሀይማኖተኛ ሰው ያስታውቃል የወንድሙንም ያከብራል🙏❤❤
@mesietube8261
3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተ ክርስቲያናችንም ይቆጣጠርልን አሜን
@shewit1307
3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ያድላቹ እሼ ይህ ድንቅ ነገር ሥለ አሣየህን እግዚአብሔር በህይወት ዘመንህ ሚያሥደስት ነገር ያድልህ 💚💛❤
@elisabetesayas8980
2 жыл бұрын
ግሸን ደብረ ከርቤ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።
@ራኬብ-ጀ5ኈ
3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ምድርን ይሙላ ተመስገን
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
3 жыл бұрын
እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ እማማዬ በጣም እወድሻለሁ ስደተኛ ልጅሽ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ
3 жыл бұрын
ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም ግን አንድ ነገር ልበል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመቤታችን ይሁን
@ኤልጋቦር
3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነው የሚባለው።
@htwy52
2 жыл бұрын
"ልመና እስክ መቼ" ትውልድ ሊማርበት የሚችል ርእስ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: እሸቱም ዘርህ ይባረክ::
@ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ
2 жыл бұрын
ዋው ከስልኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ በጣም ተመስጠ ነበር ያዳመጥኩት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን የህወት ቃል ያሰማልን በረከታቸው ይድረሠን
@hayimanotbizuwork6036
3 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ጥበብን ለሁሉም ይስጥ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@altudz4055
3 жыл бұрын
ተዋህዶ እቺ ናት ስራ ከፀሎት ጋ 🤲🥰ምሁራን ናቸው የኔ አባቶች ብርቱዎች ናቸው🤲
@Hana-3838
3 жыл бұрын
ሚካኤልን አደራ በልልን ኢትዮጵያን ሕዝቦችዋን አተ የተቀደሥክ ልጅ ተባረክ
@Rakb553
Жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም በጣም የበቁ አባት ናቸዉ ትምህርታቸው እራሱ በጣም ድንቅ ነው እናም በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲 ድንቅ ገዳማውያን ናቸው በዚሁ ከቀጠለ ብዙ ገዳማት ከራሳቸው አልፈው ሌላ አቅም የሌላቸውን ይረዳሉ በፀሎትም በጉልበትም ይሔ ነው ምንኩስና በእውነት የሰማይ መንገድ ነው በረከታቸው ትድረሰን የገዳማውያኑ ለኛ ለሐጥአኖቹ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 እሸቱ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@tekelabayalew8171
2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለደጅክ አብቃኝ ደስ የሚል የአባቶች ትምህር ነው፡፡
@mitawiha316
3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን 🤲🤲🤲 አስካለማሪያምን አስቡአት✝️✝️✝️
@dantelmedia2323
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነው የአባቶች በረከት ይደርብን
@fikirabebe1147
3 жыл бұрын
መጽሀፍ ላይ ያሉ ታሪኮች እኮ እውነት ነው አባ በረከቶት ይደርብን በጣም ነው የተገረምኩት
@sisaybefkadu4371
9 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ደከመኝ ሰለቸኝ እራቀኝ ሳትል የትም ገደል ጋራ ሸንተረሩን እየሄድክ ለምነትክ ያለህን ክብር ስላሳየሀን እግዛብሄር አብዝቶ እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅ በዚህ ዘመን የአንተ አይነት ሰው ስለሰጠን እኛም እግዛብሄርን እናመሰግነዋል ባንተ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ቅን ሰው ነህ በጣም አሼ
@መክሊትYoutube-d1m
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስስስስስስ ያለኝ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ታሪክ በመስማቴ በጣም ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ እኔም ከስደት ተመልሼ የበረከቱ ተካፋይ ያድርግኝ ያድርጋችሁ አናተም እኔ ምንም አልል እሽየ እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ይስጥህ ተባረክልኝ ብሮየ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-Mrakiy
3 жыл бұрын
በ EOTC TV ላይ የገዳሙ ሙሉታሪክ ተላልፋል ወይግሩም ድንቅ ያሰኛል እውነተኛ የመነኮሳት ሒይወት የሚኖሩ አባቶቻችንና እናቶቻችን ናቸው የቅዱስ "ሀዋርያክርስቶስ" ገዳም መነኮሳት
@b.k.1768
2 жыл бұрын
ሊንኩን ማግኘት ይቻላል ?
@user-Mrakiy
2 жыл бұрын
@@b.k.1768 አዎ
@user-Mrakiy
2 жыл бұрын
ባለግዙፍ ኢንዱስትሪው ገዳም ብለሽ/ህ
@b.k.1768
2 жыл бұрын
@@user-Mrakiy ማራኪ: መቼ ነው eotc tv ላይ የተላለፈው ?
@user-Mrakiy
2 жыл бұрын
@@b.k.1768 በ2013
@sarayilma3191
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእናንተን ፀሎትና ድካም አይቶ ሀገራችንን ይጠብቅልን ከመጣባት መከራ ይጠብቅልን እናንተንም በፀጋና በሞገስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ...... እሼ አንተንና መላው ክሩክን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ አይነት ድንቅና ትልቅ ትምህርት ያለው ቦታ ስላሳያችሁን ክበሩልን ብዙ እንጠብቃለን
@አፀዴማርያም21
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏 እሽዬ በእዉነት አተ ኮ የታደልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በምትሄድበት ይከተልህ🙏
@giontube5039
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ሀይማኖቱን ሲያከብር ደስ ይላል አለን እኛ ልጆቿ እናሰራዋለን ሰው ለአለማዊ ለጊዜያዊ ቤቱ ብዙ ይደክማል እንኳን የዘላለማዊ ቤቱ አለን
@molones2754
2 жыл бұрын
በስመ አብ፣ በጣም ይገርማል። በረከታችው ይደርብን ወንድማች እሸቱ ተባረክልን።
@user-vd1pk9eh9p
3 жыл бұрын
ይገርማል በእውነት እንዴት ደስ ይላል በማርያም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
አሼ ተባረክ የወጣት ዘመንህ ይባረክ👍👍🙏🙏🙏
@አጎቴ
3 жыл бұрын
እዛብሂር ይመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመስገን አምላኬ እምየ ኦርቶዳክስ ተዋህዶ እምነቴ ሁሌም ክበሬልኝ እንኳንም ካንች ተፈጠርኩ አመሰግናለሁ
@kallethiotube1068
3 жыл бұрын
በጣም መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን። አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቺኝ
@አጎቴ
3 жыл бұрын
@@kallethiotube1068 እውነትነው መታደልነው
@gogogogo742
3 жыл бұрын
አሜን
@efiefi2814
2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥር ነው ያቀረብከው አንተ የተባረክ ነው በረከቱን አግተካል የቅዱሳን አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅክ አሜን
@mulukentaye4356
2 жыл бұрын
እሼ ኡህ እንዴት እንደማደንቅህ የምታናግራቸዉ ሁሉ የበሰሉ ፍቅር የሆኑ ተባረክ።
@ህሌናዳኛቸዉ
2 жыл бұрын
ቤተ ክርሥትያን የእምነት ቦታ ብቻ ሣትሆን አገርም ናት የእዉቀት ምንጭም ናት ሥንል በምክንያት ነዉ እ/ር ዘላለም ያኑራችሁ አባቶቻችን
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
ግሩም ነው እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ስዴት በቃ ብሎ ለደጆ ያብቃን
@harag6561
3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይችላል አባቶች እናቶች በረከታችሁ ይድረሰን ዉድ ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልክ በርታልን ቀጥልበት ደስ ሲል የሚገርመዉ እሱ ነዉ ሀገሬ ግን እሱ እያለሁ ምንም አላቀዉም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እፍፍፍ
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
@@harag6561 በጣም የኔ ውድድድድ አሜን ፫
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
@@harag6561 እስኪ ስልክሽን ስጭኝ አብርን እናገልግል አቡነ ገብርመንፈስ ቅዱስ ማህበር አአለኝ
@mimitsige2783
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልህ በፍቅር ያብዛህ ሁሌም ታስደምመኛለህ 💚💛💓🙏💚💛💓
@solomonbealy9137
Жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚነካ ታላቅ ገዳም ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም የሚፀልዩላት አባቶች እናቶች ስላሏት እድለ ነን!!!
@utut3754
3 жыл бұрын
ቃላት የለንም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን በጣም መሰጭ ባላለቀብኝ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት በስመአብ ደስሲል እሼ ወንድማችን ተባረክ አንተ ባታሳየንኮ አላወቅንም ነበር እንዲህአይነት ተአምር 🥰🥰🥰🥰🥰
34:13
በታይ ጉባ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ ተቀይሮአል። 3 ሙስሊሞች ደወሉልኝ... : Donkey Tube : Comedian Eshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 192 М.
1:19:57
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
Donkey Tube
Рет қаралды 145 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
22:19
የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 3 #water #ethiopia #monestry
Donkey Tube
Рет қаралды 357 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 827 М.
59:06
ጉዞ ወደ ማንነት || ክፍል 1 @KASMAISLAMICORG
KASMA ISLAMIC ORGANIZATION
Рет қаралды 3,9 М.
24:44
Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 311 М.
1:20:38
NEW | ታጋሽ ሁኑ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Рет қаралды 587 М.
15:42
ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !! @Comedian Eshetu- OFFICIAL| #ኢትዮጵያውያን #culture #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 421 М.
55:44
ትረካ - የትግራይ ጦርነት እና የእስር ቤት ቆይታዮ | ጀዋር መሀመድ | አልፀፀትም | #tireka #ትረካ #amharicbooks #አልፀፀትም
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 24 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 3,1 МЛН
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 401 М.
14:43
" ኢንጂነሯ የገጠር እናት " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 5 | @comedianeshetu | @ComedianEshetuOFFICIAL |
Donkey Tube
Рет қаралды 541 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.