KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24
ሽቅርቅሩ ነብይ ደረሰ የሸሹት ጥያቄ | የፕርስቴታንቱ የነብያት ፎብያ | ክፍል 1
1:17:10
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
It’s all not real
00:15
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
ለምን የወንጌል አማኙን ጉድ ብቻ | የአጥማቂዎችን ሽያጭ ደብቀሃል | ክፍል 2
Рет қаралды 154,331
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 215 М.
Egregnaw Media - እግረኛው
Күн бұрын
Пікірлер: 730
@EgregnawMedia
22 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/hni8g5purL9-oNksi=iBDkUjGY11UO5Euh
@amentedese8865
22 күн бұрын
ተ ክ ለ ሀይ ማ ኖ ት ከዚ በላይ ጥንካሬ ከዚ በላይ ማስተዋል ከዚ በላይ ድንድን ማለትን ከዚ በላይ ነገሮችን እንደማንነታቸዉ እንደሁኔታቸዉ መረዳትን ፈጣር ይጨምርልህ የኔ ዘመን ምርጥ የሚዲያ ሰዉ የኔ አንደኛ🎉❤
@yenantw21
22 күн бұрын
ወይይ ሉተር የስራህን ይስጥህ ሰውን እንደዚህ አጨልለህ ሄድክ።😂😂😂
@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ
20 күн бұрын
ሶፎኒያስ ሁሉንም ያውቃቸዋል እሱ ጭፈራ ቤት አይደለም እንዴ የሚያድረው ?ትላልቅ የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳን ያውቋቸዋል እሱ የወንጌል አማኞችን አይወክልም? የወንጌል አማኞችን ለማዋረድ ብለህ ነው እሱን የጋበዝከው እግረኛው ሚድያ
@meba1792
20 күн бұрын
@@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ እራሳቸው የተናቁ እና የተዋረዱ ናቸው የአጋንት መነሀሪያወች ናቸው።
@HelenNigus-l8m
22 күн бұрын
በጣም በጣም የምትመቹኝ የሚዲያ ሰዎች የምትመቹኝ ደሞ ሁለታቹ ስትገናኙ ደስ ይላ ባለመግባባት ዉስጥ መግባባታችሁና መከባበራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ
@riselioness5044
22 күн бұрын
በጣም ።
@mentesnotdessalegn8896
21 күн бұрын
2tum lay ypostale kza yshklalau
@TruthEz
21 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ምንተስኖትደስሳለግን፹፰፻፺፮ @@mentesnotdessalegn8896
@qwertyqwerty727
22 күн бұрын
ይሄን ፓስተር ግን ከግዜ ወደ ግዜ እየወደድኩት ሄጃለሁ::ተክልዬ ያው ተክልዬ ነው::በተለይ ደግሞ ሁለቱ ሲገናኙ ጓደኛሞች ስለሆኑ ይሆናል የሆነ ደስ የሚል ድባብ ይፈጥራሉ❤::
@leteezgiarefe-mc6bg
22 күн бұрын
ተክልዬ ማርያምን ተመቸህኝ አንደበቱ ርቱዕ የየሰው ፀጋ ይለያያል ፀጋህን ይጠብቅልህ ያብዛልህ
@redumaki4168
22 күн бұрын
ስታምሩ እንደዚህ ያለ ወሬ ናፍቆን ነበር እየተከራከሩ ተግባብቶ በሳቅ የተዋዛ በልዩነት ተፋቅሮ መግባባት ❤❤❤❤
@riselioness5044
22 күн бұрын
በጣም የተዝናናሁበት conversation between these two 😂😂😂😂😂 , and I admire your friendship, and respect for each other. በርቱ።
@Abrham.b
22 күн бұрын
ተክልዬ እና ሶፊ ትመቹኛላችሁ በፍቅር መከራከራችሁ የሁለታችሁን ብስለት ያሳያል አንዳንዴም ጥሎ ለማለፍ ትሞካከራላችሁ ይመቻችሁ ወንድሞቼ
@bitanyabalcha4455
21 күн бұрын
ሰላም እለኪ እያለ ሰላም እለኪ እያለ ሀር እና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ🙏
@melkamumersha5190
22 күн бұрын
ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለችሁ ምኞቴ ነው። ይህ ዝግጅታችሁ የልዩነትን አጥር ያፈረሰ ልዩ ፍቅር ያየሁበት ነው። በየትኛውም የእምነት ተቋም ውስጥ ያሉ አገልጋዮች አግዚአብሔርን የሚያከብር እና የሚገልጥ ህዝብን በፍቅር የሚያንፅ ትምህርት እንደ እናንተ ቢያስተምሩ አኛም ፍቅርን እንማራለን። በሳቅና በፍቅር የተሞላ ውይይት በሁለት የእምነት ወገን ካሉ ሰዎች እስከ ዛሬ ካየኋቸው የእናንተው በጣም አስደስቶኛል። በቀጣይ ከዚህ የበለጠ ትምህራት ይዛችሁን እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ። ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል። እወዳችሀለሁ
@alemkebede5848
21 күн бұрын
ተክልዬ ምርጥ የማከብርህ የምወድህ ጋዜጠኛ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሁለታችሁም ተመቻችሁኝ ተባረኩ ተክልዬ ወልደህ ከብደህ ለማየት ያብቃኝ።
@aynadisdechassa9361
22 күн бұрын
ወይኔ ተክልዬም ሶፊም በጣም ነው የምትመቹኝ በተለይ ደግሞ ሁለታችሁም በአንድ ላይ ተገናኝታችሁ የምታደርጉት ውይይት /ቃለመጠይቅ/ በጣም ነው በጉጉት የማየው ምክንያቱም ተክልዬም ሶፊም የፈላጋችሁትን ጠንከር ያለ ጥያቄ ያለመፈራራት ልዩነታችሁን ውበት አድርጋችሁ በደንብ እስከጥግ ስትነጋገሩ ደስ ስትሉ ደግሞም መከባበርና ወዳጅነታችሁም በጣም ነው የማያስደስተው
@DAWITARAYA-k3q
22 күн бұрын
ሦፊ በጣም አከበርኩህ በቃለ ምልልሡ ከተክለሀይማኖት አዳነ ጋር በመግባባት ውይይታችሁን ወድጄልሀለሁ
@Libsisefi-pn9gs
21 күн бұрын
❤❤❤ወንድማችን ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ስም የለምና (.የሐዋርያ ስሪ ምዕ 4*12 ) .እኛም በጣም እንወድሀለን በወንጌል ስም ንግዳቸውን እያጧጧፉ ያሉ አገልጋዮች ፍርዱን ከጌታ ይቀበላሉ እንዲሁ እንደቀለዱ የህዝብን ገንዘብ እንደገፈ አይቀጥሉም ❤❤❤
@HanibalAlen
19 күн бұрын
ማሪያም ትወድሃለች😂
@IYOASful
22 күн бұрын
ዉይይት ምን እንደሚመስል እና መሆን እንዳለበት ስላሳያችሁን እናመሰግናሐን። 😊😊😊😊
@amanuelgebrezgiabiher1525
22 күн бұрын
Thank you, both of you are great!!!
@meronminilu
22 күн бұрын
በጣም እየተዝናናሁ ነዉ ያየሁት ደስ ይላል በተለይ sofi በእጁ crazy ያለበት ፓርት😂
@ShambelNigus-x4q
10 күн бұрын
በጣም ጀለሶች እንደሆናችሁ ያስታውቃል በርቱልን
@ametbalgedefaw3186
19 күн бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው❤
@tigistbirhanu687
19 күн бұрын
ሶፈይ ❤️❤️❤️❤️❤️ ግሩም ሰው ነህ ተባርክ
@TewediRegassa
22 күн бұрын
ተክልዬ በጣም እንደምትግባቡ ነው ያየሁት
@Birhanualelign
18 күн бұрын
ብስለታችሁ እና ሰላማዊ ክርክራችሁ ደስ ይላል 😊
@ruthsollinger6024
22 күн бұрын
Thank you 🙏🏾 for exposing them !
@princessdiana5572
21 күн бұрын
what a lovely & lively derby match!! I hope we will see you again & again & again together in the future! May God bless you both! 100000.... of thanks!
@jova3654
22 күн бұрын
ልዩነት ቀለል ሲል ያምራል ልጁ ያለው ግን ህይወት አለው ኢየሱስን ሰታገኙ አትሙቱ
@אבנמיעלה7
22 күн бұрын
ሁለቱም አይመቹኝም ነበር ዛሬ ውይይታቹህ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የጨርስኩት
@almazng3982
22 күн бұрын
I really admire you guys you have different believe but the way you talk looks like a real friendship Discussion.
@BizuayehuKebede-w3y
22 күн бұрын
❤ big respect for both of you
@MistreYilma
22 күн бұрын
የእውነት ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር
@biruk1212
22 күн бұрын
ኦሪቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🎉 የሚል ብቻ like 🎉
@senaittesfaye6461
22 күн бұрын
እዉናት ነዉ❤❤❤
@wubalem-p5c
22 күн бұрын
ትክክል ነው
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
22 күн бұрын
አርተይ ተክለዬን በይ እስቲ😂😂😂ከተራተርት መገላገል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ነዉ
@belaynesh2946
22 күн бұрын
Orthodox meuon mergem new metetgoch
@konjitdametie7279
22 күн бұрын
መታደል ማለት ከእውቀት ጋር ሲሆን ነው
@emerald21576
19 күн бұрын
ወንድም ተክሌ በጣም ጎበዝና ትጉ ልጅ ነው!!!!እውነት በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
@lideteabteklegiorgis8528
22 күн бұрын
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ሁላችንም እንደናንተ ብንሆን እንዴት መታደል ነው ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@selamlehulum9990
21 күн бұрын
Des tilalachu huletachum tebareku 🙏🏾
@JesusisLord-yt8dv
20 күн бұрын
እግረኛው ከተረታ ተረቱ ተመለስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ የህይወትህ አዳኝ ነውና ተመለስ በስሙ ንስሃ ግባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yibeltalabie5340
15 күн бұрын
ተክልዬ ይመችህ ተመችተኸኛል አምጰረጰርኸውኮ ይህን ልቡ የታወረ
@Bonaye12
22 күн бұрын
Sophie, you are so quiet.God bless you. You have to practice this thing🎉🎉 Love you guys
@getachewtadesse4871
22 күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እያዋዛችሁ እየተቆጣጥታችሁ ደስ በሚል ሁኔታ በመከባበር ትውልድን በሚያስተምር መልኩ ስላቀረባችሁ ምስጋና ያንሳችሃል ይሁንና አንዳንድ ኮሜት አድራጊዋች በጣም ግራ የገባቸው የሃይማኖት ሰው ሳይሆን አንድ እዚህ ግባ ማይባል ሰው ለማለትም በሚከብድ ሁኔታ የሚሰጡት አስተያየት ባንፃሩ ያሳዝናል ታረሙ ከማለት ምን ይባላል
@eleniwolde2431
22 күн бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ የልጅነት ጉዋደኛማሞች ትመስላላቹ ❤❤❤ በቲቪ ነው የማያቹ
@MelatKuma
20 күн бұрын
ድባባቹ ደስ ይላል ስለምትተዋወቁ ነው መሰለኝ መከባበራችሁም አለ በመሀል
@Mezmur_YouTube
21 күн бұрын
ደግ አደረክ፤ እንደዚ አይነት አገልጋዮችን እንዲማሩ እና እንዲቀጡ ማድረግ አለብክ፣ እኔ ፔንጤ ነኝ ፤ እንደዚ አይነት ሰዎች እኛን አይወክሉንም፤ ቀራጭ ደረሰ ሆነም ሌላም አገልጋይ እንደዚ ካላሳፈርናቸው ስርአት አይዙም, thank you tekle
@OrangeFreeMusic1621
21 күн бұрын
is it true what you say "እኔ ፔንጤ ነኝ "
@amsaleatraga3803
21 күн бұрын
Tanks Tekle I'm a protestant believer. DERSSE or other lies the so called professional prophet they not represent us .
@rediettadesse2828
12 күн бұрын
Min agebaw lek aydelem teklehaimanot Pentewoch yerasachewn yifetshu orthodox tekle eza wist megbat yelebetm
@Lovejoy955
22 күн бұрын
ኮመንቴን እንደምታነባው አምናለሁ😊ተክልሻ (ተክላሐይማኖት አዳነ )ከስምህ ጀምሮ እወድሃለሁ ደስ ትለኛለህ ሞገስ አለህ በዚ ስራ በርታ ትልቅ ሚድያ ይሆናል ስራበት ::እናም የቋንቋ ችሎታህ የቃላት አመራረጥህ የንግግር ዘይቤህ ሳላደንቃቸው ማለፍ የማልችላቸው ነገሮች ናቸው:: ሲቀጥል ከድሮም ጀምሮ እከታተልሃለሁ በጣም ሲባዛ ጴንጤ ጠል ነህ:: የትኛውንም አጋጣሚ ተጠቅመህ በቋንቋ ችሎታህ ጠምዝዝህ ወንጌል አማኞችን ለማጥላላት;ለማሳነስ ትተጋለህ:: ሶፊ እንኳን ተወው Attention seeker ስለሆነ ራሱን Promote እየደረገ የሚኖር ወንጌል አማኞችን የማይወክል አንድ መልከኛ ዱርዬ ነው::😊
@delilaalem3914
22 күн бұрын
አንተ የፈጣሪን እናት ዝቅ ከፍ እያደረክ እናታችንን እየጠላህ ዉደዱን አትበል። አንጠላችሁም ግን ደሞ እምነታችን ይለያያል እናንተ የሱስን ታመልካላችሁ እኛ የተሰቀለዉን ኢየሱስ የድንግል ልጂን እንሰብካለን።።
@Seዬ
21 күн бұрын
ወየይ ተክልዬ ስወድህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@AbuAbdulnur
21 күн бұрын
የመጠበቅ ሀይል እንዳላት የሚያመላክት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አለ ወይ? ከአንድ አምላክ ዉጭ ሌላ ሀይል አለ ወይ?
@Mohammed-i8z3f
22 күн бұрын
ተክለሃይማኖት እኔ ሙስሊም ነኝ የማከብርህንየምወድህን ያህል በጣም አዘንኩብህ ፓስተር ሶፊ በጣምዲሲፒሊን ልጅ ነው አደንቀዋለሁ ብዙ ጊዜ እመክርሀለሁ ከሰው ጋር ስትነጋገር በጣም ዲሲፒሊን ይጎልሀል ሰውን መዘርጠጥ ትወዳለህ አንዳንዴ ይህ ሰውዬ የመኖርን ተስፋ ቆረጠ እንዴ እላለሁ ተስፋ የሚያስቆርጥ ህይወት ውስጥ ካለህም ይህን ቀን በትእግስት ለማለፍ ሞክር ነገም ሌላ ቀን ስለሆነ የሰውን ልጅ መዘርጠጥና ማናናቅ ይቅርብህ በየትኛውም ሀይማኖት ክልክል ነው የተናደደብህ በእውነት ያጠቃሀል በተጨማሪ ለሶፊ ትእግስትህን አደንቃለሁ እዚ እኔ የምኖርበት አሜሪካ በየቤተክርስትያኑ ጠበል በጠርሙስ እንደሚሸጥ ታሞ ከገዛ ሰው ሰምቻለሁ ድሮ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ በደርግ ጊዜ ከባንባ አይደለም ከጉርጋድ ነው የሚቀዳው አስር ሳንቲም ይሰጠዋል ለቀጅው ብቻና ብቻ አበቃሁ
@HelenGirma-m4s
22 күн бұрын
የትስቴት ወንድሜ?
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
22 күн бұрын
እረ እኔም አሜሪካ ነው ያለውት ይህንን አላውቅም የትኛው እስቴት ነው የሚሸጠው???
@bekelebelatchew5807
21 күн бұрын
የእኔ ወንድም ፀበል የሚሸጥበት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የለም
@sdt3004
21 күн бұрын
This is not true % if you have evidence tell me the name of the church and also the name of state?
@hailemariamtamirat3125
21 күн бұрын
ሙስሊም ሆነህ ስለሰው ቤተእምነት የማታውቀውን ትቀባጥራለህ!! አንተየምትለው ነገር እንኳ አንዳንድ ቦታ ብታይ ቤተክርስቲያኗ ምን ትላለች የሚለውን መጠየቅ አለብህ:: ቀኖና ማፍረስ ያስወግዛል በቤተክርቲያኗ!!!
@Ethio601
22 күн бұрын
የተዝናናሁበት ጨዋታ💙
@ethiopiainme23
21 күн бұрын
ሶፈኒያስ ምንፍቅናህን ባንደግፍም ከጋዜጠኛው ጋር የነበራችሁ ቆይታ ደስ ይላል!!🌹🌹💚💛❤️
@melatroba5875
22 күн бұрын
ሁሌም የምደመምብህ ጋዜጠኛ ነህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ❤
@bereketandebrhan7856
21 күн бұрын
You guys are best friends. Tekele Haymanot should get interviewed by Sophi.
@abelardost8013
21 күн бұрын
በጣም ይከባበራሉ❗️ ያስታውቃሉ❗️❗️👌
@HanaBenti-x6h
21 күн бұрын
ሁለታችሁንም ወንድሞች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ብያለሁ Anyways ነገ የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው መልካም በዓል ይሁንላችሁ ይህንን ቪዲዮ ለምታዩ ኦርቶዶክሳውያን ይሁንልኝ አሜን
@Geshotube2016
21 күн бұрын
ወይ ጊዜ፣ ተመስገን ነውኮ ሶፎንያስ እንኳ የተረጋጋበት መድረክ ተፈጠረ
@ChuchuAdane
18 күн бұрын
አመቤቴን ሶፊ እንዴት አንደምወደዉ,ሳ ቁ ትህትናዉ,ማርያምን ዝም ብየ በቃ ኦርቶዶክስ እንደሚሆን ልቤ ይነግረኛል
@eyobdemissie7758
22 күн бұрын
ተክሌ ውይይታችው በጣም ተመችቶኛል ይመቻችው
@TesfayeWube-j8q
19 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES YLAL HULETACHHUM ZEMENACHIHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermihabteshzeray5343
22 күн бұрын
I love both you guys. Tekle bro keep going ❤❤❤
@natnaelyohannes4039
19 күн бұрын
Sofoniyas betam tehetenahe des yelal tenesh mastewal becha new yegodelhe beteley Bemebetachin Kidist Drngel Mareyam lay yahle semet ena eyeta besetekakel betam arife nber lehulum Egzabher Amelak lebona yesthe!😔☺️
@blengetenet59
21 күн бұрын
ማርያምን በሳቅ ነው ሳየው የነበረው ሶፊ ምርጥ ሰው
@bethelteshome9780
21 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ሁለታችሁም በጣም አሪፍ ነበራችሁ
@senaittesfaye6461
22 күн бұрын
ተክለዬ እንኳን ደህና መጣህ። ደሰ ትላልች ተከብበራች ሰተምመሩ በዙ ሰዉ የመረበታል መከ ባበረ ጥሩ ነዉ ❤ቬር ላይክ አረጉ ሰወ የሞረበት❤❤❤
@yenayena8676
22 күн бұрын
ሀሰተኛ ነቢያት ብቻ ሳይሆኑ ጥፋተኛው ተከታዬቻቸው ናቸው ሀሰተኛ ነብያቶች. እኮ ፍሬያቸው ይታያል የስጋ ፍሬ እንጅ መንፈሳዊ ፍሬ ይላቸው እንኩዋ ጌታን በግሌ አወኩት. እንጅ. ነብያት ሀዋሪያ የሚባሉትን. ተከትለን ቢሆን ጉድ ፈላ ነበር ጌታ ሆይ አረ ቶሎ ና
@lillygetahun924
18 күн бұрын
በስመአብ ተክልዬ ገራሚ ጋዜጠኛ👏👏👏👏👏👏👏
@mehrethabte6744
22 күн бұрын
ምነው ተክልዬ በነካ እጅህ በየሶሻል ሚዲያው ማስታወቂያ እየለጠፉ በመተትና በድግምት ትውልዱን ያጠላለፉትን መሪጌታዎች ( መተተኞችን) ብታቀርብልን (ብታጋልጥልን) አትፍራቸው😂😅
@AlemAbraham-i6p
13 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት
@tmichaelmichael2938
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@onuselias3736
21 күн бұрын
I like your dialogue It was very civilized. Bravo
@Ninasee19
19 күн бұрын
Like them both 👍
@Hana-z3c
19 күн бұрын
ሁለታችሁም ታምራላቹሁ ሶፊ የሚባለው ልጅ ግን ቁጅናው ግሩም ነው ❤❤❤❤
@Benja-m2y
18 күн бұрын
😂
@AsterAyele-q1y
17 күн бұрын
Ayideli😂😂😂
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
18 күн бұрын
የእኛ አባቶች እሳቸው ሳይገባቸው የህዝቡን ችግር ሳይረዱ አጥማቂ እያሉ እያናናቁ ይሄው የፔንጤ በዙበቻ አደረጉን እግዚአብሔር አምላክ የእነ መምህር ግርማ ወንድሙን እና የሌሎችኅም የህዝብን ህመም ይሚረዱን አባቶቻችን እድሜ ፅጋውን ያብዛላቸው
@nekeleabeba1586
22 күн бұрын
ተክልዬ በርታ ወንድሜ ❤
@Badema1991
21 күн бұрын
እግረኛው ሳላመሰግንሕ አላለልፍም በጣም ድንቅ ድንቅ የሚድያ ሰው ነህ። ከዚህም በላይ ገና ከፍ ትላለህ። ወደዋናው ስገባ ቤተ እምነት በአጠቃላይ የገንዘብ መሸቀጫ ሆኗል መናፍቅ ሲጀመር በፈጣሪ ስም የገንዘብ ካዝናቸውን የሚሞሉ ከሐድያን ናቸው። ሰዉ ወይም የነሱ ተከታዮች አይናቸው ልቦናቸው ታውሯል ይሄን ሁሉ ግፍ በተከታዮቻቸው ሲፈፅሙ ምን እየተደረገ ነው ብለው እንኳን የጠየቀ የለም።የተፀለየበት ዘይት ጨው ቲሸርት ብለው ሲሸጡ በዚህ በኑሮ ውድነት። ዘመን ። እዚህም ያለሁበት ሐገረ አሜሪካ ሲመጡ ከገንዘብ ከፍለህ እስከመግባት ከዛም ሰዉን አዋጡ ብለው ከያንዳንዱ ሰው ከአምስት መቶ እስከ አንድ ሺ ዶላር ሲቀበሉ በአይኔ አይቻለው። በጣም ያሳዝናል😢። እኛው ጋርም ኦርቶዶክስ ይህው ነገር ተጀምሯል ዘይት መቁጠርያ እምነት በላስቲክ ቋጥረው መሸጥ ይሄ መወገዝ አለበት ። በርታ ወንድሜ ፕሮግራሞችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@ጓልአወጣሽዩቲዩብ
19 күн бұрын
አዝናናችሁኝ ተክልዬ ጥሩ አቃጣይ ወቶሃል
@abenezertadele7149
21 күн бұрын
Thank you tekeleye and sofi
@eyrmiasgebergziabher6676
22 күн бұрын
Sophie we love you so so much and pary and sophie be good all the time I wach your vidoes and keep going to wach your favrit youtube😊😊❤❤
@GennetWoldemichael
22 күн бұрын
መንፈስ ልክ ከንደጥንቆላ አይደለም ሁሉንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ነውውውውውውውው
@SamuelYirgalem-l7x
22 күн бұрын
እኛ የምናውቃቸው ነቢያት ስለ እውነት ብለው በመጋዝ ሲቆረጡ እንደ ሽንኩርት ሲላጡ ለአንበሳ ሲጣሉ ብዙ መከራ ሲቀበሉ ነው ያሁኖቹ እንደ አሳማ 24 ሰዓት የሚበሉ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ ፍሬ የሌለባቸው ደረቅ ወንዞች የአጋንንት ፈረሶች ናቸው አንዱ ደግሞ ይኸ ነው
@Alentube1227
21 күн бұрын
yetemechegn interview😍😍😍
@ASEFATgab
21 күн бұрын
እናመሠግናለን ተክልየ👏👏👏
@beyenekebede5251
22 күн бұрын
ተክሌ አንተ ጀግና የዕውቀት ማህደር እንዴት እንዳስደሰትከኝ እውቀት ይሉሀል እንዳንተ። ግን ሶፊም ከተክሌ ብዙ በጣም ብዙ ትማራለህ ብዬ አስባለሁ
@rising1786
22 күн бұрын
Ayeee
@GennetWoldemichael
21 күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን ሃሰተኛ የትም አለ ተብሎም ስለተጻፈ የማይለዋወጥ አውነትግን አለ በብሉይም እየሱስ ሊያድነን አንደሚመጣ በአዲስ ኪዳን መጣ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ ተነሳ እንዳለውም አዳነን አውነት መንገድ ህይወት አኔ ነኝ በአኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም የለም የለም የለም የለም ይህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው አይሻርም ከይለወጥም ከይቀየጥ ዘይት ሸጠ ጨዘው ጨጠ ኦግዚአብሔር መሐሪ ነው ይማራቸው ለኛ ግን ቃሉ በቂ ከበቂ በላይ ነው እወዳችኋለሁ !
@filagotgetachew8939
21 күн бұрын
Great conversations
@Erilove-d7u
18 күн бұрын
Pastery sofnyas MN aynet bsletn tegst mstewal tadlhal melso xega yabzlh tekleye Yale yesus medan yelem kejlk weta mstewal ysth tebarek
@gedionmelese9690
21 күн бұрын
አረ ኡሌ ጋብዘው ኮሜዲ 😂😂😂😂ታዝናናላቹ በጣም
@DawitShifera-h9e
4 күн бұрын
ማርያምን ጀግና ንክ በርታ
@tgstamre2724
22 күн бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ ❤❤❤
@BleyouAmare
22 күн бұрын
ደረቅ ነህ ሶፊ የእውነት እፈር
@TumisoKelbiso
20 күн бұрын
ፍቅር የሆነ ቃለምልልስ ❤❤❤❤❤
@GodisgoodTrue-pj5yo
20 күн бұрын
very interesting video
@danielbalcha7402
22 күн бұрын
Temechetachehugnal❤❤❤❤Txs guys 🎉🎉🎉🎉
@YoniNigatu-wt4ey
22 күн бұрын
Wow paster sofe amazing answer
@tube5416
21 күн бұрын
Sofoniyas 😂 I really enjoyed your arguments and the way you act
@doniyaberekt9113
22 күн бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@birktesenay4502
22 күн бұрын
❤ I love this
@amareadamu6807
19 күн бұрын
ተክሌ በእውነት በሳል ሠው ነህ አስተምረው ነገር ግን የሚገባው ሰው አይደለም
@GetnetAlemaw-i3d
21 күн бұрын
Salfelg neber yekefetkut,, gin temechachihugn 👍👍👍
@Ethio25536
22 күн бұрын
Casual convention I like it.😊
@Aisha-u1l
22 күн бұрын
ተክልየ፡በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@KibkabHagos-l8x
21 күн бұрын
እዉነት በጣም ተለውጠሀል ።እንዲህ መረጋጋት ፖስተር ቀጥልበት ።
@woyinekassa2475
21 күн бұрын
ቆይታችሁ ጥሩ ነዉ አቶ ተክሌ ብዙ ጊዜ ሚዲያህን እከታተላለሁ የዛሬው አንድ ምሳሌህ ግን ይኀራብጣል! ሰለትህትና ምሳሌ የሰጠሀቸው ሰው ምሳሌ ከአምሰት አመት በፊት ይህንነ ሚዲያ ሰርተህ ቢሆን ኖሮ ማንን ምሳሌ ትሰጥ ነበር ? የትህትና ምሳሌ የሚሆን አንድ ሰው ብቻ ነው የመታዉቅ ማለት ነውን? ያውም እኮ ትህትናው ከምን የመነጨ መሆኑን እርግጠኛ ሳይሆን በንግግር! በሆድህ ግን እያወቅክ፣ የምን ማሸቃበጥ ነው !
@edaleme7880
21 күн бұрын
I admire you teklehaymanot
@adydemissie-no7th
22 күн бұрын
Pasternak Derese is a very good businessman..
@by8344
20 күн бұрын
ጥሩ ውይይት ነው።
@mihrettesfa7550
18 күн бұрын
ተመቻቹኝ ሶፊን የምወደዉ ❤❤ ተኩልዬ ❤❤❤❤
1:49:24
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 81 М.
1:17:10
ሽቅርቅሩ ነብይ ደረሰ የሸሹት ጥያቄ | የፕርስቴታንቱ የነብያት ፎብያ | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 82 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
46:22
የባለስልጣናትን እና የአርቲስቶችን ስም አጋለጠ!! በመሀል ቦሌ የሚሰራዉ ጉድ! | Ethiopia | Addis Ababa | Bole
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 574 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 230 М.
29:39
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V51 #ምንይላሉ| #new #አዲስ
Semere Bariaw
Рет қаралды 107 М.
1:09:00
ሳፋ ውስጥ አስገብታ እንደፎጣ አሸቻት!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024
Qin Liboch
Рет қаралды 236 М.
41:26
ትረካ - የጃንሆይን ልጅ ያገተው አብዮት ጠባቂ| ገነነ መኩሪያ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 18 М.
1:42:12
የነቢያት ጉድ እንደቀጠለ ነው......አቤል አቡና | አማን ሻሎም | ተናገር እውነቱን | ሜሎስ | ሶፎንያስ | ፖስተር አሊ | faithline
እውነት ተናገር
Рет қаралды 1,5 М.
1:33:17
ባልሽን የቀማሁሽ ከመሰለሽ ይቅርታ | የማዐሾ 2ኛው ትዳር እና ልጁ
Egregnaw Podcast | እግረኛው ፖድካስት
Рет қаралды 27 М.
20:31
Ethiopia-ሰበር| የፋኖ መሪዎች ምስጢር ሾለከ | የዘመነ ሚስት ታወቀች | Zemene Kasie | Eskindr Nega | Mire Wedajo | Fano |
ethio best
Рет қаралды 7 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 302 М.
1:18:15
የጋዜጠኛው እና ፓስተሩ ግብግብ | ከኦርቶዶክስ ምን ጠፍቶ? ምን ፍለጋ | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 323 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН