ላመስግንህ የእኔ ጌታ በክራር ሲደረደር | lamesgnh yene geta kirar | kirar tutorial

  Рет қаралды 24,351

EOTC Mezmur Instruments

EOTC Mezmur Instruments

Күн бұрын

ላመስግንህ የ እኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልህ የ እኔ ጌታ ልቀኝልህ
ህይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ
የ ሰጠኽኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ
ከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም
ከሰጠኽኝ የአንተን መስጠት አይከብደኝም
ጥበቤ ነህ የምስጋና መሰረቴ
ዝማሬዬን ያፈሰስከው በህይወቴ
አንደበቴን የቃኘኽው በምስጋና
ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
ባድ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ
በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ
ላአንተ ክብር የሚመጥን ህይወት የለኝ
ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
አንደበቴን የቃኘኽው በምስጋና
ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
ከምድር ላይ ከአፈር ስትፈጥረኝ
ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ
ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ
አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ
አንደበቴን የ ቃኘኽው በምስጋና
ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
ዕዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን
ዲዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን
መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ
እዘምራለሁ በአንተ ፍቅር ተነክቼ
አንደበቴን የ ቃኘኽው በምስጋና
ይኽው ውሰድ ቅኝትህን እንገ ና

Пікірлер: 34
@beza1616
@beza1616 Жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረውን እና ያጣውትን ትምህርት ነው በአሪፍ እና ግልጽ በሆነ መንገድ ያመጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ያክብርልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አደራ እንዳታቆም በጣም እየተማርንበት ነው
@sswsit
@sswsit Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ፀጋውን ያድልልን አሜን🙏🙏🙏
@NATI3218
@NATI3218 8 ай бұрын
Thank you! Can you please post more videos like this, these really help a lot us learn
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@beza1616
@beza1616 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ቅኝት እንዴት መቀየር እንደሚቻል እና የቅኝቶቹን ቁጥር ብትሰራልን🙏🙏🙏 ቀጣይ የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር የሚለው መዝሙር ብትሰራልን
@user-vi5ec
@user-vi5ec Жыл бұрын
ውንድሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በዙም ታስታምራለህ እንዴ
@Henathegreat
@Henathegreat 8 ай бұрын
ወንድም ጨምርበት
@KirubelKebede-t8v
@KirubelKebede-t8v Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ በቁጥር ከ እነ intro 🙏🙏እባክህ
@GideonAraya
@GideonAraya Жыл бұрын
AMEN finally a new video 🇪🇷❤️☦️🇪🇹
@mahletbekele7621
@mahletbekele7621 Жыл бұрын
የኔ ቅኝት ትዝታ ላይ ነው ግን ቁጥሩን ስመታው አልመጣልኝ
@AntsokiyaTesfaye
@AntsokiyaTesfaye 11 ай бұрын
Omgggg finally. Thank you this is so beautiful
@Zemerkorewos
@Zemerkorewos Жыл бұрын
Del ale besmeh ebakhn
@Zemerkorewos
@Zemerkorewos Жыл бұрын
Del ale besmeh yasfelgenal
@Kideset-r7x
@Kideset-r7x 3 ай бұрын
ቅኝቱ እንዴት ነው ፊደሎቹን ጻፍልን
@AyalWeretawu
@AyalWeretawu 10 ай бұрын
ክራር የት ነዉ የሚገኘዉ
@aaronbirhanu9228
@aaronbirhanu9228 5 ай бұрын
Woww
@beyenealemayhu7376
@beyenealemayhu7376 4 ай бұрын
ምነዉ ማስተማሩን አቆምክ ትጀምሩና ትተዉት አላችሁ ክራር ማስተማር ነዉ ወይስ ማሳየት ካስተማራችሁ ቀጥ ብላችሁ ማስተማር ነዉ
@mezgebudagnachew2038
@mezgebudagnachew2038 6 ай бұрын
እባክህ ትክክለኛ የትኛው ቅኝት እንደሆነ ብትገልጽልኝ አመሰግናለሁ
@eotcmezmurinstruments2554
@eotcmezmurinstruments2554 6 ай бұрын
ትዝታ ቅኝት ነው ወንድሜ
@natgossaye3168
@natgossaye3168 Ай бұрын
@@eotcmezmurinstruments2554 major?
@ZeliLende
@ZeliLende Жыл бұрын
የኔ ጀሞ1 አሁን ፈለኩት
@bisratamare5124
@bisratamare5124 Жыл бұрын
የኔ ጀሞ የሚል መዝሙርም ኣለ እንዴ😉
@kassahunkidane6816
@kassahunkidane6816 Жыл бұрын
endat newu yemikagniwu awun yalekewu kegnitu menden newu
@-da.2127_
@-da.2127_ Жыл бұрын
ere wedet tefahh
@rahealgetahun8263
@rahealgetahun8263 Жыл бұрын
ስምሽን ጠርቼ
@blender7282
@blender7282 Жыл бұрын
ye kignitu fidel mindinew
@beza1616
@beza1616 Жыл бұрын
የኔ ክራር 6 ነው ያለው እንዴት ነው መጠቀም የምችለው ወንድሜ
@eotcmezmurinstruments2554
@eotcmezmurinstruments2554 Жыл бұрын
መጀመሪ የላኩት ቪድዮ ካየሀው ባለ6 ክር ነው 6ተኛው ጥቅሙ በተጨማሪ በ5ተኛ ላለው ክር በወፍራም ወይም በ ቀጭን ለመቃኘት ነው የሚጠቅመው እንጂ 5ቱ በቂ ናቸው
@beza1616
@beza1616 Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏....... የእጣታችን ቁጥርስ እንዴት ነው በክራር ከየት ጀምረን ነው የምንቆጥረው 5ቱንም በቅደም ተከተል እያሳየህ video ብትሰራልን🙏
@wubitdesta5604
@wubitdesta5604 11 ай бұрын
​@@eotcmezmurinstruments2554 እባክህ በኦንላይን አስተምረኝ እከፍላለሁ
@Firegirmay-px8xi
@Firegirmay-px8xi 9 күн бұрын
​@@beza1616እባክሽ የኔ እህት ኣግዘኝ ገና ኣድስ ጀማሪ ነኝ
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 Ай бұрын
ኧረ የት ነህ ጠፋህ
@eotcmezmurinstruments2554
@eotcmezmurinstruments2554 Ай бұрын
አዲስ ቪደዮ ለቅቅያለው kzbin.info/www/bejne/jnfXopuXgsp6bNE
@Solyana-zr4ef
@Solyana-zr4ef 7 ай бұрын
Kingitu mindinew
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН
ቅኝቶች
15:44
ብሩህ ዕደ ጥበብ Bruh Ede Tibeb
Рет қаралды 514
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 16 М.