ላመስግንህ የእኔ ጌታ | ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 280,932

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Ай бұрын
ከአፈር ላይ የተነሳ ሰው እኔ ነኝ፡ ሳልወድህ የወደደከኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እወድሃለው ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁንልኝ፡ ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ፡ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ።
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም:🌹 ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ:🌹 ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴ🌹ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ::🌹 ላመስግንኽ የኔ ጌታ አባት አዛኝ ይቅር ባይ መሓሪ ታጋሽ ከነጥፋጤ ከነመተላለፌ የወደድከኝ መድኃኔዓለም አምላኬ ሆይ ላመስግንህ ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ:: መሓሪዬ ሆይ እናመሰግንሃለን .እንገዛልሃለን እናመልክሃለን. እንሰግድልሃለን ስለሁሉም እናመሰግንሃለን
@GizeEndale
@GizeEndale Ай бұрын
❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላመስግንክ ጌታዬ አባቴ
@gel_tes
@gel_tes Ай бұрын
ሰባቱ መንጦላይት መዘመር አለበት❤❤
@MihretloveMihretlove-g3j
@MihretloveMihretlove-g3j 9 күн бұрын
አማኑኤል አባቴ እባክህ አንድ ነገር ልለምንህ ይቅር በለኝና እዛች ልደትዬ ጊቢ ውስጥ ልገኝ በማርያም ይቅር በለኝ ሁሉ ነገር ይከብዳል።በማርያም አባቴ ይቅር በለኝ በእናት
@SolianaAsrat
@SolianaAsrat 9 күн бұрын
ልመና በእመብርሀን በእናትህ ማለት እንዴት መታደል ነው አስታራቂ አለን አማላጅ አለን🙏🙏🙏 ልመና ፀሎትሽን ይስማልሽ አማኑኤል 🙏🙏🙏
@Orthodox_mezmur4315
@Orthodox_mezmur4315 Ай бұрын
1million view የገባዋል የምትሉ👍
@tesfateddy
@tesfateddy Ай бұрын
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የልጅነት የዝማሬ ታሪካችን ናቸው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንደ ዘማሪ ይልማ ሃይሉ እሳቸውም ምስጋና ያስፈልጋቸዋል
@kidisthailu4686
@kidisthailu4686 Ай бұрын
ቸሩ አባታችን መድሀኒአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: በስራችን: በኑሮአችን በችግራችን በሁሉም ነገር እግዚአብሄርን የምናመሰግን ያድርገን::
@alemteferi
@alemteferi Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 የሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ የዘማሪ ገብረዩሐንስ ገብረፃድቅ መዝሙር /ድል አለ በስምህ / / ከማኀፀን እስከ ሽምግልና / እና የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ /ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ/ መዝሙራት አስገቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AshenafiIffa
@AshenafiIffa Ай бұрын
ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ/2/ አዝ ከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም ጥበቤ ነህ የምስጋና መሠረቴ ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/ አዝ ባዶ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ ላንተ ክብር የሚመጥን ሕይወት የለኝ ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/ አዝ ከምድር ላይ ከአፈርህ ስትፈጥረኝ ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/ አዝ እዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ ዘምራለሁ ባንተ ፍቅር ተነክቼ አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
@Tsimawetube
@Tsimawetube Ай бұрын
ባዶኮ ነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ!
@Yorilua
@Yorilua Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ግን በዚህ አመት "ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ" የለም?🥹
@SebleDamtew-p7w
@SebleDamtew-p7w 28 күн бұрын
አለ
@azifikere1840
@azifikere1840 Ай бұрын
ላመስግንህ የኔ ጌታ። ልዑል አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙌🏻😇🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ
@tsehaymola1646
@tsehaymola1646 Ай бұрын
ማነው እንደኔ ሲሰማው ልቡ የሚደነግጠው ❤❤❤❤❤❤❤
@YodMedia21
@YodMedia21 Ай бұрын
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም: ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ: ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴ ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ:: ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ
@tediayeshu6283
@tediayeshu6283 Ай бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ Ай бұрын
ዝማሬ❤❤ መላእትን🎉🎉ያሰማልን🎉🎉❤❤
@aman28el
@aman28el Ай бұрын
ላመሰግን የኔ ጌታ❤🔥
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil 7 күн бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 8 күн бұрын
አግዚአብሔር የምስገን ❤️🙏🏾
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@eyobchemeda3285
@eyobchemeda3285 12 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤ ወንድማችን ጊንጪዎች ነነ
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 Ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@AlazarKifetewu
@AlazarKifetewu Ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ መዘምራ ኪነጥበብን እ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን።
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ Ай бұрын
ሁሌም ልቤን የሚሰብረው ዝማሬ😥😭 ኡፍ መቼ ነው ላንተ ምዘምረው የማመሰግንህ ከራሴ ፍላጎትና ጥያቄ ወጥቼ
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 Ай бұрын
Elleeee Elleeee Elleeee zemare melaket yasemallen
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@lameesl4993
@lameesl4993 10 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen ❤️❤️❤️
@BediluTes
@BediluTes Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
@fasikayimer8457
@fasikayimer8457 Ай бұрын
ላመስግንህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ
@merrygizaw6213
@merrygizaw6213 Ай бұрын
Please include Zemari's G/yohannes G/Tsadik song
@dawitwondimu2687
@dawitwondimu2687 Ай бұрын
እንዴት ነው ግን የሰውን ፍላጎት የምታውቁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዞልን
@brooktamerat4060
@brooktamerat4060 Ай бұрын
Tekekelegha Comment , Beselam Endenzemrew Egziabher Yifkedelen.
@martaReta-k9u
@martaReta-k9u 21 күн бұрын
zemare meaekt yasemalen 🥰🥰🥰
@Nuhamin-ml7hh
@Nuhamin-ml7hh Ай бұрын
ክበርልኝ የኔ ጌታ❤
@Ziiiaddis
@Ziiiaddis Ай бұрын
ላመስግንህ ❤
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AdanechMikael12
@AdanechMikael12 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@teferakebede3182
@teferakebede3182 Ай бұрын
የእናቶች የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ቢኖራችሁ ብትጀምሩ አገልግል ነበር
@yodittafese8577
@yodittafese8577 Ай бұрын
@mulukenkebede4543
@mulukenkebede4543 Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eyerusalembegashaw8887
@eyerusalembegashaw8887 Ай бұрын
Amen
@mikiyasebelete
@mikiyasebelete Ай бұрын
🙏🙏🙏
@yebchawerkmekonen1165
@yebchawerkmekonen1165 17 күн бұрын
yahunu meche endehne kenun btnegrugn. ena zmarewochun btnegrun
@tobittube
@tobittube 15 күн бұрын
ጃንደረባው ማዲያ አባል መሆን እፈልጋለሁ በተሰጠኝ ድርሻ አገለግላለሁ❤❤❤
@oppFunzone
@oppFunzone Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 22 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😇😇😇😇🙏🏻🙏🏻
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@MounaSpadi
@MounaSpadi 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏❤️🙏🏽👏🙏🏻🙏🎉🎉😭😭😭😭
@alambelaye
@alambelaye Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@StarStat-m1h
@StarStat-m1h 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@BerhanWendmagegn
@BerhanWendmagegn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidantamiru9946
@kalkidantamiru9946 Ай бұрын
❤❤❤
@KalkidanJoco
@KalkidanJoco 3 күн бұрын
❤🤍
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
@AlazarKifetewu
@AlazarKifetewu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salometamene1808
@salometamene1808 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
እመቤቴ ማርያም
3:53
The Orthodox Tewahido Family-ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰብ
Рет қаралды 21 М.
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 133 М.