ለማስረገዝ ገንዘብ ልቀበል???

  Рет қаралды 60,583

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

Enjoy!!!

Пікірлер
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
የመጀመርያዋ ባለታሪክ ግን ሞኝ አፍቃሪ ናት ሲጀመር ብዙ የደበቃት ነገር አለ በዛ ላይ በአካል አታውቀው በስልክም ለማውራት ግዜ አይሰጣት ምን የሚሉት ፍቅር ነው የሴት ጓደኛሽ እራሱ ችግር አለባት እሷ ልካብሽ ይሆናል እድሜሽን እንዲያቃጥል
@kal7795
@kal7795 Жыл бұрын
"You are random" 👏👏👏 "አቋራጭ መንገዶች ለሕይወትም አቋራጭ ናቸው " 👌👌👏👏👏 This episode was stunning with the mic, ur makeup, Mahi's hair, Liyu's facial expressions 😂, ለወሬ ሟች part 😂😂😂😂 Lv u guys 🤩😍😍😍
@BetelehemGezeheng
@BetelehemGezeheng 9 ай бұрын
የመጀመርያዋ ባለታሪኩዋ ሴት እባክሽ እራስሺን አድኝ ይህ ሰው በእውነት ነው የምልሽ ሌላ ወይ የፍቅር ወይ የትዳር ህይወት አለሁ እንድዚህ ባይሆን ኖሮ ምንም አይነት ዋጋ ከፊሎሽ ነው ምያግኒሽ አሺ የኔ እርሱ እንድዚህ ነበር ይህ ታሪክ በእኔም ላይ ደርሶዋል እሺ እህቴ በጊዜ ተለይ እባክሽን የኔ ሌላ ከእኔ በፊት ሂዞ ለ3እና 4ዓማታት ያሰመነት ፍቅርኛ ነበረችው ከዚ እሷ እያለች ፍቅርኛ የለኝም ብሎ በስንት መክራ እኔን መሰመን ጅዓምር አንድ ዓማት ከ5ወር እኔ ግን አምኘ እጄን ከመሲጣት በፊት ስለ እርሱ ምርመራ መድረጊ ነበረብኝ እና ነገሩን ደረስኩባት እና ውሸትም እንደ ሆነ ነገርኩትና ወደ መጀመሪያ ፍቅርኛዋ መመ ለስ እንድ ለበት ናግርኩት ና መለሥኩት ነው የምልሽ እህቴ ግን ሞኝ አፍቃሪ ናት ሲጀመር ብዙ የደበቃት ነገር አለ በዛ ላይ በአካል አታውቀው በስልክም ለማውራት ግዜ አይሰጣት ምን የሚሉት ፍቅር ነው እድሜሽን እንዲያቃጥል ተለይ እህቴ ማንም ለፍቅር ጊዜ አይጣም አሺ 🏃‍♀️🏃‍♀️
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
የሜካፕ አድናቅ አይደለሁም ግን ዛሬ በእናንተ በጣም አምሮባቹሃል❤ ልዩዬ ደግም የዛሬ ርያክሽንሽ በጣም ያስቃል😂😂😂
@samuelts7461
@samuelts7461 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ምክራችሁ ሳቃችሁ እንደ ወረደ በሚባል አቀራረብ ነው የምታቀርቡት በጣም ተመችቶኛል . . .
@nadi8082
@nadi8082 Жыл бұрын
OMG I am so jealous of how healthy both of yours hair looks ❤....can you may be sometime give us some healthy hair tips and the products you use as well❤
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
Long distance is the worest የመጀመሪያው ታሪክ እህቴ ልጁ ፍቅረኛሽ አይደለም በረጅም ገመድ አስሮ በፈልገ ግዜ ሊጎትትሽ ነው የሚፈለገው please move on
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
Don’t give excuses to a boy enem endeza aynet situation neberku he is fooling u hun, block him 😂😂😂
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
@@danayithabte4733 exactly
@temesgenfeseha1972
@temesgenfeseha1972 Жыл бұрын
Leyu's smile at "He came once" was hilarious. 😆And THANK YOU for Finally fixing the audio. Can actually enjoy you ladies without squinting and holding my ears now. Cheers!
@yalinamuhammed
@yalinamuhammed 11 ай бұрын
አመለካከታቹ ደስ ሲል ምናለ ቀድሜ ባወኳቹ ኖሮ በጣም ብስለት አላቹ ማሻአላህ
@cology-m3l
@cology-m3l Жыл бұрын
Its a blessing to have u as a sister.😍😙😚
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
የመጀመሪያዋ ባለ ታሪክ ሚስት ያለው ነው የሚመስለው ወይም ምናልባት ያስተዋወቀቻችሁ ልጅም ልትሆን ትችላለች ። ይሄ ባል አይሆንም ቻው ብለሽ ዝጊ 😊
@reduhabtamu1349
@reduhabtamu1349 Жыл бұрын
ማሂ በስመአብ ቁንጅና ❤
@funtube1911
@funtube1911 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም አምሮባታል
@solomontesfaye8093
@solomontesfaye8093 Жыл бұрын
"u r random" is killing me 🤣🤣🤣😂😂😂
@kidistwondemu4783
@kidistwondemu4783 Жыл бұрын
Mahiye amrobsale😍 leyu yene seset wededdd nw madergachu😘😘
@KidistMechal-uh4kl
@KidistMechal-uh4kl Жыл бұрын
Leyuye zare endanchi yaznangn yelem your reaction 😘❤
@selina27.
@selina27. Жыл бұрын
Mahiye your hair is hairing ❤
@Hanna_afro12
@Hanna_afro12 Жыл бұрын
OMG, Mahi i always laugh on your joke. like i understand your imagination on random stuff and leyu i love your style. becha i love you both. keep up the good work 🥰🥰🥰
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Betam besal (mature) nachu yenant ayent wetatoch bez zemen megeghnetu tesfa sechi new ❤❤❤❤
@mahletf3715
@mahletf3715 Жыл бұрын
I love you guys. Thank you for respecting your audience
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ማታ ልጄ አጠገቤ ተኝቶ ስለነበር ለጠዋት አቆይቼው አሁን ነው የጨረስኩት እንደናንተ ጮክ ብይ እየሳኩ ማየት ፈልጌ ።ግራፊቲ 🤣🤣🤣ልዩ ግን አልተቻልሽም ዛሬ ተባረኩልኝ
@funtube1911
@funtube1911 Жыл бұрын
mahi zare betam amrobeshal specialy ur hair❤❤ leyu as usual ❤❤
@BezawitAlemayehu-d6v
@BezawitAlemayehu-d6v 10 ай бұрын
የኔ እብዶች I went through the same story but it’s been 6 years since I fixed my heart . I am married happy with my marriage. Losing two people in a day was so sad but am glad I lost them.😅😅😅😅😅😊
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
ልጅ ምናምን ያልከው ልጅ ራስህን ከሆነ አመት በኋላ ራስህን EBS studio እንዳታገኘው የምትናገረውን ታሪክ ቢያንስ አሳምር
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 Жыл бұрын
😂😂😂 ወይኔ ጉዴ አባቴ ተመከር እዬዬ እንዳትል
@mahletlemma1644
@mahletlemma1644 Жыл бұрын
Sorry on the first history 😳you better check your friend dear! Is he a real person or a planned game 🤔🤔🤔
@Sassy387
@Sassy387 10 ай бұрын
Their action is the closure you need. Stop looking for words.
@araya.makeda12
@araya.makeda12 Жыл бұрын
You guys are so pretty😍❤❤❤
@NisHayl-o4w
@NisHayl-o4w Жыл бұрын
Leyu tergagi 😂😂 tebarku ehtocha😘
@amira.k10
@amira.k10 Жыл бұрын
Tiru sew lihon yichlal..but sis i tell u he has no feelings for you... Family problem demo ye bzuwochu fake reason new... trust me...endtleyiw demo ayfelgm cause he knows you love him...ehe confort yisetewal...gn mechem yanchi ayhonm.... yerasishin hiwot nuri
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 Жыл бұрын
You are random lmao..yall funny like you both ..tamralachu
@LeloTemesgen
@LeloTemesgen 7 ай бұрын
Mahiye hulem ende layu fa beye yene qonjo😊❤
@eakrameku2341
@eakrameku2341 Жыл бұрын
የመጀመርያ ታሪክ ውጪ ለመሆድ ብቻ ነው የሚፈልግሽ እርግጠኛ ነኝ ሌላ ሪሌሽን ውስጥ ነው ያለው
@hannyhussein5913
@hannyhussein5913 Жыл бұрын
Guys dude is married.... yene konjo move on and live ur life ande... he is playing you. You are his back up .
@dottube74
@dottube74 Жыл бұрын
For the first story, maybe guadegnawan yizo endayhon because esuan agintatalech????????
@hadberchannal6607
@hadberchannal6607 Жыл бұрын
Ene eko tarikun sayhon enanten eko new yemayew ena I like ur reaction gays😅 beteley the sedeb part beqa ende guadegnoche new emayachu realy
@mahletbirhanu9146
@mahletbirhanu9146 Жыл бұрын
ከሶስት ያልበለጠ video ነው ያየሁት ግን አሁን ላለሁበት ሁኔታ በጣም ነው የረዳችሁኝ ወድጃችኋለሁ❤❤❤
@MercyMercy-z6p
@MercyMercy-z6p 10 ай бұрын
Ene eko migremegm ye setochu new 🤔🤔 esu 1 wer bayidewl ene ye 3 wer Relationship west negn defar😂😂
@kiyatesfaye19
@kiyatesfaye19 Жыл бұрын
Hi ladies I love your videos and your energy it’s always great to see you two. I think the girl in the first story is being catfished by her friend who introduced them. What do you think?
@sesiialem9145
@sesiialem9145 Жыл бұрын
Yep! I was literally about to comment that. The friend knew her weakness and she is playing with her heart never trust anyone
@menenmitiku7885
@menenmitiku7885 Жыл бұрын
NO ONE IS BUSY FOR THE PERSON WE LOVE, WANT, NEED, DESIRE!!! end of story endeee
@blentk3422
@blentk3422 Жыл бұрын
Liyu pls kese eyalesh tenageri esun lemamaker ayedel yetekemeteshew
@tarikutheprince
@tarikutheprince 3 ай бұрын
ፍቅር አስያዛችሁኝ፤ አላያችሁም በቃ፡፡ እንዴ! Obsessed too much!😂
@workeneheda5714
@workeneheda5714 Жыл бұрын
Lovely birds❤❤❤❤❤
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
You girls have best content you. You have qualitezd viewers
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 Жыл бұрын
አቦ ድምፅ ❤😂 ፈጣን መልስ ማይኩ ፏ ስላላቹሁም ደስ ብሎኛል እንመሰግናለን ❤
@leyuandmahi
@leyuandmahi Жыл бұрын
Thank you❤
@bezawitthomas4028
@bezawitthomas4028 Жыл бұрын
Aye mahi ur reaction aleche awhunm ...mnamn ur so funny
@HannahHan-l8s
@HannahHan-l8s Жыл бұрын
mahi your hair😮😮😮👌👌👌
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Yalegebachehu no need long distance afterall
@jonetom1582
@jonetom1582 Жыл бұрын
ከውጭ ሀገር እሱን ብላ መታ ያላገኛት ጉዋደኛዋ ጋር ተዋዱዋል ይመስለኛል 80%
@betelhemfikadu3885
@betelhemfikadu3885 Жыл бұрын
The part where liyu said in silence "Block FB, block inst, block Tiktok" is killing me.😂😂
@wintamerhawi4319
@wintamerhawi4319 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂magbat atfelgim? eskahun menorua ygermal
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ይሄ እሳት እና ውሃ ይምትሆኑት ነገር😂😂😂😂 እና ተያይታቹ ብቻ የምትግባቡት 😂😂😂 ለማንኛውም እየኮመዳቹ ነው የምታስተምሩኝ እኮ 😊
@SimegnYetif
@SimegnYetif 10 ай бұрын
Ene gin miferaw wend endayiferachu new😅😅😢😢😢😢
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ጎበዝ ማይካችሁ ተስተካከለ ትለያላችሁ❤
@ruqii1652
@ruqii1652 Жыл бұрын
I love you guys
@MahderPetros
@MahderPetros Жыл бұрын
leyus meticulous revange so scorpio of her
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Жыл бұрын
አይለያችሁ ማሮች
@fenotyb
@fenotyb Жыл бұрын
stamruuuu zare demo😍😍😍😍😍😍😍
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Жыл бұрын
አይለያችሁ
@rutezewdu5757
@rutezewdu5757 Жыл бұрын
First ❤
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
እኔኮ በዚህ እድሜዬ እንደኩያችሁ ስትመጡ ደስ ሲለኝ።ሰው የሚያረገውን እንዳላረግላችሁ አንድም የገባው ሰው አላቅም እዚ😜
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p Жыл бұрын
ሊዬ❤❤❤❤
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Mahin na Liyu sawuyewn bitegyu be tirsim at lekum nebr🤣😊
@keres5182
@keres5182 Жыл бұрын
chuhetachu sakachu betam newu mirebeshewu edet enesemachu
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 Жыл бұрын
Getting paid for a baby ካልሽ ታይትሉን . ሴትዋ ናት ተከፋይ Getting paid to impregnate . Here we go I corrected the title for you . In today video it’s leyu’s answer for me , when he asks why not she get pregnant from a random guy . You are random 😁😁😁
@dawittegegn7694
@dawittegegn7694 Жыл бұрын
Liyu, your reaction when comes to age difference is kinda weird, "really weird", please correct it with respect.
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 ай бұрын
እመኑኝ እንደዝህ አይነት ወንዶች ባለትዳር ወንዶች ናቸው 😊
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Well cam 😄🙋
@elroie-mm1er
@elroie-mm1er Жыл бұрын
my loves😍😍😍
@sebleleta5594
@sebleleta5594 Жыл бұрын
Love you 😘😘😘😘
@solomon41411
@solomon41411 Жыл бұрын
Astronaut. Really?????
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
የመጀመሪያው ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋ ይመሳሰላል እኔንም እንዲህ ነበር ሲያረገኝ የነበረው እኔ ብቻ ደዋይ ፈላጊ እሱንም ጥሩ ንግግር አያናግረኝ የንቀት ነበረ የሚያናግረኝ 10 አመት ሙሉ አየሁት አሁን ግን እርግፍ አርጌ ትቼው እረስቼው እፎይ ብየ እየኖርኩ ነው
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
አስር አመት አንድ ልጅ ተወልዶ የሚያድግበት ግዜ እኮ ነው እንዴት ነው ከማይፈልግሽ ሰው ጋር ይሄን ሁሉ አመት ያቃጠልሽው
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
@@semiraabdo7080 ልጁን በጣም ነበረ የምወደው ለመተው ብዙ ጊዜ እየሞከርኩ እያቃተኝ ነበረ አብሬው ኢሄንን ያክል ጊዜ የቆየሁት
@maphishow2005
@maphishow2005 Жыл бұрын
the kelebet part i cant 🤣🤣
@seidjemal7438
@seidjemal7438 Жыл бұрын
Leyu gin anger management yasfelgatal 😁😁😁
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 Жыл бұрын
Betam new mitamirut
@AminaAwol-b4g
@AminaAwol-b4g Жыл бұрын
Yleyu reaction😂😂😂
@Keder-o6y
@Keder-o6y 4 ай бұрын
ጓደኛዋን እራሷን አገናኟን አግብቶ ነው
@barokes1314
@barokes1314 Жыл бұрын
mahieeee........
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
እኔኮ ስወዳችሁ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@avi_king301
@avi_king301 Жыл бұрын
መንፈስ ይሆናል 😅ወይም እሷን የሚፈልጋት ለስኮር ይሆናል 😂
@alemkndu963
@alemkndu963 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወንዶች ጉደ አመጡ
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ወንዶች ያመጡት???
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
Swadachuuu❤❤
@nejatali6295
@nejatali6295 Жыл бұрын
Kal yalgni saldnkchiwe alalfem
@zedkidu7655
@zedkidu7655 9 ай бұрын
Wey des setelu
@makikonjo6120
@makikonjo6120 Жыл бұрын
የምትሰጡት ኮሜንት አንጀቴን ነዉ የሚያርስኝ❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
የመጀመርያ እስቶሪ ግን የጓደኛዋ ፍቅረኛም ልሆን ይችላል ለጥቅምም ፈልገዋት እንዳይሆን😮😢
@leyuandmahi
@leyuandmahi Жыл бұрын
😮😮😮😮😮
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሀይ ሰላም ዛሬ አምሮባችኋ ዘይት ቀይራችኋል መሰለኝ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
ክክክክክ
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
​@@tsehayabizunehእንዴት ክክክክክ አልሸ እሳ አንችም ካልቀየርሸ ዘይት የተቃጠለውን ድፌና አዲሰ ዘይት ጨምሪ ዘይት ሲቀየር ፌት ወዛም ይሆናል 🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸👍
@zewuduberhun2481
@zewuduberhun2481 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@balemoyaejoch8748
@balemoyaejoch8748 Жыл бұрын
Behuala afkro liagebat mimegnat set btmeta rasu lij yalew wend red flag yehonebat lthon tchlalech, chrash demo le birr bilo yewlededew mehonu bisema demo....
@mesganaaschalew
@mesganaaschalew Жыл бұрын
his age 26+20=46 so is it her age?
@sergutberhanu9870
@sergutberhanu9870 10 ай бұрын
😅😅😅😂
@hermellaberihu1792
@hermellaberihu1792 Жыл бұрын
At last the mic is good
@sarameseret8445
@sarameseret8445 Жыл бұрын
ሰታሞሮ❤
@lamrotdesta8909
@lamrotdesta8909 Жыл бұрын
Leyu zare 😂😂😂😂
@kidistamare8781
@kidistamare8781 Жыл бұрын
Probably he has a wife n kids.he wants both his marriage and her too.a selfish one
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
የምወዳችሁ😘❤
@elenelen4801
@elenelen4801 Жыл бұрын
love you guys😄
@NasanetNasanet-el6kv
@NasanetNasanet-el6kv Жыл бұрын
😂😂😂
@BezawitTefera-rp4gt
@BezawitTefera-rp4gt Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@SamsonGOITOM-jg1bl
@SamsonGOITOM-jg1bl 7 ай бұрын
Ye wendu leje betam nw yegeremegn ena telk hatiyat don't do it belut
@dinaoliasfaw-7304
@dinaoliasfaw-7304 Жыл бұрын
women😛😎
አሲድ እደፋብሻለዉ አለኝ😢😢😢
24:49
Leyu & Mahi
Рет қаралды 46 М.
የወደድኩት ሌላ የጠበስኩት ሌላ🙁🙁
24:42
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ከባለትዳር ጋር ፍቅር
27:42
Leyu & Mahi
Рет қаралды 50 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 629 М.
ጂጂ እና ማሜ ምን አገናኛቸው🤔
28:23
Milki 90ዎቹ ወርቅ🫶🏼
Рет қаралды 397
ሐረግ ( ክፍል 50)
35:01
ለዛ
Рет қаралды 313 М.
ሲያናድደኝ ብር ሰጠሁት💰💰🤷🏽‍♀️
29:54
Calm Wind: Listen To This Music When You Miss The Forest
3:08:19
Soothing Relaxation
Рет қаралды 13 МЛН
ሚስቱ ያረገኛል ስል ፅዳት😱😱😱
43:23
Leyu & Mahi
Рет қаралды 29 М.
4 Hours of English Vocabulary - ALL YOU NEED TO SPEAK ENGLISH
3:53:36
JForrest English
Рет қаралды 729 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 333 М.
በእንቅልፉ ልቡ የሌላ ሴት ስም ጠራ😡😡
23:04
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН