KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአንድ ልጄ መጣ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Band Lije Meta New Ethiopian Dirama ) 2024
41:10
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:16:41
“Don’t stop the chances.”
00:44
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Сестра обхитрила!
00:17
ለምኝታ እሩጫ አዲስ ሙሉ ፊልም /Lemignta Rucha / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Рет қаралды 163,242
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Күн бұрын
Пікірлер: 339
@emu4249
7 ай бұрын
የኔ መዝናኛወች ስወዳችሁ በርቱልን ውድድድድ
@jemilaworku9737
7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔማ እናንተን እያየሁ ቃና ማየት ተዉኩት እር ኑሩልኝ የኔ ምርጦች የኢትዮጵያ ፈረጥ ብዙ ትምህርት አለዉ ወንድ ልጂ ጠብቂኝ ገናነኝ ካለ ከኃላው ጉድድ አለ ቀጠቀጡልኝ እኮ ለትዳሩ እማይታመን ወንድ ይህ ነው ምሱ 🎉🎉🎉❤
@hailetiritie4015
7 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ስብስብ ነው፤ገራሚ ስብስብ ነው።ማንን ጠርቼ ማንን ልተው። ዝም ብለው ሳይለማመዱ እውነተኛውን ህይወት ይተርኩታል። የሚከፋፈሉት ማን ምን ይጫወት ብቻ እንጂ የሚለማመዱ አይመስለኝም።
@zahraticket
7 ай бұрын
😢😮🎉😊😢😂
@zahraticket
7 ай бұрын
😢😮🎉😊😢😂
@dreadnoughtsoulstealer3679
7 ай бұрын
እናተ ማየት ከጀመርኩ የኢትዮጵያ ናፍቆት ቀነሰልኝ ተመስገብ እናተን ድንቅ ባህላዊ ችሎታ የተቸራቹህ እንዴት ውብ እደሆናቹ
@HayuEmureyanamharawit
7 ай бұрын
የኔ አማራወች የኔ እንቁ ህዝብ በርቱልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉እወዳችኋለሁ💓💓💓
@EshetieAsafwe
5 ай бұрын
የዝማም ሙዚቃ ጎጃም ምናገኘው ሚለውን በክሊፕ ትስራው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@yibeyinbiwota8362
7 ай бұрын
ዝማም አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤ በጣም ውብ ቆንጆ ዘፋኝ ነሸ
@ውብውብ-ዐ5ኘ
7 ай бұрын
አያ ታዴ ተስጦወው በጣም ይገርመኛል አድናቂህ ነኝ
@netsanetworku2852
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ያለው❤❤❤
@dreadnoughtsoulstealer3679
7 ай бұрын
አቤት እደኔ የሚወዳቹ የለም : ዝማምዪ ድምፅሽ ተሰቶሻል በርቺ ሁላቹሁም እንከን የላችሁም ❤❤❤
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
7 ай бұрын
እናተባቱኖሩ እኛ ስደተኛች እደት እንሆንነበር በተለይ አረብ አገር እምንኖር ነፀናት የለን ቤት መውጣት አንችል ግን በናተ እንፅናናለን በስራ የደከመ ጎናችንን ስናሳርፍ በናተ ስንፅናና ❤❤❤❤❤ውድድድድ ነው እምናደርጋቹህ ሁሉንም ስደተኛ ወክየነው እደምን ወዳቹህ እምናገረው❤❤❤❤❤
@AregashHaymanot
7 ай бұрын
ዋው የዙማም ድምፅ ሀገሬን እንድናፍቅ ነው ያደረገችኝ❤❤❤❤❤❤
@gelilanardos1509
7 ай бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ አዝናኝ ነው ሁላችሁም ተባረኩ አያ ታዴ በየትኛውም ሥራህ አደንቅሃለሁ ❤🎉
@ConfusedLabrador-ip6qi
7 ай бұрын
0:27 0:29 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AneesaSherani
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-hana365
7 ай бұрын
ወይ ዝማም ድምፅሽ ዋዉዉ ነዉ ❤ ደሞ ይሁን ሁሉ ግጥም ችሎታሽ እረ ወደመድረክ ከሚወጣበት ቦታ ግቪ 👌🙏
@mosebtube1027
7 ай бұрын
አልበም አላት እኮ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
7 ай бұрын
እሚገርም ነው አየሃት @@mosebtube1027
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ
7 ай бұрын
የስደተኞች ደስታን የምትሰጡን እናንተ ባትኖሩ በዚህ ጦርነት እየተጨነቅን እናንተ ዘና ታደርጉናላችሁ❤❤❤❤
@HshwqiHsuauw
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@HareekHareek
7 ай бұрын
አቤት ድምፅሽ ሢያምር ዝፈኝ በእናትሽ ሁላችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ ማርርር ናችሁ
@tebabe
7 ай бұрын
አይ ባህላችን ማማሩ አዬ ግዜ ገጠር እኮ ውበቱ ❤
@halemahalmurshidi7018
7 ай бұрын
የሳቅ ሚጮቸ ስውዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@de4xi
7 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድል ❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ አማራየድልለፋኖፋኖያሸንፋል
@GadhhejaGadhheja
7 ай бұрын
የኔ ለምለም አገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluneshtegena
7 ай бұрын
አረ.በስማም.በሣቅ.ገደላችሁኝ.አያታዴ.ያንተግን.ይለያል❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
7 ай бұрын
አይይይ በሳቅ ገደላችሁኝ አይ ያያ ታዴ ሁላችህንም በጣም ወድድድድ❤ ወንዶች እያያችሁ ነው ማታለል ይቅር 😂😂😂
@LamrilamLamrilam
7 ай бұрын
የኔ አህት ድምፅሽን በጣም ወድጀዋለሁ የራስሽን ሙዚቃ ብታወቺ በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤
@mosebtube1027
7 ай бұрын
አልበም አላት እኮ የዘጠናዎች ዘፋኝ ናት እኔ የዛሬ አስራ አንድ አመት እሰማት ነበር ዘፈኗን ግን ስሙዋን አላውቀውም ነበር
@kalkidan-t3j
7 ай бұрын
ወይኔ የዛሬ ድራማ ደሞ ምርጥ ነው ታዲየ ከዚያ ወሸት ድራማህ ተገላገልኩ ልታሰጠላኝ ነበር ግን ቢሆንም ጨርሱት ስንቱን ተከታታይ ድራማ መጨረሻውን ሳታሳዮን አሰቀራችሁት
@tenaberihun7379
7 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ እግዚ አብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤
@Gitachu-ng2sd
7 ай бұрын
ዋው በውነት እኔ ብዙ ግዜ ነው የምከታተላችሁ እና በርቱ
@aschalchadane7618
7 ай бұрын
በርቱ ምርጦች ዙማምየ ድምፅሽ ሲያምር ❤
@ሱሱየሸዋዋ
7 ай бұрын
በነገራችን ላይ እምዋ ከሌለች ይደብረኛል😢❤
@GuHi-gp2yy
3 ай бұрын
አማራዬ አማራዬ💚💛❤️🥰🥰🥰👏👏👏ታደስ በጣምነዉ የምወድዉ🎉🎉🎉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@maeritube21
7 ай бұрын
አይ ታዴ በሁሉም ያምርበታል አበጀሽን የት ጥሎ ነው ደሞ😂❤❤❤ስወዳችሁ❤
@slntayehucherney8210
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tenaberihun7379
7 ай бұрын
የኔ ወድምም በጣም ነው ዘፈን እና ቅራርቶ የሚችለው እሽ አይለም ነበር ከሰው ፊት ዝፈን ሰንለው በቸውን ቀውጢ ነው የሚያረገው የኔ ውድ ወንድም እናም አገር ቤት ጥየው የወጠሁትን ስለምታስታውሱኝ በጣም ነው የማከብርቹሁ ተዋናዮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RMetica
7 ай бұрын
❤❤❤❤😢 በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለም እነኚህን እያየሁ ነዉ የቤተሰብ ፍቅር የሚቀንስልኝ 😢
@سلطانالعامل
7 ай бұрын
❤በጣም ደሥ የሚዝናና ነው በርቱ❤
@Teshagerbelayneh
7 ай бұрын
ታድየ እወድሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesusislord-c3p
7 ай бұрын
Uuuuuuuffffff basek gedalachn bartu weg bahalechnm astemrun badembi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
@zebibaabdulkadir5995
7 ай бұрын
ድምጿ ሲያምር❤❤❤❤
@QumnegerBantayew
7 ай бұрын
እኔ በፍቅራቹሁ ላብድነዉ ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@LdyaMandefro
7 ай бұрын
ልጆችን እማ ማሳድገው ገጠረው እኔዲ ነው እንጂ ቅጣት አክስትየውን ወደድኳት❤❤❤❤❤
@SeadaaberaV
7 ай бұрын
እናቴን አስታወሰችኝ ስታጎርጉር አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ድል ለአማራ❤❤❤
@mahi141
7 ай бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤🎉
@fikirethiopia7654
7 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በእመቤቴ ልዩ ናችሁ ❤❤
@hekmahhekmah5823
7 ай бұрын
ሀገሩ ሳምር❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
7 ай бұрын
የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልኝ
@molliyaputhahaseena1536
7 ай бұрын
ወይዬ በሳቅ 😂😂ደስ ሲሉ❤😊
@Masarat-yy1do
6 ай бұрын
የሳቂ ምጮች ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailetiritie4015
7 ай бұрын
በቴለቢዥን የምናያቸው አርቲስቶች የሚባሉት ሳያውቁ የታወቁት ፊልምና ድራማ ሰሩ የሚባሉት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲቀልዱ ነበር ማለት እችላለሁ። የሚተውኑት የማያውቁት ገፀ ባህሪና በፈፁም የማይወዱትንና ያልተዋሃደ ነገር ነው
@mulualem5719
7 ай бұрын
ተው ታዴ ይዝፈኑበት ፡እውነት ለመናገር የሚገርም ድምፅ ነው ሁሉም ያላቸው እስክስታም ማሲንቆም ባጠቃላይ ወርቅ ናቹ እነ ያየሺን፣ እነ እሱቬን፣ ሌሎችም
@MohanmedSahid-yw2rh
6 ай бұрын
አይ አማራ ለዚህ ነው በጫታህ በግብርናህ እየቀኑ ነው በየቦታዉ እሚገሉን 👍🙏🙏
@ሱሱየሸዋዋ
7 ай бұрын
❤❤❤❤ስጠብቃችሁ ናፍቃችሁኛል ❤❤❤❤ደምፃ የምራል ዙማም ❤❤❤❤❤
@Josss123-z7h
5 ай бұрын
አያ ታደ ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
7 ай бұрын
ስራው ቀረ ስትዘፍኒ😂❤❤❤❤ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ደሜቼ❤❤❤
@Hdhrh-md5ed
4 ай бұрын
ዋውየዝማም ደምጲ አገሬን እንድናፍቅነው ያረገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KIDANKIFLU
Ай бұрын
እውነት ምርጥ መዝናኛ ነው በርቱ ውዶቼቼ
@hawa6253
7 ай бұрын
እናትዋ ትዝታ🎉🎉🎉😢😢
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
4 ай бұрын
የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ግን ድምጧ በጣም ደስይላል እስኪ እደኔ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤
@UmReyan-nv7em
7 ай бұрын
በሳቅ ልቤ ፈረሰ. 😂😂😂😂😂 አያ ታዴ አባቴን አስታወሰኝ ስራ አይወደም እኛን እደህ ነበረ እሚያረገን. ዘማም እደት የለ ስጦታ ነው ያለሺ
@MeremEshetu
7 ай бұрын
ኧረበሳቅሞትኩ የልጅቱን ፍቅረኛ ተጫወተበት❤❤😂😂😂
@zkassawtube3078
7 ай бұрын
😂😂 ትቶት ጠፋ
@MeremEshetu
7 ай бұрын
@@zkassawtube3078 ምንአማራጭአለዉ😂😂😂
@hhhhh-zl6yg
6 ай бұрын
ታደሰ ያለብት ደስ ይላል❤❤❤❤
@AmalAmal-ss8lx
7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
7 ай бұрын
ዐማሓራዬ የኔ ወርቅ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GojamAbebe
7 ай бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
7 ай бұрын
አያ ታዴ አባቴ. ዝማም እናቴ የውብዳር እህቴ ንፁህ. እኔ. የሚገርም ነው. ቁጭ. አርጋቹህ አሳያቹህን ዝማም እጅሽ እየሰራ ስትለኝ እናቴ. 😢😢
@EmebetBikis-zw3px
7 ай бұрын
ነፍሰች ስታምሩ
@santaabera6371
7 ай бұрын
የኔ ዉዶች
@AdeyDagnewu
7 ай бұрын
መጫጫሪያ እስከምታወጣ ድረስ እነው አለች ንፁህ ልጁ ድሞ እኔ ደሮ እነኝ አላለም 😂😂😂
@beretukanMeles
7 ай бұрын
ውዶችየ በሀሳ ሀገሬ ገብች ተመለስሁ እነራሉ አርሚ ከምባል ከብት ብጠብቅ ይሻለኛል😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
7 ай бұрын
ወላሂ እኔም በተለይ ታደሲጣራ እፍፍክክክ
@Aminat-nv3cu
7 ай бұрын
አለትራንስፖርት ደርሰንመጣን ግልግል😢😢
@UmReyan-nv7em
7 ай бұрын
ሁላቹህም አንደኛ ናቹህ ❤❤❤❤❤
@ፀዳለማርያምፀዳለማር-ኈ1ጐ
7 ай бұрын
ሳር ቤቷ ስታምር
@emugashaw6135
Ай бұрын
❤❤❤❤betam gobezochi bertu ewedachuhalew🎉🎉🎉
@ShimelaGroups
7 ай бұрын
ንፁህ የእኔ ቆንጆ 😘
@አቡአህናፊኑሩ
7 ай бұрын
አያ ታደሰ ራሰህ አትሰራ ሴቶችን ታደክማለህ እንዴት ያለ ራሰ ወዳድነት ነው 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂❤❤❤❤❤
@NitsuhBekele-j9y
7 ай бұрын
Yene mirtoch betam eko dess yemilugn❤❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
7 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉😂😂
@adisadis7787
5 ай бұрын
ዙማም ድምፅሽ ሲያምር ❤❤❤❤ዘምሪበት
@ፋኖወቸደሞቸ
7 ай бұрын
አራሚው ሲጠፋው በሳቅ ገደለኝ አያታደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yoyobfjcgd
7 ай бұрын
እረወየዉ ኪሱን አልዳበሰም አይ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Othman-m3w
24 күн бұрын
አላህ አገራቺንን ሰላም አርግልን
@medanittemesgn3867
7 ай бұрын
ዛሬ ፪ ኛ ነኝ❤❤
@tesfamariyamlegese2158
7 ай бұрын
እንኳን😅
@Ethiopian-society-union
7 ай бұрын
ታዴ ለጥበብ የተፈጠረ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qn7yx8qc5c
7 ай бұрын
ደስትላላቹህ ቀጥሉበት❤❤
@GojamAbebe
7 ай бұрын
ድምጻዊት ዙማም
@OpaApoa
Ай бұрын
ዙማምዬ የድሮሽን አልበም እንደና ስሪልን እውነት የዛሬ 14 አመት ተድሬ ሙሽራ ሁኜ እየሰፈሁ በህፃንነቴ ያንቺን ካሴት ነበር የማዳምጠው ትዝታ አለብኝ😢😢😢😢😢😢😢
@FatumaMohamed-k9y
7 ай бұрын
እናመሰግናለን የዴስታ ምጮች
@burthkanburthkan1652
7 ай бұрын
ይች ሀለሌ አለ ታዴ እንዳተ አለች ዝማም😂😂😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
7 ай бұрын
ዝማም ድምፅ ዋዉዉዉዉዉዉ
@buzuleb945
7 ай бұрын
አያ ታደ ኣንተስ ኣታርምም 😂😂😂😂😂😂😂❤
@adisadis7787
5 ай бұрын
አቤት አያ ታዴ ሲገርመኮ😂😂😂😂😂 ግን ደስ የማይለዉ ለምድነዉ
@RahmaRahma-d6u
7 ай бұрын
አየታዴ ተቃጠለ 😂😂😂ስወዳቺሁ በርቱልኝ❤❤❤
@መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ
Ай бұрын
የዘፈናችሁ ነገርስ❤❤ የኔ ማሮች😂😂
@marryajman1377
7 ай бұрын
በርቱልን ❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
7 ай бұрын
የኔውዳች ❤❤❤
@የለገደመለ
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉የኔውድች
@de4xi
7 ай бұрын
ታዴኮ ሁሉም ነገር❤❤❤
@hekmahhekmah5823
7 ай бұрын
ታዴ❤❤❤❤❤
@selamenyew7476
7 ай бұрын
❤❤❤
@zieneb
7 ай бұрын
እረ በሳቅ 😂😂😂😂❤❤
@MLove-qr4ls
7 ай бұрын
እደዛሬዉ ሥቄ አላቅም ማራያም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@fatumaawel5749
7 ай бұрын
ወዶቸየ❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
7 ай бұрын
የኔ የሳቂ ምንጮች ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@ተከስተገረንቸ
7 ай бұрын
Dani from USA 🇺🇸 በርበሬ ግን እኮ የሰውን መብት አይከብድም!! i suggest ለ 8 ሰአት አንድ ክፍል ውስጥ እንዲያጠኑ እና አንዳንድ ክልከላ ማድረግ
@jskahha1623
7 ай бұрын
😂😂😂😂ወይ ታዴ አንተና አበጀሽ የድራማው ድምቀት ናቹሁ ❤❤❤
@hayathayat1618
7 ай бұрын
የኔምረጦች❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ
@UmReyan-nv7em
7 ай бұрын
እኔ ደሞ እደ የውብ ዳር የዱረ ስራ አሎደም ሞቴ ነው. 😂😂😂😂😂
@ፍቅርየማሪምልጅ
7 ай бұрын
ስላም
41:10
በአንድ ልጄ መጣ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Band Lije Meta New Ethiopian Dirama ) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 125 М.
1:16:41
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 123 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
1:13:44
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 75 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 768 М.
33:32
እማማ ዝናሽ [ዘኪ ሃምሳ አለቃ ወታደር ነኝ ብሎ ቀለደባቸው @WECHEWGOOD @Ale_Tube @AbelBirhanu @zekitube2212
አዱ /Adu Tube
Рет қаралды 982
1:50:16
ባለ ክራር - new ethiopian full movie 2024 ባለ ክራር | new ethiopian movie bale kirar 2024
Marken Entertainment
Рет қаралды 4,7 МЛН
49:46
ሳያምሽ አይቀርም ምርጥ አዲስ ኢትዮጲያን ድራማ(Sayamish Aykerim) New Best Ethiopian Dirama 2025
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 38 М.
14:26
"በ15.ደቂቃ የምስር ወጥ" Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 522 М.
17:58
Ethiopia - የጎጃሙ የጥምቀት ውጊያ፣ ‹‹እዕምሮየ ረፍት አጥቷል›› አቡነማትያስ፣ ‹‹የዋጋ ጭማሪ ይደረግ›› IMF፣ ሶማሊያና ኬኒያ ተጋጩ
Feta Daily News
Рет қаралды 48 М.
10:10
🔴ጥምቀትን በወልድያ | የጁ_ገነት | ጥምቀት ብዓል | የራያ ጭፈራ | የራያ ሰርግ ጭፈራ | raya music | raya music | wolo music
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 15 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:41:03
ተላለቅን አዲስ ሙሉ ፊልም(Telalekin) New Full Length Ethiopian Movie 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 44 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН