KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019
28:31
ዓለሜ 06 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 06 2019
28:21
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
Рет қаралды 229,866
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 933 М.
Arada Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 171
@عمرابوملهم-ظ9ش
5 жыл бұрын
ቃኘው ጥሎብኝ ስወደው የፊልሙ ድምቀት እኮ ነው የኔ አባት እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አለሜ ጭምር ምርጥ ሠው
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*ስላም እንድ ምን አድራችሁ የስው ዝር በሙሎ ስላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ዊል ካም አልሜ!*
@nanitouamitiye4516
5 жыл бұрын
አሜን
@gebichonati2981
5 жыл бұрын
ቀስት ምርጥ ልጅ ሁሌ እምሰራው ገፀ ባህሪ ካንተጋ ልክህ ነው ይመችክ አቦ ሞኬም ቡርቴም አንደኞች።
@ssameera5861
5 жыл бұрын
እንኳን ለአረፋበአልበሰላምአደረሳችሁ ሙስልምእህትወድሞቸ
@sofiaosman308
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማማይ
@gj1093
5 жыл бұрын
ዋውው ደስየሚል ትምህረት ነው ውዶቸ ውድድድድድ
@samrawit5314
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ እናለሜ ማነው እንደኔ የአለሜና የቡርቴ አድናቂ እስኪ እንያቹ👉👍💕
@abuzzy15gaming9
5 жыл бұрын
Wudoch subscribe arguyn betesb enhun
@yayeshmulatu8552
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አለሜ እኔ ጋር ዶሮ ከጮህ ቆየ አሁን የመዳም ጪሖት ነው የሚሰማኝ።
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
5 жыл бұрын
ስወዳቹው አለሜ እና ቡርትኮን እና ጋሽ መኮንን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
5 жыл бұрын
*እንኳን በሰላም መጣችሁ አለሜ ኡፍፍፍ መቼ ይሆን ኢትዮጵያ የምገባው እስከ መቼ ይሆን ብቻ ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል*
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
ዓለሜ እንዴት እንደምወዳችሁ ጋሽ መኩዬ የኔ አንደኛ
@kalimola8427
5 жыл бұрын
አለሜዎች ስወዳቹ በተለይ መኩዬ ፈታ ስለሚያረገኝ ነው
@fefefefe2566
5 жыл бұрын
መኩይሄ ይመችህ ድምፅህ አርፊ ነው በርቱ ክክክክክክክክክክ
@ednashambl2537
5 жыл бұрын
well ሞኬ የዘፈንከው ዘፈን ውስጤ ነው
@Kimem12
5 жыл бұрын
አሌሜን የምትወዱት ላይክ ሲቱgn
@السيدسالم-ه3ط
5 жыл бұрын
እምትወደድነህአድናቂነኘ
@السيدسالم-ه3ط
5 жыл бұрын
አህመድጅብሪል
@abdurazikabdella6672
5 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ አገር ቤትም በስደት ያላችሂህ እንኳን ለኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አደረሳቹህ
@Ip-me6ve
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደራሰን ኢድ ሙባራክ
@sofiaosman308
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር
5 жыл бұрын
Abdurazik Abdella እንኳን አብሮ አደአሰን ላንተም
@yamaniofficial162
5 жыл бұрын
qet
@dagimawitadane6945
5 жыл бұрын
mekeyee yene abate nerelge🙏🙏🙏😘
@christiantube2195
5 жыл бұрын
Hagerachinin selam yarigilin fetari zoro megbiyachinin guadoche
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
5 жыл бұрын
አይ እናለሜ ሰላም ናችሁ እንኳን በሰላም ተከሰታችሁ አለሜ ከሜካፕ ነፃ የሆነ መልካም ድምፅ አለህ ይመችህ ይመቻችሁ እያስተማራችሁ ፈታ ታደርጉኝ አላችሁ 👍👍👍
@እሙልጃንናፋቂእሙ
5 жыл бұрын
አለሜ የእውነት ያሳዝናል ከቤተሰብ ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ልጅ አይጠፋም በጣም ያሳዝናል አለሜ
@MesfinBugie
10 ай бұрын
በድጋሜ የማይሰለች 😂😂❤❤❤❤
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
5 жыл бұрын
እንኳን ደእና መጣችሁ
@mmaraki6778
5 жыл бұрын
አለሚሻ መጣክልን ዌል ዝርግት ብየ ነበር ተመስገን እነሸቃሊት ሰላም ባላችሁበት
@demesasberhe3914
5 жыл бұрын
Nice I like your comedy.from Eriteran FAMILY.
@እናትyoutube-s3t
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አለሜና ብርቱዬ ስወዳችሁ
@berhaneholoversohone2180
5 жыл бұрын
መኩዬ ማኛ
@msatyghuug7378
5 жыл бұрын
እንኳ ለኢደል አድሃ በአል አደረሰን
@bezuyalove7338
5 жыл бұрын
ውይ በጣምምም ደስ ትለለችሁ ቀጥሉባት
@ema132
5 жыл бұрын
ወይ አለሜ ደረረረ ደደረረረ ደረረረ wey music 😂😂😂
@bezabeza7795
5 жыл бұрын
ምስኪን ቃኘው 😂😂😂😂😂😂
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው
5 жыл бұрын
እካንአብሮአዴሰንአላህይጥብቀንበያለንበትአሚንያረብ
@eldanagetachewtube4260
5 жыл бұрын
🥴🥴😕🧐🧐🤓🤓🤓🤔🤔🤔በስማምየ የዛሬው ግን አይነፍም😏
@Rabia-lm7dq
5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ለመስላው የእስልምና ሀይማኖት
@ሄለንሄለን-በ5ረ
5 жыл бұрын
አለሜ
@aynalemmezamur5578
5 жыл бұрын
wel come Aelemi
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
5 жыл бұрын
Betami new yemiwodiki Aleme😘
@enatmesfin
5 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ የአብርሃም ሥላሴ ወደ ቤታችሁ ይግባ መልካም ምሽት
@serkalemmihiretu
5 жыл бұрын
Amen
@StarzxzEdits
5 жыл бұрын
እንደኔ በዚ ድራማ ፈታ የሚል ካለ 👍👍👍👍👍👍
@hosanna3393
5 жыл бұрын
#ዓለሜ መጣችሁ ምርጦች #ሞኬ ይመችሽ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተለይ በስደት ያላቸሁ አረፉ እንዴት ነበር?
@sofiaosman308
5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ አንቺ በጣም ነው የመወዶሾ እሺ ያአንቺን ካሜንት ሁሊም አነበዋልሁ መልካም ሁሉ ተመኝ ሁልሾ
@አበበችጌታየ
5 жыл бұрын
ውዴስላምነሺ
@toetoe3761
5 жыл бұрын
ቲጂ ነኚ በጣም ነው የምወድሺ
@fjghhfjfhgg3027
5 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እኳን ለኢድ አላህ የአረፋ ባእል በሰላም አደረሳችሁ አብሶ በስደት ያላችሁት
@عبداللهسعيديمديناو
5 жыл бұрын
አለሜን የሚወድ ላይክ ስጡኚ
@madinalove519
5 жыл бұрын
ቡርቴ እና አለሜ አዲናቂ ማነው
@mahlatmola3613
5 жыл бұрын
አይመኩየሥወድህእኮ ስድብህደሞ ቀዳዳዳክክክክክ
@furdosm.d.youtube1293
5 жыл бұрын
እኳን ለኢድአልፈጥርብአል አደረሣችሁ ዉድ የኢትዮልጆች
@gdffyff4978
5 жыл бұрын
ይለሜ ወንድም በል አለሜን ደም ግፌት ሰኳር ምናምን እንዳታሲዘወ አንተ ለይቶልካል😱😱😱😱 አለሜ ፎንቃዬ
@witanasolomon4959
5 жыл бұрын
ውይይይ ቃኒየ ስወድክ
@ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
5 жыл бұрын
አለሜንየምትወዱ ላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@amsaluamlak9833
4 жыл бұрын
💲
@frehiwotanteneheh7623
5 жыл бұрын
Alem welcome 😘🥰😘
@bestbest6716
5 жыл бұрын
frehiwot Anteneheh
@nsebhotube
5 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ካህናት እና ምእመናን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረከቱ መጥተዋል ዝምታ እስከመቼ መንግስትስ ለምን ሸፋፍኖ ያልፋል
@ሴትዬየዮብእናት
5 жыл бұрын
በጣም መጮክ አለብን
@addiekoaddieko6098
5 жыл бұрын
tedy tadess era na gudihine eyi😆😆
@alamcute283
5 жыл бұрын
ሰለአምአቹይብዝአልኝ። አቶአለሜበጠአምአሪፍነየሚአስተምሩትትት
@helenaddis4024
5 жыл бұрын
አለሜዎች የኔ ውዶች
@Tube-zs3fu
5 жыл бұрын
እረ ሰላምይሁን ናፈቀን
@shabuu758
5 жыл бұрын
Yimachachew aleme
@mareyamenatnatdegle8209
5 жыл бұрын
አለሚ በቅርቡ ደም ግፊት እድሜይዝው እርግጠኛ ነኝ ውይ ወንድም
@chrstinezac3352
5 жыл бұрын
ለዛ የሌለው ድራማ ። ትርጉም የሌለው
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
5 жыл бұрын
መጣቹህልን
@አገሬንወዳጅአገሬንወዳጅ
5 жыл бұрын
ቀስትንና መኮየን በጣምነው እማደቃቸው
@ananianani6735
5 жыл бұрын
ክክክክክ ስታስቁ አለሜ እና ጨበር
@skenagfd8439
3 жыл бұрын
ክክክ
@kasimtube5037
4 жыл бұрын
መገን ጭቅሎ ግን ጭቅሎ ሲያውት በውነተኛው መጠጥ ይጠጣል መሰል
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
ናፍቆትሽ በዝቶብኝ ዘቢባን ሰምቼ ዘቢባን ወደድኳት አንቺን እረስቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ውዶቼ
@ethiomeznagna
5 жыл бұрын
Zolatub subscribe adergewotalehu ersom yadergugn❤
@aasqaasq6244
5 жыл бұрын
zolatube
@henokabechu61
5 жыл бұрын
Best sine,, kagnew He so funny 😂 I19:25 minuets 🤣😂🤣😅🤣😅🤣🤣😂🤣🤣🤣😄😃😄😄🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😅🤣😂🤣🤣😂🤣🤣🤣
@bekrikedir3711
5 жыл бұрын
Alemen film abelashut
@astuastu53
5 жыл бұрын
Lek not gashi Aleme 🌺🌺🌺💐
@47sh01
4 жыл бұрын
Burte atasazinm 😥
@አበበችጌታየ
5 жыл бұрын
እንካንበስላምመጣቹህ
@MohammedAli-sy6uv
5 жыл бұрын
can any one tell me the name of the song aleme is singing at the beginning
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
5 жыл бұрын
ሰላማችሁን ያብዛው ትምህርት ሰጭ ነው
@helenaddis4024
5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@selinata4542
5 жыл бұрын
Wau
@እሙሀጀረ
5 жыл бұрын
ወላሂ ይሂንን ሽማግሌ ያሣዝነኛል እወደዋለሁ
@muletube7820
5 жыл бұрын
እኔን ይመቹኛል እሰኪ የሚመቿቹ በቅንነት ጎራ በሉ ።
@asiphemakosonke4964
5 жыл бұрын
Endet ende miwedachu atitayikugn
@chgg9506
4 жыл бұрын
እኔ የምለው እነሱ ለብራቸው ለሚሰሩት የእኔ እንቅልፍ ማጣትና መናደድ ማልቀስ ምን የሚሉት ነው እ
@ufhjfjg8650
5 жыл бұрын
ቃኘውን የሚወድ
@haymefanosi3597
5 жыл бұрын
hahahah kagnw shebaw betam yimechugnl
@khadijausman8051
5 жыл бұрын
💚💚💚❤❤❤
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
5 жыл бұрын
Sewodachu
@selammousa750
5 жыл бұрын
ቃኝዬ ብላልኝ
@sumaikoo5126
6 ай бұрын
😅😅😅😅
@batybatyy3331
5 жыл бұрын
እሺ ከዛሰ ሀሀሀሀ
@bezayacop9534
5 жыл бұрын
Bale taxi ewe yetie geba,kebere aspsamiewe
@tensutensu8357
5 жыл бұрын
Era yawandemehen negere ቋጨው weyyyy letastalu new endamajamariyaw feta ayaragem azegoche
@fatimaabeba6584
5 жыл бұрын
የጋሽ መኮንን አደናቂነኝ ደሞ አተ እዝህ ምትስራለህ ክክክክክክ
@makiyanuradin5206
5 жыл бұрын
😍🙌
@mariemarie7351
5 жыл бұрын
Zara 2tga nge enqane dena metachu
@አሀዱ-ፀ6ዀ
5 жыл бұрын
Ere chuchu ena alemayewe yet hidew new?
@hanachamada8158
5 жыл бұрын
Kanyaw wesete nw kkkkkk
@tesfayenegasa1409
3 ай бұрын
Ool😅
@allthewayalwaysmovies1482
5 жыл бұрын
Yetiyelele. iskimote ayalehu.
@mamacitatube1780
5 жыл бұрын
ውድ የ ሃገሬ ልጆች ስብስክራይብ እንደራረግ አብረን እንደግ እረበርሳችን እንተጋገዝ እንበረታታ
@ethiomeznagna
5 жыл бұрын
Mamacita tub subscribe adergewotalehu ersom yadergugn❤
@Tube-zh9dt
5 жыл бұрын
እኔ እምለው አትወዱኝም አይደል ተው ውደዱኝና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ግዜ እማይወስድ ሰራ ሰለሆነ እኮ ነው ደጋግም እምጠይቃችው
@temrm6717
5 жыл бұрын
የምትፖስተው ይወስናል ለሰብስክራይብ እደት ነው ፖስትህ
@monicalove4162
5 жыл бұрын
ስብስክራይብ በልመና ሆነ እንደ
@Tube-zh9dt
5 жыл бұрын
@@temrm6717 በደንብ አልተጀመረም ግን ግብተሽ እይው
@toybayimam9516
5 жыл бұрын
ምንድን ነዉ ሰበሰባዉ ሹክ በሎኝ አደረጋለሁ
@menberekidane3664
5 жыл бұрын
Yawi giligil ketekemeh yimechih
@hanatube5790
5 жыл бұрын
enwedachuwalen
@darindarin5632
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@AGESarsema
5 жыл бұрын
ኑ እዚህ ተሰባስበን ሰብስክራይብ እንደራረግ።
@perfect7339
5 жыл бұрын
ሰብ አድርግያለው አንተም አድርገኝ
@esubalewyetayew5947
5 жыл бұрын
እኔንም አድርጉኝ
@mamacitatube1780
5 жыл бұрын
እሺ እንደራረግ እርስበርሳችን እንተባበር አብረን እንደግ
@ethiomeznagna
5 жыл бұрын
taylor swift adergewotalew ersom melsew yadergugn❤
@ethiomeznagna
5 жыл бұрын
@@perfect7339 subscribe adergewotalehu ersom yadergugn❤
@ማሂ-ቨ6ጀ
5 жыл бұрын
We'll com
@muletube7820
5 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@jerulove4935
5 жыл бұрын
Abo mecht yeblachu
@binihabesha5096
5 жыл бұрын
የአለሜ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@makiyanuradin5206
5 жыл бұрын
😂😂😂
@onelove809
5 жыл бұрын
Mokeshe nebse.....
28:31
ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019
Arada Movies
Рет қаралды 197 М.
28:21
ዓለሜ 06 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 06 2019
Arada Movies
Рет қаралды 234 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
27:25
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
EBC Entertainment
Рет қаралды 269 М.
29:31
ዓለሜ 26 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 26 2019
Arada Movies
Рет қаралды 204 М.
23:50
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺ - የጩቢቲ አንፍር😂 ቀልዶች
Ethio John ኢትዮ ጆን
Рет қаралды 74 М.
1:33:19
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 2,6 МЛН
25:53
Ethiopia:ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 2 - Shebreb Sitcom part 2
Albo Tube አልቦ ቲዩብ
Рет қаралды 794 М.
29:51
ዓለሜ 14 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 14 2019
Arada Movies
Рет қаралды 246 М.
38:39
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
28:49
ዓለሜ 30 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 30 2019
Arada Movies
Рет қаралды 197 М.
1:35:50
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
43:47
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 895 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН