ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው መዝሙረ ዳዊት ፶፱፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

  Рет қаралды 1,838

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@almenalmen2660
@almenalmen2660 2 жыл бұрын
እንደ ነፍሳችን የምንወድህ መምህራችንና የወንጌል አባታችን ንፁህ የሆነውን የእግዚአብሄርን ወንጌል የመገብከን አሁንም የምትመግበንን አንተን ለቤተክርሰቲያን የሰጣት አምላክ ይመስገን
@senaitmichael
@senaitmichael 2 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነተኛ የወንጌል ገበሬ
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 2 жыл бұрын
Eganenm betemarenewe timhiret lemenor yabkan
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የምናፍቆት የምወዶት መምህሬ እንኩዋን ደህና መጡልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርሎት መምህር 🤲🏿🤲🏿🙇🏿‍♀️😍😍
@almenalmen2660
@almenalmen2660 2 жыл бұрын
መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ከልብህ የአለምን ነገር ትተህ የምታገለግለውው አምላክ እሱ ዋጋህን ይክፈልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
መምህሬ ዘሌ ወንድማችን እኔ በመጋቢ ሠላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው ፣ ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ፣ በአንተ እና በብዙዎች ስብከት ብዙ ረስርሻለሁ፡፡ በእውነት በዚያው አልቀረሁም ይኼው የአንተን ፈለግ ተከትዬ በገጠሪቱ ቤ/ያን ከ 2002 ዓ.ም ጀምሬ በአውደ ምህረቱ ከነኃጢያቴ እያገለገልኩ ነው የበለጠ ለማወቅም ዓለማዊው ት/ቴ MA ላይ ገታ አድርጌ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨ. የነገረ መለኮት BTH ደቀመዝሙር በመሆን እየታገልኩ ነው፡፡ መምህሬ ለእኔ አርያዬ ነህ፡፡ እንደ ሥያሜህ ለዘለዓለም በአገልግሎቱ በቤቱ ያጽናልኝ፡፡ አክባሪህ መ/ር መስፍን (ኃይለማርያም) ነኝ በፀሎትህ ሁሉ አስበኝ፡፡
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almenalmen2660
@almenalmen2660 2 жыл бұрын
መምህር ህይወትህ አንድና አንድ የማይለወጥ ቃሉን መመገብና እንደ ቃሉ መኖር ብቻ አሰሩ ጋ ዘው ዘው የማትል ከማንም የማትነካካ ህይወትህ አሰተማሪ ትምህርትህ እኛን ከእግዚአብሄር የሚያገናኘን ነው።
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalin memhir.
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 2 жыл бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!!
@betinegash2110
@betinegash2110 2 жыл бұрын
እሰይ ተመስጌን ። መልካም ና ጣፋጭ የሆነውን ምግብ ለነፍሴ ልመግባት ነው። ለስጋዬ መዳኛ ለነፍሴ መፅደቂያ። ይሔን ያዘጋጀ ልዑል እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። ይህ መልካም መንፈስ አድሮባቸው የሚያስተምሩንን መምህራችንን ዘለዐለም ወንድሙን ደግሞ በእምነታቸው እና በሰጣቸው ፀጋ አፅንቶ ያኑርልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣ ዘመናቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ይባርክልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።አሜን።
@emuaa7493
@emuaa7493 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰
@haregaweynkibremariam1878
@haregaweynkibremariam1878 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 2 жыл бұрын
Kala hewate yasamalen wademahen zeman yamayekayerawe malekamm mameherahen besama besama yamayetagabe egzabehare bademana tana yetabekelen 💚💛❤
@kalkidanseife1339
@kalkidanseife1339 2 жыл бұрын
Alleyway yasemalen
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 2 жыл бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 2 жыл бұрын
ልጃችን ጤናውንና እድሜ ይሰጥልን።
@alemayehugetahun9810
@alemayehugetahun9810 2 жыл бұрын
MEMHER KALE HWOTE YASEMALEN !
@almenalmen2660
@almenalmen2660 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ የሆንን ሁሉ እድለኞች ነን ከማርና ከወለላ የጣፈጠውን እውነተኛውን ቃሉን ሰለምንጠጣ የቃሉን ፍትፍት ሰለምንበላ ታዲያ ይሄንን የመሰለ ትምህርት ትቶ ሰው የሰይጣን መቀለጃ ይሆናል ?
ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ የሉቃስ ወንጌል ም. ፰፥፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
1:19:25
ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
Рет қаралды 3,4 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የመስቀሉ ቃል ፩ኛ ቆሮንቶስ ም. ፩፥፲፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
1:13:28
ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
Рет қаралды 2,1 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 474 М.
"ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው" በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ Memher Pawlos M.Selassie
35:56
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 26 М.
NEW | 🔴ጌታችን ኢየሱስ ተጠመቀ የሉቃስ ም. ፫÷፳፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
59:49
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН