Laminate Flooring for the first time without transitions VLOGMAS 2020 | የቤታችንን መሬት እንዴት በቀላሉ እንቀይራለን

  Рет қаралды 12,502

Kiya's family

Kiya's family

3 жыл бұрын

Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 62
@helenalamin2368
@helenalamin2368 3 жыл бұрын
I'm so amazed what did you learn this
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
kiya በጣም ከጠበኩት በላይ ጎበዝ ነሽ ዋዉ መቼም ተምረሽዉ መሆን አለበት የሴት አንበሳ ነሽ ትምህርት እንዲሆን እንዴት እንዳወቅሽ ግለጭልን 👍👏😁
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 3 жыл бұрын
You are amazing Kiduye!! Good job 👍👍👍
@rakebnebiy5377
@rakebnebiy5377 3 жыл бұрын
It is so beautiful and i am so amazed. You motivated me so much. I have one suggestion: If you leave item descriptions would help others who want to fix their home. Keep it up😊
@user-gt9fx4hg4l
@user-gt9fx4hg4l 4 ай бұрын
ግበዝ ወላሂ እኔም እደዚህ መስራት ስወድ የሚሰራምሰው እወዳለሁ በርች
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 жыл бұрын
Wow አበሳ ንሺ!!! U encourage me thanks love. Wow
@mistyonutube
@mistyonutube 3 жыл бұрын
Jagena nshe eshe kecheshe selkeshe eshe ena yenem serina mela legesehe .becha enete becha satehongene gobeze abesa nshe .tebarki ljocheshe yasadeglishe .merti temesalet nshe lethiopia wedochem setovhem eshe love u.
@sabahaupt3843
@sabahaupt3843 3 жыл бұрын
God Blsse you you are Amazing Lady I am so proud be blessed all the family..
@fevimael1498
@fevimael1498 3 жыл бұрын
Am so amazed, betam gobez nesh
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
I'm going to do my basement and I'll post it here when it's finished. Thank you so much
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
You inspire me Kiya !! Where did you learn this??? Wow you are amazing 😻👍🏽👏🏽🙏🏽
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 3 жыл бұрын
ይደንቃል ጀግና ነሽ 💐😍
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@saraabi7780
@saraabi7780 3 жыл бұрын
great job kiya
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 3 жыл бұрын
Wawu egsh ybarek betam newu yemiyamrewu
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ 👍👍👍
@menta6786
@menta6786 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ጀግና
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 жыл бұрын
You inspired me , great job I wish you are my neighbor so that you can give some ideas , I really need to change my floor , you saved a lot of money too .
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 жыл бұрын
Beautiful!
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
የዚ ሙያ ተምረሽ ነውወይስ በልምድ ነው? ጎበዝ በርቺ (you are so talented!!!!) ብዙ ወጪ ትቀንሻለሽ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
You are so amazing 🤩
@mimibisrat2530
@mimibisrat2530 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ ሁለገብ ባለሞያ አሰገርመሸኛል ተባረኪልኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤
@GenetBezabih
@GenetBezabih 3 жыл бұрын
Wow it's beautiful great job kid
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
Thank you so much
@haimassefa6699
@haimassefa6699 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ አድንቄሻለሁ ፐርኬ ነው ታይልስ
@dallolethiopia5488
@dallolethiopia5488 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አምበሳ
@alamalam262
@alamalam262 Ай бұрын
ያምራል ጓበዝ
@nkulutemesgen1834
@nkulutemesgen1834 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ
@Met143
@Met143 3 жыл бұрын
i know yene gobez the finishing is too difficult but u did it!
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Yeni anbesa betam gobez neshe
@marta-ce7pr
@marta-ce7pr 3 жыл бұрын
Good job
@teebegebrehiwot2985
@teebegebrehiwot2985 3 жыл бұрын
Betam jegna betesebuwan sebsabi Geta ybarkishi amennnnn
@user-eg5py4jr3q
@user-eg5py4jr3q Жыл бұрын
በካሬ ስንት ነው
@fdxxc3788
@fdxxc3788 Жыл бұрын
በጣም ጀግናነሺ ለ 5 ክላስ ስት ብር ይበቃል
@Betesfa
@Betesfa 2 ай бұрын
የአንድ ካርቶን ጣውላ ዋጋ ስት ነው?
@emiyeyoutube7036
@emiyeyoutube7036 3 жыл бұрын
Benatishi yen konjo Echet lay yihonal weyi please can you tell me
@menta6786
@menta6786 6 ай бұрын
የት ነዉ የተማርሽዉ ?መማር ፈልጋለዉ
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 3 жыл бұрын
Kiay family Love ❤️ you
@Met143
@Met143 3 жыл бұрын
Wow ur so wonderful 👌👍
@haimassefa6699
@haimassefa6699 5 ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ዋጋው ስንት ነው
@HilinaGazahin
@HilinaGazahin 3 ай бұрын
ዋጋው ስእንት ነው
@israelsef9144
@israelsef9144 Жыл бұрын
sile materiyalu gin bedenb atabrarm
@tigistalford6271
@tigistalford6271 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ። ግን የእጅ ጓንት። ተጠቀሚ safety first
@helinanegash8198
@helinanegash8198 7 ай бұрын
WAgawen be kare ena yemihetebten bota
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 3 жыл бұрын
Good job 👍🏽
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
Thank you! Cheers!
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 3 жыл бұрын
Thank you sisters you 💋
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 3 жыл бұрын
Love Family your beautiful 💋💋💋
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን እንደዚህ አይነት ከበድ ያለ ስራ ስትሰሪ የወገብ መደገፊያ ቤልት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው አሁን ላይሰማሽ ይችላል በሁዋላ ግን ብዙ ጣጣ ይዞ ይመጣል እና ሴት ዕርግዝናና መውለድን ተከትሎ የሚመጣ የአጥንት መሳሳት አለበዚያ ላይ እንዲህ አይነት ከባድ ዕቃ መሸከም በጣም ጎንበስ ቀና ና ትግል የበዛበት ስራ መስራት ጥሩ አይደለም ዛሬ ደስታ ሊፈጥርልሽ ይችላል ነገ ግን ታዝኛለሽ እኔ ስላለፍኩበት ነው የምመክርሽ ነጋ ማለት ለኔ ዕረፍት የለኝም ምንጣፍ መጎተትና ማጠብ መጋረጃ ትልልቅ መጋረጃ ማውረድና ማጠብ ኮርኒስ ሳይቀር መወልወል የመብራት ጌጦችን ሳይቀር እያወለቁ ማጠብ አትክልት መትከል በዚህ ደግሞ ከልጆች ጋር መታገል ምኑ ቅጡ በጣም ብዙ ብዙ እና ሰው ሲመክረኝ ቤተሰቦቼም ጉዋደኞቼም ሲመክሩኝ አልሰማም ነበር ዛሬ ግን ይቆጨኛል ገና በለጋ ዕድሜ ለዲስክ ችግር ተጋልጫለሁ በቃ እንደድሮ መሆን የለም ብዙ ነገር ሲቆሽሽ ሲበላሽ እያየሁ ምንም ማድረግ ስለማልችል እተወዋለሁ እና ተጠንቀቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ደግሞ የገረመኝ የባልሽ አለማገዝ ፊቱ እንዳይታይ ከፈለገ ዕኮ ከጀርባው ሊቀረፅ ይችላል እና በጣም ያሳዝናል የኔም ባል እንዲሁ ነው አስተያየት ከመስጠት ውጪ ስራ ውስጥ የለበትም እና ነገ ይቆጭሻል ሴት ልጅ ከወለደች በሁዋላ ራስዋን በጣም መጠበቅ አለባት ወንድ ምን አለበት እንዲህ አይነት ሴት ካገኘማ በቃ ማሰቢያው ሁሉ ይደፈናል የሚቀርብለትን እየዋጠ በንፁህ ቤት ይኖራል
@user-bx7bd6ne7i
@user-bx7bd6ne7i 7 ай бұрын
የኔ ውድ እባክሽ ዋጋውንም መጥቀስ ከቻልሽ ለቤቴ ላሰራው
@TarikuAmare-xe3ws
@TarikuAmare-xe3ws Ай бұрын
እኔ ጋር አለ
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 2 ай бұрын
እህቴ እኔ ካሬ አላውቅም ከዬት እስከዬት እንደሆነ ብትነግሪኝ ለምሳሌ ያነጠፍሽው አንዷ ስንት ብር ናት? እስኪ ለሳሎንሽ ብቻ ስንት ብር ፍጀምሽ ከሰራሚክ ከሁለቱ በብርም በጠቀሜታውም ማን ኛው ይበልጣል ብሩስ ማን ኛው ይበልጣል አትለፊኝ👁👁👁👁👁👁👈👈👈👈👈👈👈
@bdhf9370
@bdhf9370 9 ай бұрын
.እረ ዋጋዉ ስንት ነዉ
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 2 ай бұрын
ለጪቃ ቤት ይሆናል
@habeshatube3024
@habeshatube3024 3 жыл бұрын
Ewnat batam gobez nashi
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@atakltiataklti7709
@atakltiataklti7709 3 жыл бұрын
You are a super women
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Desyemil family subscribe adrgealehu
@sarilove7066
@sarilove7066 3 жыл бұрын
Gobez nesh abet disliked yarege mechem kenat new
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 16 МЛН
ልዩ የሴራሚክ ስራ ለቪላ ቤት እና apartment ተመራጭ ምርጥ ሴራሚክ 👌👌👌
5:03
ሐበሻ ሴራሚክ ስራ habesha ceramic work
Рет қаралды 484
Balterio Laminate Flooring Installation Video in a Doorway
4:21
Flooring Supplies
Рет қаралды 145 М.
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 4,9 МЛН
Обезьяне пересадили голову??? #факты
0:31
Время знаний
Рет қаралды 1,2 МЛН
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 10 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
0:51
兔子警官
Рет қаралды 21 МЛН