KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሙሽራው ሙሽሪትን መርጠህ አንሳ ተብሎ ጉድ ተሰራ
17:32
ቀረፃ መሃል ላይ ጥይት ተተኮሰ 😢 እሁዲት ገበያ • Village Life 🇪🇹 • Vlog 84
18:48
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ለሚስቱ ያለው ፍቅር ይገርማል Vlog
Рет қаралды 67,430
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 99 М.
Redwan Hayatu
Күн бұрын
Пікірлер: 705
@RedwanHayatu
2 жыл бұрын
ውዶቼ ተመልሼ መጥቻለሁ ! ቪዲዬው ከተመቻችሁ ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ። በነዚህ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶች ያገኙኛል! Telegram :- t.me/ReduHayat Instagram :- instagram.com/ridanhayat Facebook :- m.facebook.com/Ridanhayatt Tiktok :- www.tiktok.com/@ridanhayat
@tube2611
2 жыл бұрын
መላጣዉ እና ቅበዉ 😂😂😂😂
@madinamadina4406
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎂🎂
@BobbySmith-qc1me
2 жыл бұрын
አረ. ቤትን. በዘጠኚ እመቴ
@susutube8643
2 жыл бұрын
ሙሽሪትውውውውውው እመየትትትትትውውውው ወይኔ ትዝታ ስርሚዜ ሬዱ ቀጥልበት
@هيدراال
2 жыл бұрын
👌👌💖💖👍👍👍👍
@ሀዲያቢንትሠኢዲ
2 жыл бұрын
እኛን ኑሮ ተዋዶል እያሉ እነሱ ያገባሉ እኔስ አልሰማቸውም ሀገሬ ልገባ ነው
@sadahalhabse3256
2 жыл бұрын
ክክክ አሳቅሽኝ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
2 жыл бұрын
ህእ😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
2 жыл бұрын
kkkkkkk
@saadaamina2318
2 жыл бұрын
ክክክክ
@seadiyoutube812
2 жыл бұрын
እኔም 🤣🤣
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@ليلهايمام
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ
@ابوسليمان-ق2ز
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አር ሪሳላ ፣አይኑን ገለጥ አድርጎአንቦ በቻናላችሁገብቶለተማረ ተጠቃሚይሆናል
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያጭንቅ አልፎ እንደዚህ ላደረሰን አላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ኑሮ ተወደደ ይላሉ ቢወደድ የሚረዝቀዉ አላህ ቢረክስ የሚረዝቀዉ አላህ አልሀምዱሊላህ ለተጋቢወችም የፍጡማነ የአልይ ያድሪግላቸዉ ወላሂ ምግቡን ሳይ ደስ አለኙ እንደሚወራዉ አይደለም አልሀምዱሊላህ
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@ኡሙነጃትይቱብ
2 жыл бұрын
ግን ኑሮ ተወዶል እያሉ ሰርጉ ያበዛዙ የመዳም ቅመሞች እኛብቻ በስደት ሠርግ ተመልካች ሆነን ቀረን አረ እኛንም ለዚህ ያብቃን ስደት በቃ ይበለን
@kedijaabdu9279
2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@umhabib172
2 жыл бұрын
እሙነጃት እነሱ ኮ በመዳም ቅመሞች ብር ነው ዘነ የሚሉትው አየ አች እኛንማ ኑሮ ተወዶ ይሉናል
@ኡሙነጃትይቱብ
2 жыл бұрын
@@umhabib172 ሣ ወላ እዉነት ብለሻል እነሱ ይዝናናሉ ይደሰታሉ እኛ እየተጉላላን ይሻአላ ለኛም ቀን ይወጣልናል
@galaxyjiopu6803
2 жыл бұрын
ውደይህሁሉኮበኛላይነውበኛመማዳም ቅመሞቺ እኛ እዝህውቀረንጂ
@saadaalsereidi9675
2 жыл бұрын
ክክክክክ እየቀለዱብን ነው
@sumayatube-5687
2 жыл бұрын
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓
@mom-oj5rg2fb
Жыл бұрын
ሰለላህ አሊ ወሰለም❤❤❤❤
@ahmedebrahim199
Жыл бұрын
ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላ
@ላታህዘንኢነላሁማአና
9 ай бұрын
ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሡለላ
@zainat-s2o
8 ай бұрын
Saw saw saw saw saw sae saw❤❤❤❤
@DubaiRak-ng5uo
7 ай бұрын
ሰለላህ አላሂ ወሰለም
@nejahmedia
2 жыл бұрын
*_ከከከ በሁለተኛው ሰርጌ ይህን ፍትፍት እስክበላ ጓጉቻለሁ! ሬዱ በቅርቡ አበረን እንበላለን! ኢንሻአላህ_*
@RedwanHayatu
2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ወጡን ገጠር እናሰራዋል
@nejahmedia
2 жыл бұрын
@@RedwanHayatu በሚገባ ያን ቀይ ወጥ በዛ አይኑ የሚያምር እንጀራ መለበክ ነው እንጂ አንተው....
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
2 жыл бұрын
@@nejahmedia 😂😂😂😂😂 እኔ ወጡን እሰራለሁ
@ሀሲናወሎየዋ
2 жыл бұрын
እኔም አለሁ ወንድሞቸ ለምንብቻችሁን
@nejahmedia
2 жыл бұрын
@@ትንሿነኝየሀርቡዋ ከከከ መርሀባ ደስ ይለኛል! ባይሆን የጓጎለ ወጥ ግን አልፈልግም
@ኡምሀያትየመርሳዋ-ቘ7ዀ
2 жыл бұрын
ያነሁሉ መከራ አልፎ ይሄን ያሰየን አልሀምዱሊላህ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
2 жыл бұрын
ሳህ ወላ እኔስ ያልፍም አልመሠለኝ ነበር አልሀምዱሊላህ
@kedijaabdu9279
2 жыл бұрын
ሣህ ወላ
@hawahawa792
2 жыл бұрын
በጣም ወላህ ተብዙ መከራ በሆላ ምቾት አለ የሞቱትም አላህ ለጀነት ይበላቸው
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምን ይሳነዋል ለረበና
@hawaadem6676
2 жыл бұрын
ከ1990-2005ገጠር በዚ አይነት ባህል ነው ያሳለፍኩት ናፍቆኛል ሀገሬ😭😭😭
@foziya9836
2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
2 жыл бұрын
ግን የት ሀገር ነው እሄ ወይ እልም ያለ ገጠር ነው
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
የኔም የወንድሜ ሰርግ ነገ ነው መብሩክ በሉልኚ አላህ ያማረ የሰመረ እንዲሆንላቸው ዱዓ አድርጉላቸው።
@ቢትያሢንኩንፈይኩን
2 жыл бұрын
መብሩክ እህት
@መቅደላሃገሬእስካገኝሽጎጎ
2 жыл бұрын
ትልቅ ውሸት ቅዳሜ ጀመዓ ሰርግ አለዴ ደሞ
@ፎዚሁሴን
2 жыл бұрын
መብሩክ
@susutube8643
2 жыл бұрын
አላህ ያማረ የሠመረ ያድግለት እሽአላህ
@rabiyedessielij3191
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ የገጠር ሰርግ ስወድ ደስ ሲሉ
@ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
አይይይይ ሀገራቺን እንዴው መች ነው በተውሂድ የምንጓዘው ግን ወላሂ በጣም ነው የሚያሳስበኝ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
ሁላቺንንም ያሳሰበን ነዉሁቢ
@rhanahmaed6168
2 жыл бұрын
በጣም ያሣሥባል ሤቷ ከወዶች አጠገብ ቁጭ ያረብ አተምራን☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Tbrf-yq3po
7 ай бұрын
በጣም ቅቤው ያሳዘናል ውላሂ
@Tbrf-yq3po
7 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት እባይ ነው የመጣ😢😢😢😢
@Tbrf-yq3po
7 ай бұрын
እኔ እምልው ሙሸራው ህፀኖነው ውይሰ ተለቆ ነው ገራ ግባኝ አይይይይይ
@ዜድየደሴልጅ
2 жыл бұрын
ይግርማል ግን ወሎ ላይ እንኳን ሰርግ የሰላም አየር መተንፈስም ተናፍቆ ነበር ነፃ ከሆነ ቡሃላ ራሱ ሰርግ ይኖራል ብየ አልጠበኩም ከሚወራውም አንፃር በዛላይ ኑሮ ጣራ ወጥቶ ህዝቡ ግን ምንም የነካው አይመስል ማሻአላህ ነው።ትዳራቼውን የሰመረ ያርግላቼው ለሙሽሮቹ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
እኛን እዙሁ ለማስቀረት ነዉ ክክክክ
@nefisatube7837
2 жыл бұрын
ፓርት 2 እጠብቃለን ወላህ ደስ ሲል እንኳን ያሁሉ መከራ አልፎ ይህ ጊዜ መጣልን
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
2 жыл бұрын
ውይይይይ አሁንም ሠርግ አለ በዚህ ኑሮ ውድነት😀😀😀 ደስ ይላል ገጠር ውስጤ ነው
@ራቢወሎYouTube
2 жыл бұрын
ወደጊራና ምልሥ ነዉ እኮ ካወቅሺዉ
@foziya9836
2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@foziya9836
2 жыл бұрын
@@ራቢወሎKZbin ደምሪኚ
@foziya9836
2 жыл бұрын
@@ራቢወሎKZbin ጁታም አልወሰደባችውም❤❤
@አዩሽቱዩብ
2 жыл бұрын
እኛጂ ውጪ ሀገር ያለነው እነሡኮ ተላምዴውታል አለም አድጊዜነው
@ዜድየመርሳዋ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል 1000 መብሩክ ለሙሽሮቹ ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፍልኸይር አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው ወልደው ለመሳም ያብቃቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅✅✅✅
@seadamohammed8549
2 жыл бұрын
ባህሌን ባህሌን ያደኩበትን አባቶችደስ ሲሉ በአላህ 😍😍 እንደ ገጠር ሰዉ እኮ ንፁህ ልብ ያለዉ የለም My wolo people ❣️❣️
@kedijaabdu9279
2 жыл бұрын
አይትዝታ መገን ወሎገራገሩ ሁሉነገራችን ያምራልኮ ያረብ ወሎን ሠላሟንመልሧት ክፉንአተያዝልን
@بنتمحمد-ق4ق
2 жыл бұрын
አወእህቴበጣምያምራልምንያደርጋልትዝታብቻሆኖቀረ
@kedijaabdu9279
2 жыл бұрын
@@بنتمحمد-ق4ق አብሽሪ ማማየ አድቀን ሀሣባችንሞልቶ በሠላም አላህ ለሀገራችን ያበቃናል
@بنتمحمد-ق4ق
2 жыл бұрын
@@kedijaabdu9279 ኢንሻአላሕያረብ
@kadejajamial5621
2 жыл бұрын
ሽማግሌዎች ደስ ሲሉ ማሻአላህ አላህ ይጠውል ኡምርህም የማን ባህል እደሆነ ባላውቅም አገሬ ብዙ ኔማ አላት
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
2 жыл бұрын
መገን ሰግ እንኳን ለዚህአበቃችሁ ወለዬዎች ገጠር 💕👌👌 ፀጉራቸው እስታይል መሆኑ ነው ጨበሬ ሴቶቹሲያምሩ ማሻአላ 🍓
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእሰክሪይ ብ አደረጊኛ ዉደቸ
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
2 жыл бұрын
አጀብ ያሁሉ ጭንቀት አለፈና ለዚህ ደረሳችሁ አይይ ሠው ስንባል እኮ በቃ ተረሳ ኑሮ ተወዷል ትላላችሁ አሏህ መጨረሻው ይመር
@Fnegnyedessiewa
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ለሙሽሮቹ ትዳራቸውን የአልይ እና የፋጢማን ያድርግላቸው ሬዱ የገጠር ባህል ያምራል አልሀምዱሊላህ ለንደዚህ አይነት ጊዜ ላደረሰን ጌታችን ሠላም ለሀገራችን ፍትህ በሳዑዳ አረቢያ እስር ቤት ያለ ወንጀል ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@leyuhulegebtube
2 жыл бұрын
እዉይይይይ ሙሽራዋ ስታምር ማሻአላህ ደሞ አለባበሷ ደስ ስትል
@zainabsaeed7361
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ እኛምለሀገራችን በቀተን አግብተን ወልደን ለመሳም ያብቃን ያረብብብብ
@seadajemal4483
2 жыл бұрын
ምንአይንትሀገርንውሙሺራዋሚስኪንበገሮ እኛቦርናውችይለያልባህላችን
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
2 жыл бұрын
ውይ ባህላችን ብዛቱ ወይኔ ደስሲል በተለይ በሸሪአው ቢሆንማ በጣም ሁብነበር አላህ ጋብቻችሁን ያመረየሰመረ ያርግላችሁ አብሽሩ የመዳምቅመሞች ያላገባችሁ ሶሊሁን ይወፍቃችሁ እኔኮን እድህአደለምያገባሁት ሻጣየንይዠ ሾለክነውያልኩት አይስደት
@fatoumahassan3835
7 ай бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደልነው ይሄ ፍትፍት ናፍቆኛል የምር ደግሞኮ ክክተሜ ቀይወጥ ክሚሉትን ያስንቃል ❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላምያድርግልን ሁሌም
@seydayalew563
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንካለው
@RedwanHayatu
2 жыл бұрын
በል ፈታ በል
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያርግላቺሁ ያልተዘወጅነዉም መልካሙን ትዳር ይስጠን ያረብ. ግን ምርቃት ሲመርቁ ፈገግ ያረጋል አሏህ ይስቱር
@እሙሩቂያ
2 жыл бұрын
አይ ጊዜ እኛ በሀብት ቆዳ መከራ ይተን አሁን ፍራሺ ደስ ይላል ማሻአላህ
@Hያልተኖረልጅነት
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የገጠር ሠርግ በጣም ደስስስ ይላል ለሙሽሮች አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው። ወይ እንጀራ እንደት እንደናፈቀኝ ባይኔ ጠገብኩት
@seydayalew563
2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሪድዋን ሀቢቢ
@ayatebs5425
2 жыл бұрын
አህለንረዱ ዝንብለህ የስውብላ ያንተስ አላህሷሊሂቱን ይወፍቅህህ ግንአደራህን ሽሪአዉንበጠበቀ ነውማግባት ሪድዋንየ አብሽርዱአ አድርግአላህ ይጠብቅህ ለሙሽሬቹ መብሩክክ የድንየኢልም ቤትያድርግላቸው
@Tube-yj6kc
2 жыл бұрын
የትሀገርነው።ባልፈልጉልኝ እዚህ።ሀገር
@kemilabenthusentubekemilab7945
2 жыл бұрын
እደት ነዉ የሚደልቁት
@endirisabdoutube8298
2 жыл бұрын
የት አገር ባሃል ነው
@makkah5296
2 жыл бұрын
የት ክልል ነው
@lovetube5728
2 жыл бұрын
ዋውው እንዴት ዴስ እንዴሚሉ ወይኔ ስርግ እዳማርኝ አሁንማ ሁሉም አግብተው ጨርሱ ስዴት ተቀምጨ ዲሬ ጨርስኩ አቤት ውጡ ማሻአላህ
@ኢተቂላህነፉሴ
2 жыл бұрын
የትሀገርነውሁሉምየየሀገሩይለያያል
@طيبهالعتيبي-ح8ن
2 жыл бұрын
ወዱየው እሳ ብቻዎን ነው ጥፍር እምትቆረጠው የት ሀገር ነው ወሎ መርሳ ነው
@ድንሽንእወቂ
2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የለውም?
@semirayoutube3940
2 жыл бұрын
እደኛ ሀገረ ባህልነው ሁሉነገ አይወሎ እደት ከደሚያምሩ ማሻአላህ ወሎ ገራገሩ አላህ ይጠብቃቸው
@nejuwollotube8520
2 жыл бұрын
ወሎ ውስጥም ባህላችን ይለያያል የኛ የቦረና እደዚህ አይደለም🧐👍🤘ለማንኛውም ማሻላህ ብያለሁ
@እሙከውሰርቲዮብ
2 жыл бұрын
ረእኛምጋእድህአደል
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
አወ በደብ ይለያል
@ፎዚሁሴን
2 жыл бұрын
አዎ በጣም ይለያያል እኔ የወግድ ቦረና ልጂነኚ
@nejuwollotube8520
2 жыл бұрын
@@ፎዚሁሴን እኔም ካቢ ነኝ ደማሲቆ እና የኛ እና የነሱ አንድ አይደለም
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
2 жыл бұрын
የኔ መፍራት ምን ይሉታል ወይኔ እኔኳ የማገባም አይመስለኝ 🙈🙈🤔
@Nejat197
2 жыл бұрын
የድሮወቹ 😄😄ከሌ እና ስሙ ጠፋኝ ትራሱ ከዛ ሳጥን ነበር የአሁን ተመስገን ፍራሽ ሻንጣ ደስ ይላል😍😘🙏🙏ሪዱ ጎበዝ ልጅ ነህ እድለኛም ነህ
@አላህሆይጉዳየንሁሉአቅልል
2 жыл бұрын
ብርኩማ እና እክሌ ነበር 2003 ዓም ስንዳር ለውጥማ አለ
@Šøfě-m3p
2 жыл бұрын
ወጡ ቀጥኗል ግን ምራቄ ተሯሯጠ😪
@Tube-iz2yg
2 жыл бұрын
ገጠር ዉሰጤ ነዉ 🥰
@ssaa6808
2 жыл бұрын
የኔዉድእህት፣ሀዊየእንኳንደስአለሽ መብሩክ ዉድየሹማዬ፣እንኳንደስአለሽ
@habibaha3139
2 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ፍቅሩም ስላሙም ውበቱም ያለበት አላህ ትዳራቸውን ያሳምርላቸው
@hayutitube
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን ፕራንክ ለእኛ የእሳት መንገድ ነው ተውሂድን ነው የሚያዋጣን ኑ ወደ ተውሂድ ድናችንን እንወቅ✔✔
@seadatube5368
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰርጉ ያምራል ወጡ ግን የቧንቧ ውሀ መስሎለ😀😀
@belayneshyite2311
2 жыл бұрын
ክክክክ እውነት ነዉ
@gjyvng738
Жыл бұрын
እኔምለመጀመሪያጊዜሽሮተወዷል😅😅😅
@የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
2 жыл бұрын
በቃ አንተ የገጠር ሠርግ አያመልጥህም አደል 😀🥰🥰🥰🥰❤️🇪🇹
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
2 жыл бұрын
ደስይላል እኮ ገጠር ይብላበት 😄
@tueb3879
2 жыл бұрын
ወሉኮ ገራገርነው ደስሲል ሀዳምንይሆናል ጁታ የስራህንይስጥህ
@HalimaMuhammad-f1w
8 ай бұрын
ግን የት አገረ ነዉ ደሰ ሲል ባህላቹህ
@ZebibaKebede-zj2kh
7 ай бұрын
የየት ሀገርነው አፋር ነው🤔🤔🥰🥰🥰🥰🥰
@MuhammedAli-or7re
7 ай бұрын
ማሸአላ ደሠሢለ አይይይይይይይ❤❤❤
@አ.አ-ወ6ዀ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህየአገሩባህልሲያምርየትነው
@hayattube8562
2 жыл бұрын
ሙሽሮቹ ሲያምሩ ማሸአላህ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
2 жыл бұрын
ሚስኪኖች እንደዉ ቆለኞች ተርፋችኋል ከዛ መከራ አልሀምዱሊላህ ያሁሉ ጉድ አልፎ ለዚህ ያበቃን ያረብ 💓💓💓💓
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ
2 жыл бұрын
አይ ወሎዬወች ውበት ብቻ እኮ ነን ያሰላም 💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
2 жыл бұрын
አላህ ያሣምረላችሁ ወልዳችሁ ሣሙ
@ካፍሽነኝ
2 жыл бұрын
ኢማን ውዴ ሀይቅ የት አካባቢ ትሆኝ ማሚ ኢማን የምትባል ጎደኛ ስላለችኝነው ብፈልግ አጥቻትነው የጠየኩሽማሚ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
2 жыл бұрын
@@ካፍሽነኝ እኔ ልሆን እችላለሁ እምወዳት ጎደኛዬ ጠፋታለች የኔም እዛው ሀይቅ እኔ ሀይቅ እከተማውነኝ ግን የተወለድኩበት ቀጤ ይባላል 05ቀበሌ
@ካፍሽነኝ
2 жыл бұрын
@@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ ማሻአላህ ቀጤነሽዴ እኔም ጎበያነኝ ማሚ
@ካፍሽነኝ
2 жыл бұрын
@@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ ኢሙ ቀጤ የማነሽ ልጅ ግማሽ ጎኔ ቀጤነው የትአካባቢ
@Tube-pn8gb
2 жыл бұрын
አሚን ማር እህቴናት
@fatoyeabdela4669
2 жыл бұрын
ሪድዋን ግን እኛ ሠፈር ነህደ ዘመድም ሳቶን አትቀር ምፅፅፅፅፅ
@asdrhr7273
2 жыл бұрын
አይ ትዝታ ብቺ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ እደኔ ስደት የመረረዉ 😭😭😭😭
@ወሎየዋየድንተማሪነኝ
2 жыл бұрын
እኛም ለዝህያብቃን. ከስዴት አውጥቶ. ገጠሬዋነኝ ያውም የሀይቋ✈🌷🇸🇦🇪🇹
@SedaAhmed-gr3er
11 ай бұрын
😢😢😢የሀዋመሀመድሠርግ😢😢😢😢
@BmvTy
7 ай бұрын
የት ሃገር ነው
@sasaalajmi7213
2 жыл бұрын
ወሎየ ይለሐል🇪🇹✌️ትዝታ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
2 жыл бұрын
አንድ ሰው በጣምምነው ያሳቀኝ ዝ#መረቀ ከዛን 😂😂😂😂ወጡ ውሃ ነው እንዴ.የኢትዮጵያ ኑሩ እህ #ወጠጤዋቹ ፅጎራቸው 😂 #ሽማግሌው የኔ አባት መላጣውን ለቅለቀው ቅቤውን 😂😂
@makiyaedres4880
2 жыл бұрын
ያሁሉ ጉድ አልፎ የሄንማየት በጣም ደሰይላል አልሀምዱሊላህ አገራችንን አላህ ሰላምያረግልን
@bintahmed-k4v
2 жыл бұрын
የት ነው
@GgCc-dg2zj
Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@الحمدالله-ك2ل2م
2 жыл бұрын
ኧረተው ሪደዋን ልኑርበት መዳምጋ ትዝታብቻ አታድርገኝ አይይይይይይይ ተድረንነበር እኛም እደዚህ ብለን ምንዋጋለው በስደት ጌዜያችነንጨረስንው
@amimhamed4003
2 жыл бұрын
ኸረ እንዴት ነው የሚያደርጋቸው ተደላቂዎቹ
@azizamehamed3568
2 жыл бұрын
እናት እማ መከራዋን በልታ አሳድጋ አስትምራ የሱን ያክል እንኳን ቦታ የላትም እንዳች አልዉዳትም ወላጂ እናቴን አላለም
@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
2 жыл бұрын
ተረቱን ለመግጠም ያክልነው ብዙ ግዜ ይጠቀሙታል ግን አውቀውነው እናቴን ገላመጠችብሎ ከሙሽራ በወጣች። በሁለት ሳምንቱ የፈታልጅአለ የኔ ዘመድ
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
2 жыл бұрын
መሻ አላህ ሴቶቹ እንደት ነው የማሚያምሩት ❤️😍❤
@fafitube4110
2 жыл бұрын
ደስ ሲል ግን ያኔ እኔ ሳገባ የነበረው ፍራት መጣብኝ አሁን 😂
@ሀዋቢንትመሀመድወለየዋ
2 жыл бұрын
የት ነው ዘመዶቸን አየሁቸው
@ዜድ-ኀ3ጠ
2 жыл бұрын
ወይኔ አተልጅ ገጠር ስትወድ መቸም ካንድቱ ፍቅር ይዞህ ጉድ እዳኮን የገጠር ፍቅር ተያዘ አይለቅም 😂😂😂😁😁
@GetuLegese-j1r
12 сағат бұрын
አይ ትዝታ የሰው ሀገር የስራህን🎉🎉🎉
@tipohosine6823
2 жыл бұрын
ማሻአላህብያለሁ በጣምደስይላል ትዳራቸውንያማረየሰመረአላህያርግላቸው
@Rahma-ch2cb
8 ай бұрын
10:22 10:23
@تلازناة
10 ай бұрын
Ashawayinaa kottu nayi bemaskottu oromigna❤❤
@tube3507
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👉አቦ አታሣዩኝ ልሸቅልበት እኔ አለማግባቴ ትዝ የሚለኝ ሰርግ ሳይ ነውና😃በቃ አገባለሁ አሁን ያይራል ባህሃችን ለካ🤔
@Tube-if5xr
2 жыл бұрын
መሽአላህ ተባረከረህማን
@Tube-if5xr
2 жыл бұрын
ስብሥክራይብ. አርገኝ. ወንድም. አዲናቂህነኝ
@ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ
2 жыл бұрын
አሰላማዐለይኩም ሀባየብቢ አላህ ሀ☝ገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን🙏 ከመጥፎ ነገር አላህ☝ ይጠብቀን የጠብቃቸሁ 🙏የተቸገሩትንም አላህ ፈረጃውን ያምጣላቸው🙏 👉 መልካም 💐💍ጋብቻ ውዶች 💞💞💞
@منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
7 ай бұрын
እድሜና ጤና ላባት ለናቾቻችን ይስጥልን ያረብ መሽአሏህ
@አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ
2 жыл бұрын
መሽአላህ የሀገሬን ስዎች አየሁ ዋጨታዋ ሹክረን እሪዳዋን
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
2 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የት ሀገር ነው
@hawameracho6871
2 жыл бұрын
ዋውመሸአላህ ስታምሩ
@resalaahmad2214
2 жыл бұрын
አይ ያገጠር ሰርግ እንዲ ነዉ ለምሾሮች መብሩክ አለሀ ያሰምርለቹሁ ትደረቹሁንን
@አሚናትወለጋዋዮቱብ
2 жыл бұрын
የቅቤው ነገር ግን ምድን ነው ሺርክ አይሆንም ወይ
@فوزيهحبشي-ت8ك
7 ай бұрын
አረ ሽርክ ነው ሌላ ምን ሊሆን ይችላል
@madiinobashiir114
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@Zahara-o6s
7 ай бұрын
መሸአላህ ዉላዉላ ነው ውዶ😊😊
@ካፍሽነኝ
2 жыл бұрын
የከተማሠርግ አንድኩባያ አብሽና 2ቁርጥ ካነሳህ አስተናገጁ ገሸሽ ነው ገጠርኮ ያለ ሂሣብ ነው 😂😂😂😂😂ገጠርነትንማ በደንብነው መውደድ ካንድብርጮ በላይ የለምኮ ከተሜ ሰብሰብ ነው ቋሚው የሚያደርገው ሆ 👍👍👍👍👍👍
@medinawol8859
2 жыл бұрын
ወላሂ አደኝነኝ እሪዶን ወዲሜ እደትነህ ጠፈተሀል በሠላምነዉግን መብሩክ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
2 жыл бұрын
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ
@Šøfě-m3p
2 жыл бұрын
ያረብ ስደተኞችን በሠላም ለሀገራችን አብቃንና ለዚህ ደስታ አብቃን
@iammuslimtube2506
2 жыл бұрын
አሚን ኑሮ ተወዷል እያሉ ትንንሾቹ ሁሉ ይዳራሉ እኛ በሰው ሀገር ሞትን አይ ተው ጊዜ ለኛም ና የማዳም ቅመሞች አይዞን ኢንሻአላህ
@Šøfě-m3p
2 жыл бұрын
@@iammuslimtube2506 😢😢😢😢😔
@ሱሱቢትባባ
2 жыл бұрын
እኔም ቤተሰቦቸ ነይና እደዚህ እንደርሽ እያሉኝነው ኢሻአላ
@fatemafa9081
2 жыл бұрын
እኔም
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
2 жыл бұрын
ጁታ እድሜህን ይቅጨው ይህን ሚስኪን ህዝብ ነው ሲያገላቱት የከረሙ ወሎየወች ፍቅር እወዳቹሀለሁ ወሎ ቤት አማራ ገራገር
@fufutube3320
2 жыл бұрын
መገን ይማም ኑርዬ በሚያምረው ድምፅህ ዘፍነህ ዳርከኝ አይ ትዝታ2006😭😭😭😁😁
@ሀድይቱብ
2 жыл бұрын
አወን ዳረን ለሁለተኛዉም ይድረናል አብሽሪ😁😁😁
@fufutube3320
2 жыл бұрын
@@ሀድይቱብ ኢሻ አላህ😁😁😁
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
2 жыл бұрын
በጉጉትሰትብቅነበርየገጠረልጂየሁናቺሁብቻ👍👍👍❤
@zemassefa1397
2 жыл бұрын
የኔ ደግ ህዝብ ወሎ 💙
17:32
ሙሽራው ሙሽሪትን መርጠህ አንሳ ተብሎ ጉድ ተሰራ
Redwan Hayatu
Рет қаралды 139 М.
18:48
ቀረፃ መሃል ላይ ጥይት ተተኮሰ 😢 እሁዲት ገበያ • Village Life 🇪🇹 • Vlog 84
Redwan Hayatu
Рет қаралды 17 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
22:02
አስገራሚው መዲና ለቧላ ያላት ፍቅር ! - ሬድዋን የገጠር ልጅ ጋ ፍቅር ያዘው! Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 130 М.
26:02
✅ በደማቅ ሰርግ የተዳረውን ሙሽራ ያገኘሁበት የገጠር ገበያ ! ሸጋ ውሎ በደጋማው ምድር ❤ #wollo #የገጠርለዛ
Tossa tube
Рет қаралды 69 М.
20:43
ፈትዋ እርጉዝ ሴትን ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ እንዴት ይታያል? በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 130 М.
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 191 М.
24:04
ከዳስ ውስጥ በጭፈራ ህዝቡን ያስገረሙት ህፃኖች
ጀማል ሰዶማ tube -- Jemal Sedoma tube
Рет қаралды 107 М.
32:13
በጣም ነው ያዘነው እንደዚህ አልጠበቅንም ነበር 😭 #kasma #redwanhayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 7 М.
8:53
የመዲና ባል ታድሎ የሚገርም ገንፎ አገንፍታ አበላችኝ ለካ እንዲህ ባለሙያ ናት -- Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 67 М.
15:59
ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.17 ክፍል 17 | hulet mist part 17 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
Abeki entertainment አብኪ
Рет қаралды 96 М.
21:20
መሀመድ አወል እና የሪታጅ ያሲን ሰርግ ባጃጅ ተቀወጠ 🇪🇹🇪🇹የሚገርም ሰርግ ይለያል የሁለት ሰርገኛ አብረው ጨፈሩት ገደባ ፋጦዎች ጭፈራ ይችላሉ 🇪🇹🇪🇹👍👍
ሙራድ ቲዪብ murad tube
Рет қаралды 8 М.
12:54
መዲና እንጀራ ጋግራ ባሏን አበላችው! እንጀራ ላይ አዋዜ ተደርጎ በላን ምርጥ የገጠር ፍቅር! Redwan Hayatu
Redwan Hayatu
Рет қаралды 55 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.