ላንች ይሄም ያንስሻል የኔ የልቤ ሰው

  Рет қаралды 20,065

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@Amihabsawit-ix8rv
@Amihabsawit-ix8rv Ай бұрын
ማሻአላህ ሰአዲ ሁሌ የቤትሽ ፅዳት ይመቸኛል ንፅህናሽ ማሻአላህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@yarbe449
@yarbe449 Ай бұрын
ሁሉካል ማንምአይጠፍውምነበር
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Ай бұрын
ይህ ትዳር በእውነት ደሲየሚል ህይወት ሳውዲ እያለሁ ነው የምከታተላችው በርቱ ትዳርን እንዲህ እያስደሰቱ እንጂ ትዳራችውን ብራንክ እያርጉ እንደነ አወል ያልሆነ ውስት መግባት የለባችውም ትክክል የራስ ባል ከማንም በላይ ሊወዳደርም አይችልም እንኳን ደስ አለሽ ግንመዝለል ነበርብሽ
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ለኛም ለመዳም ቅመሞች ያልታሰበ ሰርፖራይዝ ይስጠን
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
አወ😂ደምሪኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Ай бұрын
አሜን ደምሪኝ🎉🎉🎉
@Love-if4qj
@Love-if4qj Ай бұрын
​@@fatumaebirahimfatumaebirah7628ደመርኩሽ ዉዴ አንችም ደምሪኝ
@hayath9033
@hayath9033 Ай бұрын
Amin
@Fatiya-p6t
@Fatiya-p6t Ай бұрын
አሚንንንንን
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 Ай бұрын
ማሻአላህ ይገባታል ጠንካራ ሴትናት እነም ጥሩ ባልነሚስት በጣምነው የማደንቃችሁ እድሚናጤና
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Ай бұрын
አሊ ማሻአላህ አምሮብህ ወፍረህ መጥተሀል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Ай бұрын
ምርጥ ባልና ሚስት አንተም ጥሩ ባል እሷ ንፁህ ቆንጣራ ሚስት ደስ ስትሉ በተለይ ሰአዲ ፅዳቷ❤❤❤❤
@Endris.abduTube
@Endris.abduTube Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ደስ ትላላች ባል ለሚስቱ መልካምነታን ተመሰከረ ሚስት ለባላ መልካምነቱን ተመሰከረይ ከዚህ ወዳ የብስራት አለ የማያባራውን እርዝቅ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ 🙏
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ተዩቱበሮች ለዛ ያለው ፍቅር የስአዳና ያሊን አየሁ ሌላው ድራማ ነው😂 ይገባታል ሴቶች ጥንካሬ ከሷ ተማሩ
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
ማሻአላህ ሰአዲ እንኳን ደስ አለሽ አሊ በረካሁን አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ውዴታ እስጀነትን ይወፍቃችሁ🎉🎉🎉🎉
@dawudtube7213
@dawudtube7213 Ай бұрын
ወልዶ በስነስረአት የማያሳድግ እና ማሳደግ የማይፈልግ የለም አትጨማለቁ🙄🙄🙄 ማጣት እና ሞት ነው እናት እና ልጅን የሚለያየው ።ምነው የምትናገሩትን አላቅ አላችሁ ምድረ ጠብራቃ ሁላ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ትክክል🎉
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ሰገጤ ስለሆኑ ነው አያትፍረጅባቸው
@obob7245
@obob7245 Ай бұрын
@@dawudtube7213 እኮ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች ይባልየለ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Ай бұрын
ሳአዲዬ የኔ ወርቅ ይገባሻል አሊ ያገሬ ልጅ እናመሰግንሀለን ለሳአዲ በምታረገው ነገር በሙሉ❤❤🎉🎉❤❤❤
@BhVh-s6q
@BhVh-s6q Ай бұрын
@@Fandshaፋንድሻ 😃😃😄😄
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሪኝ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Ай бұрын
አህለን ሳዲ አሊ የጠፋ ሰዉ ማሻ አላህ ይገባታል ለሳዲ🎉🎉🎉🎉
@obob7245
@obob7245 Ай бұрын
ወልዶ እየጣሉ የሚሄዱትኮ ልጆቻቸውን ጥለው መሄድ አስደስቷቸው አይደለም ልባቸው እየደማነው ጥለው ሲሄዱ እሽ ኑሮን ለማሸነፍ ግድ ስለሆነባቸው እንጂ
@fozyamohamad5583
@fozyamohamad5583 Ай бұрын
😢😢😢😢ሳህ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ትክክል ከሞላልን ምን ብለን ልጅ እንጥላል ዝም አትይውም😮
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ Ай бұрын
እዉነቱን ነዉ ብዙዉ ሴት ግደታችንን አንወጣም
@ሰአዲነኝ
@ሰአዲነኝ Ай бұрын
አይባልም ወልዶ የሚጡሉትኮ አልሆንላቸዉ ብሎ እኮነዉ ሱጠታዉ ደስ ይልነበረ ግን ንግግርህ ሰዉ ይሰብራል
@obob7245
@obob7245 Ай бұрын
@@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ የሱ ሚስትስ የመጀመርያዋን ልጂ ጥላ አልሄደችም እንዴ? አሁን ሂወት ሲስተሀከል አወ አብራ እያሳደገችነው ግን ሁሉም ሂወት ቢስተሀከልለት ጥሎ መሄድ የሚፈልግየለም ወላሁአእለም
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ይገባታል. ❤❤❤❤❤አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አብራችሁጃጁ. ትክክለኛ ሴት ነች ሰአድ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ🎉
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Ай бұрын
አረ ለዉጥ አሊ ማሻአላህ አምሮብህ ወፍረህል ማሻአላህ ሳዱየ አሊ ምን አበላሽው በጣም አምሮበታል 😂 ማሻአላህ
@tube3507
@tube3507 Ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻ አላህ ወፈርክ አሊ 👌 ተመችቶሀል ሁሌ ይመችህ ሰአዲ መብሩክ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
የጠፋ ሰው አሊ እንኮን በሰላም መጢህ ወይይይ ስቲስቀኑ አሊን ሰአዲ እኚነም እየን😢
@hayath9033
@hayath9033 Ай бұрын
ማሽ አላህ ይጨምርላችሁ አሊ የኔ ቢጤ ወሬ ይጠፋበታል
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube Ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ክብራችሁን ጠብቃችሁ የምትኖሩ እናተብቻ አላህይጨምርላችሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ🥀ባል /ምርጥ🥀 ሚሥት💟 ሠአዳ ያሊ ሚሥት 'አሊ የሠአዳ ባል
@MarefaMohammad-c9e
@MarefaMohammad-c9e Ай бұрын
mashallah Ali& ❤❤sa‘adii❤❤❤ ani bayyen isin jaaladha 🎉
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Ай бұрын
ወይኔ አሊ እንደዉ ሳይህ ልክ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ ሳድዬ አንኳን ደስስ አለሽ ይገባሻል አሊ ደሞ ምርጥ ባል ነህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
እ ማሻአላህ አሊ አምሮብካል በጣም ወፍረሀል👍👍👍👍
@ህልሟንናፋቂዋ
@ህልሟንናፋቂዋ Ай бұрын
የጠፍ ሰው ፍቅር እስከ ጀነት እወዳችሃለሁ ባልና ሚስት በፍቅር ሲኖሩ ደስ ይላል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@jemalmd
@jemalmd Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ጬምሮ ይጬማምርላቺሁ ዱንያ ወል ኡኬራ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Ай бұрын
ላንተም ጀማሉ ያንተን ደስታስ መቸ ነው የምናየው ቀሪብ ኢንሻ አላህ
@jemalmd
@jemalmd Ай бұрын
@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ያረብ ግን በጣም ሹክረን
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae Ай бұрын
ሰላም ሰላም ካሁን በፊት ወርቅ ብየ ነበር አሁን እምጠብቀው ዳይመድ
@temirbintali3656
@temirbintali3656 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሻአላህ❤❤❤❤ሰአድ አሙሞ ነውደ ሰፈርሽ አይቸሽ የማውቅ መሰለኞ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
ለሳዲ መኪናም ይገባታል❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
ያገሬልጅ፣እንድወጣልኝ፣እረረረተይ😂😂😂😂ማሻአላህ፣ጭምምርምርአርጎ፣ባልሽን፣ይረዝቅልሽ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Ай бұрын
በስመአብ ሰአዲን ስወዳት ይገባታል የኔ ፅዱ የኔ ትሁት ❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሪኝ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Ай бұрын
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 እሺ የኔ ቆንጆ
@Hayuti26
@Hayuti26 Ай бұрын
እሙመሀመድና አቡመሀመድ ማሻአላህ ውደታእስከጀነት አላህያድርግላችሁ ያረብ❤
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ማሻአላህ አልየ የጠፋሰው መብሩክ ሰአድ ሌሺ እማትሳመው አሊ😂😂
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@hanaa1558
@hanaa1558 Ай бұрын
Aslmu alyekum seadi Adera wech yezsh edawch edayegelush leselku belew betem endet masqmete edalbesh asbi begeza berachu telate edataferu betrfe mashAllhe beyalhu 👌
@ليلىلولو-ق9ر
@ليلىلولو-ق9ر Ай бұрын
መሻአላህ ደስ ይላል መጨረሻቺሁን አላህ ያሳምርላቺሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@ToyebaTube
@ToyebaTube Ай бұрын
አሊወፈረ መሸአላህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ጦይብየ ደምሪኝ
@ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
@ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ Ай бұрын
መሸአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk Ай бұрын
አላህህህ እንኳን ደህና መጣክ ናፍቀከን ነበር አሊ 😊😊😊😊
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
ይገባታል፣ሰአድ፣ጎበዝ፣ፅዳት፣አንዴኛ፣ታታሪነት፣ኮሜድም፣ነች፣ባሏን፣ፈታ፣የምታደርግ፣ምርጥ፣ሚስት፣ካንች፣ብዙ፣ይማራሉ፣ሴቶችየ፣ማሻአላህ፣ብያለሁ፣ስለሆንም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ውድያገሬልጂ ደምሪኝ
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب Ай бұрын
እኛም ወደን አይደለም ከልጆቻችን የተለየነው ኑሮን ለማሸነፍ ነውጂ የናትነትን ግዴታ ሳነውቅ ቀርተን አይደለም ገልቱ እዴት እዳናደደኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z Ай бұрын
መርጦ ነው ያጣመራችሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
ሰአዲ በጣም ደስስ ይላል ባል ሚስቱን እደዝህ ሰርፕራይዝ ሲያረግ ደስ ይላል ትዳራችሁ እስከርጅና ይሁን❤❤❤
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
ውውውውውው ባሰጣት እንኳን መውደድህ በቂ ነው
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
አሊ & ሰአድ ትለያላችሁ የሴት ጀግና የወንድ መልካም የዋህ ተገናኝታችኋል አላህ ይጠብቃችሁ
@Fchvvf-nc5hx
@Fchvvf-nc5hx Ай бұрын
ማሻ አላህ አሊ ወፍሩዋል
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Ай бұрын
ሁለየም. ቤትሽ ፅድት ያለ ነዉ. ጀግናነሽ. ሰአድ. ይገባሻል
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 Ай бұрын
ይገባታል ከዚህም በላይ ሰአድ እኮ ቅመም ናት የኔ ሴት በርች
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም
@umuhib
@umuhib Ай бұрын
አሊ እንኳን ደህናመጣህ
@MuniraKalefa
@MuniraKalefa Ай бұрын
❤masha alha tabarkala alha yecmerlchu
@AbdulRahman-cq5kk
@AbdulRahman-cq5kk Ай бұрын
Maashaallaa tabaraakaallaa ❤❤❤❤❤
@Sojoo-md4fv
@Sojoo-md4fv Ай бұрын
ማሻአላህ በሀላል መስራት ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ Ай бұрын
ማሻአላህ እኳን ደስአለሽ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ደስ አለሺ ሰአዲ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
@Fatetube-bg8kz
@Fatetube-bg8kz Ай бұрын
ማሸአላሀ🎉🎉🎉 መብሩክ
@كبر-ق4ش
@كبر-ق4ش Ай бұрын
Masha alha❤❤❤🎉
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Ай бұрын
እረ እባክህ ግደታችንን ሳናቅ ቀርተነው ልጂ ጥለን የተሰደድነው የጠገበ ለራበው አያዝንም አለ ያገሬ ሰውቀ😢
@HawaMohammad-g9u
@HawaMohammad-g9u Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤👍👍👍👍
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 Ай бұрын
ማሻ አላህ ስጦታ ውዴታን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከልጆቻችሁ ጋር በሰላም በጤና ኑሩ የኔ ውዶች❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@beyatube8181
@beyatube8181 Ай бұрын
ይገባሻል የኔ ብርቱ❤❤
@wagayetube7705
@wagayetube7705 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@HaiatLok
@HaiatLok Ай бұрын
ማሻአሏ
@WasKan-hw8sb
@WasKan-hw8sb Ай бұрын
ማሸ አላህ አላህ ይጨምርላቾሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
ሰአዲ ግልፀኛ ጎበዝ ናት ይገባታል አሊ
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Ай бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@ሰሚራs
@ሰሚራs Ай бұрын
መሻአላህአምሮበታልየምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በላይነክ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰሙየ ደምሪኝ
@ShkuSheku
@ShkuSheku Ай бұрын
ማሻአላህ ባል ሰፕራይስ ሲያረግ ደስ ይላል የሀበሻ ወንዶች ያቁ አይመስለኝ ነበር 😂😂😂 ይከንን ስላሳየከን እናመሰግናለን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ToyebaTube
@ToyebaTube Ай бұрын
አላህይጨምርልክ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል እኔ ግን ከሱጦታ ሁሉ ባሌ ሲሰጠኝ ደስ የሚለኝ ወርቅ ነው😢ወርቅ በጣም ነው የምወደው🤣🤣🤣
@sartsatu614
@sartsatu614 Ай бұрын
እረ ይእጂ 😂😂😂😂😂😂
@temirbintali3656
@temirbintali3656 Ай бұрын
😅😅😅😅እውነት ነው እኔም ባሌ ባለፈው የአንገት እና የጆሮ ሰጥቶኝ እንደት እንደቦረቅሁ አጠይቂኝ ቆጥኝ ቆጥኝ ነው የዘለልኩት
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ Ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ፣
@user-weloywa
@user-weloywa Ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ባልናሚሥት❤
@Ayisha-n9m
@Ayisha-n9m Ай бұрын
ማሻአላህ አሊ ተመችቶሀል
@GgghhXfghjjj
@GgghhXfghjjj Ай бұрын
ማሻልላህ mebruk
@fozi2230
@fozi2230 Ай бұрын
ሰአዲ ጀግና ሁሌ ለቤቷ የምለፋ ታታሪ ምርጥ ሴት ይገባሻል♥️🥰
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፎዚየ ደምሪኝ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@RhametAhamed
@RhametAhamed Ай бұрын
ሰአዲ ግን😂😂 አትወስደውም😂😂 በሳቅ😂😂ገደልሺኝ❤😂😅
@maryamkasaw5131
@maryamkasaw5131 Ай бұрын
ማሻ አላህ ዪግባተል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝውደ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 Ай бұрын
ማሻ አላህ ነው ደስ ይላል
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c Ай бұрын
አሊጋሸ እኳንደህና መጣህ አትጥፍ ባለፈውከስቶነበርአሁን ደህናነው አሊገሸ በተሰቦችህ እደናቸው
@RhametAhamed
@RhametAhamed Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ አቡ ሙሀመድ እና እሙ ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉ፍቅሩን❤❤❤❤🎉🎉 1:36
@The-lj7yh
@The-lj7yh Ай бұрын
እኛ ሴቶች ችግራችን የሆነነገር ሲጎል ካሀዲነን ምን አዲርገህልን እንላለን ጀሀነምም የበዛነው በዚነው አደራ እህቶች እንዳት ክዱ የባልን አዲራጎት
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ማአሻ አላህ ደሰሰ ይላል🎉🎉🎉
@F-vb9dd
@F-vb9dd Ай бұрын
ማሻአላህ ተስጣጡ ❤ትዊድዳሏችሁ ብልዋል ነብዩ ሷልላሁ አልይሂ ውስለም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@F-vb9dd
@F-vb9dd Ай бұрын
እሺ ሁቢ ስራሺን አይቺ እድመርሻልሁ
@F-vb9dd
@F-vb9dd Ай бұрын
@@Zehara9 ድመሪሻልሁ ግን ይምትልጥፊውን ፒክቸር ቀይሪ ብራስሺ ስራ ላይ ተኩርት አድርጊ ብራስሺ ፉሮፋይል ስር ውዴ ብውሺት ማድግ የቅርብሺ አያውጣም
@amena8601
@amena8601 Ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 Ай бұрын
ማሻአላህ ሰአድ ምርጥ ሰርብራይዝ ነው አሊየ ምርጥ ባል ነህ ይመችህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@aaaannmm3iz3zl8x
@aaaannmm3iz3zl8x Ай бұрын
ወልደው ጠልው የሚድ አላል ወደው መሠለህ አታካብድ ማንም ልጁን ቁጭብሎ ማሰደግን እሚጠላየለም
@መድናለገሠ
@መድናለገሠ Ай бұрын
በጣም
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g Ай бұрын
እዳተ አይነት ባል አላህያብዛልን❤❤
@እሙሼነጋሸ
@እሙሼነጋሸ Ай бұрын
እንኩን ደሰ ያለሸ🎉🎉❤❤
@Ku.551
@Ku.551 Ай бұрын
የኔባል ተተጋባን አመታችን ግን አድ ካልስእኳን ገዝቶልኝ አያቅም ልጣላው ነው ታሁን ብሀላ ልጣላውነው ምግብ አጥቸ ያገባሉት መስልኮ 😢😢😢😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
መብሩክ ሰአዲ
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Ай бұрын
ደስ ይላል ዋው😍
@zdwtube44
@zdwtube44 Ай бұрын
ዩቱቡም ቀዝቅዟል😂😂 ያለአሊ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ Ай бұрын
አሊኤ አርይ😅😅😅
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
አሊ አተማ ሁሌም ደግ ነህ ከምር
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@ToybeHussein
@ToybeHussein Ай бұрын
ሰአዲ አትወስድብኝም አለች ምስኪንንን
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك Ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ማሻአላህ በወጣ ይተካህ
@HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
@HANiሀኒወሎየዋቲዩብ Ай бұрын
ዋውውውው😘
@Samsunga13-o6e
@Samsunga13-o6e Ай бұрын
Wl wr wb Mashaallaah Mashaallaah ❤❤❤🎉🎉🎉
@Rehimabintbaba
@Rehimabintbaba Ай бұрын
ማሻአላህ አይለያችሁሁ
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 14 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 20 МЛН